ቤቴንም ጥዬዋለው ኑሮዬንም ትቼዋለው | የሚያሳዝኑ እናት | ባለአደራው | baladeraw |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024
  • ቤቴንም ጥዬዋለው ኑሮዬንም ትቼዋለው | የሚያሳዝኑ እናት | ባለአደራው | baladeraw |
    ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
    መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
    ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RUclips አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RUclips አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
    TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
    INSTAGRAM 👉www.instagram....
    FACEBOOK 👉 / baladeraw

Комментарии • 98

  • @hana-f2c
    @hana-f2c Месяц назад +12

    የእኔ እናት ወጋቸው ደስ ሲሉ የሚሰማቸው በማግኝተቸው ደስ ብላቸዋል ❤❤ ተባረክ

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx Месяц назад +6

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 Месяц назад +11

    አለሜ ከሞተብኝ ጀምሮ ኑሮዬን ትቼ ወጣሁኝ ። የኔ እናት ምን አይነት ፍቅር እንደነበራቸው ያስታውቃል ባላደራው ተባረክ እረጅም እድሜ

  • @Love388
    @Love388 Месяц назад +9

    ውይ ባላደራው ከዚህ በላይ ምንደስታ አለ በዚህ መሰማራትህ ምንኛ እግዚአብሔር አይቶሀል ይሄ መታ ደል ነው ❤❤❤ የሚገርም መጎብኘት ነው ውስጥ ሰላም በደስታ ውሎ በደስታ ማደር ምክንያቱም ደስታቸውን ሀዘናቸውን ትጎበኛለህ ምን እላለሁ
    የነብስ ዋጋ ያርግልህ ውነት ከልቤ ነው እንዴት ደስ እንደሚለኝ

  • @Vcinlv23
    @Vcinlv23 Месяц назад +9

    የኔ ምስኪን እናት💔💔💔🙏🙏🙏

  • @mameali5612
    @mameali5612 Месяц назад +7

    የድሮ ፍቅር የእውነት ነው ባለቤታቸው ሲያርፉ ቤቱን ጥለው ለቀቁ የሰጣችሁ አላህ ይስጣችሁ

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw Месяц назад

    የምሰጡ እግዚአብሂር አብዝቶ ይስጣችሁ ባላደራው ቅዱስ ዑራኤል ጤና ና እድሜ ገንዘብ ይስጥህ🥰

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Месяц назад +3

    የኔ እናት እህ ግን አኛ ልጆች ቤተሰቦቻችንን የምንከባከብ ያድረገን ያረብ

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp Месяц назад +11

    ባላደራዉ የዉነት ቃላት የለኝምበዚምድር የምንኖረዉ አጭር ጊዜነዉ ያለን በጋራ መካፈል በረከትን ያመጣል መድሀኒያለም ለሰዉ የምትሰጠዉ የማያልቅ ሎተሪ ይስጥክ በተለይ ደግሞ ይሄንብር አድርስልኝ ብላቹ የምትሰጡ እህት ወድሞቼ በሀብትላይሀብ ይጨምርላቹ እቅፋት አይካቹ በሰማይ የወርቅ ማደርያ ያድርግላቹ❤

  • @emebetdesalegn2167
    @emebetdesalegn2167 Месяц назад +2

    የኔ እናት እድሜ ይስጥዎት።

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f Месяц назад

    የእመጓ ኡራኤል በረከቱን ያብዛልህ መታደል ነው ደጁ መድረስ❤❤❤

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 Месяц назад +4

    ወይይ እንዴት ደስ የሚሉ እና ንግግራቸዉ ሲጥም ❤️🙏🏽
    እድሜ ከጤና ተመኘሁለት 🙏🏽

  • @AboAleath
    @AboAleath Месяц назад +3

    የሰጡ እጆች ይባርክ የኔ ማላህክተኛ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ትህትናህ እራሱ ከመሥጠት በላይ ነው

  • @babybabymarco2148
    @babybabymarco2148 Месяц назад +2

    የእኔ እናት ❤❤❤❤❤❤

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o Месяц назад +4

    የኔ እናትሢሣዝኑ ያረብ አተልጂ አላህይጠብቃህ

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 Месяц назад +1

    ባለ አደራው እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ 🙏⛪️✝️💛❤️💕🪴💕💚💛❤️💚💐🌺🪴💚💕🙌🙌🙌

  • @gojeb8381
    @gojeb8381 Месяц назад

    እግዜብሔር ይስጥህ ያቆያችሁ እፍፍፍ እዴት መባረክነው እግዜር የመረጠህ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Месяц назад +1

    ልጄ እምባዬ ረገፈ ... 😢. ልጄ ተባረክ የሰጡትን እጥፍድርብ አድርጎ ይስጥልን ...😢😢😢 ….

  • @kingmakerkingmaker2635
    @kingmakerkingmaker2635 Месяц назад

    ❤❤❤❤እዉይ የእኔ እናት❤❤❤❤አተግን ታድለህ እግዛብህር ይጠብቅህ መገደኘዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serawitcheru4184
    @serawitcheru4184 Месяц назад +1

    ልብ የሚሰብር ስነ ምግባር።

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Месяц назад

    ውፍፍፍ የኔ እናት

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Месяц назад +2

    ❤️❤️❤️ ፍቅር አሜን አሜን አቤት ምርቃት ይደረስህ 🙏🙏🙏

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube Месяц назад +4

    የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔ ልከራተት🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @ComCeill-ch1vg
    @ComCeill-ch1vg Месяц назад +1

    ተባረክ ወድሜ

  • @abebemedhine9923
    @abebemedhine9923 Месяц назад

    ደንቅ ለወገን የተደረገ እርዳታ ነው፣ የባለአደራው ሥራና ከኋላው ያሉት በጎአድራጊዎች እጅግ የሚመሰገኑ ናቸው ለትበረታቱ ይገባል ፣ አምላክ በጎ ሥራችሁን ይቀበልላችሁ!!!!❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን😢😢

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx Месяц назад +2

    አባዬ የምትለይብኝ ሠላምህ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤

  • @sitisiti5582
    @sitisiti5582 Месяц назад +2

    wyyy enta❤❤❤

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara Месяц назад

    የአኔነት❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 Месяц назад

    ❤❤❤❤ ante baladerwa yenn melak min ladrigihi

  • @Tube-yg9dp
    @Tube-yg9dp Месяц назад +1

    ባለአደራዉ ባደረከዉ ዉለታ ጥርሳቸዉን አስወልቅላቸዉ ጆሮየን ያመመኝ የጥርሴ ህመም ነዉ ብለዉሀል ።🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb Месяц назад +3

    ባላደራውዬ ከሰፈሩ ጫማ ሱቅ ኮንጎጫማ ብትገዛላቸው 😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Месяц назад +3

    እማዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 Месяц назад +3

    ባላደራው የንቅጥቅጥ ግዜ እወክው

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 Месяц назад +2

    ልክ 80 አመታቸው ነው። በሳቅ ነው ፍርስ ያልኩት እንደ ቁንጫ፣ፌንጣ በሚያውቁት ገለጹት

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت Месяц назад

    የኔ እናት❤

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Месяц назад

    የኔናትዋአላህ እድሜናጤናይሥጥልን እናታችን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Месяц назад

    Edmena Tena yistihe baladeraw!!!

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 Месяц назад

    Amen.egzybher.yetchu🙏🙏🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 Месяц назад

    Ye deha enate ufffff fetari yitebikish

  • @woyay2095
    @woyay2095 Месяц назад +2

    የኔ እናት

  • @BellaG-h9d
    @BellaG-h9d Месяц назад +3

    እኝህ ደክማ እናት መርዳት በሰማይም በምድርም ይፀድቃል የናታቹ ምርቃት ይድረሳቹ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Месяц назад +1

    Egzabeher yemesegen tebareke baleaderaw my brother

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤ yenn abeba yenn wrek enaten mekedoniya bitasgebachew

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק Месяц назад

    የኔና ናት 🙏🙏🙏

  • @Selam-h3j
    @Selam-h3j Месяц назад

    ውይ የኔ እናት ሲያሳዝኑ

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 Месяц назад

    One of the lucky person Baleaderaw ,God bless you more & more .

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ Месяц назад

    የኔሚስኪን
    እናትማማየ
    አይዞሁ

  • @HannaNigusa
    @HannaNigusa Месяц назад

    ፈጣሪይባርክህ

  • @userd76
    @userd76 Месяц назад

    Baleaderaw,may,god,blessed,you,asalways,long,live,brother,more,blessing,for,you,from,ny,

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Месяц назад

    እባካችሁ የጥርስ ባለሞያዎችና ዶክተሮች እኚሕን እናት ለነፍሳችሁ ደስታዋን ስጧት በዚሕሞያ ያላችሁ የታላችሁ ፈጣሪ ይፍቀድላችሁ🤲🤲💐💚💛❤

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 Месяц назад

    እንቅጥቅጥ ምንድን ❤❤❤

  • @HalimaMuhammed-qz4jd
    @HalimaMuhammed-qz4jd Месяц назад +2

    ባላደራው እስኪ የጆሮ ሰማአውን እኔም እፈልጋለሁ አናግረኝ ባየህው ሰአት መልስልኝ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Месяц назад

    thank You

  • @Aynay-q9h
    @Aynay-q9h 10 дней назад

    እግዚሐብሔር ይስጣቹ

  • @sitisiti5582
    @sitisiti5582 Месяц назад +1

    amen❤

  • @Ekramadem-o7z
    @Ekramadem-o7z Месяц назад

    አሠላም አለኩም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት የአሏህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ🎉

  • @صالحةصالحة-ك4م
    @صالحةصالحة-ك4م Месяц назад

    ያረብ ደጉግዛ አምጣልን

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Месяц назад

    የኔ እናት😢

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Месяц назад

    ምንም ሳይኖራቸው የሚወዱት የሚያፈቅሩት የመኖራቸው ትርጉም የሆነ ባለቤታቸውን በሞት ስለተዩት መነኑ አለሜን አጣሁት አሉ😢እኔ ግን እራሴን ታዘብኩት

  • @አትበጥረቅ
    @አትበጥረቅ Месяц назад +2

    ወላሂ ፡ ታድለክ ፡ ምናለ ፡ እኔም ፡ እንዳንተ ፡ ሁሉም ፡ በሆነ ፡ ሐገራችን ፡ የት ፡ በደረሰች

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 Месяц назад

    Yene enate fetari yanurot, ymarot

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 Месяц назад

    Beadebabaye yehenene yahele birr kemesetete yemifelgutene gezto mesetete hultega yemiyagezwachwene menekuse manegager bemene melku endemiredeu sostega yemifelgutene astekaklo wede hagerachwe memelese ayshaleme? Tebareku beweta yeteka!

  • @YeneYene-st6jm
    @YeneYene-st6jm Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonTessema-c4d
    @SolomonTessema-c4d Месяц назад

    Egzyabhre yetehe gaetaguawu

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 Месяц назад

    ♥️♥️♥️♥️

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf Месяц назад

    😢😢😢😢

  • @AzameLucky
    @AzameLucky Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wendme baleaderaw AGZABHER AMLAK ABZTO ADMENA TENA ABZTO YSTEH WENDME

  • @AbabaDroba
    @AbabaDroba Месяц назад

    ❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤

  • @EmbeteEndiew-u8u
    @EmbeteEndiew-u8u Месяц назад

    እባክህ በውስጥ አውራኝ ፈልጊህ ነው 😢

  • @solomonretta2314
    @solomonretta2314 Месяц назад +1

    አካውንት ላክልን

  • @EmbeteEndiew-u8u
    @EmbeteEndiew-u8u Месяц назад

    በቲክታክ በውስጥ ፅፌልህ ነበር ከቻልክ መልሰልኝ እባክህ

  • @JanJan-z3b
    @JanJan-z3b Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl Месяц назад

    ሚስኪን

  • @saragasa174
    @saragasa174 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @aliali3438
    @aliali3438 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k Месяц назад

    baldrwe Kate bezu etbkalen alh ytbkh😢😢😢😢

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 Месяц назад

    አቤት አገላለጽ!!!

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 Месяц назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sitisiti5582
    @sitisiti5582 Месяц назад

    endmm zensh mankbkb naw das sellu

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 Месяц назад +2

    አንተ ሰውዬ እምጠብቀው መቼ እንደምታርግ ብቻ ነው የምጠብቀው። ውሸት ሰው አይደለህም።

  • @matilove3643
    @matilove3643 Месяц назад

    የኔ እናት

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ Месяц назад

    ❤❤

  • @EyobBirhanu-z6k
    @EyobBirhanu-z6k Месяц назад

    🙏

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ Месяц назад

    ❤❤

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ Месяц назад

    ❤❤

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ Месяц назад

    ❤❤

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ Месяц назад

    ❤❤

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ Месяц назад

    ❤❤

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ Месяц назад

    ❤❤

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ Месяц назад

    ❤❤

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤