Ask Dr Mehret - ይጠየቃል ዶ/ር ምህረት - Q 8 - የተመረጡ ጥያቄዎች መልሶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom with daily question and answer with Dr Mehret Mindset, #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret.

Комментарии • 51

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 7 месяцев назад +7

    ዶክተር ምህረት የፈጠረህ አምላክ አዋቂ ነው ለዚህና ለመጪው ትውልድ ወደ እውነተኛው አቅጣጫ የምታመላክት ምልክት ከሆኑት ሰዎች ውስጥ አንተ ነህ ተባረክ ዕድሜና ጤና ይብዛልህ።

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 7 месяцев назад +5

    ዶክተር እናመሰግናለን።
    የስሙ ጉዳይ ይህን ያህል አሳሳቢ አይመስለኝም። ዋናው ትምህቱን መቅሰማችንና ለመተግበር መታተራችን ነው። ለእኔ አሁን ያለው ስም ተመችቶኛል። ባይቀየርም ደስ ይለኛል።
    "ዶክተር ምህረት ይጠየቃል"
    እሱም ይመልሳል። ታዲያ እየሆነ ያለውና የሚቀጥለው ይኸው አይደል???
    ❤️🙏❤️

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 7 месяцев назад +4

    እንወድሀለን ዶክተር ምህረት

  • @hen6964
    @hen6964 6 месяцев назад +1

    ሰዉ ማለት ሰዉ የሚሆን ሰዉ የጠፋለት ይላሉ ዶር እግዚአብሔር ይባርክህ ህብረተሰብን መርዳት ማለት እንዲ ነው በርታ።

  • @helentadese2239
    @helentadese2239 7 месяцев назад +3

    እንጠያየቅ
    I believe this name will lessen the burden on you (Dr. Debebe) by making the platform more engaging and participatory. As a follower of your podcast (mindset), I learned so much from the questions asked and your expert feedback.
    Kudos to your positive intuitions and persistence to support others, including myself.
    Blessings!

  • @michaelyehdego6691
    @michaelyehdego6691 7 месяцев назад +3

    God bless you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 🙏

  • @tarikubelay9643
    @tarikubelay9643 5 месяцев назад

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት!!!

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን በርታልን ባንተ ብዙ እየተጠቀምን ነው ታስፈልገናለህ

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 7 месяцев назад

    ዶ/ረ ዛሬሰ ተለህብኝ በጣም በጣም እናመሰግናለን ፡እግዛቤሔረ አብዝቶ ይባረክህ።

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 7 месяцев назад

    D.R እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነገር ጠቅሞኛል!!❤❤❤

  • @dr.fasilgizaw7163
    @dr.fasilgizaw7163 2 месяца назад +1

    ውስጣችን መለኪያ እስታንዳርድ አለ፡ በአብዛኛው ይወደዳል ብለን ያመንበት፣ ጥሩ ኳሊቲ ነው ብለን ያመንበት እና ቫሊዩ የምናደርገውን ነገር ያለውን ሰው እንወዳለን ወደሱ/ሷም እንሳባለን።

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 7 месяцев назад

    ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ስለ ተሃድሶ ያስተማርከው በጣም ጠቅሞኛል አሁንም እየተጠቀምኩ ነው
    የስሙ ጉዳይ ብዙ አሳሳቢ አይደለም ከሆነም ስወች ችግር ሲገጥማቸው ስርች ሲያደርጉ የሚያገኙት አይነት ሆኖ በአማረኛም በእንግሊዘኛም የሆነ ስም ቢስጠው መልካም ነው

  • @EleniYacob
    @EleniYacob 7 месяцев назад

    Thank you being a blessing with your family! May the Lord answers all your questions.

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 7 месяцев назад

    ውይ ዛሬ ደስ እለኝ ያመለጠኝ መስሎሽ ትርሲትና ዶ/ር ነፍስስስስስናችሁ😍😍😍

  • @SelamSamuna
    @SelamSamuna 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 7 месяцев назад

    ተባረክ

  • @eshetud210
    @eshetud210 7 месяцев назад +1

    Thank you 🙏

  • @alem8640
    @alem8640 7 месяцев назад +1

    Betam ameseginalehu Doctor yezarew degimo bizu tiake ena mels neber bizu temerialehu

  • @freefikadu3541
    @freefikadu3541 7 месяцев назад

    Thank you very much I appreciate what you’re doing keep going you impact so many lives ewdhalehu bless you more

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8el 7 месяцев назад

    በሰላም ቆዩልን🤗👍🙏

  • @tegbartilahun3264
    @tegbartilahun3264 6 месяцев назад

    Thank u Dr❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 7 месяцев назад +1

    Egziabeher Ybarkeh Ken Betesbeh.

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 6 месяцев назад

    thank you doctor😍😍😍😍😍

  • @lalaant5580
    @lalaant5580 7 месяцев назад

    Blessed Dr 😊

  • @EsayasLulu
    @EsayasLulu 7 месяцев назад

    Right place methale

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 7 месяцев назад

    Your amazing
    Kal yaLnem lantaa

  • @MohammedWassu
    @MohammedWassu 6 месяцев назад +1

    መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 7 месяцев назад +1

    ዶ.ክ ስለ ኦትስቲክ ልጆች እባክህ የሆነነገር ብትሰራልን ምን ተሰፋ አለ በህክምና ሳይንቲስቶች ምን ላይ እደደረሱ ባጠቃላይ ሰፋ ያለ ነገር ብሰራልን 🙏🙏

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 7 месяцев назад +11

    እኔ እድሜዬ 30 ነዉ የምኖረዉ አረብ ሃገር ነዉ 6 አመት ፍቅረኛዬ ፊቴ ላይ ትንሽዬ ማዳት በጭንቀት ምክንያት መጣብዬ የሆነ ችግር ነበረብን በቤተሰብ እና ከዛ የተነሳ ፊቴ ላይ በወጣ ማዳት ምክንያት የ6 አመት ፍቅረኛይ ተወኝ እና አሁን የሱ መሄድ ሳይሆን እራሴን መቀበል መዉደድ አልቻልኩም እንደ ድሮዉ ምን ይሻለኛል ቁጥራችሁን ስለማላዉቅ በዚህ ጠየኩ

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 7 месяцев назад

      😢

    • @ابونواف-ط5ب
      @ابونواف-ط5ب 7 месяцев назад

      Madiyat hkmna alew eko endete erasahn mekebel ediyaktsh yadergal?

    • @Lifeisshort-p5k
      @Lifeisshort-p5k 7 месяцев назад +1

      @@ابونواف-ط5ب የለዉም ባክሽ እኔ የጠፋለት ሰዉ አላየሁም ከወሬ ያለፈ በተግባር አላየሁም

    • @zelalemteklu7430
      @zelalemteklu7430 7 месяцев назад

      Ayzosh hulum neger lebego nw

    • @haderamohammed2344
      @haderamohammed2344 7 месяцев назад +1

      እሕት አሏሕ ይገዝሽ ውሐ በደብ ጠጭ ጎንጨት ጎንጨት እያደረግሽ እንቅልፍሽን በሚገባ ተኝ ስኳር ነገሮችን ቀንሽ ዱአ አድርጊ።

  • @dammk
    @dammk 7 месяцев назад

    Selam d.r ene lteyk yefelekut frhatachnn endet megafet endalebn btmegren endets mekotater enchlalen

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 7 месяцев назад

    4:01
    Yezare true tyake new

  • @aklilualemu
    @aklilualemu 6 месяцев назад

    የልጅነት trauma ላይ እኔም ጥያቄ አለኝ። እሰራዋለሁ ያልከውን ፕሮግራም እጠብቃለሁ

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 7 месяцев назад

    program title ' enlightened ' megelet'

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 7 месяцев назад

    🙏

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 7 месяцев назад

    Berzem...
    Agentaan naw endaay

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 7 месяцев назад

    Ye truma wen nager adaraa
    Etabkehalaw akrebelen
    Yehaaw childhood trauma naw eskahun hewatan abaLashto
    Yaskraaw ....

  • @osis956
    @osis956 7 месяцев назад

    የልብ መምታት ባለቤቴ ነበረባት በአማርኛ እንቅርት አይታይም ነገር ግን ነበረባት መዳኒት ስትወስድ ቆሞአል ።ይመርመሩና ካለቦት ምናልባት መዳህኑቱን ሲወስዱ ይተዌታል

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 6 месяцев назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Beautifyyourlife-f3v
    @Beautifyyourlife-f3v 7 месяцев назад

    Title " የሕይወት መልስ ከጥያቄ "

  • @a.k.2052
    @a.k.2052 7 месяцев назад

    'ኣውደ መጠይቅ' ቢባልስ

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 7 месяцев назад

    Abzanaaw etiopawi
    Be trauma naw yadagaaw
    Ye abzanochachen hewat naw

  • @HanaKumebi
    @HanaKumebi 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bety2338
    @bety2338 7 месяцев назад +2

    Thank you🙏

  • @freefikadu3541
    @freefikadu3541 7 месяцев назад

    Thank you very much I appreciate what you’re doing keep going you impact so many lives ewdhalehu bless you more

  • @amharicmotivate369
    @amharicmotivate369 7 месяцев назад

    Thank you