Awramba Times ®
Awramba Times ®
  • Видео 531
  • Просмотров 15 785 386

Видео

የታሰሩት በፖለቲካ ሳይሆን በጌጣጌጥ ስርቆት ነው|AWRAMBA TIMES
Просмотров 38 тыс.17 часов назад
@AwrambaT is an online media outlet providing latest news and analysis about Ethiopia and the horn
"ጌታቸው ረዳ ተልእኮ የተሰጠው ላጲስ ነው" ወ/ሮ ማሪያማዊት ኃይለ|AWRAMBA TIMES
Просмотров 37 тыс.14 дней назад
@AwrambaT is an online media outlet providing latest news and analysis about Ethiopia and the horn
ንትግራይ ክንብል ንሳነ፣ ጥዑም ዕላል ምስ ዕልልታ|AWRAMBA TIMES
Просмотров 4,1 тыс.28 дней назад
Awramba Times is an online media outlet providing latest news and analysis about Ethiopia and the horn @AwrambaT
ወታደራት ኣብ ፖለቲካ ትግራይ ዘለዎም ግደን ኣሰላልፋን እንትግላህ
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
ወታደራት ኣብ ፖለቲካ ትግራይ ዘለዎም ግደን ኣሰላልፋን እንትግላህ
ኣነ ዝነበርኩሉ ጊዜያዊ ምምሕዳር ካብናይ ጌታቸው ብሸውዓተ ዕፅፊ ይሕሽ!
Просмотров 23 тыс.2 месяца назад
ኣነ ዝነበርኩሉ ጊዜያዊ ምምሕዳር ካብናይ ጌታቸው ብሸውዓተ ዕፅፊ ይሕሽ!
ትግራይን በአይነ-ቁራኛ፤ አዲሱ የዲያቆኑ መርዘኛ መጽሐፍ!
Просмотров 22 тыс.2 месяца назад
ትግራይን በአይነ-ቁራኛ፤ አዲሱ የዲያቆኑ መርዘኛ መጽሐፍ!
ኣውራምባ ታይምስ ኦገስት 1/2024 ስራሕ ክጅምር'ዩ
Просмотров 6462 месяца назад
ኣውራምባ ታይምስ ኦገስት 1/2024 ስራሕ ክጅምር'ዩ
ደብረጽዮንና ኢሳያስ ከጦርነቱ በፊት ያደረጉት ውይይት
Просмотров 4,4 тыс.10 месяцев назад
ደብረጽዮንና ኢሳያስ ከጦርነቱ በፊት ያደረጉት ውይይት
ኣብ ሞንጎ ነባራት መራሕቲ ውድብን ሓለፍቲ ጊዜያዊ ምምሕዳርን ኣሎ ዝበሃል ጎንፂ ታእዩ?
Просмотров 22 тыс.Год назад
ኣብ ሞንጎ ነባራት መራሕቲ ውድብን ሓለፍቲ ጊዜያዊ ምምሕዳርን ኣሎ ዝበሃል ጎንፂ ታእዩ?
ትግራይ: ከደም አፋሳሹ ጦርነት ማግስት
Просмотров 18 тыс.Год назад
ትግራይ: ከደም አፋሳሹ ጦርነት ማግስት
[መደመጥ ያለበት] ከሰሜን ዕዙ ክስተት አንድ ቀን በፊት
Просмотров 9 тыс.2 года назад
[መደመጥ ያለበት] ከሰሜን ዕዙ ክስተት አንድ ቀን በፊት
አክሱም ላይ የጠቀስነው የሟቾች ቁጥር በቦታው ተገኝተን በተጨባጭ ያረጋገጥነውን ብቻ ነው
Просмотров 6 тыс.3 года назад
አክሱም ላይ የጠቀስነው የሟቾች ቁጥር በቦታው ተገኝተን በተጨባጭ ያረጋገጥነውን ብቻ ነው
በትግራይ የተከፈተው ጦርነት፣ በሰብአዊ መብት ኮሚሽን አይን
Просмотров 16 тыс.3 года назад
በትግራይ የተከፈተው ጦርነት፣ በሰብአዊ መብት ኮሚሽን አይን
ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ፣ በ"ህግ ማስከበር" ሰበብ መስዋእት እንዲሆን የተፈረደበት ግዙፍ ተቋም
Просмотров 9 тыс.3 года назад
ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ፣ በ"ህግ ማስከበር" ሰበብ መስዋእት እንዲሆን የተፈረደበት ግዙፍ ተቋም
ዶ/ር ደብረጽዮን ከጠ/ሚ አብይ ጋር በስልክ ምን ተወያዩ? ከፕ/ት ኢሳያስ ጋርስ በምን ጉዳይ ተሟገቱ?
Просмотров 25 тыс.3 года назад
ዶ/ር ደብረጽዮን ከጠ/ሚ አብይ ጋር በስልክ ምን ተወያዩ? ከፕ/ት ኢሳያስ ጋርስ በምን ጉዳይ ተሟገቱ?
የዛሬው የመቐለ ውሎ፤ ከወፍ በረር የቪዲዮ ቅኝት ጋር
Просмотров 33 тыс.3 года назад
የዛሬው የመቐለ ውሎ፤ ከወፍ በረር የቪዲዮ ቅኝት ጋር
የትግራይ ህዝብ እየተዋጋ ያለው መሄጃ ስለሌለው ነው
Просмотров 14 тыс.3 года назад
የትግራይ ህዝብ እየተዋጋ ያለው መሄጃ ስለሌለው ነው
ሃገር ክገብረና ዝኽእል ናይ መወዳእታ ኹናት ንግበሮ፣ በቢ 10 ዓመት ኹናት ሰልችዩና!
Просмотров 27 тыс.3 года назад
ሃገር ክገብረና ዝኽእል ናይ መወዳእታ ኹናት ንግበሮ፣ በቢ 10 ዓመት ኹናት ሰልችዩና!
ስለ ዶ/ር ደብረጽዮን ቤተሰቦች እውነታው ምንድነው?
Просмотров 166 тыс.3 года назад
ስለ ዶ/ር ደብረጽዮን ቤተሰቦች እውነታው ምንድነው?
የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ስለጦርነቱ ምን ይላሉ?
Просмотров 6 тыс.3 года назад
የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ስለጦርነቱ ምን ይላሉ?
የዶ/ር ደብረጽዮን መግለጫ ሙሉ የአማርኛ ትርጉም
Просмотров 8 тыс.3 года назад
የዶ/ር ደብረጽዮን መግለጫ ሙሉ የአማርኛ ትርጉም
ተጋሩ እቲ ሕማቕ ጊዜ እንትመፅእ ሓድነቶም ብኸመይ ዋሕስ ከምዝኾኖም ቅድሚ 10 ዓመት ዝተዛረቦ
Просмотров 7 тыс.3 года назад
ተጋሩ እቲ ሕማቕ ጊዜ እንትመፅእ ሓድነቶም ብኸመይ ዋሕስ ከምዝኾኖም ቅድሚ 10 ዓመት ዝተዛረቦ
ኢሳያስ ሲገባ ሌላ የውጭ ኃይልም ሌላውን ለማገዝ መግባቱ አይቀርም፣ ጌታቸው ረዳ ስለተመለሱት ጄነራል፣ ትግራይና ፌደራል መንግስት ድርድር
Просмотров 8 тыс.3 года назад
ኢሳያስ ሲገባ ሌላ የውጭ ኃይልም ሌላውን ለማገዝ መግባቱ አይቀርም፣ ጌታቸው ረዳ ስለተመለሱት ጄነራል፣ ትግራይና ፌደራል መንግስት ድርድር
መቐለ እንዳይሄዱ የታገቱት ሩስያዊያን፣ ስሙን እንዲቀይር የተገደደው መለስ አካዳሚ፣ ኤርትራ ውስጥ ቢራን በኩፖን
Просмотров 7 тыс.3 года назад
መቐለ እንዳይሄዱ የታገቱት ሩስያዊያን፣ ስሙን እንዲቀይር የተገደደው መለስ አካዳሚ፣ ኤርትራ ውስጥ ቢራን በኩፖን
የአማራ ብልፅግና መሰንጠቅ፣ የአየር መንገዱ የመቐለ ማዕከል መዘጋት፣ ትግራይ ክልል "አፀፋው የከፋ ይሆናል" አለ
Просмотров 23 тыс.3 года назад
የአማራ ብልፅግና መሰንጠቅ፣ የአየር መንገዱ የመቐለ ማዕከል መዘጋት፣ ትግራይ ክልል "አፀፋው የከፋ ይሆናል" አለ
"መንግስት ፈርሷል" ያሉት የዶ/ር አብይ ወዳጅ፣ የአብንና የአማራ ክልል መንግስት ፍጥጫ፣ የኢትዮጵያና ግብፅ ተወካዮች የነገ ስብሰባ
Просмотров 7 тыс.4 года назад
"መንግስት ፈርሷል" ያሉት የዶ/ር አብይ ወዳጅ፣ የአብንና የአማራ ክልል መንግስት ፍጥጫ፣ የኢትዮጵያና ግብፅ ተወካዮች የነገ ስብሰባ
የትግራይ ጥሪ ለአለም ማሕበረሰብ፣ የፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ክስ፣ ትግራይ "ሂጂልኝ" እየተባለች ነውን?
Просмотров 11 тыс.4 года назад
የትግራይ ጥሪ ለአለም ማሕበረሰብ፣ የፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ክስ፣ ትግራይ "ሂጂልኝ" እየተባለች ነውን?
የደብረፅዮን የአደራ መልእክት፣ ዶ/ር አብይ "ፀበኞቼ" የሚሏቸው 10 እና 15 ሰዎች ማንነት፣ የመከላከያ ተጨማሪ እዞች
Просмотров 7 тыс.4 года назад
የደብረፅዮን የአደራ መልእክት፣ ዶ/ር አብይ "ፀበኞቼ" የሚሏቸው 10 እና 15 ሰዎች ማንነት፣ የመከላከያ ተጨማሪ እዞች

Комментарии

  • @Amhara782
    @Amhara782 11 часов назад

    ይቺ ቆሻሻ አሮጊት አርፋ ብትቀመጥ ምን አለ ትግሬና የመኪና ፊት ጎማ አይታመንም እንዲሁም ጋላ

  • @getuzemichael6479
    @getuzemichael6479 12 часов назад

    ወ/ሮ እጅግአየሁ ስብዕና በመልካም ጥንካሬነት የተሞላ ነው። አባ ህፃን ሀሳቡን ለመግለፅ የሚጠቀምበት ቃላት ከሃይማኖት አባትነት የማይጠበቅ ነው።

  • @eshetulaki3407
    @eshetulaki3407 14 часов назад

    Anchi merzi now metrichwi negigrochish yalgbachewi jegina yelshal merzishini geni eyrchishi now

  • @AlebachewSisay-t7d
    @AlebachewSisay-t7d 16 часов назад

    Many stupid people around here and there, like w/r Ejigayehu, Aba hitsane, including journalism

  • @jreeygualquihajreey1821
    @jreeygualquihajreey1821 20 часов назад

    Yehe keletame kese endete eske ahune yehene lebese lebeso yezorale besemame

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 21 час назад

    ይቺ ሴትዮ ዘመኗን ሁሉ ጌታችን ይሚጠላውን ፍቺ ስታራምድ የኖረች ድፋር ባለጌ ከትዳሩ አፋታ ከልጆቹ እናት አልያይታ ለኖረችው ደሞ ባሌ ትላለች??የባልና የሚስት ባጠቃላይ የትዳርን ክብርነት የማታቅ ባለጌ ሴት ናት:: ጌታ በምህረቱ የሰጣትን የንስሃ ዘመን ብትተቀምበት ይበጃት ነበር... አሁን ደሞ ዘመኗ ሲያልቅ በፓለቲካና በሃይማኖት በዘር መታ አገርንና ወገንን ለማበጣበጥ በተለየ መንገድ እየመጣች ስለሆነ የኢትዮጲያ ህዝብ ከእንድነዚህ አይነት ሰዎች እጅጉን ሊጠነቀቅና ሊያርማቸው ካስፍለገም በህግ ሊጠይቃቸው ይገባል::

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 21 час назад

    ይቺ ሴትዮ ዘመኗን ሁሉ ጌታችን ይሚጠላውን ፍቺ ስታራምድ የኖረች ድፋር ባለጌ ከትዳሩ አፋታ ከልጆቹ እናት አልያይታ ለኖረችው ደሞ ባሌ ትላለች??የባልና የሚስት ባጠቃላይ የትዳርን ክብርነት የማታቅ ባለጌ ሴት ናት:: ጌታ በምህረቱ የሰጣትን የንስሃ ዘመን ብትተቀምበት ይበጃት ነበር... አሁን ደሞ ዘመኗ ሲያልቅ በፓለቲካና በሃይማኖት በዘር መታ አገርንና ወገንን ለማበጣበጥ በተለየ መንገድ እየመጣች ስለሆነ የኢትዮጲያ ህዝብ ከእንድነዚህ አይነት ሰዎች እጅጉን ሊጠነቀቅና ሊያርማቸው ካስፍለገም በህግ ሊጠይቃቸው ይገባል::

  • @firehiwotbezabeh5388
    @firehiwotbezabeh5388 22 часа назад

    በዚህ እድሜ እንዲህ ነው እንዲህ ነች ያውም ሜድያ ላይ ወቶ በጣም አስነዋሪ ነው

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 22 часа назад

    ጋዜጠኛ በመሥስረቱ ወገንተኛ መሆን የለበትም :: ሙሉለሙሉ አባውን ነቅፎ ሴትዮዋን ደግፎ ቃለምልልስ ማድረግ ከጋዜጠኛ ስነምግባር ውጭ ነው:: ይእነዚህ የሁለት ሰዎች እሰጣገባ ፈፅሞ ለሚዲያ የማይመጥን ተራ የተራ አሉባልታና ደረጃውን ያልጠበቀ ሚዲያን ዝቅ የሚያደርግ ተግባር ነዉ

  • @astertefera151
    @astertefera151 День назад

    አሀን ምን ይጠበስላችሁ እንዴ ይቺ ሴትዮ ምን ጉድ ናት ነገረኛ በዚህ እድሜ ሌቱ ስብሀት

  • @gbesvk.
    @gbesvk. День назад

    ወገኖቸ የእዉነት ክርስቲያኖች ከሆን ግሞችን ማፅዳት እንጅ እንደ እዉነተኛ በሌለበት ዘመን ደግሞ ከተቀበሉ ዝም ይበሉ። ኧረ ጉድ

  • @Atalay-ig6gn
    @Atalay-ig6gn День назад

    ሰባና ሰማንያ ፐርሰንቱ የትግራይ ካህናት የወያኔ አባልና ደጋፊ ነው በቤተክርስያን ውስጥ መትረየስ ደብቀው የተገኙ ካህናት ናቸው ብሎ የተናገረ የአዲስ አበባ ሐገረ ስብከት የካህናት አስተዳደር ኃላፊ ሆኖ ቀሳውስቱን ያሳሰረ አስመሳይ መነኩሴ : ከሶስትና አራት ዓመት በኋላ ተሳስቻለሁ ብሎ ዛሬ ሲናገር ትንሽ እንኳን እፍረት የማይሰማው የእውነትም ህፃን ነው።

  • @Destatk-eq7bi
    @Destatk-eq7bi День назад

    በርቱጥሩነነዉ

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 День назад

    ዳዊት በፍፁም አልጠበቅኩም ዝም ብሎአዎ አዎ ምን ማለት ነው ከመሞጎት ይልቅ

  • @lovenature8388
    @lovenature8388 День назад

    You are the best Ethiopian women

  • @awetashasifaw5486
    @awetashasifaw5486 День назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MogesIndubai
    @MogesIndubai День назад

    ስሜታውነት ያለበት ገና ያልተረጋጋ ወፈፌ የልቡን እያደረገ ደሞ ይቅርታ ሃፍረተ ቢስ

  • @saranegussu8832
    @saranegussu8832 День назад

    Am not this much active and sharp minded at my 32 age,she is amazing and confidential lady.

  • @leltiasmelash3696
    @leltiasmelash3696 День назад

    እበር ህፃን

  • @zemedebaytabr5113
    @zemedebaytabr5113 День назад

    ዕድመ ምስ ጥዕ፡ኣ የሃብኪ

  • @negataddesse7290
    @negataddesse7290 День назад

    ፊደል እያለው የማያነብ ሕዝብ ሀበሻ ብቻ ነው።የተማረ ማንበብ የሚችል መፅሐፉን አንብቦ የራሱን ግንዛቤ judgements መስጠት ይችላል።ሰውየው የተናገረው ስለ ሣጥናኤሉ ወያኔ መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል። እንጅ ከትግራይ ሕዝብ ጋር አገናኝታችሁ ሕዝቡን አታባሉት።

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 День назад

    Full respect Mother May God bless you.long live beautiful Mother 🎉

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 День назад

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነዎት።

  • @Aba_Dagnew
    @Aba_Dagnew День назад

    አጋሜ አንቱ ሳይባል ያረጃል። ይቺን ሸርሙጣ አሮጊት ጳውሎስ የተባለ የወያኔ ጳጳስ ሲያጨማልቃት የነበረች ቆሻሻ ነች።

  • @negataddesse7290
    @negataddesse7290 День назад

    ሚዲያ ላይ ቀርበው ቃለ ምልልስ የሚያደርጉ ሰዎች ዕውነት የማይናገሩ የሚመስለኝ ለኔ ብቻ ነው?😂

  • @aderagebremedhin917
    @aderagebremedhin917 День назад

    እውነትም ህፃን ሌባ ከመቸ ወዲህ ነው ደግሞ አንተ ለትግራይ ህዘብ ተቆርቋሪ የሆንኮው

  • @LinaGetachew-r7u
    @LinaGetachew-r7u День назад

    አንጀትሽ ይቆረጥ የትልቅ ትንሽ

  • @Bahir21
    @Bahir21 День назад

    እማማ ህፃን አባባ ህፃን 😂

  • @Bahir21
    @Bahir21 День назад

    Wuuuuuuuyyyyyyyyeeeeeeeeeeeeee besemàaaàm getaye hoye yeqer belegnè 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 День назад

    Fool me once shame on you, fool me twice shame on me

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 День назад

    Miss ejigayehu Amelak egzabiher edmen tena ystwot

  • @EtneshEtnesh
    @EtneshEtnesh День назад

    Gazteghaw miret neke aba bereketo yedereben❤❤❤

  • @igiteodo
    @igiteodo День назад

    ጠያቂው ራሱ ደንቆሮ ነው ኢሄን ሁላ ነገር በአባታችንና በትግራይ ሕዝብ ላይ ያደረኩት በ ገረፉኝ ሰዎች ባሳሰሩኝ ሰዎች ምክንያት ነው ብሎ ሲናገር እሱ መጠየቅ የነበረበት እርሶ ትልቅ አባትና ገዳማዊ ኖት ኢሄንን በይቅርታና በፀሎት ነበር ማለፍ የነበረቦት እንጂ ሌላ ቂም በቀል ውስጥ መግባት አልነበረቦትም እንደማለት ሌላ አሉባልታና ዝባዝንኬ ይጠይቃል

  • @igiteodo
    @igiteodo День назад

    አባ ነጋዴው ሞላጫው ስሜታዊው አንተን ብሎ ገዳማዊ ለማንኛውም በክብር ተ.በ.ዱ 😅

  • @Betututu_2
    @Betututu_2 2 дня назад

    አንበሳ ነሽ እጅጋየሁ ሴቶች ሁሉ እንዳንች ጀግና በሆነ አነጋገርሽ ይበቃል እውነተኛ ነሽ በርች እነዚህን ህገወጥ ሰዎችን አጋልጭልኝ ይሄ ከይሲ ገና ይጋለጣል

  • @Betututu_2
    @Betututu_2 2 дня назад

    ድንቅ ሴት ነሽ ከእውነት ጋር የሆንሽ ❤❤❤ድሮም ሀቅ የሚናገር እይወደድም።

  • @ethiostatfoshe
    @ethiostatfoshe 2 дня назад

    In short, those of you who are in the Church are literally gangsters.

  • @lidiyagebremeskel5172
    @lidiyagebremeskel5172 2 дня назад

    Abo yidfah .yiker ayibeleh ere

  • @lidiyagebremeskel5172
    @lidiyagebremeskel5172 2 дня назад

    men moral aleh deros le tigray hezeb ante wenbede .wereh hulu temenja negade new enji kes enkuan atmeselem

  • @frihiwotgezahegn8442
    @frihiwotgezahegn8442 2 дня назад

    ወያኔ

  • @bapak12345
    @bapak12345 2 дня назад

    ወይዘሮ እጅጋየሁ። ውርደት በአንተ ዕድሜ ለመዋሸት .... ፖለቲከኛ እና ትንሽ ጭንቅላት ነህ

  • @nibrettsegaye3543
    @nibrettsegaye3543 2 дня назад

    የሠው ቆሻሻ አንተን አየው አሳፋሪ😂😂😂 ጋዜጠኛው ስንት ገብቶልክ ነው ግን አትጠይቅም እንዴ የሚሞት ሽማግሌ ብሎ አባትን ሲናገር አይባልም አትለውም ከጌታቸው እና ደ/ጺዮን አከብራለው ሲል ማንን ልትወጋ ሄድክ? የትኛው ቤተክርስትያን ነው የተጨፈረው ? የትግራይ ተወላጆች አዳንኩኝ ? አይ ጋዜጠኛ በጦርነቱ ሠአት አዎ እኔ አውቃለው ያሎትን አቆም አልክ የቱ ነው የወያኔ ግዜ የኢህአዴግ ግዜ ነው ብለክ ማስተካከል

  • @abrehetmaru44
    @abrehetmaru44 2 дня назад

    እግዚአብሄር ይመሰገን ይህንን ያሳየን. የትግራይ ህዝብን ለማtጥፋት ጃኖሳይድ ያወጁትንና የተሳተፉቱን ጳጳሳት ይቅርታ መጠየቃቸው ሰምተናል. ሁሉም በጀኖሳይዱ የተሳተፉት ኣካላትም ይቅርታ እንደሚጠይቁ አምናለሁ.

  • @eliyastaame8647
    @eliyastaame8647 2 дня назад

    አንተ ማን ስለሆንክ ነው ግደሉ ብለህ የምታበረታታው

  • @eliyastaame8647
    @eliyastaame8647 2 дня назад

    ወንድ ከሆንክ ትግራይ ና

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 2 дня назад

    በህይወቴ እንደዚህ የሞተ ጋዜጠኛ አይቼ አላውቅም። ፕሮግራሙን መምራት ሲገባው የፈለገትን ሲያወሩ ጸጥ ብሎ ያዳምጣል። አባ ሕጻን ፊት መቆም የምትንበቀበቅ ከሆነ እንዴት አድርገህ ነው ፖለቲከኞች ፊት ምትቆመው ? ጢባጢቤ ነው የተጫወተብህ ።ቲሽ

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 2 дня назад

    Bahtawi gebremeskel new smachew😮

  • @sibhatgetachew1105
    @sibhatgetachew1105 2 дня назад

    ተው ጋዜጠኞች አታባብሱ ቀላሉን ነገር ሁሉ።ቂም እና ጥላቻ በቃ የሚል።አስታራቂ ሰው ጠፋ።ሀይማኖታችንን በዘር ,በብሄር እየከፋፈሉ።ሁሉሙ የብሄሬ ሰው ተነካ ሆነ።ኧረ ተው ይቅርታን ለምኑ።የበደለንን እኮ ነው ይቅር ማለት መውደድ ያለብን።የሚጠቅምህንና በጓ ያደረገለትን እማ አረመኔ እና እንስሳቶችም ይወዳሉ።

  • @sibhatgetachew1105
    @sibhatgetachew1105 2 дня назад

    አባ ህጻን የምር ዛሬ አዋቂነታቸውን አስመስክረዋል።እባካቹሁ ስልጣን ያዝን ብላቹሁ ሰውን አስራቹሁ አታሰቃዩ ።ሰው ነውና ጥላቻ ና ቂም ይፈጠራል።ለወደፊቱ አስተማሪ የሆነ ምስክርነት አባ ሰጠዋል።

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie 2 дня назад

    አዞ የሆነ ቄስ ወይኔ እቺ ቤተክርስቲያን የወመኔ መጫወቻ ሆነች