Hallo brother from Toronto, thank you so much I did some times some of your exercise as you said I get relief from now on I will follow your steps. Thank you and God Bless you. 🙏🙏🙏
Wow!Interesting!You are too much professional with deciplne!Thank you gor sharing this Experiance.There are alone of people who are suffering today with back pain.Keep up!
Tesfah rasu yadinal tebarek ene zare new yanten vedio yayehut set negn yewogeb himem ke hulet amet wodih betam eyasekayegn new surgery hognalehu gin minim lewt yelewum endawm chemiroal pain u yanten sport ijemirahehu degmom edinalehu lemisikirnet yabkagn fetari!
I am one of a victim of Low Back Pain as a result of lifting ha vie weight and I found it really a pain relief physical exercise. Thanks, bro for sharing your professional experience.
ዛሬነው ያየሁት እሞክረዋለሁ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን
የኔ ወንድም በዕውነት ከምንም ስቃይና መከራ ይጠብቅህ ያድንህ ዘግይቼ ነው ያየሁት ገና ሶስት ቀን ነው የሠራሁት እፎይ ብያለሁ ተባረክ ለበረከትም ሁን
@@kebelegese4034 እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ጌታ ክብሩን ይውሰድ በርችልኝ 🙏
Woww ትክክለኛ እንቅስቃሴ በወገብ ህመም ሲሰቃይ ለነበረ ህዝብ ነው የደረስክ እናመስግናለን 🙏🙏🙏
ከልብ እናመሰግናለን ከታላቅ ትሕትና ጋር አከምከን እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን እህቴ እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን የእውነት በዳም ቤት ምን እማያመን ነገረ አለ ወገቤ የኔ አይደለም በጣም ነወ እሚያመኝ ከሚገርምህ ነገረ ኩሽና ውስጥ ሆኜ ነወ እያየው በትንሹ ሞከርኩኝ ደስ እሚል ስሜት የተሰማኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ተባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤በደንብ ስርቼ ይበልጥ ለምስጋና እመጣለው ዘርህ ይባረክ🙏🙏🙏❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴ በርትተሽ ከሰራሽው በደንብ ይሻልሻል 🙏
@@elagym5723 እሺ አባኪያ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏❤
ወንድሜ ተባረክ ከመዳኒቱ ይበልጥ ያንተ ትህትና ያክማል እኔ ከባድ የወገብ ህመም አለብኝ MIR ታይቼ ዲስክ እና የጡንቻ መኮማተር ብለውኝ ይሄው ፌዚዮ ቴራፒ ህክምና ጀመርኩ እስኪ ያንተን ህክምናም እጀምረዋለሁ ፈጣሪ መድሀኒት ያድርግልኝ 😢🙏🏽
መልካም ሰው ኤሌያስ ይህ ኤክሰርሳይስ ለሁሉም የሚጠቅም ነው የወገብ ህመም ባይኖርብህም እረጅም ሰአት በስራ ስትንቀሳቀስ የሚሰማ ፔን አለ
ወገብ ላይ ይህ የሚረዳ በጣም ጠቃሚ ወርክ አውት ነው ወንድሜ እረጅም እድሜና ጤና
ይስጥልን 🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ውድ የማከብርህ ወንድሜ እውነት ነው በጣም ጠቃሚ እንቅስቃሴ ነው ምንም ህመም ባይኖርብንም ቀድመን እዛ ቦታላይ እንዲጠነክርና በቀላሉ በወገብ ህመም እንዳንጠቃ የወገብ ጡንቻዎቻችንን በማጠንከር ይረዳናል ወንድሜ አመሰግናለሁ ሰላም ሁንልኝ በርታልኝ 💪🙏🙏🙏
@@elagym5723 እሺ በሚገባ እሰራለሁኝ
ሺ አመት ኑርልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@@isabellaisra5888 ላንተም እንደዛው ይስጥልኝ ወዳጄ በርታልኝ 💪🙏
አንተ ንጹህ ኢትዮጵያዊ መቼም አዛኝ በመሆንህ ነዉና እንድህ በሌለህ ጊዜ ለኛ ስትል ሰርተህ በማሳየትህ ክብር ይገባሀል ኑርልን ወንድሜ
እናመሰግናለን😅@@elagym5723
ሚገርም ነው። በሁለት ቀን ሰርቼ ለሁለት አመት የሚያመኘን በሁለት ቀን ተፈውሻለሁ አግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።🙏🙏
10Q you are so hambble and skilled.
Our hero.
ዛሬ ነው ያየሁህ ወንድሜ
እሞክራለሁ
በጣም የወገብ እመም አለብኝ
ሆስፖታል እየተመላለስሁኝ ነው
ስራየ በጣም ከባድ ነው
እናመሰግናለን ወንድሜ ዛሬ ነው ያየሁት የረጅም ጊዜ የወገብ ህመም አለብኝ ከሰራሁ በኋላ ውጤቱን አሳውቅሀለው
ሃይ እህሄ እንኳን ደህና መጣሽልን በደንብ መመሪያውን እየተከተልሽ ከሰራሽው እንደሌሎቹ ሰዎች ይሻልሻል በርቺልን 🙏🙏🙏
ስረአትህ ለስውያለህ ክብር በቃ ሁሉነገርህ በጣም ደስ ይላል ጠቃሚ ክህሎት እየሰጠህን ነው አላህ ይስጥልን በርታልን መምህር
ዝቅ ብዬ ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ አንቺም በርችልን 🙏🙏🙏
ውድምነት❤❤❤እነምሰገናልን ❤❤❤❤
ተባረክ
ሥነስርዓቱንም
እውቀቱንም የተቼርከው
ወንድም አመሰግናለህ
ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ እህቴ ቲጂዬ እህቴ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ በኢትዮጵያ የማይደራደር ሠዉ በጣም ነው የምወደዉ
ጥርት ባለ ቋንቋ ባለህ ልምድና እውቀት ለተቸገሩ ወገቻችን ስላካፈልከን ትምህርት እጅግ እናመስግንሃለን!
ወድቄ ስለነበር የሚያመኝ ጀርባዬ ላይ ነዉ ይህ ያሳየሔኝ እስፖርት ለጀርባ ህመምም ይረዳል ወይ ልዩ ሰዉ ነህ ተባረክ ወንድሜ
በጣም አመሰግናለሁ የሜገርም የወገብህመም አለብኝ አሁን የአንተ የሠውነት አንቅስቃሴ መድኔት ሳይሆነኝ አይቀርም ዛሬውኑ እጀምራለሁ በጣም ተባረክ
በጣም ነው ማመሰግንህ ክሮኒክ ሆናል ብለውኝ አምት ከስድስት ወር ህክምና ላይ ነበርኩ አንተን በመከተል ሶስት ቀን ስሰራ ለውጥ አግኝቼአለው አመሰግናለው
ውይ መሞቴ ነው ከሰራሁ በኋላ ራሱ ህመም አለው ሲቀጥል በስካቡ ወገቤን መያዝ አልቻልኩም 😢 ደጋግሜ ለመስራት እሞክራለሁ በጣም እናመሰግናለን ❤
አይዞሽ በርችልኝ እህቴ 🙏🙏💪💪💪
ለ30 አመት የታመምኩ ከወገብ በሽታበ3ቀን ተገላገልኩ። እግዝያብሄር ይስጥልን‼
እውኑትሕንነው
እኔምተሰቃየሑ😢
እርልሞትነው
እኔም በጣም ነው የሚመኝ ልፋት እየመሰለኝ ብዙም ትኩረን አላደረጉም ነበር አሁን ግን ጎበስ ብየ ቀጥ ስል በጣም እሰቃያለሁ በፈጣሪ መዳኒቱ ምድን ነው😢😢😢😢
@@jdufgdug7762አብሽር እሱን እያየህ ብትሰራ ለውጥ ልታገኝ ትችላለህ
እኔም ተሰቃየሁ መዳኒት ታለው ንገሩኝ😢😢😢
ዋው ደስየሚል እስፖርት ስላካፈልከን እውቀት እጅግበጣም ተደስቻለሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥክ በተጨማሪ ደግሞ ለሴትልጅ ያለክክብር ዋው እውነተኛ ኢቲዮጲያዊክር ሰጪሰውነክ ተባረክ በቀጣይ ያሳየከንን ሰርቼ ውጤቱን እፃፍልካለሁ ሰላምክ ብዝትዝትይበልልክ::
ወገቤንም ያመኛል# በጣም አመሠግናለሁ እሰራለሁ # ወገቤን ልሰራ ስል አሁን የጉልበት ሎሚዬን ህመም ያዘኝ መንበርከክ ስለማልችል ነው
ወንድሜ እጅግ በጣም አመሰግናለው የሚገርም ነው በአንድ ቀን በሰራሁት ነው ለውጡ የተሰማኝ 🙏🙏🙏🙏
ዋውበቤታችን:ውስጥ:እዴትመሥራት:እደሚቻል:በራሱ:ስላሳየህን:እናመሰግናለን:በሉምርጦችየ:የማዳንስራ:ሥጨርስ:እንሥራ
ስለ ኢትዮጵያዊነትህ የጠረጴዛው ማሰሮ የግድግዳው ሥዕል ንግግርህ ይመሰክራል ተባረክ
ወንድማችን ኢሊያስ እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏
መሲዬ እህቴ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ዋናውን የህመም ትምህርት ነው የሰጠኽን❤
ውይ ውንድሜ ገና በአንድ ቀኔ ደስ የሚል ስሜት ተሰማኝ ጠባም በወገብ እመም እየተሰቃየው ነው አኪሜ ብጀግረው ዋና አዞልኝ እየሰራው ነበር ያው ያረብ አገር ኑሮ እሩጫ ነውና አቃረጥኩት ዛሬ ለመተኛት ወደ አልጋዬ ሄጄ ወደ ኢትዩብ ጐራ ስል አንተ ነው ያገኘውት ተፈንጥሬ በመነሳት ሰራው ያው የመጀመሪያ ቀን ስልሆነ ከስራም ስለመጣም ትንሽ የድካም ስሜት ቢሰማኝም ደስ ብሎኛል እባክል ወንድሜ የጤናዬ ነገር በጣም እያሳሰበኝ ነው አንዳንዴ ስራ አቃርጫ እቀመጣልው ምክንያቱም ስራዬ መስተንግዶ ነው አንዳንዴ ውገቤ ብርክክ ይልብኛል በየቀኑ ነው መስራት ያለብኝ
በተመቸሽ ቀን ከቃልሽ በሳምንት 3 እና 4 ጊዜ ከሆነ በቂሽ ነው በርች አይዞሽ እህታችን 🙏
Hallo brother from Toronto, thank you so much I did some times some of your exercise as you said I get relief from now on I will follow your steps. Thank you and God Bless you. 🙏🙏🙏
My great pleasure keep doing you will see significant change my brother stay in bless
Wow!Interesting!You are too much professional with deciplne!Thank you gor sharing this Experiance.There are alone of people who are suffering today with back pain.Keep up!
ተባረክ ወድሜ ሲሰሩት እራሱ ደሰ ይላል እናመሰግናለን
አሜን እህቴ በርችልኝ 🙏
እንደው ይህን ማህበራዊ ሚድያ ፈተሽተሽ ሳደርገው በእግዝያብሄር ፍቃድ ወደዚህ ቻናልህ ዘው ብየ ገባሁ መጀመርያ አየሁት ደግሜም አየሁት ይህችንማ አብሬ እሰራለሁ ብየ ሰራሁኝ እውነትም ስሜቴም ደጋግመህ ስራው ብሎኛል እናሜ ሳብስክራይብና ላይኬን በማድረግ ተቀላቅያለሁ በቀንም ቢያንስ ሁለት ግዜ እሰራለሁ ብየ ቃል ገብቻለሁ ከልብም ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም
lemegemriya gze new yeyehu betam des blogal.Thank you gemegemeriyawn sershe dekemeg. betam ykebdal
ወንድሜ ጤና ይስጥህ አንድ ቀን ሞክሬው በእውነት በጣም ለውጥ አለኝ❤
Tesfah rasu yadinal tebarek ene zare new yanten vedio yayehut set negn yewogeb himem ke hulet amet wodih betam eyasekayegn new surgery hognalehu gin minim lewt yelewum endawm chemiroal pain u yanten sport ijemirahehu degmom edinalehu lemisikirnet yabkagn fetari!
May God Bless You a lot !!!. Amazing exercise for instant relief of back pain.
@@ebisakidane3490 Many thanks my so beloved brother 🙏
I am one of a victim of Low Back Pain as a result of lifting ha vie weight and I found it really a pain relief physical exercise. Thanks, bro for sharing your professional experience.
Hi selam newu ine middile pain alebing
ሰላም እንደምን አለህ? ለምታደርገው እገዛ ሁሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልህ። በመቀጠል እኔ ከታችኛው የግራ በኩል ወገቤን የመኝ ነበር እና የmri ምርመራ ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ጋ አድርጌ ነበር እና በግራ በኩል ከታችኛው ክፍል የአጥንቶች ክፍተት አለ አሉኝ እና አሁን ግራ እግሬን ከጉልበቴ አካባቢ በጣም የመኛል ሌሊት ደግሞ በጣም ያለማቋረጥ ይነዘንዘኛል የመደንዘዝ ሁኔታም አለ።
ጌታ ይባርክ የፈጠነ ፈውስ ነው ያገኘውት ወንድሜ
በጣም እናመሰግናለን አባት🙏 እኔም ሰሞኑን አሞኝ ነበር ደጋግሚ እሞክረዋለሁ
እዉነት ቃለ የለኝም አንተን የማመሰግንበት ፈጣሪ ዳኝ ሲለኝ አንተን አሳየኝ እናመሰግናለን
ሰላም ወንድም አመሰግናለሁ ተባረክ እኔ ወገቤን ያመኛል ከጀመረኝ 1 ወር ሆነኝ ሀኪም ቤት ሄጄ የተለያዩ መድሃኒት ሰጥተውኛል ግን ብዙም ለውጥ አላገኘሁም በተለይ በቀኝ በኩል ያለውን እያመመኝ ነው ሀኪሞቹ ያሉኝ የሰራ ብዛት እንዲሁም የቫይታሚን D እጥረት ይሆናል አሉኝ እስፖርቱን እሞክራለሁኝ ግን ሌላ ምን ትመክረኛለክ በጣም አሳስቦኛል
የኔም ጥያቄ ነው ቅኝ ጎኔን የጎድን አጥንቴንም በጣም ነው እሚያመኝ
ተባረክ በጣም የሚያሰቃየኝ የወገብ ህመም ነው😢
What is a great personality !! thank you so much.I feel a lot of relief for my lower back pain. I appreciate you.
Many thanks for your appreciation stay in bless and keep doing your great workout 🙏🙏🙏
በጣም ነው የማመሰግነው በእውነት በጣም ሲያመኝ እደዝህ አደርግ ነበር እና እረፈት አገኛለሁኝ በጣም በጣም
አይዞኝ የኔ ወዳጅ ይበርታ 🙏🙏🙏
እሽ አመሰግናለው ወዳጀ
በጣም በጣም እናመሠግናለን ጥሩ ነገር ነው ያስተማርከን 🙏
@@biniamir6996 ምንም አይደለም ወዳቼ በርችልኝ 🙏
አራ ወንድም በጣም ነዉ ምሀመኝ ስደት ለይ ነዉ የጀመራኝ አክም ቤት ሄጄ ተክሜሀሎ ዱበይም ሀጋርም ብርድ ነዉ ምነምን ይለላዉ አልታወኝም 5አማት ሆኖሀል ከጀመራኝ እስት ልሞክር
ተባረክ የኔ ወንድም ከሃምሣ ዓመት በላይ ዕድሜ ላለው ይሆናል
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏
ስነስርአትክ ደስ ሲል ያንተ ስራ ጠቅሞነል አመሰግናለሁ
ከልብ አመሰግናለሁ ሮምዬ አኔ እህት 🙏🙏🙏
ወንድምወገቤንታምሜአለሁእርዳኘመቀሳቀስአልቸልም
በጣም እናመሰግናለን ሙዚቃውን ስለቀነስከው ሌላው የጉልበቱን መስማት አልቻልንም ነበት ደግሞም ቁጥሩን ስትጠራ በአማርኛ ብትጠራውብዙዎች ይታገዙበታል እኔ እንኮን ይህንን ቪዲዮ ለ3 ሰው ልኬያለሁ በዛውም subscribe ያደርጋሉ
እሺ አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ እህቴ 🙏
The first time I see you I'm so happy thank you for everything but it's so hard For me .😢 I will do it❤❤❤
በጣም እናመሠግናለን። ተባረክ።
ሰላም ላንተ ይሁን የኔ ወንድም የወገብ ህመም አሞኝ ህክምና እያደረኩ ነበር አንተ እንዳልከው የታችኛው ማለት ነው የኔ ችግር
ምን አልባት ለ30 ደቂቃ ያህል ተቀምጬ ስነሳ የግራ መቀመጫዬ እና ባቴ ይደነዝዘኛል እንዲሁም ረዘም ላለ ሰአት ስቆም እንዲሁ
አሁን ይባስ ብሎ ሁሉቱም መቀመጫዬ እና ወገቤን ይመኛል ይህንን ቪድዬ ያሳየከንን ልስራ ወይ
በብዙ ተባረክ
ስንታየሁ ከሳውዲ
ሃይ ወዳቼ የነርበ አይነት ችግር ይመስላል ለማንኛውም ለበለጠ ምክር በቨይስ ሜል ጥያቄሽን ላኪልኝ እንደሌሎቹ ተከታዮች በርችልኝ ተባረኪ 🙏
እናመሰግናለን ማስተር
እባክህ እኔ የአንገት /መጅራት መዘዋወር አለመቻል ችግር /ህመምን የሚቀረፍ ስፖርት አሳየን
እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@@AskaleShikur አሜን አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
ወንድሜ ዛሬ ጀምሪለሁ ለውጡን ከ ሶስት በኋላ አየዋለሁ!! ስለ ክብር አሰጣጥህ እናመሰግናለን🎉🎉🎉
የኔ ወገብ ከጥቅም ውጪ ነው ብዬ አስቤ ነበር አላህ ይስጥህ ትልቅ ለውጥ አገኝሁ ዋው
እኔም በጣም ያመኛል እሞክራለሁ
ወገቤን ከምልህ በላይ ያሰቃየኛል የሱቅ ስራ ረጅም አመት ሰርቻለሁ ከባድ እቃ አነሳለሁ ስራ ስተው ጉዳት ነው መሠለኝ ጎንበስ ካልኩ ቀና አልልም ተሠቃየሁ የቀረኝ ህክምና የለም ለውጥ የለም አጥንትሽ ላይ ትንሽ ስጋ በቅሏል አሉኝ በ ኤም አር አይ ስራመድ ክፍል ይላል እባክህ መላ በለኝ
ሃይ እህቴ በደንብ ለመምከር እንድችል እንደሌሎቹ ተከታታዮች በድምጽ በሜሴቸር ጥያቄሽን ላኪልኝ እረዳሻለሁ የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ እቀበልሻለሁ ወይንም በዋትሳኘ 🙏
መድማችን እናመሰግናል. ላራት ቀን በተደጋጋሚ ሰርቸ ህመሙ ተወኝ መስራቱን ስተው ያመኛል ነው ሁሌም መስራት አለብኝ
እናመሱግናለን🙏ሁሌ ና❤️
Thanks so more bro God blessed to you for sharing good idea in order to make us healthy
My pelasure my dear sister be strong 💪
My pleasure may God bless you more keep doing
ጥሩ ነው እናመሰግማለን ነገር ግን እስፖንጅ በተለይ ሶፋ አይነት እኮ ለወገብ ሕመም አይመከርም ነበር ደረቅ ነገር ስንተኛበት ወይ ሰንቀመጥበት የማይሰምጥ መሆን እንዳለበት ነው የማውቀው
ብጣም አሪፍ ወድማችን እኔም ወግቤን እያመምኝ ነብር አሁን ለውጥ አግኛልሁበይ ተስፋ አልኝ እናምስግናልን💙👍
ሃይ ማጡማዬ እህቴ በደንብ እንጂ ለውጥማ የግድ ነው አንቺ በርትተሽ ብቻ ስሪው 🙏🙏🙏
@@elagym5723 በሚግባ እየስራሁነው ካትጋር እናምስግናልን ወድማችን
ከእኔ ችግር ጋር የተያያዘ እንቅስቃሴ ነው በጣም አመሰግንሃለሁ መልካሙ ወንድሜ ባህበት ሰላምክ ይብዛ
አሜን አሜን ሃያትዬ እህቴ አመሰግናለሁ በርችልን 🙏🙏🙏
Thank you so much
God bless you ❤👍
አሪፍ ነው ወንድሜ እኔ የአንገት እና ወገቤን ነው የሚያመኝ እና ዲስክ ነው ተብያለሁ ታዲያ ያሳየኸውን ስፖርት ብሠራ መፍትሄ ይሆነኛል? በጣም እየተሰቃየሁ ነው
ተባረክ ወንድሜ በጣም የተጎዳንበት ህመም ነው 22:37
Wow betam arif enkskas new tebark❤️❤️
Betame Nowe Yemamsegnehe Medhanialeme Edmena Tena tsga yestehe Endante Aynte Wendemoche Yebzulene Gode Blsue Aprshtue ❤❤❤❤❤
Thanks እግዚአብሄር ካንተ ጋ ይሁን
አሜን እሄቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ተባረክ ትንሽ ነው የሰራሁት ቦታው ስላልተመቸኝ ግን ለውጥ አለው
Ara. Geta. Yibarki. Siceneqi. Neber. Teshaleni❤❤❤❤
ከምለው በላይ ለተቸገረ ሰው አሰበህ ሰላሳየህን ከልቤ አመሰግናለው, እሞክረዋለው በሌላም አጠብቅሃለን🙏
መምህር ደረጄ ነኝ ከቃሊቲ ፕሮግራምህ መቼመቼ ነው።በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ።
መምህር ደሬ እንዴት ነህልኝ ወዳጄ አመሰግናለሁ ኘሮግራሜን በጂም ትሬኒንግ በደራረብ የተነሳ አዲስ ቨዲዬ ከለቀኩኝ ትንሽ ቆየሁ ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አሁን በቅርብ ጥሩ ጥሩ አስተማሪ ቨዲዬችን እለቃለሁ አብረን ነን በርታልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏
ለቤትክ አድስ ነኝ ወላሂ ለወራት ታምሚያለው የሆነ እቀ ሳነሳ ተቆርጬ መሰለኝ ህክምና እሄዳለው እያልኩ አለሁ በቀጠሮ በእጄ ስነካው ወገቤን ቁስለት አለው እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
ምርጥ ስራ ነው መምህሬ ድብን ያልክ ሀበሻ መሆንህን የቤትህ ግድግዳ ይሰብካል !
አመሰግናለሁ ገንዬ እህቴ ድብን ያልኩ በትክክል 🤣🤣🙏🙏🙏
ደባሪ እና ከፋፋይ አገላለፅ! ሀበሻ ሀበሻ ነው ድብን ያለ ከሌላው በምን ይለያል?
Thank your teaching
😂
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ያስፈልገኝ ነበር በርታ ወንድሜ 🙏🏽
አሜን ሜሪዬ እህቴ በርችልኝ ቀስ እያለሽ በጣም ጥሩ እንቅስቃሴ ነው 🙏🙏🙏
መልካም ሰውነህ በርታ ቅርብ ወራት ነው የወገብ ህመም ጀመረኝ ሰርተህ በማስቀመትህ ቪዲዮ ህን እያየሁ እየሰራሁ ነው
ሃይዞሽ በርችልን እህታችን 🙏🙏🙏
@@elagym5723 መልካም ስራ በመስራትህ ነው የተጠቀምኩበት አንተም በርታ በጣም አመሰግናለሁ
BETAME Nowe Yemamsegenhe Wendeme Medhanialme Edmena Tena tsega yestehe Tebarklene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Gode blsu Uere Home Ende Uer Famili Aprshtue
በጣም ጥሩ ሥፖርት ነው ወንድማችን. ይሄ እንቅሥቃሤ ለነፍሠ ጡሮች ይሆ ናልን? እናመሠግናለን!
በፍጹም አይመከርም በአሁን ሰአት እርጉዝ ከሆንሽ በጣም ቀላላል እንቅስቃሴዎች ቢሆን ይመረጣል ለምሳሌ በርጋታ የሚሰሩ የኤሮቢክስ እንቅስቃሴና የእግር ጉዞ የመሳሰሉት በይበልጥ ይመከራል 🙏🙏🙏
እናመስግናለን ውድማችን እግዝያብሄር ያበርታክ ጥሩ አሥተማሪ ነው ፍጣሪ ጋተጋይሁን
አሜን አሜን እህቴ ሰላምዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
You can send your phone 📱 nber please thanks
ጌታ ይባረክ እናማሳግናለን
አግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ አስኪ በተቻለኝ አቅም አሞክራለሁ.. በጣም ነው የሚያመኝ 🤔
ኢንሻ አላህ ውድማችን በረታልንንን
እሺ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
God Bless you brother I got relief after work out I had back pain the last two years
Wowo sounds is great my dear sister am glad to hear this wonderful news keep it up stay in bless 🙏🙏🙏
@@elagym5723 p-
እኔ እድሜዬ 20 ነዉ ካሁኑ ግን ሥራ እደልቤ አልሠራም ወገቤን በጣም ያመኛል ሥራ ጎዳኝ
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል ብቻ ጉንበስ ቀና ስትዬ ተጠንቀቂ እንደት ጎንበስ ማለተት እንዳለብሽ ማወቅ አለብሽ መጀመሪያ ጉልበትሽን አጠፍ አርገሽ ወገብሽን ቀጥ እንዳለ ማውረድ ነው ያለብሽ ዝም ብለሽ እንደመጣልሽ ጊንበስ ካልሽ ትጎቻለሽ ወይንም አንደ ቨዲዬ እለቅልሻለሀለ ምናልባት እንዳንቺ አይነት ችግር ያለባቸው ብዙ እህቶች ስለሚኖሩ።በተረፈ የወገብ ህመም የሚያድነውን ሰፖርት እስከዚያው ስሪበት አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቀን አለው በርችልን 🙏🙏🙏
እኔ አሁን ነዉ ሰብስክራይብ ያረኩህ አድስ ነኝ ለቻላንህ እኔ በጣመ ነዉ የመመኝ ግነ ጎንና ጎኔን ነዉ በተለየ ግራ ጎኔ ያመኛል ምን ሊሆን ይችላል ብዙ መቀም መቀመጠ አልችልም
በተረፈ በርታ ጥሩ ስራ ነዉ
ወይኔ አስማት ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ በስፖርት ነው የታመምኩት አያመኝም ነበር❤❤
በርችልን እህታችን አይዞሽ🙏🙏💪💪
በእውነት እናመሠግናለን ። ከመቸመሪ በፊት አድ ነገር ማወቅ ፈለግሁ ~ እስፖርት ሰርቺ አላውቅም እና አሁን በአንዴየ ይህን ሁሉ ስሰራ ሰውነቴ ተለያይቶ እዳይቀር ? ሌላው ደግሞ ደማነስና ልብ ድካም ያስቸግረኛል ስለዚህ እዳይጥለኝ ፈራሁ ? ሌላው ከሚሪት እሚነጠፍ እስፈጃ ነው ያለኝ ከሱ ሁኚ መሥራት እችላለሁ ? ወይስ የግድ ሶፋ ያስፈልጋል ? በተረፈ ድጋሚ በጣም አሠግናለሁ ወደ 12 አመት ታምሚለሁ ከባድ እቃ አስቺ 😢 አሁን ደግሞ በሰው ቤት በአረብ አገር ነው እምሠራው ከድካም ላይ በሽታ ይከብዳል
መልስልኝ እድጀምር
ዶክተርየ ተባበረኝ. እኔ. ወላሂ. ምግብ ብበላም. ባልበላል. ሆደ ይለጠጣል. ይነፍኛል. በጣም ሸተረርሆነ. ሆደ. በጣምነው. ስነካው የሚያመኛ. ልብስ እኩዋን. ሲነካኝ. ያመኛል. ወገቤንም ጭምር. ትንሽ ስቆምም. እግሬ ያብጣል. ምንይሆን. ምክንያቱ
ኤልያሰ ዮናሰ ነኝ እንዴት ነህ በርታ ወንድሜ ኤልያሰ ከተወሰነ ግዜ ቦሀላ ዲሰክ አለብህ ተብያለው ምን ትመክረኛለህ አሁን ጎንበሰ ብዬ ለተወሰነ ደቂቃ ልብሰ ለማጠብ ሰል በጣም ያመኛል ምን ትመክረኛለህ ኤልያሰ መዳን እፈልጋለሁ ያንተ ወንድም ዮናሰ ዘነቡ
Thanks more God bless you more ❤❤❤❤❤
Wow! How nice!
Do we have to do all at the same time.
Thank you !
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን እኔ የዲስክ ማን ሸራተት አለብኝ😢😢 መፍትሄው ምንድን ነው እስኪ ማላበላይን
እኔ፡ያንትን እስፖርት፡ሰርቼ፡ፈውሴን እግቼአለው፡ሁል፡ግዜ በበጎ፡ስራህ፡ሳላመሰግን አላልፍም፡ወንድሜ፡ተባረክ
ሃይሚዬ ከልብ ደስ ብሎኛል በጉብዝናሽ ስላገኘሽው ለውጥ እኔም አመሰግናለሁ በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
ወንድሜ እግዝአብሔር ይባርክ ጥሩ ነገር ነው የሠራህልን ለስንት ቀን ማስራት ኣለብን በቀን ሰንቴ ግዘ ነው?
እኔ ልጨነቅ የምወድህ እናመሰግናለን 😍❤
ጣላትሽ የኔ ቆንጆ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏
ረበአላህወድም ወገቤን እያቃጠለኝነው እማቃጥልብኝቦታላይ ጥቁርነጠብጣብይፈጥራል😭😭😭😭😭😭😭😭😭መዳኒቱንታወከው ንገረኝ😭😭😭😭😭😭
እናመሰግናለን ለወገብ ህመም ጥሩ እንቅስቃሴ ነው
እጅግ በጣም ጥሩ ነው ወዳጄ ይበርታልን 💪🙏🤝
I think it helps but let me see it after 1 month ok looks good .Thanks.
ሰላም ላንተ፡ኤልያስ፡ደህና፡ነህ፡ወይ፡ጀረናል፡ነኝ እንዴት፡ነህ፡ከወገብ፡ህመም፡ጋር፡ስታስተምር፡ጀርባዬን፡እንቅ፡አርጎ፡በመያዝ፡እንደልብ፡ፈጥኜ፡መራመድ፡ያስቸግረኛልና፡ይስሀቅ፡የሚባል፡ወጌሻ፡ጋር፡አሳይቼው፡ዲስክ፡ነው፡ይመለሳል፡ብሎኝ፡እያታከምኩ፡ነው።አንድ አመት፡አልፎኛል፡፡ያንተን፡ሀሳብ፡በሚድያ፡ስታስረዳ፡ሳይ፡በጣም፡ደስ፡አለኝ፡የመጀመሪያዪ፡ነው፡ሳገኝህ፡ምን፡ማድረግ፡አለብኝ፡ሀሳብህን፡ብታካፍለኝ፡በጌታ፡ፍቅር፡እጠይቅሀለው፡አንተንም፡ቤተሰብህንም፡ጌታ፡ኢየሱስ፡ይባርካችሁ፡አሜን።
እንዴት ነህልኝ ወንድሜ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል የሁን ያየኸውን የእንቅስቃሴ አይነት በጣም በርጋታ ከሰራሀቸው በእርግጨኝነት ከጌታ ጋር ከህመምህ ትላቀቃለህ ጌታ ይረደሀል በተረፈ በደንብ እንዳስረዳህ በውስጥ መስመር በቮይስ ሜል እንደሌሎቹ ተከታታዬች እንድረዳህ ጥያቄህን በድምጽ ላክልኝ በዋትሳኘም ቢሆን +61406725723 ይሄ የዋትሳኘ ስልኬ ነው አይዞህ ጌታ ይፈውስሀል በርታልኝ 🙏🙏🙏