bewket bhonima yalem tibebegnochi bedanu gin be ewket aydelem be ewket bhonim yhen sew ke orthodoxim ke protestantim midersew yelem so sile sew sataku atawru memar kefelegachu ewnetun mawek kefelegachu dawit fassil blachu mayet new kezan man sitet endehone yezane yigebachuali
I am orthodox then I start reading this verse yesterday I prayed allot to understand this ! I read all the verses mentioned . If you are orthodox I will not tell u the pastor is right neither Ake instead I suggest u to pay and read the whole Bible verse in Rome and Hebrew ! That’s all u need to really understand what does it mean ! Egziyabher ymesgen slastemarkegn 🙏 hallelujah
" አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤"
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2: 5)
ኢዮብ 9:33፤ እጁን በሁለታችን ላይ የሚያኖር ዳኛ፡ በመካከላችን ምነው በተገኘ! መካከለኛ ምን እንደሆነ እየው እዚህ
@@samsonhaile5072
በእግዚአብሔር እና በሰው
በሰውና በሰው መካከለኛ መሆን ልዩነታቸው የሰማይና የምድር ነው።
ከቁጥር 1 ጀምረህ አንብበው እስቲ ወንድም
ምን ይላል?
1 Timothy 2 - 1ኛ ጢሞቴዎስ
1-2: እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።
3-4: ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።
ማነው ፀሎት ምልጃ ልመና ምስጋና ስለ ሰዎች የሚያደርገው?
ቅዱሳን ሰዎች እንደሆኑ ነው ሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለጢሞትዮስ የፃፈለት እና የመፅሀፍ ቅዱስ ቃልን ከአምዱ ውጭ(out of context) ማውጣት እና የሌለውን ትርጉም መስጠት የጠላታችን የሰይጣን ስራ ነው እባካችሁ ልበ ንጹሖች የሆናችሁ ጴንጤ/ፕሮቴስታንቶች ከመታበይ(pride) ርቃችሁ ብልህ ሆናችሁ በማስተዋል መፅሀፍ ቅዱስን እና የጴንጤ አስተምሮት እንዴት እንደሚቃረኑ መርምሩ ፓስተሩ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ይምራችሁ 🙏
ሀይል ክብር አምልኮ ውድስ ለጌታችን ለአምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ✝️🙏❤️🛐
አዎ አምላክም ሰውም ስለሆነ ነው መሃከለኛ የተባለው ላንተ ጠማማ ማብራሪያ አደለም
@@marveltech521መናፍቅ መቸም አይረዳውም መለኮት ከእግዝአብሔርነቱ ወስዶ ስጋው ደግሞ ከቅድስት ድንግል ማርያም ወስዶ በተዋህዶ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ በመሆን መካከለኛ ተባላ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ። በተቃና አንደበት እነሱን ብቻ ሳይሆን እኛንም ብዙ እያስተማርከን ነው፡፡ Our Church need a lot like you! በርታልን።
ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የእኔ እንቁ ትለያለህ እመቤታችን ከክፉሁሉትጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን
👉ኢየሱስ ይማልዳል
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
መንፈስ ቅዱስስ ? “ እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል” ሮሜ 8፥26
መንፈስ ቅዱስ ስለቅዱሳን ይማልዳል “ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና” ሮሜ 8፥27
ከማነውእሜማልደው። መማለዲማለት። ከሌላመለመንነው። እየሡሥ ከማነው እሚማልደው
እናንተኮ በጣም የሚገርመው ነገር በጣም ትልቅ ባሕር ውስጥ አንድ አሳ አውጥታቹ እዚ ባሕር ውስጥ ያለዚ አሳ ሌላ አሳ የለም ብላቹ የምትከራከሩ ጉዶች ናቹ😢
TNSH KEF BILEK SITANEB DEMO ROME 8:27 LAY MENFES YMALDAL YLAL YHEN MN LTADERGEW NEW
😄
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
ከዚህ አንጻር ግለጸው
❤❤❤❤❤❤
የዮሀንስ ወንጌል 16 :26
በዚያ ቀን በስሜ ትለምናላቹ እኔም ስለ እናተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም ሌላው
ለተጨማሪ መልስ ወንድሜ የዕብ5:7 እና 2ቆሮ 5:16 እነዚህን ሁለቱን ተመልከት
ኢየሱስ ክርስቶስ ነውን ነው ትርጉም ሙሉውን ከታች እስከታች ብታነበው ጥያቄ ነው ስለፍርድ : እና ስለኩናኔ ነው::
በዚክ ምዕራፍጰለማስተላለፍ የተፈለገው ኢየሱስ ክርስቶስ የድህነት መሰላላችን ነው:: ያለ እርሱ የእግዚኣብሔር ልጅ ልንሆን አንችልም:: እንድንበት ዘንድ ከምድር በላይ ከሰማይ በታች የተሰጠን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ለማለት ነው::
AMALAJ MALET LIKE KAHEN MALET NEW
ኦሮቶዶክሰኖች እያዩም ነው የምካርከሩት
ዕብ 7 : 24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
26 ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤
27 እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
¹ በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።
² ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ።
³ ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ።
⁴ እንደ ልብህ ይስጥህ፤ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ።
⁵ በማዳንህ ደስ ይለናል፤ በአምላካችን ስም ከፍ ከፍ እንላለን፤ ልመናህን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈጽምልህ።አሜን 🤲መዝሙር ዳዊት 19(20)
ዕብራዉያን 7:23--25 ምን ይላል?
እናንተ እኮ ገብቷችሁ አይደለም ልጁን የምትደግፉት ብዙ ስላወራ ያወቀ መስሏችሁ ከሆነ ተሳስቷችኋል የማየው ኮሜንት እያስገረመኝ ነው ቃሉን አንብባችሁ ኑ
የጌታ ሰላም ላንተ ይሁን አክሊል!
ይሀን ቃል እንዴት ታስተውላለህ ?
1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 2:
1 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ሥራህን የሚመረምር
አኬ ጌታ ተገለጠ ባንተ ለእኛ ለወጣቶች ለባዘንን!❤
አኬ በጣም ስጠብቀው የነበረ ምላሽ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ 😇😇 ። እውነት የሚመስሉ ግን ያልሆኑ ሀሳቦችን ያነሳል እናም ሰዎች እንዲደናገሩ የሚያደርግ ትምህርት ነው የሚያስተላልፈው።
ቀጣይ ክፍል pls🙏🙏
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2
1 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
እነዚህ ይዘላሉ 😂😂😂
ሌሎች ስለሚሞቱ ሊቀክህነታቸው ከሞት በሗላ ይቋረጣለ ኢየሱስ ግን የዘላለም ሊቀካህን ነው ማለትም ክህነቱ አልተቋረጠም የማያነቡትን አትሸውድ
ማን ነው ሸዋጁ ፓስተሩ ወይስ
እግዚአብሂር ይመስገን ልጠፋ እጫፍ ደርሼ ነበር በመርዳት ተመለስሁ እንደእናተ አይነቶቹን እንቆውች ያብዛልን❤🎉🎉
ere wendme atsat ehe zm bilo dictionary yilal kulich yalewun tito
ሁሌም እንደዝ ብትከታተለው አርፍ ነው ብዙ ትማራለህ።
Zim lemalet ayidelem kemot tensto be ab kegn yetekemetew
" ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።"
(1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2: 1)
Thanks አኪያችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን!!!
" የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34)present con....t
ለኛም ድንቅ ትምህርት ነው። በቤቱ ያፅናህ ያፅናን ያበርታን❤
እንኳን በሰላም መጣህ ወድ ወንድማችን በእዉነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እኬዬ💒💖
ዕብራዉያን 7:23--25 ምን ይላል?
ይህን የቤተክርስቲያን ትምህርት እስከዛሬ በዚህ መንገድ ሲብራራ ባለማየቴ በጣም አዝናለሁ ። አክሊል በርታ እሺ ለብዙዎች መመለስ ምክንያት እንደምትሆን አምናለሁ ።❤❤❤❤
" የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።"
(ወደ ዕብራውያን 12:24)
ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
26-29?
le sowoch and gize memot keersu behualam ,,,frd,,, ende temedebachew
ዉጠራ ይላል ተሜ በየዘመኑ እግዚአብሔር ያለሰው እልተወንም ቃለህይወት ይሰማልን አኬ ይአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
Thanks brother ye kerestose n amalajenet yebelete edawekew agezekeng geta yebareke.egezihaber be mefes kiduse yelebe ayinochen yaberale.
Yemigeremew L
Lezelalem yekilew ye ateyate mesewat le telant le zare ena le neg edehone gebang. Geta yebare yezelalem like kahen eyesuse.
መምህራችን የዘመኑ እንቁ በቲክቶክ ብቻ ነበር የማቅህ አድናቂህ ነኝ ጌታ የድንግል ልጅ ይጠብቅህ ወድማችን ኑርልን🙏🥰😘
ቃለ ሕይወትን ያሰማልንን አኬ እኔ እኮ በምን ድፍረት ቆመው ላማስተማር እንደሚመጡ ይገርመኛል ካለጨሱ መቼም ይሄ ሁሉ ድፍረት አይመጣም ለማንኛውም ልቦና ይስጣቸው አኬ አንተ ኑርልን ድንግል ማሪያም ከአንተ ጋር ትሁን።
Please keep it up! Thank you am following you from UK
Hebrews 7 አማ - ዕብራውያን
25: ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ቃል ህይወት ያሰማልን አኬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቃለሒወት ያሰማልን ወንድማችን ፍትፍት አድርገህ ግልፅ በሆነ መልኩ ነው ይስቀመጥክው ሁሌም በስተት ትምህርት ላይ እየተክታተልክ ትምህርት ብትሰጥበት ጥሩ ነው እውነታውን እንድናውቅ ይረዳል
ቃለህይወትያሠማልን❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን
አኬ ብሩቱ ስው❤❤እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ
እኔን የሚገርመኝ የተፃፈውን አትቀበሉም 😂😂
ያልተፃፈውን ትቀበላላችሁ ለምሳሌ ኢየሱስ የሚማልደው እንደሆነ ይናገራል ማርያም እንደምትማልድ የለም።😂😂❤❤
አንድ ጊዜ ባቀረበው መስዋእት ዘወትር ያማልዳል እንጂ ባማለደ ቁጥር ቀን በቀን አዲስ መስዋእትን አያቀርብም ነው የሚለው
ወንድሜ ቃለ ሂዎት ያሰማልንን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቆንጆ ትምህርት ነው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አለማወቅ እንደዚህ ያንጠባርራል እንደዉ አያፍርም🙆 ሎቱ ስበሀት አኪዬ መልስምትህ እኮ ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏
The መንጠባረር 😂
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን! የእንግሊዝኛ ቃሎችን ስትቀላቅል ለአንዳንዶቻችን ሐሳቡን ለመረዳት ይከብደናል።
ok gn ewnet adnkehalehu, tebarekln. geta ytebkh kekfu hulu wenmie
እግዚአብሔር ይመሰገን !
ተዋህዶ እንዳንተ አየነቱን ጥይት ሰባኪ አላተ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
ኢየሱስ ያማልድልናል
ሁላችንም መሸነፍና ማሸነፍ የሚለውን ሣይሆን እውነቱን ትክክለኛውን አስተምሮ የቱ ጋ እዳለ በማየት በመረዳት በመመርመር እውነቱን በመያዣ ትክክለኛውን ክርስቶስን የምትከ ተለዉን የምታመልከውን የምንድንበትን እምነት እንከተል ስል በኢየሱስ ክርስቶስ ስም መልክቴን አስተላልፋለሁ ስለሁሉም ነገር የጌታ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን ኣሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን💙🙏
Ake kale hiwot yasemalin kzih belay yibralih tebarek enwodhalen
አክዬ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ነው በእውነት
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን እግዚአብሔር ያግዝህ
አክዬ በጣም የምንወደውን ምርጡን ወንድም ዳዊት ፋሲልን ስላቀረብክልን ተባረክ :: ብትችል ሙሉውን ትምህርት ብታቀርበው ብዙ ኦርቶዶክሳዊያን ወደ እውነት እንዲመጡ ይረዳቸዋል ። አንተም እኮ ዝም ብለህ የሱን ትምህርት ብትከታተል ወደ እውነት ትመጣለህ :: ዳዊት ፋሲል እኮ የሚያስተምረው ንፁህ ወንጌልን ብቻ ነው :: ትንሽ የተንጠራራህ አልመሰለሁም ? በደረጃህ ብታወራ መልካም ይመስለኛል :: እስቲ ሸቃጭካልሆንክ እዉነተኛ የወንጌል ሰዉ ከሆንክ ሳትቆራርጠው ሙሉውን ንግግሩን አቅርብ :: ለቲክቶክ ደጋፊዎችህ ብለህ የእግዚአብሔርን ወንጌል ከምታጣምም ምነው የእግዚአብሔርን ቍጣ በራስህ ላይ እንዲነድ ታደርጋለህ :: በደረጃህ ተናገር ። አንተ እኮ የምትናገረው ንግግር እርስ በርሱ የሚጋጭ ነው ። ምን እንደምታወራ ታውቀዋለህ ? ግራ የገባህ ሰዉ እኮ ነህ :: የተምታታብህ ቲክቶክር ነህ :: ከቲክቶኩ አለም ብትወጣ ይሻልሃል :: ተባረክ ::
Bakesh Menafekan... Chufes..Karatistu Alastemareshem..Bekaratee...Altemarshem...ORTODOXS...Tesresalech Silachuu Ye Luter Bucheloch AMEEEN AMEEN..ye Luter Bucheloch Adarash Tagurachuuu..Tishertu...Kebab...Bebirr Geztesh pasteru..Kisun Adelebo.....Yehe New
አንድ የኦርቶዶክስ መምህር ወይም ምዕመን በመናፍቃን ወይም በአህዛብ አንድ ሚሊየን አንመነዝራችሁም ተባረክልኝ ወንድሜ አክሊል 🙏🙏
ዶማ ነክ አንተም እና መሠሎችህ
እብራውያን 10፣11 ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፣12 እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ። ስራዉን ጨርሷል የዘላለለም የማይተካ ካህን ስለሆነ ሁሌ በርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈፅሞ ያድናቸዋል አለ እንጂ ያማልዳቸዋል አላለም እብራውያን 7፣25 ቃለህይወት ያሰማልን አኬዬ ትለያለህ🙏🏾
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን🌄💚
አኬእግዚአበሔር ይባርክ
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በዙ ትውልድ ይድንበታል
ቃለ ህይወት ያሥማልን ወንድማችን
(ወደ ዕብራውያን ምዕ. 7)
----------
24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አከ 🙏❤️
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
በርታ ወንድም አለሜ ፀጋውን ያብዛልህ ለፓስተሩ ልብ ይሥጠው ከእሱ ደሞ አሜን የሚሉት ያሣዝኑኛል
Be mejemeriyaa ante se dinehal???
Thank you Aki- ይህ ስውዬ እኳ ምንም እውቀት የለውም:: የራሱን ሀሳብ ነው ሁሌ የሚያስተምረው:: ባዶ ሰው ነው:: thank you 🙏
Papasun kuch argo mastemar yemichel sw nw teketatelut bedemb
mejemeria lerasu yimar @@rekikgetachew8058
You don't even know him. He was a reputed orthodox teacher.
bewket bhonima yalem tibebegnochi bedanu gin be ewket aydelem be ewket bhonim yhen sew ke orthodoxim ke protestantim midersew yelem so sile sew sataku atawru memar kefelegachu ewnetun mawek kefelegachu dawit fassil blachu mayet new kezan man sitet endehone yezane yigebachuali
Kalehiwot yasemalen
ወደ ዕብራውያን 7 25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ጠበቃነቱን ትረሳላችሁ መቼ ነው ይህን ስልጣኑን የሚጠቀመው
ኤኬ። እግዝእብሕር እምልክ ይባርክሕ ዮሐንስ። ወንጌል 16 26. ❤❤❤🎉🎉
Ake kale hiwetin yasemaline memihirachin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ስለአማላጅት ጥያቄ ስለሌለው ነዋ ያልጠየቀው🙏 መፅሐፍ ቅዱስ ማርያም እንደምታማልድ ብትወጣ ብትወርድ አልተፃፈም ከእየሱስ ክርስቶስ ውጪ ወደአብ የሚያደርሰን አማላጅ የለም አማላጃችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፡፡ 😍🤩
ባልተማረ፣ ባልተማሩ: ፓስተሮች ከመማር እግዚአብሄር ይጠብቀን!!!!!!! እውርን እውር ቢመራ ተያይዞ ገደል ነው!!! ። መቼም በነሱ ብዙ ስህተት እኛ ብዙ ተምረናል፣ እንማራለንም !!! ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሊል ፀጋውን ያብዛልህ። ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብረት ያድልልን🥰🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ተባረክ❤
👉ኢየሱስ ይማልዳል
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2
1 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ዕብራዉያን 7:23--25 ምን ይላል?
ብዙ።ትምህርት።አግኝቻለሁ።ከመናፍቅነት።ይሰውረን።ከእውቀት።ነፃ።
እመኑኝ ፓስተር አልተማሩም😢😢 እባኮት ቁጭ ብለው ይማሪሩ 😒ህዝቡን ወደ ስተት አትውሰዱ 😴😌👉 አኬ ውዱ ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን👏👏❤❤❤🙏🙏🙏
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድም አክሊል
Thank you so much and just subscribed to your channel
ቃለህይወት ያሰማህ አኬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
Kale hewot yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም ላአብዛኛዎቻችን በብዙ እንድናቅ ነው ያረከን በዛ ላይ ደሞ ሀሳብ ነው ምትሞግተው በርታ
ኢዮ እግዚአብሔር እድሜ ፣ጤና ና ፀጋን ያብዛልህ
ቃለ ሕይወት የሰማልን ወንድማችን ።
ወንድማችን አክሊል እጹብ መልስ ነው የሰጠኸው፨ እግዚአብሔር ይባርክህ፨ የፓስተሩ የ*ኑ*ፋ*ቄ ትምህርት እነ ዮናታን በተአምረ ማርያም ላይ የጽርፈት ቃላቸውን በሚያቀርቡ ጊዜ በ''fb'' ሲዘዋወር ነበር፨ በወቅቱ መልስ እንደሰጠህበት ተስፋ አድርጌ ብፈልገው አጣሁ፨ ዘግይቶም ቢሆን መልስ መስጠትህ ደግ አደረግህ፨ ተባረክ፨ ይህ ሰው አቀራረቡን ቀይሮ የመጣ አደገኛ መልዕክቶችን የሚያስተላልፍ መ*ና*ፍ*ቅ ነው፨ በትኩረት እንዲህ ጊዜ ሰጥተህ በቂ ምላሽ መስጠት አስፈላጊ ነው፨ በርታልን ፨ ትጋትህን እጅግ አደንቃለሁ ፨ አክሊልን ያስነሳልንን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን፨ ክፉ አይንካህ፨
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አኬ, አንድ ግዜ መስቀል ላይ ሆኖ የሰራው የክህነት ሥራ ዘላለማዊ ሆኖ ይቀጥላል ብለሃል...ያንን ነው መፅሃፉ "ይማልዳል" የሚለው:: ምክንያቱም ትውልድ ሁሉ ሰው በሆነው ሊቀ ካህን ክርስቶስ, (ክብር ይግባውና) በርሱ በኩል ነው ከአግዚአብሔር የሚታረቀውና ነው:: ስለዚህም አገልግሎቱ ህያው ስለሆነ "ሊያማልድ" ሁል ግዜ በህይወት ይኖራል ይላል እንጂ እዚህ ጋር የክርስትያኖችን የምልጃ ፍቺ "ይለምናል" ወይም ለምልጃ ይቆማል ማለት እንዳልሆነ እኮ ግልፅ ነው:: እነሱም በሰማይ ይለምናል አላልንም ብለዋል; የቃላት አጠቃቀም ካልሆነ በቀር conceptu አንድ አይነት ነው ብዬ አስባለሁ::
እውነት ነው በዚህ አስተምህሮ ዝም ብሎ ጉንጭ ካማልፋት እና ሰዎችን ከማደናገር ውጪ በሁለታችንም በኩል ያለው እምነት አንድ ነው ።ልዮነቱን ያጎሉት ሳይማሩ ሊያስተምሩ የሚነሱ በስመ ኦርቶዶክስ የሆኑ የአባቶችን አስተምህሮ ጠንቅቀው ያላወቁ የእኛ ቤት ዘመነኛ መምህራኖች እንጂ ለተዋህዶ የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት ጠፍቶባት ወይም እንግዳ ሆኖባት አይደለም ።
አንድ ጊዜ ባቀረበው መስዋዕትነት የዘለዓለም ሊቀካህን አማላጅ አስታራቂ መሆኑ ንፁህ የተዋህዶ ትምህርት ነው ።
Jesus is Lord you are blessed pastor❤❤❤❤❤
I am orthodox then I start reading this verse yesterday I prayed allot to understand this ! I read all the verses mentioned . If you are orthodox I will not tell u the pastor is right neither Ake instead I suggest u to pay and read the whole Bible verse in Rome and Hebrew ! That’s all u need to really understand what does it mean ! Egziyabher ymesgen slastemarkegn 🙏 hallelujah
አኪ ፀጋውን ያብዛልክ አትጥፉ አረ ዛሬ ብቅ ብለካል በተቻላቹ መጠን
ማነው አማላጃችን ?
መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል
መካከለኛ የሆነ መካከለኛ የመሆን ስልጣን የተሰጠው የተመረጠ ጌታን ኢየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው ፡፡ ክርስቶስ እንዴት ሊያማልድልን ይችላል ?
ጌታ ኢየሱስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ነው
1/ አምላክ ነው
የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።
2/ ሰው ስለሆነ ነው ፡፡
አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤1ኛ ጢሞ 2፡5
3/ ሰው በመሆኑ የዘላለም ሊቀ ካህናት ነው፡፡ ዕብ 5፡1 ሊቀ ካህናት ሁሉ ስለ ኃጢአት መባንና መስዋዕትን ሊያቀርብ ከሰው ተመርጦ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ ስለ ሰው ይሾማልና፤ዕብ 5፡1 እንደዚህም በሌላ ስፍራ ደግሞ፦ አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል።ዕብ 5፡6
እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ዕብ 7፡23-24
ሊቀ ካህናት ስለ ሆነ ሰውን ወክሎ ስለ ሰው ሁሉ በአብ ፊት ያማልዳል የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።ሮሜ 8፡34
ያማልዳል ማለት በኃጢአተኛው ሰውና በአምላክ መካከለኛ ሆኖ ያስታርቃል፡፡አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤1ኛ ጢሞ 2፡5
ያማልዳል ማለት ስለ ስው ሁሉ ኃጢአት በአብ ፊት ሰውን ወክሎ ይታያል ማለት ነው ፡፡ ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ። ዕብ 9፡10 ያማልዳል ማለት ስለ እኛ በአብ ፊት ጠበቃ ነው ማለት ነው ፡፡ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።1ኛ ዮሐ 2፡-2
ለምን ያማልድልናል?
ከኃጢአት ሊያድነን ነው
ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።ዕብ 7፡25
የማመማለድ ስልጣን ያለው ማነው ? ማንም መካከለኛ የመሆን ስልጣን የለውም ከክርስቶስ ውጪ፡፡ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐ 14፡6 ማንም ያክርስቶስ አማላጅነት በቀር ወደ አብ መቅረብ እንደማይችል ጌታ ኢየሱስ እራሱ ተናግሯል፡፡
እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤ በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው። ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።ዮሐ 10፡1፣2፣7
በዚያ ዘመን ከእስራኤል መንግሥት ርቃችሁ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ በዚህም ዓለም ተስፋን አጥታችሁ ከእግዚአብሔርም ተለይታችሁ ያለ ክርስቶስ ነበራችሁ።አሁን ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል።እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁ ለእናንተ ሰላምን፥ ቀርበው ለነበሩትም ሰላምን የምስራች ብሎ ሰበከ፤ኤፌ 2፡12-17
እግዚአብሔር አብ በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቃል
ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።2ቆሮ 5፡18-19
እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ ብቻ ነው ዓለምን ከራሱ ጋር የሚያስታርቀው ከዚህ ውጪ አስተምሮ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ አፈታሪክ ነው፡፡ አፈታሪክ ደግሞ አያድንም ፡፡
በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።ኤፌ 2፡18
ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።
ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ዮሐ 3፡12-20
ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ኣኬ
ታሳዝናለህ ብሮ
ተባረክ❤❤🙏🙏🙏🙏
አኬ ጥሩ ነው በዛው የተክልዬ በጠጥ ለድነታችን መፍቴ አይደለም በላቸው ጥሩ ነው በርታ
ቡሽቲ ነውኮ ይሄ ፓስተር ለምን ቡሽቲን ትከተላለህ?ለነገሩ የናንተ ዋንኛ ተግባራችሁ ግብረሰዶምን ማስፋፋት አይደል?ስለዚህ ቡሽቲ ቡሽቲን ቢደግፍ አይደንቅም ለማለት ነው።😅😢
አኬዋ የህይወት ቃል ያሰማህ ደስስስስስ የሚል ማብራርያ ታድለን🥰🥰🥰
ሙሉየ እንዴት ነሽ
@@God-db9vp ሰላምክ መዓረይ🥰
@@mulugebreegziabher9544ሰላም ዩ ኣምላክ ይመስገን ከመይ ኣለኪ፧ ብውሽጢ መስመር ንጸሓሓፍ ሞ ከነዕልል🥰
@@God-db9vp እሺ ግን መን ድኺ ?inbox ጸሓፍለይ
@@mulugebreegziabher9544 ወዲ ኢየ ጓል ኣይኮንኩን፡ ኣይንፋለጥን ኢና ግን ክንላለ ኢለ ኢየ።
በዛ ዘላ ስምኪ ብመሰንጀር ክጽሕፈልኪ ማለት ድዩ፧ እንታይ ፎቶ ኣለዋ፧
I saw full of confidence on your face ake
ቃል ሂወት ያስማልን አኬ 😊😊😊
እየሱስ ክርስቶስ ስትፀልዬ እግዚአብሔርን የጌቶች ጌታ ይንጉሶች ንጉስ ብላችሁ ፀልዬ ያለውን እስቲ አብራራልኝ
Aklilu I appreciate you. Zhis guy is antagonistic for orthodox.
ስለነገስታትም ይሁን ስለሰዎች የሚደረገው ምልጃኮ በኢየሱስ ስም እንጂ፣ በኛ ፅድቅ አቅም የሚቀርብ እንጂ እንዳንተ እሳቤ አይደለም። ለምን? በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። ስላለ፣
Bert wadem 🙏🙏🙏🤲🤲💒💒💒👍👍👍
Berthu egziabher yrdachew
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🙏
Akeye Tebarek wendeme 🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን አኬ ወንድሜ❤
God bless you 🙏 ❤