Dawit, why don't you do current events interview with him rather than posting old video? Because no information is coming out from Mekelle a lot of misinformation/ fake news are misleading the international communities.
በዚህ ምክንያት ነው they are where they are right now. ከጊዜው ጋር እኩል ሊራመዱ አልቻሉም። ሁሌ defend ሴረጉ እንጅ ቀድመው action ሲወስዱ አይታዩም። ኢሳያስ ሌጠፋቸው እየተዘጋጀ እንደሆነ ሰኔ ላይ ጀምረው information ደርሶቸው ነበር for some reason they didn't take any action to get rid of him. ፓለቲካ ቁማር ነው ብሎ ለሜምን ሰው ሰጦ በቀበል የሚባልው ፓለቲካ አይገባውም። ሳትቀደም መቅደም ነው ጭውቴው ። You gotta change according to time.
@@ethiopia4940 I love it man! Thats what I've been feeling as well and no one agreed with me. People could not even understand when I said he is not sophisticated man. They I thought I was disrespectful
Dawit, why don't you do current events interview with him rather than posting old video?
Because no information is coming out from Mekelle a lot of misinformation/ fake news are misleading the international communities.
ደብርዬ ጅግና ኣስተውዓሊ ኣምላኽ ይሓግዝካ ናትና ኣንበሳ ወድዞም ለባማት ጅግና
ንጋዜጣዊ ድማ ብጣዕሚ ኢና ነመስግነካ ነዚ ቪድዮ ዝለቐቕኻልና ኣጆኻ
ፀላእትና ኣስመሰልቲ እዮም ሓዊ ለኮስቲ ፈጣሪ ድኣ የጋልፆም ይገስፆም
ለእግዚአብሔር የሚሰናው አንደቺም ነገር የለም ።
ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ለአምለካችን ይሁን ።
ለዘመናት ተስፋ በቆራጥንበት ጉደይ እግዚአብሔር ጠልቃ ገበ ተመስገን እግዚአብሔር አይሳሰትም ፍርዱም ፍፁም ነው ።
ክብር ለአስተዋዩ መሪያችን ለክቡር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይካታልህ ክብርና ሞገሱ አይለይህ ዘመንህ ይባራክ እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ የእናቶቻችን የአበቶቻችንን ዕንባ አበሰልን የሚለው የለኝም ቃል ያጥራለኛል ውለታህን ብድራትህን በምድር በሰማይ አግኝ የእግዚአብሔር ጥበቃና ቸርናት አይለይህ እለለሁ ።
በመቀጠል ክብር ለጀግናው መከለከያ ሰራዊታችን ፣ ክብር በኢትዮዽያዊናቱና በማንናቱ ለዘመናት በህይወቱ ዋጋ ስከፍልልን የኖራውና የዘር ማጥፋት ዘመቻ የተከነዋናበት የአማራ ጀግና ወንድሞቻችን ለልዩ ኃይልና ህዝባዊ ሰራዊት እና ፋኖ ወንድሞቻችን ክብር ለዘለዓለሙ በማንናተቸው ብቻ ለለፉት ወጋኖቻችን !!
ጠለቶቻችን በድብቅ ስም አውጥታውልን እንልፈጁን በአደበበይ እግዚአብሔር የንፁኃን አምለክ አሰልፎ ሰጠን !!
ወንድናትና ጀግንናት ምን ማለት እንደሆና ደግም አደዋን ደጋምንለቸው በአለም አደበበይ ፊት አማራ ወንድ ነው ።
ትኁዋንና ባንደ አይደለንም እዋቁን ደግም አማራ ወንድ ነው ።
ተመስገን እግዚአብሔር በአደበበይ ብድራታችንን ከፍሎልናል ዕንበችንንም አብሶልናል ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
ሰላም የዉርደልና ፍጣሪ ንስለ ህዝቢ ምሕቱ የኣዝዘልና ኩናት የኣክል ዝሓለፈ የኣክል
ያኔ ከጦርነቱ በፊት የሚያመለክተው ይሔ ሁሉ መሳሪያ Dr. ደብርፂዎን እያለው አንድ አልጎረረም ስለሰላም ነው የሚያወራው የነበረው እንልማ በፖለቲካ ልዩነታችንም ቢሆን ተከባብረን እንልማ በየክልላችን ነው የሚለው ሁልጊዜ ምርጫ እናድርግ በሰላም እንኑር ነው የማለው እናንተ ግን propaganda በማብዛት ሁሉም ህብረተሰብ የተጠላው ብላችሁ ታወራላችሁ ግን ሁሉም ፈርቶ እንጂ እውነቱንማ ያቀዋል ነገሮችን ሲደጋገም እውነት የማመስልበት አጋጣማ አለ ትግራይ በዲሞክራሳ ትመራለች እናንተ በኢሳያስ dictator እና በመሽረፈት puppy ትገዛላችሁ ።
ትግራዋይ ሲባል ደሙ ይመራል ምን ይደረግ በፀሎት እናስባቸው በጣም ያሳዝናል
አውራንባ ናፍቀኀው ነው??? ታድያ ለብቻህ ብታየው አይሻልም? ምን በደልን? ያረጀ ቪድዮ የምትለቀው? አዲስ ካለህ ወዲ በል! ካልሆነ. አደፂም ይረፍበት. እኛም ኡፈይ እንበል!
የሌባ አይነ ደረቅ!!
ኣቢይ እና ደብረጽዮን የመጨረሻ ንግግራቸው እንተያያለን ተባብለናል ኣለ፡ታድያ ኣብይ ያለው ኣደረገ ኣሰየህ መቐለ ገባ ሰው ኣስጨረስክ ።
እውነት እውነት ፣ ኢሰያስ ኣፈወርቂ ቀድመው የህወሓት ማዘናግያ ስልት ኣውቀዋል። ከመጀመርያው ኣንስቶ ሂደቱ ኣንድ በኣንድ ብንቆጥረው ወያኔ በሰላም ስምምነቱ ደስተኛ ኣልነበረም።የዚህ ማሳያ ከሁለት ኣመት በፊት የሰሜን እዝ ከትግራይ እግሩ ነቅሎ ሊወጣ መንገድ ሲዘጋበት እስከ የመጨረሻው በውድቅ ለሊት በግላጭ እስከተመታበት ድረስ የሚያሳየን ተከታታይና የሸፍጥ ፖለቲካ ስሴር መክረሙ ያረጋግጣል። ኣንድ ግዜ ፕ/ት ኢሳያስ ምን ብለው ነበር ? ወያኔን ኣሳምናቸዋለሁ ኣለሳልሳቸዋለሁ፣ ኣለዝባቸዋለሁ የሚባል ነገር ኣይሰራም ብሎ ነበር ። የዶ/ር ኣብይ መንግስት ሲያባብል ዋጋ ከፈለበት ። ኣሁን ሁሉም ነገር መልክ መልኩ ያዘ ኣይደል። በፖለቲካ ሜዳ ማባበል ምን ያህል የተጻራሪህ ሃይል ልብ እንደሚያሳብጥ ? ፍጻሜዋ ያላማረ ወያኔ ስትመከር ስትነገር ኣልሰማም ብላ ኣሁን ጺምዋ ኣጎፍራ የከተማ ኑሮ ናፍቋት ኣከርካሪያቸው የሰበርናቸው ነፍጠኛ፣ደርግ፣ኣሃዱኣያን፣የድሮ ስርኣት ናፋቂዎች፣ ኧረ ብዙ ተቀጥላ ስም ያሰጡዋቸው ማሩን ብለው እጅ ሲሰጡ ከማየት የከፋ ራስ ወዳድነት የት ይገኛል ??? ምስኪኗ ወጣት በስሜት ሳትመረምር ዘላ እሳት ላይ ትማገዳለች እነ ስብሃትና ኣባይ ወልዱና መሰሎቻቸው መኖርን የመሰለ የሙጥኝ ብለው በስተእርጅናቸው እንኳን ጠበቅ ኣርገው ይዘዋታል። ይህ ሁሉ ፉከራ ፣ሽለላ፣ ስብሰባ፣ዲስኩር፣ቀረርቶ፣ዳንኬራ፣ የጠላት ፣የኣድሃርያን መቀበርያ ትሆናለች የተባለላት ትግራይ ዝንብ ያለፈ ይመስል ጸጥ-ረጭ ብላለች። የቆሻሾች ታሪክ መጨረሻው ኣይወድቁ ኣወዳደቅ ክፉ ነው። ኣሁን ወያኔ የሚባል የመሃይማንና የደናቁርት ስብስብ ኣበቃ። እውነቱ ነበር ፕ/ት ኢሳያስ ሁሌ ደጋግሞ ለ20 ኣመታት የሚላት ኣነጋገር ነበረችው። እሷም፣ እነኝህ ሰዎች በበታችነት ስሜት የተጠቁ ፣ ደቃቃ ሆነው እያሉ ገዝፈው ለመታየት የሚፈልጉና የሚጥሩ ።ነገር ግን በደቃቃነታቸው ሁሌም የሚሰቃዩ። ራሳቸው ችለው መቆም የማይችሉ ።ጥገኞች! ...ወዘተ ሲላቸው ያኔ በመጠኑም ይገባኝ ነበር።ዛሬ ግን በደንብ ተገነዘብኩ።ለካስ ጭንቅላታቸው ኣንብቦት ኖሯል።ተባረክ ኤሱ ኣንበሳው።
ሃያላን እንዴት ወደቁ ።ተራራ የሚያንቀጠቅጥ ህዝቢ ጀጋኑ ትግራይ ለምን በተራራ ስር ገባ ? ያሳዝናል ከትልቅ ክብር ወደ ታች የመካሪዎች ችግር ነው ።አሉላ ሰለሞን ምክር ነው ለዚህ ያበቃችሁ
ብጣዕሚ ዝገርም፡ ሰላሳ ዓመት ኣምባገነን ኲንካ ገዚእካ ከተብቅዕ፡ ሕጂ ተራ ካልኦት ኮይኑ ካብ ስልጣን እንተኣለዩኻ ኣሻፈረኝ ምባል ምስ ምንታይ ይቑጸር።
ፈኸራን ትዕቢትን ይቕድማኣ ንውድቀት ኢሎሞ።
ያለፈው አልፎ እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ያብቃችሁ ይብቃችሁ. መልካም ምኞቴ ነው የናቶቻችሁ ፀሎት ይርዳቹሁ
አሜንአሜንአሜን
Its history now
ሰላም ንህዝቢ ትግራይ እግዚኣብሔር ምስ ውፅዕ ህዝቢ ይሓግዝ
That was before Woyane has dead.
ምን የሚያስቅ ነገር ዐለና ፡ ጋዜጠኛዉ የ ሚስቀዉ ፡ ሌላዉ ደሞ ሰዎቹ ፖለቲከኞች እንጂ ጓደኛሞች ፡ አይደሉ ፡ መቼ ተደዋወላችሁ ብሎ ጥያቄ ፡ ኧዲያ😂
ሰማሁ ደሞ ጋዜጠኛዉ እንደታሰረ ፡
These people are begging for another round of punishment
G🇪🇷A🇪🇷M🇪🇷E
IS
O🇪🇷V🇪🇷E🇪🇷R🇪🇷E
J U N T A
🇪🇷We Eritrean🇪🇷
🇪
No the game just started😁
RIP tplf!
27 amet eko ahdawi agezaz neber.🤔
Why are you uploading this now???
🤝
This March. Not necessarily new
This shows how naive Dr. Depression is. He took Isaias' words on it's face value.
I love your comment!
በዚህ ምክንያት ነው they are where they are right now. ከጊዜው ጋር እኩል ሊራመዱ አልቻሉም። ሁሌ defend ሴረጉ እንጅ ቀድመው action ሲወስዱ አይታዩም። ኢሳያስ ሌጠፋቸው እየተዘጋጀ እንደሆነ ሰኔ ላይ ጀምረው information ደርሶቸው ነበር for some reason they didn't take any action to get rid of him.
ፓለቲካ ቁማር ነው ብሎ ለሜምን ሰው ሰጦ በቀበል የሚባልው ፓለቲካ አይገባውም። ሳትቀደም መቅደም ነው ጭውቴው ። You gotta change according to time.
@@ethiopia4940 I love it man! Thats what I've been feeling as well and no one agreed with me. People could not even understand when I said he is not sophisticated man. They I thought I was disrespectful
May the LORD JESUS protect you Tigray president🙏🙏🙏❤❤❤
If u are a real worshiper of Jesus, u must know Jesus will never protect evil and devil-like Debritu the current mayor of Hagere Selam.
who?
Awuramba, where are you? Yeet ttefah? Kkkkkkk
Eti gaxitena gn entay eyu sklu kmsms zbl tegarway tena alowo do
It's an old interview, why you bring it now?
One way to the other Detsi will be gone soon
አቤት ጉራ በሶስት ሳምንት ሙሉ ትግራይ አስረከቡ ፉከራ በዛ ሕልም ሆኖ ቀረ ወያኔ ወሬ ጉራ ብቻ ።
🤝🤝🤝👬👬👬🤝🤝🤝
*መቀሌም በዐብይ ጸበል ፡ ከተሳፈረባት የትህነግ ሰይጣን ልትላቀቅ ነው!*
ተመስገን ፈጣሪ ፡ ምስጋና ይድረስህ!!!
ጄኔራል ክንፈ የተባለው ሰውዬ ለብሔር ብሔረሰቦች የበለጠ እንዲጠቀሙ ጨረታ አናወጣም ብሎ ነበር። ሙልጭ ያሉ ወራዳ ለ6ቦች ሆነው ሳለ ብሔር ብሔር እያሉ ያጭበረብራሉ።
What is the purpose posting an old video. Remove Your video it doesn’t reflect the current on the ground.
ከ2 አመት በፌት የተቀረፀ ነው አንተ አጭበርባሪ
አንተሰይጣን ዳበሎስ የደቢሎስ ልጅ አብይ አንተን አስሮ መቀለብ የለበትም አንተ መረሸን ነዉ ያለብህ
አረመኔ! ማንም ይሁን ፍርድ የእግዚአብሔር ነው። ሥልጣን ቢሰጥህ ስንት ሰው ትጨርስ ነበረ? የእኔስ አሟሟት ብለህ አስብ
Ahdawi Conservative party tribalist fluid hzbi was weyane you ppl was bad
So long Tplf😭😭😭😭😭😭
Please dont post your evil video from the past. Move forward game over.
Just reminiscing:)
Wow you guys God forgive you how many poor people killing you and abiye Ahmed
በልዎም ነዞም ተዛርብቲ አድጊ።
አምሐራይ ንትግራዎይ አይጠቀመ ዎላ ንኤረትራዊ አይጠቀመ ።
ደደብ ቆሻሻ።ይሁዳ።
natkum gberu
Please protect Dr Debresion this people are very rude
:)
አንተ የቀን ጀብ
መሀይምነት ለካ እንደዚህ ነው ልክ እንደ ወይዘሮ ደጺ ነው ለካ
ሕፍረት ሕንከት እንትይ ምዃኑ ዘይስቆሮም ህውሓት
ከይ ሓፈረት አብ ጎዳጉዲ ተሓብአ ብቴክስት እለኩ እንዳበለት ትልኽ ትብል አላ
ብዙሕ ሰሚዓና ትግራይ መቃብር ጽላእትና ክትከውን እያ
ነፈርቲ እብ ሰማይ ትግራይ እይበራን እየን ፣ ሰሜን እዚ ተቋጻጽርናዮ
ክሳብ እፍንጫና ተዓጢቅና ኢና ፣ እናርከፈክፋለን ወዘተ
ኮይኑ ግን ብጀካ ወንጀል እብ ርእሲ ወንጀል ምውሳኽ ካልእ እይረአናን
ዝደቀሱ ወተሃደራት ትቀትሉ ፣ ሰላምዊ ሰብ ማይካድራ ትሓርዱ
መሰረተ ልምዓት ተዕንዉ ፡ ክሳብ ምዓስ ኢኩም ብቀላጽምኩም እብ ህሞት ደደቢት
ኮይንኩም ትሓስቡ ፣ አብይ እኮ ብሓንጎል እዩ ሲዒርኩም ፣ ብብልሒ ፣ ብሜላ
ብጥበብ ብሳይንስ፣ አብይ ዕድመን ጥዕናን ዳአ ይሃቦ እምበር ብዙሕ ተአምር ከርእየና እዩ
ወያኔ ጸላእቲ ኤርትራን ኤርትራውያን ምዃና እንዳሞተት ከማን ተስፋ
ከቆረጸት ሮኬት ምትዃሳ እዩ ፡ ንመን ከተሰንብድ ንዋርሳይ ይካአሎ
ወይስ ቶኪሳ ነቲ ፎሲ ወያኔ ዝኮነ ፕረሲደንት ኢሰያስ ንምቅታል?
ዓላማ ዘይብሎም ከንቱ ካብ እፍንጨኦም አርሒቆም ዘይሓስቡ በጋሚዶታት
ምዃኖም ተዘይኮይኑ ካልእ ዘርአይና ነገር የለን
ፕረሲደንት ኢሰያስ ንሬሳ እይትኩስን እየ ኢሉ ፡ አሽንዃይዶ ሕጂ ፣ አለና ኢልኩም
በራዕራዕ አብትብሉሉ ዝነበርኩም ጌዜ ከማን ብጥራጥኩም አይሰሓቀን
ብዝኮነ እቲ ደርጊ ሲዕርና ኢልኩም 29 ዓመት ዘጽመምክሞ ህዝቢ
ብምልሻ እምሓራ መዓኮርኩም እንዳ ተቀለጥኩም ንመቀለ ክትሃድሙ
ተዓዚብኩም ፣ ቅድሚ ሕጂ ታሪኽኩም ታሪኽ ስርቂ ምጥፍፋእ ምሕሳው ጥራይ ዝነበረ
ሕጂ ድማ ዘራጣት ሃደምቲ ፈራሃት ምዃንኩም አርኢኹምና
ተሰተሩ ኢድኩም ሃብ ፣ ካብ ጓዳጉዲ ጎቲቶም ከየውጽኹን ከለዉ
አይደበረፂአይጥእሠውማጀትገብታውጣውጣናበለትአለችድመትልትማታየደብረፂልብሠውቅልአከለድሀመግደልጀግንነትአደለምአብይንባተእማልአይንታይምደግደልአርቶአትጅማታም
አያ ዝብኢ ! ያኔ ለስለላ ዲሲ ስትመጣ ብትቀር ይሻልህ ነበር!
እናተ ጂቦች
It is old old too old interview what does it mean shame on you