የታሰሩት በፖለቲካ ሳይሆን በጌጣጌጥ ስርቆት ነው|AWRAMBA TIMES

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 452

  • @Wedi.22haile.weyanay
    @Wedi.22haile.weyanay 5 дней назад +14

    እውነት የሚናገር አይወደድም ክብርት እናታችን❤ እንደ ህፃኑ አይነት መስቀል የያዙ ሸይጣኖችን ታግለው ቤተእግዚአብሄር እንዲፀዳ መታገሎን አያቁሙ እኛም ከጎኖ ነን

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 3 дня назад +4

    ለደግነትዎ ማንም አብሮሆት የሄዱ ይመሰክሩ በአሁኑ ትንሳኤ አብሬ ከእሳቸው ጋር ሄጃለሁ እግዚአብሔር ሰለእውነት መሰክሩ ሰላለ በአይኔ ያየሁትን ምነም ሳይጎድልብኝ መጥቻለሁ አቅም የልሊቸውን መነኮሳት በነፃ ሄደዋል ከእራት ቨኃላ ሰብሰባ ለይ ሲመሰክሩ ሰመቻለሁ የተናገሩት እውነት ነው ሞግብ አንኳን እኛ ከበላን በኃላ ነው የሚበሉት ህሊናዬ ባልናገር ይወቅሰኛል ለሁለቱም ሰላሙን ያውርድላቸው።

  • @BirhanNegash-b6q
    @BirhanNegash-b6q 6 дней назад +18

    እውነት የሚናገር ይጠላል አይዞን እውነት መስማት የማይፈልጉ መጥፎ አስተያየት እየፃፉ ነው ።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 7 дней назад +38

    እረ በቃ እርሶም ትልቅ እናት ኖት እሳቸውም መነኩሴ ናቸው በየሚዲያ ባትቀርቡ ፍርዱን ለፈጣሪ ስጡ በአደባባይ መውጣት ለምን አስፈለገ በውስጥ chersu እናት!!!

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 6 дней назад

      አደል መነኩሴ ናቸው😂😂😂 መች እነደመነክሴ ሆነው የሚያቁትን ነው ነገረ ስራቸው ሁሉ ካለማዊ ሠው የበሰ ነው የመሎክሴን ሰም አታጥፍ እኝ ጦርነትን ባርከው ያስጀመሩ ከነ ዮኒ ሞኛ ጋር ሲሠዳደቡ የሚውሉ የቲከቶክ መለኩሴ ናቸው

    • @addisababayehulmenate8703
      @addisababayehulmenate8703 5 дней назад

      መለኩሴ?በቪ8በመንፈላሰስ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 4 дня назад

      የህወሓት እስትራጁዲ​@@addisababayehulmenate8703

  • @tesfayebekele5465
    @tesfayebekele5465 6 дней назад +41

    ሕፃኑም ሆነ አሮጊቷ ፀባቸው ገንዘብ ነው።የእግዚአብሔርን ነገር አስበውትም አያውቁም ።ምቾት ተጫወተባቸው።

    • @getayferdal8827
      @getayferdal8827 6 дней назад

      Genzeb lante yhonal birkih enji esuas moltuatal

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 5 дней назад

      ቀላል ምቾት ተጫወተባቸው 100%

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 4 дня назад

      @@tesfayebekele5465 maybe for you it hurts to hear the truth. She is speaking truth to power and standing up against sinister personalities that are failing the church and its followers.

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 5 дней назад +7

    W/ro Ejigayehu, you are a strong, confident Mom, and a great example for the rest of ethiopian women. ❤❤❤ I wish you good health and long live🥰🥰🥰

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 6 дней назад +8

    ማማ እጅግ ሑሌም ለኔ #1 ነሽ ሑሌም ከእውነትሽ ጋር ወደፊት እድሜ ከጤና ይስጥልን እናቴ🙏👸❤

  • @Bacitize
    @Bacitize 6 дней назад +5

    ቢንጠለጥልም አንደኛ እንደ ግርዛት ይጠቅማል ። ሁለተኛ ለሳቼው ምን ይሠራላቼዋል እቃው

  • @getuzemichael6479
    @getuzemichael6479 9 часов назад

    ወ/ሮ እጅግአየሁ ስብዕና በመልካም ጥንካሬነት የተሞላ ነው። አባ ህፃን ሀሳቡን ለመግለፅ የሚጠቀምበት ቃላት ከሃይማኖት አባትነት የማይጠበቅ ነው።

  • @fiseha11
    @fiseha11 7 дней назад +25

    ቃለ መሕተት ክትገብር ናብ ሰብ ክትቐርብ እንተለኻ እማ ዝተማለአ ናይ ሚድያ ኣቑሑትን ምችው ቦታን ምረፅ።

    • @harenetalo305
      @harenetalo305 7 дней назад +1

      I agreed!

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 4 дня назад

      ምን ጎደለ? ከትልቅ አክብሮት ጋር ❤

  • @coffeepulseexportingco.5207
    @coffeepulseexportingco.5207 7 дней назад +17

    አይ እማማ ዝም ብለው ነው የሚለፉት እንጂ የአባ ህፃን ብልግና ሌብነት ሴሰኝነት ሃሰተኝነት በምን ቃል ይገለፅል።ሲናገሩ ቢውሉ የአባ ህፃንን ጉድ በቃላት መግለፅ አይቻልምና አይልፉ።ሰውየው እንደ ስሙ አንጭጭ ነው ገና ህፃን

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 6 дней назад

      እውነቱ ሲወጣ ጥሩ ነው

  • @teshome7693
    @teshome7693 3 дня назад +1

    በዚህ ዘመን ሰው በመከበራያው እድሜ እንቢ አላረጅም ብሎ የአንገታቸው ሰጋ ወርዶ እድሜ ጠገብ እናት በዚህ ደረጃ መገለጥ ያሳዝናል አንድ አስተዋይ የሌለበት ዘመን ነው ንሰሀ ግቡ

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 3 дня назад +2

    ቢያወሩ ቢያወሩ የማይሰለቹ ምርጥ እናት እውነት የሚናገር ሰው አይወደድም የተረዳን ሰዎች ተረድተነዎታል

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 4 дня назад +2

    እኚን እናት ምን ላርገቸው የሚገረም ውበት እውቀት ድፍረት ያላቸው በሳል ኖት እባኮትን ስልጠና ነገር ለኔ ቢሰጡኝ

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 5 дней назад +5

    ለሁላችን ሴቶች ምሳሌየሚሆኑ ጠንካራ ጀግና እናት

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 5 дней назад +6

    I appreciate this woman

  • @SOLOGEB-xz1jh
    @SOLOGEB-xz1jh 6 дней назад +3

    ምድር ላይ ያሉ ሀይማኖተኛ ነኝ የሚሉኝ ሰዎች የሚሰሩትን ስራ ሰይጣንም አይሰራም፡፡ ሰይጣን ስራዬ ቀዝቅዟል ያለው እኮ ስራው ላይ ተፎከካሪዎች ገብተው እየበለጡት ስለሆነ ነው፡፡

  • @BeleBez
    @BeleBez 6 дней назад +3

    እንዲህ አይነት ሞነክሴ ነዉ እንግዲህ መስቀል አያሳሉሙንም የምንለዉ አሁን ይሰዉየ ሞነክሴ ነዉ ወ/ሮ እጅጋየሁ አንበሳ ኖት በርቱ

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e 6 дней назад +2

    በእነሱ ጭቅጭቅ የገባኝ የመጨረሻ ዘመን መሆኑን ነዉ ንስሐ እንግባ

  • @kedametsegatemesgen
    @kedametsegatemesgen 7 дней назад +21

    አባ ህፃን አረመኔ ገዳይነው

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 6 дней назад +1

      ለምን ትግሬ ስላልሆኑ ????

    • @HamasenBr
      @HamasenBr 6 дней назад +1

      ትግራዋይ ፡ ስለዘይኾኑ'ዲዮም??

    • @abrhamgesese2081
      @abrhamgesese2081 6 дней назад

      ሴትየዋ ትብሳለች

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 5 дней назад

      ምቀኛ ጅንታ

    • @Betututu_2
      @Betututu_2 День назад

      በጣም ህጻን ጥሩ ስም ነው

  • @lionofyuda
    @lionofyuda 6 дней назад +2

    ሴትዬዋን ሰዎች ለምን እንደሚወቅሳችው አይገባኝም፡ የአለም ሰው ናችው ሃላፊነት ማንም የጣለባችው የለም ተመራጭም አይደሉም ፤ ለሚናገሩትና ቃል አመራረጥና ግዴታም የለባችውም ። ህጻኑ ና መሰሎቹ አባት ነኝ ባዮች ግን ሃብታም ና ፤ነጋዴ ታዋቂ ሴት ስር ወስዶ ምን ወተፋችው ? ዛሬ ይህ ሁሉ እንካ ሰላምታ የመጣው ሁለቱም በዘራችው ስለሚመኩ ና ተረኝነት ስሜት ከቃላችው ይነበብባችዋል።

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 6 дней назад +1

    በየሚዳው ዙረው ስለተናገሩ አውነተኛ ነወት ማለት አይደለም አርፈው የጡረታ ግዜወን ቢያሳልፉ መልካም ነው.. አረ ይደብራል አርፈው ይቀመጡ

  • @kahsaymeshesha5460
    @kahsaymeshesha5460 4 дня назад +2

    You are truthful Ms Egegayeu no doubt this pastor is not a real one shameful 😢this is our country comes down to we love you Egegaay ❤❤❤❤our Almighty god is with you ❤❤❤❤ Amen 🎉❤

  • @elshadaytesfagiorgis2867
    @elshadaytesfagiorgis2867 7 дней назад +5

    ድምፅ ጥራት ላይ እንድትሰራ ጎፈንድ ሚ ልክፈትልህ?

    • @RiversideUSA
      @RiversideUSA 6 дней назад +1

      መርዛም፣ አስተያየትክን በክብር አትናገርም?

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 3 дня назад +1

    ጀግና ሴት ወ/ሮ ! ይኸን እንደስሙ ህፃን ከቤተክህነት አስወጡት!

  • @ayna4321
    @ayna4321 7 дней назад +8

    ውይ እናታችን እርስዎ እዚህ ሁሉ እሰጣገባ ውስጥ አስገባኋት ቤተክነት ድረስ እንዴት አንድ ሴት በዚህ መጠን ትገባለች እረ እግዚአብሔር ይርዳን እርስዎንም ይርዳዊት ማስተዋልን ያድል ።

    • @kukutilove
      @kukutilove 7 дней назад

      ወረኛ

    • @SolomonTessema-c4d
      @SolomonTessema-c4d 7 дней назад

      Batame Egzeyabehrene ena betakeresteyane yatadafru labetakerseteyane ladaha yadaragute nagre yala falache korache era yazechi setyo deferte kamatane alfa

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 6 дней назад +2

      ዝም በል ንብን ከነካህ ምስህን ታገኛለህ

  • @abrahamgebru4757
    @abrahamgebru4757 4 дня назад +4

    ጎበዝ ጀግና ሴት ከአስመሳይ መለኩሴ ይሰውረን

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 7 дней назад +25

    እርሶ ሴትዮ ደሞ አበዙት ለራሳችን ስንት ጣጣ እያለብን በየሚድያው እየዞሩ አሸንዳ sorry አጀንዳ አይሁኑብን፡ቆይ ለናቶት ነው የምናገረው።😢

    • @TsiTsi1111-h8u
      @TsiTsi1111-h8u 7 дней назад +3

      ልጁ አኮ ኦፊሳቸው ሂዶ ነው አሳቸው ኣልመጡም አናስተውል❤❤❤❤

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 6 дней назад

      ጠርተውት ቢሆንስ

    • @nardosenawugaw6078
      @nardosenawugaw6078 6 дней назад +3

      @@TsiTsi1111-h8uተከፍሎት ነው ልጁ

    • @azi2926
      @azi2926 6 дней назад +1

      😂😂 ስራ ያጡ ስራ ፈት አሮጊት ኧረ ቤተክርስቲያን ይሂዱ ይመልኩሱ በየሚዲያው እየሄዱ መርዝ አይርጩ

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 6 дней назад +1

      ቅናት ነዋ እኔ ብቻ ልጋጥ የሚል ሃሳብ ነው ያውም በ 80 ዓመቷ 😂 ለልጆቿ እንኳን ድርጅቱን አታስተላልፍም 😅

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 6 дней назад +16

    በእውነት ነጋሽ ሚዲያ ይቺን ሴትዮ ቃለመጠይቅ ማድረጉ ይፀፅተዋል ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ፍፁም የትልቅ ሰው ባህርይ የሌላት ስርአትን ያልተከተለች ዋልጌ መሆንዋን ምግባርዋ ይመሰክራል እኔ ይህንን ስል አባ ሕፃንን መደገፌ ሳይሆን እንደክርስትና ስናየው ነውር የሆነ ነገር ነው የምትናገረው የማንንም ልብ የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው እስዋ ስለማንም ንፅህና የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ሲቀጥል ደግሞ ስለአደረገችው ነገር እስዋ መናገር አይጠበቅባትም ከንቱ ውዳሴ ነው በተጨማሪም እምነት ያለው ሰው ዘረኝነት የለበትም እስዋ ግን እልም ያለች ዘረኛና በወያኔ ጊዜ ፈላጭ ቆራጭ እንደሆነች የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው። ስለዚህ እባካችሁ እንደእስዋ ያላችሁ ካልሆናችሁ በስተቀር ይችን ሴትዮ ባታቀርቡዋት መልካም ነው።

    • @kirubeln7427
      @kirubeln7427 6 дней назад +1

      ትክክል

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 5 дней назад

      በጣም ዋልጌ ናት ስድ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 4 дня назад +2

      ምድረ መንጋ! በጭንቅላትሽ ማሰብ ጀምሪ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 4 дня назад

      ፍፁም የክርስቲያን ምግባር የሊላቸው አረጊት!!

    • @biruk8736
      @biruk8736 4 дня назад

      Yamatale became zergna nat

  • @Betututu_2
    @Betututu_2 День назад

    ድንቅ ሴት ነሽ ከእውነት ጋር የሆንሽ ❤❤❤ድሮም ሀቅ የሚናገር እይወደድም።

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 6 дней назад +8

    የቤተክርስቲያን ውርደት የመጣው በአቡነጳውሎስ ዘመን ነው የሲኖዶስ የበላይ መንፈስ ቅዱስ ነው የሚለው እሳቸው እኔነኝ ብለው ያመጡት እሳቸው ናቸው በዘር ከሆነ አቡነ ማትያስ ትግሬ አይደሉ ለምን አልተጠሉም።

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 6 дней назад

      በትክክል አሁን ይቺ ሴትዮ ያ ሁሉ ስለቀረባት ነው እንዲህ የሚያንጨረጭራት ቤተ ክህነቱን ታሽከረክረው ነበር አሁን የለም 😅

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 6 дней назад

      @@abrahamalemayehu6572 Abun Paulo's zemenim erso nat sinodosun yemetazew yemitfelgewn eyasketerech yematifelgewin iyabarerech yemitnorbet bet hulu ybet kihnet neber Abun Paulo's iyashikerekerech migib iyeserach iywesedech indfelegech yefenechibet yihe yawajun bjoro nw.ygil mahber ysetoch mahber inqon indihu sitabetabet afirsewalech.Bole Shoa dabo tinish suk neberat bdereg zemen ysw bal iynetekech wendochn iyasferarach yeketema set sibsiba indihu sitasilekis yenorech sid nat.Ahun demo chewa set negn wey almafer ahun min inargish Aba Hitsan dirgut kefetu bila tencherecherech.maferiya.Mohamed agbita kbetesebochu leyayita beholam b60 ameto weledku yalech yeketemaw durye.ahun tedebeki.Negash media indezih aynech set makirebih 😭😭😭😭

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 4 дня назад +2

      የተማረ አትወዱም 4 ኛ ክፍል ነው ሚመቻችሁ

  • @tadessebentiergie6934
    @tadessebentiergie6934 3 дня назад

    እኝ ሴትም ሆኑ አባ ህጻን እንዲሁም ሚዳው ከየካቲት 66 ،poletical college የተመረቁ እንጂ በተዋህዶ ቤት አይደለም በደጅዋ ያለፉ አይመስለኝም። አሱ ይቅር ይበላቸው። ከዚህ አተካራ እንዲወጢ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።

  • @Benak2921
    @Benak2921 6 дней назад +3

    ኧረ በፈጠራችሁ እንዲህ አይነት የማይረባ ኮተት ወሬ ተይዞ ሚዲያ ላይ ባይወጣ ። ሰውን ጎራ ለይቶ እንዲፈርድ እያደረጋችሁ ነው ። ምንም አያስተምርም ይልቁን 😢😢😢😢 እያፈርን ነው

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 7 дней назад +10

    ጀግና እናት ነዎት በዚህ እድሜዎ እንደ ኣስተማር ምንም ሳይዘነጉ ሳይረሱ ትምርት ነዉ የሚያስተምሩ እናታችን እድሜና ጤና ይሰጥዎት🙏

  • @genetayele8687
    @genetayele8687 6 дней назад +7

    , really you are strong woman I will give you credit with all respect

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 6 дней назад +6

    ጀግና ሴት በቃ

  • @messelechyemane4135
    @messelechyemane4135 6 дней назад +1

    እንደው እባካችሁ የዘርኝነት መንፍስን ክማናፍስ ኢትዮጵያዊነት በሚል በትውያዩ እባካችሁ ይብቃን እር በእድሜ የሚያምርው እኩ አንደበተ ሮትነት ነው ትውልድ ይዳን የዘርኝነት መንፍስ ቅዱስ ሚካኤል ክኢትዪጵያ ምድር ይቀለው ከቤተክርስቲያን እራስ ወርዱ ባካችሁ. ሁለቱን ግለስቦች የሚያጋጫችሁ ጥቅም ብቻ ነው ምነው ለየትኛ እድሚያችሁ ነው እንዲት ምትባሎት እውነት ለቤተክርስቲያን ( ለሕዝብ ብላችሁ አይደለም።) ክቻላሁ ተፍቅራችሁ ተሳስባችሁ በድሜ ትልቅ የሁኑት እናትን በማክበርና ጥሩውን ነገር መውርስና መጥፍውን መተው ትንሹም አባት ትህትና ነው እንጅ ሙግት ለሲጣን መንገድ እየክፍታሁ ነው የቤተክርስቲያን አባቶችን ክቻልን በፀሎት እናግዛችሁ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን

  • @zerfecheru3089
    @zerfecheru3089 6 дней назад +8

    ወ/ሮ እጂጋዬሁ በጣም ራሰዎን ቅዱስ አደረጉ ፍፁም አምለክ ብቻ ነው ። የሰው ልጂ ሁሉ ሲፈተሽ ብዙ ጉድለት አለበትና።

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 6 дней назад +1

      እሳቸውን ከመወንጀላችሁ በፊት ህፃኑን በሀይማኖት የሚማግጠውን ተው በሉት ምድረ ዘረኞች

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 6 дней назад +3

    እኔ እኮ ምለው የሰውየውን መጥፎ ፀባይ እንኳን ቤተክህነት ያሉ በውጭ ያለነው እናውቃለን እንደው ኢትዮጵያውያን መደባበቅ መሳቀቅ መዋሸት ማታለል መታለል ስለለመደብን ነው እንጂ እውነት እናውራ ከተባለ ስለ አባ ህፃን መናገር ቀላል ነው

  • @AtoBelay
    @AtoBelay 7 дней назад +16

    ያሃ አረመኔ ሰው አንድ ቀን ለፍርድ ይቀርባል።

    • @dmx3674
      @dmx3674 7 дней назад

      እናንተም አረመኔ አልተባላችሁ ፣ በየገዳሙ መነኩሴ ስትደፍሩ ፣ ቤተክርስቲያን ሀብት ስታሞጥጡ ፣ በቤትክርስቲያን ውስጥ ስትጸዳዱ ።ቆሻሻ ብሄር ማለት አጋሜ ነው! ድንቄም አረመኔ ባይ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 6 дней назад

      የት? ሰማይ ወይስ ሄግ?

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 6 дней назад +1

      ለምን ትግሬ ስላልሆኑ ነው ? አባ ህፃን ??? መብታቸው ነው ቢዝነስ መስራት እኔም እከፍታለሁ ገና ድርጅት ምን ታመጣለች እጅጋየሁ ?

    • @HamasenBr
      @HamasenBr 6 дней назад

      አንተ ፡ ቀርበህ ፡ ከተፈረድክ ፡ በኋላ ፡ ማለትኽ ፡ ነው?

  • @DA-hn6ti
    @DA-hn6ti 7 дней назад +5

    Dawit’s I don’t why you program is always an issue with audios ⁉️⁉️⁉️⁉️
    Even those recently youtubers have very clear sound what is wrong with you????⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @tru1614
    @tru1614 6 дней назад +8

    ምንም ይሁን ምን አባት ናቸው እረባከዎት እርሰዎ ትልቅ ሰው ነዎት ያውም በዚህ አስቀያሚ ጊዜ እረ ተውት ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ

    • @MesfinTadesse-jq7el
      @MesfinTadesse-jq7el 6 дней назад +1

      ምንም ይሁን ምን አባት ናቸው ስትል የዉሸትም የእዉነትም አባት አለ ሌባ አጭበርባሪ ዉሸታም የመሳሰለ ሁሉ አባት ነዉ?

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 4 дня назад

      @@tru1614 that is nonsense. The evil guy is using the church as a shield and needs to be called out. Thanks to this brave woman. He needs to be held accountable and face justice for his actions

  • @fantahuneteferie7650
    @fantahuneteferie7650 5 дней назад +1

    ምርጥ ምርጥ እናት። ዘንድሮም ስለወያኔ የምታወሩ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ?????

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 6 дней назад +7

    እኔ የሚገርመኝ የዘር ሻንፒዮን ሊግ ጨዋታው መጀመሩ ያስቃል

  • @MekdiKoru
    @MekdiKoru 4 дня назад

    በጠያቂም በተጠያቂም በከሳሽም በተከሳሽም የሰማነው የግዚአችንን መጨረሻ መንገድ ጠራጊዎች መሆናቸውን ነው

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 6 дней назад +3

    ከ አባ ህጻን ጋ ያጋጫቸው ገንዘብ ነው
    በዋነኝነት እጅጋየሁ ቤተ ክህነቱን አብክተዋለች ብዙ ጳጳሳት ተደብድበዋል ሞተዋል እጅጋየሁ በጣም አረመኔ ነች አሁን የምታወራው ና እውነቱ የተራራቀ ነው

  • @fikirtebiks4385
    @fikirtebiks4385 6 дней назад +2

    Please brother don't do fight the two guys (Aba hitsan&w/o Ejgayehu) ተዉ አንተ you tubers አስታርቁ እንጂ አታሰዳድቡ .ማንም ሀጢአት ይሠራል. ንስሐ ከገባ ይሠረዛል በእግዚአብሔር. You tuber let me tell you why ? God ይቅር ያለዉን የሰሩትን ሀጢአት በአደባባይ ታቀርባላችሁ. you tubers ዋጋ God ያስከፍላችዃል. ወ/ሮ እጅጋየሁ አንድ አባት እስኪያለቅሱ ድረስ መናገር ዋጋ ይከፍላሉ .አባቶች ሲሳሳሙ መፀለይ ቀርቦ መነጋገር ካልተቻለ ለሚቀርቧቸው ማስመር ነው ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በቃሉ /በመጽሐፍ ቅዱሰ/ያስተማረን.Becarful Every body to blame other😢😢😢😢

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 6 дней назад +14

    ሴትዮዋ ወንበዴ ነች ስለማቃት
    አባም እውነት ቢኖራቸውም ምንኩስናውን ግን እጥብቀው አለ መያዝ አይባቸዋለሁ

  • @mimit4032
    @mimit4032 3 дня назад +1

    People don’t like you because just you are recist! Don’t lie

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 дней назад +27

    ወይዘሮ እጅጋየሁ ስው ሃምሳ አመት ሲሞላው ስውነቱ ደንገጥ ይላል ነገር ምን ይሰራል በዚህ እድሜ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 6 дней назад +5

      የመልስ ምትማ ያስፈልጋል

    • @amarekassa1634
      @amarekassa1634 6 дней назад +3

      አባ ህፃንን ጠይቅ

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 6 дней назад +2

      እውነት ከያዝሽ እድሜሽን ሙሉ አትነቃነቂም ውሸት ወይም ሀሰት ስትናገሪ እኮ ነው ጉልበት energy የሚፈልገው

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 6 дней назад

      Minmalet NW?

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 6 дней назад +6

      ምንማለት ነው ለምን ጭዋ ጭዋ ለመምሰል ትሞክራላችሁ ወይዘሮ እጅጋየሁ በውሸት ሲወነጅላቸው እሄ የውሸት ሞሎክሴ እኛ ሞሌክሴዎች ጠፍተውብናል ስለዚህ መጀመሪያ አባቶቻችሁን ተው በሉ ለነገሩ ጳጳሳቶቹ በብልግናና በውስና ተጨማልቀው ቅድስት ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴን ለዚህ አበቁዋት

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 6 дней назад

    እንኮን ሰው አምላክችን የሁላችንም ሀጢያት ይቅርለናል እና እባካችህ ሁሉን ነገር ተውቱና ለኛ ስትሉ ይቅር ተባባሉ ስትሉ እግዚአብሔር
    ስትሉ ሰው ስንባል ሁሉ ጥለነው እንድምንሄድ ዘነጋነው
    ተውቱ እባካችሁ ሰላም ፍጠሩ🙏🏼

  • @tesfasenku8093
    @tesfasenku8093 3 дня назад +1

    አስገብቶላት ነው የምትመረምረው ?

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 4 дня назад

    የአራት ኪሎ ስብስቦችማ ሁሉም ባይሆኑም ለሰይጣን ያደሩና በፓለቲካ የተዘፈቁ ካድሬዎች ናቸው የሚጨነቁት ደግሞ ለተንደላቀቀ ኑሮዋቸው ብቻ ነው ስለቤተ ክርስቲያንና ስለ ህዝበ ክርስትያን አያስጨንቃቸውም

  • @elsabetgetachew9164
    @elsabetgetachew9164 6 дней назад +3

    ኧረ እግዚአብሔርን መፍራት ወዴት አለ!!!!!!!!
    ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን::

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 7 дней назад +25

    ወ/ሮ እጅጋየሁ ምናለ ልጆችዎን ባያሳፍሩ

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 7 дней назад +7

      ኣትዝባርቅ ጀግና እናት ናቸዉ ለምንድነዉ የሚያፍሩባቸዉ???

    • @TsiTsi1111-h8u
      @TsiTsi1111-h8u 7 дней назад +4

      አውነት መናገር ምን ያሳፍራል❤❤❤

    • @SolomonTessema-c4d
      @SolomonTessema-c4d 7 дней назад

      Era betakeresteyanachene amsu kahege watu falche korache honu ya egzeyabeherene tadafaru tezazune talalafu

    • @habeshawork
      @habeshawork 6 дней назад +1

      እቺ ሴትዮ ምን አርጉ ነው የምትለን እንዴ

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 6 дней назад +1

      ለምንድነው የሚያፍሩት ? ምንድነው የሚያሳፍራቸው ? እስቲ ግለፀው

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 4 дня назад

    በስምንተኛው ሺ እውነተኛ ሰውና ለፍቶ አዳሪ በተለይ በኢትዮጵያ አይወደድም የሚፈለገው እንደ ዳንኤል አጋንንትና እንድ አቶ ህፃን አይነቱ ነው

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 6 дней назад +8

    በጣም፣ግብዝ፣ሤትነሽሢጀመር፣እረድቻለሁ፣ሠጥቻለሁ፣ምናምን፣በስማም፣ምናይነትሤትነሽ፣ጥቅም፣ነው፣የሚያንጫጫሽ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 4 дня назад +1

      ተጠየቀቻ እና ምን ትመልስ ጭንቅላትሽን አንብቢበት አስቢበት

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 6 дней назад +2

    ጂጂዬ አይድነቅሽ ሥለሠው እኔ አውቅሻለሑ አሑን ተራርቀን ነው እንጂ ወደ እስራኤልም ደጋግሜ እናቴን ይዤ ተጉዣለሑ እናቴንም ለብቻዋ ተከባክበሽ አድርሠሽ መልሠሻል አሑንም ካልሔድኩ እያለች ታሥቸግራለች እንኳን አየሑሽ ጠንካራ ሤት ነሽ አደንቅሻለሑ አየዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሑን ስላሤዎች ፈቃዳቸው ሢሖን አይሻለሑ❤❤❤

    • @sebleabebe7186
      @sebleabebe7186 6 дней назад

      በዚሕ እድሚያቸው ጅጅዬ

  • @yohannesgetachew5869
    @yohannesgetachew5869 7 дней назад +1

    እንዴ? ምንድን ነው የድምፁ ጥራት?

  • @tiyaabeki9164
    @tiyaabeki9164 7 дней назад +4

    ለጊዎን ሲሉ እንኳን ለምን ክብሮን አይጠብቁም ግን እርሶ???

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik 6 дней назад +7

    እማማ ከመነኩሴ ላይ ምን አንጠለጠሎት አርፈው ይሸቅሉ

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 4 дня назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ ለምቀኝነት የሚነሳውን ያህል ለሥራ ቢነሳሳ የት በደረሰ ነበር እስቲ እባካቹ ምቀኝነትና ቅናት እንተው እግዝእብሔር እንዲታረቀን ይቅርም እንዲለን

  • @danaitmiki5319
    @danaitmiki5319 3 дня назад

    ጀግና ጀግና ትግራወይቲ በመሆንሽ እንኮራለን ውይይይ በጌታ እውቀት ያልው ንግግርሽ ይማርካል❤❤❤

  • @hadushhaile-t1q
    @hadushhaile-t1q 6 дней назад +4

    ህፃን V8 ነው የሚነዳው እሄ ስንቶቻችን ነው የምናውቀው??

    • @fikirtebiks4385
      @fikirtebiks4385 6 дней назад

      ወይ ጉድ V8 ቢነዱ ምን ችግር አለ. ለይተው ነው .Gena air plane ynedalu please 🙏 atmu አተሙ

  • @ewnetlehager9523
    @ewnetlehager9523 6 дней назад +1

    የዘረኝነት እና ፈረሀ እግዚአብሄር እጦት እግዚአብሄር ይማረን የሁለቱም ድፍረት😂

  • @anileyweldesemayat9071
    @anileyweldesemayat9071 7 дней назад +2

    awramba times ትኩረቱ ፖለቲካ + ጂኦፖለቲክስ ትንታኔ ላይ እንደሆነ ነበር የማውቀው የሁለት ግለሠቦች የቢዝነስ ሽኩቻ ለምን ይዘህ እንደመጣህ ግር ብሎኛልም ግርም አላለኝም ....አባ ህፃንን ጦርነቱ ላይ በነበራቸው አቋም ቂም ለመወጣትና atack ለማድረግ ፈልገህ ነው የሚመስለው ይሄ ዴቭ አሪፍ አይመስለኝም ሁለቱም ጥሩ ሰዎች አይመስሉኝም የሀሜት ፕሮግራም ይመስላል both of them are boolshitin' us.

  • @firehiwotbezabeh5388
    @firehiwotbezabeh5388 19 часов назад

    በዚህ እድሜ እንዲህ ነው እንዲህ ነች ያውም ሜድያ ላይ ወቶ በጣም አስነዋሪ ነው

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 7 дней назад +3

    What is your interest now

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 5 дней назад

    ብፁዕ ወቅዱስዎ ሽጉጥ ታጣቂ ነበሩ፤ ቂመኝነታቸው ይጋኔን ተማሪ ሳይሆኑ አስተማራው ነበሩ፤ ኒዮርክ የወያኔ አስተባባሪ ነበሩ፤ ፕትርክናውንም በልጃቸው በመለስ ትእዛዝ እና በሻለቃ አለም ሰገድ አጋፋሪነት እንደሆነ ይታወቃል። እግዚአብሔር የሁለታችሁን ልሳን ድዝጋው።

  • @dawit8576
    @dawit8576 4 дня назад +1

    ጀግና ቆራጥ ሴት

  • @habtishman5625
    @habtishman5625 6 дней назад +1

    ወሮ እጅጋየሁ፦ ነገር ያብርዱ ፡በየሚዲያው እየወጡ ነገር አያባብሱ።

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 6 дней назад

    በነገራችን ላይ እጅግ አየሁ አባ ሕፃን ከፍተኛ የጥላቻ ፖለቲካ እየሰበኩ ነው።
    የአባ ሕፃንን የጠሉበት ምክንያት ኦሮሞ አይደለሁም በማለታቸው ነው። አማራ ነው ብለው ስላመኑ ነው ይህ ሁሉ ድፍረት የመጣው ። አሁን ደግሞ ትግሬን የቀጠቀጠው አብይ ሣይሆን አማራው ነው እያለች ነው።

  • @teshomenuurgii3050
    @teshomenuurgii3050 4 дня назад

    oromon lemin ayaminum irso?

  • @rueemamo-oe1mr
    @rueemamo-oe1mr 6 дней назад +1

    ይቺን ሴትዮ ኢንተርቪ የምታደርጉ ስንት አነገብጋቢ ነገር አለ ምናለ ብትረሷት

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 6 дней назад +2

    ጎጃም የሄድሽው አንድም ለስለላ አንድም የሚወሰድ ቅርስ ይኖራል።

  • @SamsonG.Teferi
    @SamsonG.Teferi 4 дня назад

    The iron woman an example of self confidence!!!

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 4 дня назад

    እንኳን አባ ጳውሎስን እየሱስ ክርስቶስም በጥፊ ተመቷል ስለዚህ አባ ጳውሎስ ሀገራቸው በሰማይ ነው

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 6 дней назад +4

    ምንድነው ጎበዝ ቅሌታም በዛ እንደዚህ አይነት ሰዎች አትጋብዝብን

  • @kukutilove
    @kukutilove 7 дней назад +4

    አባ ህፃን ሌባ ነው መታሰር አለበት
    አውነቱን ስላወጣችበት ተናዶ ነው እጅጋየሁ አንበሳ ነሽ❤❤❤❤❤

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 6 дней назад +5

    አቤት የመጨረሻው ዘመን ማስታወቂያዎች ብዛታቸው

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 6 дней назад +1

    BETAME BALGA AROGETE BATEKENET WESTE MENE TESREYALESHE?????

  • @semanawitkibrom5430
    @semanawitkibrom5430 4 дня назад +2

    በጣም ደስ የምትል ሲት

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 6 дней назад +1

    ANCHE ABTOCE SERE MENE TESERYALESH??

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 6 дней назад +1

    You r never sleep 🛌 this father….

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 6 дней назад

    እርስዎ ግን ቆርብያለሁ ያሉ መሰለኝ አባ ህፃን የኔን አይነት business ከፈቱ ብለው በቅናት ሚዲያውን አጨናነቁት እኮ ኽረ ለዚህ ፍሬ ፈርሲኪ አሳፋሪ ድርጊት ማንም ጊዜ የለውም በዚህ እድሜ ይልቅ ንስሀ ገብተው ሰላም ፈጥረው ቀሪ ጊዜዎትን በሰላም ይኑሩበት ይሄን ሰራሁ ይሄን አረኩ የሚሉት ግን አሁን ካለው ከሚታየው ድርጊቶ ጋር ይጋጫል። ሞያ በልብ ነው ቀኝ እጅ ሲሰጥ ግራው እንዳያይ የተባለውስ ቀረ? ምን ሆኑ እርስዎ

  • @KiflemariamYenfiwe
    @KiflemariamYenfiwe 2 дня назад

    እመት ወዴት ነው ዝንባሌዎ ትግሬን መውደድና ትግሬ መሆን ኃጢያት አይደለም ፓትረያረክ ጳውሎስ የቴፍሎስ ሳይሆን የመርቆሪዮስን መንበር ላይ ኖረው ምን ይሉ እንደነበረ ለምን አይገልጹም?

  • @getahungetti7676
    @getahungetti7676 2 дня назад

    የዘጠና ዓመት አሮጊት ሜካፕ የተቀባች ፀጉራን እየተሰራች ፊቷን እየተሰራች ከወጣች አባቶችን ከዘረጠጠች ዘረኛ ከሆነች እቺ እምነት የሚባል ነገር የላትም

  • @tsehayebarya1964
    @tsehayebarya1964 6 дней назад

    ወ/ሮ አጅጋዮህ ማን ናቸው ?ማለቴ ምንዶን ነው የሚሰሩት?

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 6 дней назад +12

    እግዜብር ይቅር ይበልሽ በአለም እያለሽ የሰው ባል ቀምተሽ አጋባሽ ብንስሐ ተመለስኩ ይቅርታ ጠየኩ አልሽ አለሙን ጨርሰሽ አሁን ደግሞ በዜህ መጥፍ ግዜ አባቶችን ፍጥጥ አልሽ እድሜ ያስተምርሽእንዳንድ ግዜ ዝም ማለትም በሳልነት ነው :: አነሱ በተወሰነ መልኩ ከ አለም እርቀዋል . ቤተሰብ ልጆች የለሽም በዙሬሽ የሜመክርሽ እንዲህ መቅለል .

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 6 дней назад +1

      ንቅንቅ የማይሉ እናት ናቸው የማይናወጡ እናንተና የናንተ ደጋፊዎች ናቸው የቀለሉት ሴትየዋማ በማስረጃ ነው የሚያወሩት ቀማኞች

    • @fanayewfasil5384
      @fanayewfasil5384 4 дня назад +1

      Newer new ere new

    • @fanayewfasil5384
      @fanayewfasil5384 4 дня назад

      M

  • @ArayaZadi
    @ArayaZadi 6 дней назад

    ምነው ቢቀርሰ ወ/ሮ እጅጋየሁ ! ይሄ መቼም እንዲህ አይነት ነገር ሃይማኖታችንን አይጎዳም ወይ ? ምነው በይቅርታ ሁሉም ነገር ቢዘጋ ይህንን ነገር ማብሰልሰ ምን ያደርጋል ሞትን የሚያክል ነገር ተሸክመን ለምን እንደእዚህ ይሆናል አሁንም አገሌ እገሌ ነኝ ማለት አሁንም የዘርን ነገር ማጦዝ ምን ይባላል አምላክ ይቅር ይበለን !!!!!

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 6 дней назад

      ይህች ሴትዮ የቤተክርስቲያን ሕንፃ ሰብስባ ይዛ አሁን ደግሞ መልሳ እየወጋች ነው።

  • @tibebtube2978
    @tibebtube2978 7 дней назад +6

    Moma are you ebde

  • @ruthbfser1052
    @ruthbfser1052 6 дней назад +14

    እኔ የሚገርመኝ ደጋግመው ኣስተዳደጌ በስራት ነው ያደኩት ይሉናል ግን በስራት ካደጉ ለምን ድነው ሜድያ ሜድያ እየሄዱ ይህጻን ስራየሚሰሩት ያጥፉ ኣይጥፉ እግዚኣብሄር ነው የሚያውቀው ስርኣት ያለው ሰውለግዚሄር ነው የሚተዎው ምን ጥቅም ኣለው ኣሁን እዚህም እዝያም ሄደው የቆጡን የባጡን የሚያወሩት ጌዜው በንሰሃ በ ጸሎት ወደ ኣምላካችን የምንቀርብበት ነው እማማ ረጋ ማለት ዋጋ ኣለው

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 6 дней назад +1

      የግድ ነው መልስ መስጠት እናተ እርኩሳን ዘረኞች

  • @emebetwoldemichael6614
    @emebetwoldemichael6614 7 дней назад +13

    ምነው አርፈው ቢቀመጡ ምን አይነት ነገረኛ በጣም ከባድ ከባድ ሰው በኢትዮጲያ ላይ የተፈጠረች ነገረኛ አንቺ ብሎ ሀይማኖተኛ ተደበቂ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 6 дней назад +3

      ነገረኛ አይደለችም ጀግኒት ነች።ከነኩኝ አለቅም ብላለች

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 6 дней назад

      በጣም ነገረኛ ናት ከድሮ ጀምሮ በ አቡነ ጳውሎስ ጊዜ ቤተ ክህነቱን ስታምሰው ነበር በጥላሁን ገሰሰ በጩቤ መወጋት ድሮ ስሟ ሲነሳ ነበር በጣም ነገረኛ ናት

  • @RichDebx-oc8en
    @RichDebx-oc8en 6 дней назад

    አውራንባ እባክህ ሰይጣን የሚጋልባቸውን የበደሉዋቸውን ይቅር የማይሉ ጦረኞችን በማቅረብ ወርዳችሁ አትገኙ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 4 дня назад

    እኜአሮጊት ምን አሰፈልጎነው ስንት የቤተክርስቲያን ወንዶች ከዲያቆን እስከ ካሃን ጠፍቶነው እኜ ሴትዮ ለፓፓሱ የሚላላኩት😂😂😂አረ ፈጣሪ በ80አመቶትም ቢሆን ልቦትን መልሶ ሲፀፀቱ ኢትዮጵያ 💚💛❤️✝️ኢትዮጵያዊ ክርስቲያን ሲሸቱ ያሳየን✝️እርሶሃይለኛ የመንደር አሉባልተኛ አሮጊት ናቸው✝️በስምአብ ፈጣሪ ልቦና ይስጦት አባህፃንን ልደግፍ ሳይሆን ከድሚ አፃር የልጅ ልጆት ናቸው ምነው አቦይ ሰባሃት ዝም አሎት😂😂

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 6 дней назад +2

    ስትዋሽ አይን የላትም

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 6 дней назад +1

    ውይ ማህሙድ አዘንኩልህ 🫢

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 7 дней назад +9

    It is an interview that shows how the Ethiopians were motivated by the hatred of Tigray and how they made their own suffering.

    • @SolomonTessema-c4d
      @SolomonTessema-c4d 7 дней назад

      You see how far she goes

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 7 дней назад +3

      Hate destroy the hater, and that is why Ethiopia 🇪🇹 is in this kind situation right now.

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 6 дней назад +1

      @@Lemlem7682 True!

  • @hanasahle6688
    @hanasahle6688 4 дня назад

    ወ/ሮ እጅጋዮ እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሄር 🙏🙏🥰

  • @esabellalala
    @esabellalala 6 дней назад +1

    በጌተ ነገረኛ ሤት አረ ጌታ ይቅርይበልሸ በዘመንሸ የሠራሸዉን ሃጥያት ይቅርበለኘ ብለሸ እንደመንበርከክ ዉይ ኤልዛቤል