አውሎ አዲስ // - አቶ መለስ ዜናዊ በቀድሞው የግል ጠባቅያቸው አንደበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2020

Комментарии • 686

  • @michaelmedhin8322
    @michaelmedhin8322 3 года назад +6

    Thank u awlo media for bringing this topic to the spot and the witness about the great Meles.

  • @minnina6985
    @minnina6985 3 года назад +88

    ህውሃቶች በጣም ነው የማደንቃቹህ ጀግኖች ናቸው በአላማቸው የፀኑ ዲሲፕሊን ያላቸው በስርአት የተገነቡ ናቸው። ለዚህ ነው ከነሱ አካባቢ reasonable የሆነ ነገር የምንሰማው።
    እግዚአብሔር ይባርካቹህ
    ሚኪ ራራና አውሎ እናመሰግናለን።

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 3 года назад +2

      ሚዛን ስለማታውቂ ነዋ

    • @alem8640
      @alem8640 3 года назад

      minnina ye ait miskerwa dinbit .hodam yehonu sewochi bicha nachew k enersu gar yeserut sew sitasgedlu ena sitizerfu norachihu ufffff maferiawochi .

    • @mohammedakmel4007
      @mohammedakmel4007 3 года назад +3

      ነፍሴ ምን ብለሽ ነው የተነፈስሺው እግዚአብሄር ይባርካቸው ኧረ አይነፋም እግዚአብሄር እንኩአን ሊባርካቸው በህይወት እያሉም ከሞቱም በሁአላ እሚኖሩበት አዲስ ሲኦል እያዘጋጀላቸው ነው እስከነ ጨብሲው አቦ ይመቸው እግ/ሄር

  • @adeyaddisuabay9435
    @adeyaddisuabay9435 3 года назад +9

    አውሎ ሚድያ እናመሰግናለን።ሚኪ ሓውና ኣብዘለካዮ ሰላምታና ይብጻሕካ

  • @anondes1099
    @anondes1099 3 года назад +24

    ለምን ነበር መለሰ ዜናዊ ሕዝቡን የሚፈራው ? አንደመሪ እንደሚያልፍ ሳይሆን አደገኛ የማፍያ ወንጀለኛ እንደሚያልፍ መንገድ የምትዘጉት ?? ሰውን ፊቱን ወደ ግድግዳ እንዲያዞር የምታደርጉት??

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Год назад

      😂😂😂😂😂😂 weyooo wedo ayiskum alu

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Год назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rona7755
    @rona7755 3 года назад +48

    ስካሁን ሚዛኑ እና የህዝብ እና ሀቅን ክብር ጠብቆ እየሔዱ ያሉ አውሎ ሚድያ። በጣም እናመሰግናለን። በርቱ።

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 3 года назад +67

    ለ ወርልድ ማይንዱ ጀግና ለመለሰ ዜናዊ ክብር ፍቅር እና ምሰጋና ይገባሀል ድንቅ መሪ እወድሃለሁ አከብርሀለሁ ነፍሰ ይማር!!!!!

    • @cemhanhaile8834
      @cemhanhaile8834 3 года назад +1

      Yayeeeeee Abiy biwerd em'megnew yante lsan dagm lemesmatm newwww

    • @meyisawyohannes4841
      @meyisawyohannes4841 3 года назад +1

      አንተ ባንዳ

    • @shemsproudoffyayasewshimle2550
      @shemsproudoffyayasewshimle2550 3 года назад

      Mbg Gebreyesus ቂቂቂቂቂቂቂቂ ፍቅር ይታደሉታል እንጂ አይዋጉትም ያየሰው ፍቅር ነው አበቃ በስምህ አትጥራው አደርባዮ አንተ የአብይ ቡችላ ደግሞ አንብብ እኔ ፡ ያየሰውሸመልሰ ፡አድናቂህነኝ ያየሰው አይደለሁም ዶማ never ever respond to me watch ur mouth 59 ለ ፡ 1 ፡ ተበልጠሀል

    • @shemsproudoffyayasewshimle2550
      @shemsproudoffyayasewshimle2550 3 года назад +1

      Cemhan Haile አመሰግናለሁ የኔም ምኞት ነው

    • @user-wl7tz9sk6d
      @user-wl7tz9sk6d 3 года назад +1

      ድንቄም world class mind

  • @embatunull6223
    @embatunull6223 3 года назад +4

    በጣም አረፋ ነው አገላለፅው ብሪቱ

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 Год назад +1

    ነብስህን በገነት ያሳርፈዉ አፈሩ ይቅለልህ የኔ ጌታ

    • @dagnachewmulat1296
      @dagnachewmulat1296 Год назад +2

      አደሩን ሚጥሚጣ ያድርግለት

    • @user-rx9sq6er4t
      @user-rx9sq6er4t 7 месяцев назад +2

      እረ ይሄ ሰይጣን ምን አፈር ይቅለልለት እሳት ይሆንበት ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎአት እንደዚህ ያደረጋት የሱ የክፋት ትንኮል ነው ይሄ ሰይጥን

  • @getachewhailemariam7645
    @getachewhailemariam7645 3 года назад +8

    እናመሰግናለን።

  • @yohanesbrehane6481
    @yohanesbrehane6481 3 года назад +3

    Hager teklebrehan you are a amazing job keep it up bro

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f 3 года назад +54

    ሚኪ ያገሬ ልጅ ስወድክ አውሎዎች እናመሰግናለን

  • @Nahom989
    @Nahom989 3 года назад +16

    ወንድሜ ጎበዝነቱ ብቻ ነው ያደነቀው አንድ ነገር ረስተሀል የረሳሀው ቢኖር ተንኮሉን

    • @BB-vn2ye
      @BB-vn2ye 3 года назад +2

      ዳቢሎስ ነበር እነዚ ደግሞ ጭፍራዎቹ ሴጣኖች ናቸው::

    • @Sami_TDF
      @Sami_TDF Год назад

      ዳቢሎስ ከሆነ ሙሴህ ያድንህ

  • @weyzendero
    @weyzendero Год назад +2

    Meles nafekegn 😭😭😭 melesen yemiteka meri mechem aynorem. He is my hero. Tigre aydelehum gen ende meles yemadenkew meri alagegnehum.

  • @JKGedlu
    @JKGedlu 3 года назад +9

    Meles was the prime architect of ethnic division in Ethiopian. Had he not bee taken earlier, not only Ethiopian, the whole of Africa would have been in mess.

  • @Bereket-Helina2003
    @Bereket-Helina2003 3 года назад +50

    🇪🇷✨️ሃገር በጣም. እናመስግናለን ✨️🙏✨️ ሚኪ ራያ ኣንዱ ከምወዳቸው ኣክቲቢስት 🌟🌟🌟🌟🌟👌 ሲሳይ እና የድሮ የኢtiv ጋዜጠኛ ከምወደው የዳስሳ ኣቅራቢ ታደስ ሚዛን ኣቅርቡልን ስራችኡ በጣም በጣም ለህልና የምትስሩ ባለሙያ ናችኡ እራሳችኡ ጠብቁ ኣንተና ፍቄ ምርጥ የዘመናችን ባለ ሙያ ናችኡ ✨️👏✨️👏✨️👏✨️👏✨️👏✨️👏✨️

  • @abebemandefro291
    @abebemandefro291 3 года назад +9

    ጌታህ መለስ እና ሐዋሐት ኢትዮጵያን አጠፋችኋት! ዘርፋችሁ፣ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚውም አገሪቱን አወደማችኋት እግዚአብሔር እናንተን ያውድማችሁና!!!

  • @kibromhadush5947
    @kibromhadush5947 3 года назад +3

    Keep it up AWLo Media to bring such guests

  • @user-np9md6wp2c
    @user-np9md6wp2c 3 года назад +8

    ኣውሎቸ በርቱ

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l Год назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አገራችኢትዮጵያ ሰላም ያደረገልን በያላችሁበት ሰላማችሁይብዛ ልኝ የተከበረው የሀገሬ ልጆች ምልካምን እምኝላችኋለሁ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ 💚💛❤

  • @kibromyimarew2830
    @kibromyimarew2830 3 года назад +6

    Miki Raya thank you so much for your objective and unbiased testimony !❤

  • @bekelebati7227
    @bekelebati7227 3 года назад +4

    ጥሩ አገላለፅና በቂ ልምድ አላቸው

  • @minnina6985
    @minnina6985 3 года назад +15

    ሀገር በጣም እናመሰግናለን በርታ በዚህ ቀጥል።

  • @mulugetamichael532
    @mulugetamichael532 3 года назад +3

    አመሰግንሃለሁ ፡ ሀገር ፡ ተ ፡ ብርሃን ፡ ከምንም ፡ ነገር ፡ በላይ ፡ ለእውነትም ፡ ለእምነትም ፡ መስዋዕት ፡ ለመክፈል ፡ ደፋ ፡ ቀና ፡ ማለታችሁ ፡ (አውሎ ፡ ሚድያ ዎች) ፡ ዋጋ ፡ ለመክፈል ፡ መዘጋጀታችሁ ፡ ይበል! ፡ ያስብላል። ብዙ ፡ ተምረናል፣ የትግል ፡ ልምድ ፡ አለን ፡ የሚሉ ፡ ዳር ፡ ቆመው ፡ ታሪክ ፡ ሊጽፉ፣ የሚዳዱ ፡ የድል ፡ አጥቢያ ፡ አርበኞች ፡ ጭንቅላታቸውን ፡ ወደ ፡ ቆሽት ፡ የቀየሩ ፡ የምሁር ፡ ደንቆሮዎች ፡ በበዙበት ፡ አገር ፡ በዚህ ፡ የልጅነት ፡ ዕድሜያችሁ ፡ የምታደርጉት ፡ ነገር ፡ ሊበረታታ ፡ ይገባል። በርቱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይከተላችሁ።

  • @user-ll5vy6eg6w
    @user-ll5vy6eg6w 3 года назад +46

    ሞት እሚቀየር ቢሆን ኑሮ እኔ እቀይርህ ነበር መልዬ የጀግኖች ጀግና ነህ ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme477 3 года назад +2

    Shaleka admase good man I remember him what he said about Ethiopian flag and about our ports

  • @legesegebremedhin5099
    @legesegebremedhin5099 3 года назад +4

    he was world-class mind

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 3 года назад +91

    ሀገር ተከለ ብርሃን በጣም አመሰግናለሁ ነፍሰ ይማር ለሙሉ ዘመን ጀግናው መለሰ ዜናዊ መቼውንም አልረሳህም እወድሃለሁ አከብርሀለሁ

    • @lemlemkahsay8956
      @lemlemkahsay8956 3 года назад +1

      Tegadalay Micky raya jigna natna

    • @lemlemkahsay8956
      @lemlemkahsay8956 3 года назад +3

      Thank you AWLO mdya

    • @akberetgmedhin5144
      @akberetgmedhin5144 3 года назад +4

      ያየሰው ጀግና እነዴት ነህ ኢተዮፎረም ሰኞ ምሽት ትግራይ ቲቪ ሁሌም እናስታውሰሃለን ታስረህ በጣም ሰንጨነቅ ነበር ምክንያቱም ለእውነት የቆምክ ጋዜጠኛ ሰለሆንክ ለማንኛውም ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ያው ካፍያው ሊያባራ ተቀራብዋል እና ተመልሰህ እንደምናገኝህ በተስፋ ነው ከመቐለ

    • @shemsproudoffyayasewshimle2550
      @shemsproudoffyayasewshimle2550 3 года назад +2

      akberet Gmedhin ሀይ ትክክል ብለሻል እኔም ያየሰው ሸመልሰ አድናቂ ነኝ I cannot wait to see him thank you

    • @shemsproudoffyayasewshimle2550
      @shemsproudoffyayasewshimle2550 3 года назад

      ዲጂታል ወያነ ያየሰው ላልተወሰነ ጊዜ ሳይፈልግ ተገዶ ሰራ አቁማል በቅርቡ ሰራ ይጀምራል ብዬ ተሰፈ አደርጋለሁ በፀሎታችሁ አግዙት አመሰግናለሁ

  • @user-ng4rb3yo5x
    @user-ng4rb3yo5x Год назад +1

    ሺ ግዜ ብታገሉ እንደት የብዙ ሺ አመት ታርክ ያላትን እገር እንዴት እስከመገጠል ትብሎ ሕግ ማጽደቅ በጣም ይክብዳል ብቻል ለሁልም የምትመች ይፈጠራል እንጅ ።

  • @asratyizengaw5548
    @asratyizengaw5548 3 года назад +15

    በጣም ታሳዝናለህ መለስ ማለት የኢትዮጵያ ጠላት የነበረ እንደ ደና ሰውን ሰትናገርለት አታፍርም እሰካሁን እሱ ባመጣብን ጣጣ እነተራመሳለን

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 3 года назад +14

    ኣውሎ ሚድያ ለእውነት የቆማቹ ድርጅት ናቹ በርቱ

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Год назад +1

    መሌ ጥሩነትህ ሁሌም ይነገራል

    • @user-rx9sq6er4t
      @user-rx9sq6er4t 7 месяцев назад +1

      ይሄ ሰይጣን አገር እንደዚህ በዘር የከፈለው ሰይጣን ነው

  • @legesegebremedhin5099
    @legesegebremedhin5099 3 года назад +3

    thank you guys this is the truth

  • @tar6336
    @tar6336 3 года назад +33

    Every Weyane, from head of state to regular person is highly matured and advanced understanding of civilization. Way advance, I salute you dear Tegadalay.

  • @amarewoldeyes5734
    @amarewoldeyes5734 3 года назад +17

    አውሎ አንቀጽ 39 እውነት ለህዝቦች መብት ሲባል የተደነገገ ነዉ ? የኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋና ሀገሩን ወዳድ ስለሆነ እንጂ እንደ ህወሓትማ ተበታትና ነበር ። አሰብ ወደብን ያሳጣን ማነዉ ?

    • @BB-vn2ye
      @BB-vn2ye 3 года назад +1

      መለስ በክፋት ሴጣን የሚቀናበት አካይስት ነው::

    • @getagethon3033
      @getagethon3033 3 года назад

      ለካ የዝያ ሰይጣን ጠባቂ ኑረህ ዛሬም የዝያን ከፋፋይ ሰይጣን አረመኔ ፍጹም ዘረኛ በዘር ያበደ ከይሲ ስው አገልጋይ ሆነህ ነው ዛሬም መርህን የምትተፋ ውሻ ውሻ ጌታው ከሞተም ቡሃላ ጌታውን አይከዳም ሰይጣን በሽተኛ

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m 3 года назад +75

    Meles Zenawi = The right person who died at the wrong time. RIP Ethiopia after Meles.

  • @user-ou2ly9oo5k
    @user-ou2ly9oo5k 3 года назад +30

    መሌ ነብስህ አብ ገነት ትኑር የአገራችኝ ጅግና መሪ ሚኪ ራያ ስወድህ ጋዜጠኛ ሃገር ልእውነት የቆምክ ጅግና ነህ እኔ አማርኛ ከሚያወሩ ጋዜጠኞች እናንተ ብቻ ነው ለእውነት የቆማቹ ብየ አምናለሁ ቀጥሉበት

  • @buzederesse9219
    @buzederesse9219 3 года назад +8

    ከተቀደድክ ላይቀር እንደዚህ መቀደድ ነው። በለው

  • @poopmyfartchicken514
    @poopmyfartchicken514 Год назад +2

    He is the best history teller.

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 7 месяцев назад

    Still I remember meles zenawi. He was one of our hero prime minister.

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 года назад +5

    አይታ የማታውቀውን የሰው ኩታ ለብሳ ተመለሺ ቢሏት በየት ተመልሳ። አሉ

    • @dalite1125
      @dalite1125 3 года назад

      Aye amara mehone....teretna mesale chek

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Год назад

      @@dalite1125 🐶🐶🐱🐱

  • @amanueleyassu822
    @amanueleyassu822 3 года назад +36

    አውሎ በምን እንሸልማቸሁ እስቲ ኮሜንት ጻፉልኝ

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Год назад +2

    አር ተው ብዙ ስው ገርፋቹ አሰቃይታቹ እንደ ማያልፍ ነገር የለም አለፈ

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p Год назад +1

    ሁሉም ታጋይ ጀግና ነበር አዎ ጀግና ነበር መለስ ደግሞ የጀግና ጀግና መሆኑን ያወቅነው አሁን ሲጫወቱብን ነው የገባን ክብር ለትግራይ ልጆች እንወዳችኋለን

  • @haregewoinmersha2470
    @haregewoinmersha2470 Год назад +1

    It’s a blind loyalty.

  • @AminAmin-km4ss
    @AminAmin-km4ss 3 года назад +1

    ግዜ ብኖረኝ. ስንት. ነገር. በጠየኩ. ግን. የግዜ. ጉደይ. ነውና. እንድ. ነገር. ልጠይቅህ. ህዋሃቶች. ስንት. ነው. የከፈሉ. እሄን. ልትናጋርለቸው.

  • @ethiopia785
    @ethiopia785 3 года назад +33

    Mikiye we love youuuu

  • @meronasfaw8882
    @meronasfaw8882 3 года назад +1

    yejegna tebaki mehone yejegna jegna neh❤❤❤❤

  • @AM-md4ps
    @AM-md4ps 3 года назад +6

    I miss you Melesiye 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 11 дней назад +1

    የበሻሻውም መጀመሪያ ላይ በወሬ አጃጅሎን ነው አይናችንን ጨፍነን የተከተልነው😢😢😢 ወሬ ሌላ ተግባር ሌላ 😏

  • @user-ll5vy6eg6w
    @user-ll5vy6eg6w 3 года назад +32

    መሌ የምን ጊዜ ጀግና ነው።

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 8 месяцев назад

    Lestehn ye rklay minster meles tark Enameagnalen slasalfkew ysra zemen Enameagnalen ❤️❤️❤️

  • @tesfalemgebrehiwot318
    @tesfalemgebrehiwot318 3 года назад +2

    Wow you are onset and good person that was the truth prod of you Tigrawai.

  • @noshortcuttoglory6443
    @noshortcuttoglory6443 3 года назад +4

    "ያኔ ሁሉም ታጋይ ጀግና ነበር። ግን ሁሉም አጃቢ መሆን ስለማይችል አንዱ አጃቢ እኔ ሆንኩ።" ሚኪ ራያ

  • @yosefyohans6410
    @yosefyohans6410 3 года назад +10

    What an amazing, mesmerising testimony and analysis by a matured, objective and sophisticated gentleman!

  • @fikrumengesha268
    @fikrumengesha268 Год назад +1

    ቃለ ምልልሱ በሁለት ሰው መካከል የተደረገ አይመስልም፣ ባንድ ጥሩ አፈ ቀላጤ የተደረገ ስብከት ይመስላል፣ ከአጃቢነት በዘለለ ብዙ አውርቷል፣
    የቀድሞ ጠቅላይ ሚር መለስ ዜናዊ አንደሰው ደግነትም ሆነ ክፋት አለቸው፣ ዛሬ ሀገራችን ለደረሰችበት ውጥንቅጥ ፖለቲካ ያንበሳውን ድርሻ የሚይዘው የሳቸው የአመራር ብቃት ማነስ ነው፣በሳል መሪ ጎበዝ ተተኪ ያፈራል፣ የሚባለውን አባባል መለስ በተቃራኒው ነበሩ፣ በቻይና ሀኪሞች በአጭር ጊዜ እንደሚሞቱ ሲነገራቸው፣ መተካካት በሚል ፈሊጥ አጠገባቸው የነበሩ ጠንካራ አመራሮችን አንባሳደር አድርገው ከአጠገባቸው አባረሩቸው፣ የኤርትራው መሪ ኢትዮጵያን በጋራ እንምራ ሲሏቸው አይቻልም በማለት ኢትዮጵያን የባህር በር ያሳጧት ሰው ናቸው፣ የሆነው ሆኖ አሁን ካለው መሪ ጋር ስናወዳድር ከፍተኛ ልዪነት አላቸው፣ የተረጋጉና ሁሉን አውቃለሁ የማይሉ ሀገሪቷን ያረጋጉ ነበሩ

  • @eyasugensabinchabo2029
    @eyasugensabinchabo2029 3 года назад +12

    እና የዐብይ ጠባቂ የአዲግራት ተወላጅ መሆን አለበት ልትለን ነው?

  • @amenweldemariam8951
    @amenweldemariam8951 3 года назад +1

    Awlo midya keewnt mehedachu betam kibr aleg ymechachu 👍👍👍

  • @sarakahsay299
    @sarakahsay299 3 года назад +8

    ሚኪ ዓይነይ

  • @user-pp3fx8mn2q
    @user-pp3fx8mn2q 3 месяца назад

    😂Very interesting and appreciable.Thanks a lot.
    May God bless you,Tagay.You are very courageous in telling the truth.😅

  • @bethnega7957
    @bethnega7957 3 года назад +4

    Our Meles not was he is alive in our heart ♥ My son Meles my Meles

  • @wola70
    @wola70 3 года назад +6

    Hagi selam 👍❤❤

  • @TageneMokierya
    @TageneMokierya 2 месяца назад

    ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ አገርን የመሩበት ዘመን ዳግም የማይገኝ የመጨረሻ እድላችን ነበር

  • @ggt620
    @ggt620 3 года назад +12

    ከመለስ በኋላ ኢትዮጵያ ምን እንደተፈጠረ የሚዘነጋ
    ሰዉ ያለ አይመስለኝም በእውነት ለመናገር መለስ
    አፍሪካን የመምራት አቅም ነበረዉ ጀግና ነበር ።

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v 3 года назад +14

    ጀግኖች ለእውነት ማናገር ከአሰፈለገ እንደ መለስ መሪ አይገኝም ። ግን ኢትዮጵያ ፖለቲካኛዎች ካሀድ ናቸው ምክንያቱም ምስክኑ የገበርየ ህዝብ ኢትዮጵያ እሰከ አሁን የማንም በህር የመለስ አድናቅ ነው

  • @yordanosberhanedemoz1398
    @yordanosberhanedemoz1398 3 года назад +4

    Mikiway gegna hawey

  • @addis2653
    @addis2653 3 года назад +1

    አለት ውሽት ስንት ፎቅ አለህ እስቲ ንግረኝ ደሞ low key ምን ማለት ነው ከገባህ ትርጉሙን ታውቀዋለህ ዘረኞች ደርግም እንደዚህ አላወራም ከሁሉም የተዋቀረ ሚሊቴሪ ውሽትህ ልክ የለው ማፈሪያ.

  • @KT-tm8yu
    @KT-tm8yu 3 года назад +4

    Meles was the unmatched evil who shattered the unity of the Ethiopian people for generations to come-he was EPLFs #1 mistake!

  • @anonymanonym2932
    @anonymanonym2932 3 года назад +2

    የበላኸው ይመለስ

  • @eagleeye4914
    @eagleeye4914 3 года назад +21

    እነዚህ ስዎች የአስተሳስባቸው ጥራት እና እውቀት፣ ብስለት ድፍረትና የአላማ ፅናታቸው ነው በመውደቅም በምነሳትም ድል አድራጊነታቸውን የሚያስመስክሩት ጥቂት ህዝብ ግን የሰለጠኑና የተቀናጁ ህዝቦች ናቸው

  • @girmatadesse-eq3gc
    @girmatadesse-eq3gc 29 дней назад +1

    የባህር በር ያጣንበትስ ግመላቸውን ውሃ ያጠጡበት

  • @wubneshgebremariam6155
    @wubneshgebremariam6155 3 года назад +2

    ምድረ ዝቃጭ

  • @SaRa-ku3ch
    @SaRa-ku3ch 3 года назад

    አግዛብሔር ይስጥህ፡ ሃቅ፡ በመናገርህ፡ የኢርትራ ህዝብ ፡ልጆቹን ከፍሎ ነው፡ ናጻ የሆነች፡ ኢሳያስ ገን፡ ኩፉ ሰው ስለሆነ፡ ያመጣናት፡ ኣገራችን፡ አንድትራብ ፡ልጆቹዋን ፡አንዲጠፉ ፡ያደረጋት ፡ ሰላም ለትግራይ ውንድሞማችና ፡አንደ ጎረቤት ለሁላችን ኣብረን ፡ ታሪኩን፡ አንደሚናየው አርግጠኛ ነኝ። ሰላም ኣምላክ በሁላችን።ይሁን🙏

  • @TravelWithEdenn
    @TravelWithEdenn 3 года назад +2

    Thanks AWLO 💖👌this kind of potential , knowledge ,experience, skills and leadership🌍 💪💪Mick Raya 💪💪🌟🌟🌟🌟🌟PM, MALES ZENAWE IS Born to be LEADER ⭐⭐⭐⭐⭐Gifted all

  • @jambojam9666
    @jambojam9666 3 года назад +2

    MZ we miss you,thank you for the hard work you did.

  • @gk4y420
    @gk4y420 3 года назад +4

    አገር ተክለብርሃን. እናመሰግናለን. እንድህም አውሎ ሚዲያ. ምዛናውነታቹ. እጅግ እናመሰግናለን. ቀጥሉበት.
    #የቀድሞ የሚዲያ ዳሰሳ ምዛን ብታቀርቡሉን እንላለን

  • @ethiopia785
    @ethiopia785 3 года назад +27

    He is the best😍

  • @robelalex6189
    @robelalex6189 3 года назад +23

    ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ጥሩ አቅም እንደነበረው ማንም አይክድም:: ነገር ግን ይህን አቅሙን ለጥሩ ነገር ያልተጠቀመበት በጣም ሲበዛ ብሔርተኛ እና ጎጠኛ የነበረ ግለሠብ ነው:: ለተወሠነ ጊዜም ቢሆን በቅርበት የማወቅ ዕድሉ ገጥሞኝ የነበረ ሲሆን እጅግ ሲበዛ አምባገነን ነበር:: የነበረውን አቅም በተለይም አገር ለመገንባት አንድነት ላይ ቢያውለው ኑሮ በኢትዮጵያ ታሪክ ዉስጥ ከፍተኛ ቦታ ይሰጠው ነበር::

    • @muauzmenasbo3338
      @muauzmenasbo3338 3 года назад +1

      ብሄርተኛ ና ጎጠኛ ቢሆን ኖሮ ስለ ኢትዮጵያ እንጂ ስለ ትግራይ ኣለ እንዴ

    • @lijobi2414
      @lijobi2414 Год назад +1

      እራስህ ጎጠኛ ስለሆንክ ጎጠኛ አደረከው ጎጠኛ ቢሆን ትግራይ እንጂ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ባላለ ነበር

    • @frehiwotgetachew2665
      @frehiwotgetachew2665 Год назад +1

      አቅም ስለነበረዉም ለኢትዮጵ ቡዙነገር ሰርቶላታል ሰላምዋም አስከብሮላታል እንኳን ላገሩ ለአፍሪካም ተርፏል ከነችግሩ 24ሰዐት ብትጓዝ ማንም አይነካህም

  • @derejeasfaw4694
    @derejeasfaw4694 Год назад

    Hi brother, you are good and onesty person. I really admire you

  • @fsehabrehane9485
    @fsehabrehane9485 3 года назад +24

    meles was world class mind who was born and passed away for the people of Ethiopia .

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Год назад +6

    መለስን በማንም አልተካውም 🙏😥💔

  • @user-rg8ce8xj5c
    @user-rg8ce8xj5c Год назад +1

    ❤❤❤❤ 🎉

  • @Mule0411
    @Mule0411 Месяц назад +1

    ከፓለቲካ ይልቅ ግላዊ ባህሪያቸውን ነበር ትኩረት ማድረግ ያለብህ። ለምሳሌ አካላዊ እንቅስቃሴ ይስራ ነበር/ አባቱን እንደት ትሪት ያደርግ ነበር? ይበልጥ ጓድኛው ማን ነበር etc

  • @nattylikenatty5869
    @nattylikenatty5869 3 года назад +3

    Thank you awlo media!
    Lehilinauchu yekomachu bchegnaw media i appreciate u guys nd i❤awlowoch nd yayesew shimels.

  • @peterabadi6998
    @peterabadi6998 11 месяцев назад

    መሌ ❤

  • @feru22
    @feru22 3 года назад

    Hagiye good job my brother 👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @elsawmariam3564
    @elsawmariam3564 3 года назад +4

    Thanks hager💙💚💛👌

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 3 года назад +7

    ሚኪ ራያ ጅግና ክልተ ምዕራፍ

  • @stevenbloom5974
    @stevenbloom5974 3 года назад +8

    Mr Raya, You are an extremely mature & seasoned politician in your own accord. Thank You.

  • @nigusiemekete
    @nigusiemekete Год назад +1

    ከዚህመከራናሰቃይያደረሰውየመለስ ፡ድብቅሴራነው፡

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 Год назад +4

    በጣም ታድለሀል ።የሁል ጊዜ መሪዬ አንተ የመሰለ ጀግና መሪ እንዲሁ እንደቀላል አጣንህ ።ነፍስህን በገነት ያኑር አንተን የምወድበት ቃላት የለኝም ።እድለኛ ነኝ አንተን የመሰለ መሪ በኔ ዘመን ስለመራኝ ።

    • @teklemariamsurafel3268
      @teklemariamsurafel3268 Год назад +1

      Thank you but those 100mln donkeys denied him and destroyed tigray? Who are you...plse.

    • @yebeltalewenet2151
      @yebeltalewenet2151 6 месяцев назад

      አህያ ደነዝ እንዳተ ይህች ምድር አብቅላ አታውቅም​@@teklemariamsurafel3268

  • @user-qd5cs9fk6k
    @user-qd5cs9fk6k 3 года назад +11

    ሚኪየ ጅግና መልየ የኛ ጅግና ነው ምን ጊዜም በልባችን ትኖራለህ ነብስህን በኣፀደ ገነት ያኑርልኝ

  • @jerryadan3389
    @jerryadan3389 3 года назад

    Ewnet nw👍👍👍👍👍👍

  • @tigabuabadi2556
    @tigabuabadi2556 3 года назад +17

    እናመሰግናለን ሚኪ እና አዉሎዎቹ

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 3 года назад +1

    እንደ ካድሬነቱ አብዛኛውን አቅዋሙ ባልጋራውም የመልስ አሰጣጡ ከሌሎች ወያኔዎች ይሻላል። ግን ሰው ማለት ኦነግ እና ሕወሀት ብቻ ነው በቃ?ለአለቃው ብቃት የጠቀሳቸውን ሰዎች ከትላንት ዛሬ ምን እንደሆኑ በደንብ አይተናቸዋል። ሌላ በዋቤነት የሚጠቀስ አንድም ሰው የለም? የምን ምስክር ምን እንደሚባለው ማለት ነው።

  • @poopmyfartchicken514
    @poopmyfartchicken514 Год назад

    Of course melees was divided the country, but this guy is best history teller, I appreciate you. Thanks

  • @minnina6985
    @minnina6985 3 года назад +4

    አይ ኢትዮጵያ ስንቴ ነው የሽግግር መንግስት የሚመሰረተው?

  • @abrahamreta8267
    @abrahamreta8267 3 года назад +22

    I like this guy very much , his honesty and integrity , his knowledge and explanations , even the way he sounds and skill of speech , men your all rounded for that i salute you

  • @samiradaoudshifa5692
    @samiradaoudshifa5692 3 года назад +4

    በጣም የሚያሳ ዝነው ለራሳችሁ ወታደራውይ ዝግጂት ነበራችሁ ኢትዮጵያን በታትናችሁ ለምን ያላችሁ ሰው እደ ጨው እየሟሟ የጠፉበት ዘመን ነበር አገርና ተራራን የተዘረፈበት ዘመን ህዝብን ሲራ እጂ እዳትበላ ብለው በራህብ የጨረሳችሁ

  • @garrickalana7261
    @garrickalana7261 3 года назад +1

    Mikiy jegena ❤❤❤❤👍👍👍

  • @zeereta5504
    @zeereta5504 3 года назад +28

    ሀገር ተክለብርሃን you guys are doing a amazing job keep it up