ዕብራውያን ምዕራፍ 9 ፡ ማብራሪያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 47

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልንእግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን የኛ ስስት 💞💞💞💞👏👏

  • @ZebnaMengesha
    @ZebnaMengesha 3 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ ወድማችን ❤❤❤❤
    አትጥፋብን ወድማችንየ ብዙ ደካማ እህቶችህ አለን ካተ ብዙ እምንማር ወድማችን 😌😌❤❤

  • @Christian-29-b9p
    @Christian-29-b9p Год назад

    Tebarek wendmachn 😍😍😍

  • @Heru-z2q
    @Heru-z2q 7 месяцев назад

    💙💙💙

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Год назад +2

    አኬዋ ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የእመቤታችን አማላጅነት አይለይህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አልሚጌታቸው
    @አልሚጌታቸው Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አክሊል ወንድሜ ❤️🙏🙏

  • @SalySaly-x7c
    @SalySaly-x7c 2 месяца назад

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @jerrybeshah0721
    @jerrybeshah0721 Год назад +1

    አኪያችን ተባረክ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናክ!!!

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Год назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 4 месяца назад

    ❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад

    ተባረክ በእውነት በደንብ ተረድቻለው ያልገባኝን ሁሉ እግዚአብሔር ሆይ መርተህ ቃልህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bezatad
    @bezatad Год назад +3

    It was great...I hope you carry on such bible studies🙏... you've got a nice way of explaining it.
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን። እመብርሃን ትጠብቅህ።

  • @kefe328
    @kefe328 Год назад

    የቅዱሳን ፀሎት በህይወት እያሉ እንጅ ከሞቱ በኋላ አደለም

  • @hiwottesfaye-oe7yk
    @hiwottesfaye-oe7yk Год назад

    አኪያችን ተባረክ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናክ

  • @edomkebede2112
    @edomkebede2112 Год назад

    ወንድማችን አኬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @qinwat-29
    @qinwat-29 Год назад

    አኬ የኔ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @yonasebekele
    @yonasebekele Год назад

    Sela mahatbe astimrine ak

  • @NationalGeography-od4vm
    @NationalGeography-od4vm Год назад +1

    thanks ake🙏🙏🙏

  • @MedhanitMena-lj9sg
    @MedhanitMena-lj9sg Год назад

    Wedmachen❤

  • @weyenuahayilu1903
    @weyenuahayilu1903 Год назад

    AKE kale hiwetin yasemaline ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    አክሊላችን ❤❤የእነትና የጭቀት መንስኤያቸው🥰😂😂በርታ ክርስቶስ ይጠብቅህ

  • @enoch2425
    @enoch2425 Год назад

    አኬዋ ቃለ ሕይወት ያሰማልን u make it so easy to understand Bless your💙

  • @ሀናየክርስቶስልጅ
    @ሀናየክርስቶስልጅ Год назад +1

    ¹¹""ነገር ግን፥ክርስቶስ ይመጣ ዘንድ ላለው፡መልካም ነገር ሊቀ ካህናት ኾኖ፥በምትበልጠውና በምትሻለው በእጆችም ባልተሠራች ማለት ለዚህ፡ፍጥረት ባልኾነች ድንኳን፥
    ¹²""የዘለዓለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ፡ወደ ቅድስት፤በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጃዎች ደም አይደለም።
    ¹³""የኰርማዎችና የፍየሎች ደም በረከሱትም፤ላይ የተረጨ የጊደር ዐመድ ሥጋን ለማንጻት የሚቀድሱ ከኾኑ፥
    ¹⁴""ነውር የሌለው ኾኖ በዘለዓለም፤መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበ የክርስቶስ ደም እንዴት ይልቅ ሕያውን እግዚአብሔርን ልታመልኩ ከሞተ ሥራ ኅሊናችኹን ያነጻ ይኾን
    ዕብ 9:11~14

  • @ሀናየክርስቶስልጅ

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ🥰

  • @ሀናየክርስቶስልጅ
    @ሀናየክርስቶስልጅ Год назад +1

    ¹⁵""ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ኾነ፥የተጠሩት የዘለዓለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ ርሱ የዐዲስ ኪዳን መካከለኛ ነዉ
    ¹⁶""ኑዛዜ ያለ እንደ ኾነ፥የተናዛዡን ሞት ማርዳት የግድ ነውና፤
    ዕብ 9:15~16👈

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb Год назад

    አኬ እመቤቴ ፀጋ በፀጋ ታድርግህ

  • @robaworku
    @robaworku Год назад

    Egziabher abzito yibarkih

  • @tinaviva-uq3gw
    @tinaviva-uq3gw Год назад

    ተባረክ❤

  • @tesfagetaneh7484
    @tesfagetaneh7484 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አኬ ምእራፍ 10 ስራልን

  • @SebesbeBereket
    @SebesbeBereket 2 месяца назад

    Ene kenawubh lenem yabralgn

  • @biniyamgebresilasie3918
    @biniyamgebresilasie3918 13 дней назад

    አኬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሀጥያት ነው ወይ ሀፅያት ሚባለው ?

  • @Christian-29-b9p
    @Christian-29-b9p Год назад

    Lemn dnew like matargut 🤔🤔

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 Год назад +2

    *ሰላም ሐዋርያዊ መልሶች አኬ በርታልን ግን አኬ አቡ ምን ሁኖ ነው ጠፋ እኮ የእውነት ስንት ተስፋ ሳደርግ ኧረ ባክህ ንገረው መነጠቅ መነጠቅ ብለው ልቡን አባቡት እንዴ 😮🙄😁😁🤣የምር ግን በሰፊው ነበረ ስጠብቃችሁ የነበረ አቡን አሁንም ንገረው ይምጣ እየጠፋ ነው ስራ ይሆናል ግን በተቻለው ይምጣ አንተም ደግሞ በርታ 🙄🤨እና ደግሞ PDF ብታዘጋጁልን eotc library የሌለ አለ መሰለኝ ፈልጌ አጣሁ ለምሳሌ ለሌሎች እምነት የሚመልስ ማብራሪያ*

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Год назад

    ወንድማችን አንድ አንድ መናፍቃን በምን እናግኘው ጥያቄ አለን ይላሉና በምን ማግኘት ይችላሉ?

  • @RoyalLife16
    @RoyalLife16 Год назад

    Wow አኬ Mikrofon ገዛ አሁን በደንብ ይሰማናል እስቲ በደንብ አርገህ የእግዚአብሔርን ቃል በደንብ አርገህ አጠጣን🥰🥰🥰

  • @jiffmajo
    @jiffmajo Год назад

    ኧረ like አድርጉ ሰዎች share

  • @ሀናየክርስቶስልጅ

    ክፍል ሁለት ይለቀቅልን የዛሬዉ

  • @jiffmajo
    @jiffmajo Год назад

    አኬ መጀመርያ በስመአብ.....ከማለትህ በፊት ምን እያወራህ ነው ሰዎዬ!