Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በነጻ ያገኘነውን ዕውቀት ለምን መቶ ሺ ሰብስክራይብ እንዲደረግ ሁላችንም ሼር እናድርግ።
Lol, very good observation!! Please let us do that kindly!! 🙏
ዶ/ር ምህረት በጣም እየተጠቀምኩ ነው!ሰዎች ለመወፈር "ይቀለባሉ" ሚለው ግን ከመጠን በላይ አስቆኛል so amazing!!Thanks a lot you make my day 😀
ክብረት ይስጥልን ዶክተር ስለ ጥረትህና ትጋትህ በአንድ ጥያቄ የሺዎች ጥያቄ እየመለስክ ስለሆነ። ፈጣሪ ጥበብና እውቀት ይጨምርልህ።
Thank you God for the gift of Dr Meheret 🙏
❤Allhamdulilah❤
እግዚኣብሄር ያኽብረልና መምህረይ ካብኣኻ ብዙሕ ናትምሃርና የና ብጣዕሚ የኽብረካ ሓወይ
በጣም ግሩም ነው! ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ! ውድ ዶክተር ምህርት በጣም እንወድሃለን!
Thanks for your incredible service!!
እጅግ በጣም አመሰግናለው በእውነት ለኔም የተመለሰልኝ ነው የሚመስለኝ ዶክተር ጊዜህን ሰውተህ ይህንን የመሰለ ሚድያ ስላዘጋጀህልን ተባረክ እድሜ ይስጥልን ❤❤
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን። ዛሬ በተለያዩ ርዕሶች ብዙ ጠቃሚ ዕውቀቶችን ሸምተናል። ❤❤🙏🙏❤❤
Self sabotage እራስን መጠራጠር ሑለት ነገር ልባችን ውስጥ ሲፈጠር
ስለአንተ እግዚአብሒርን አመሠግናለሁ ተባረክ፡፡፡❤❤❤
ዶክተር ስለአንተ ጌታን አመስግናለሁ ጌታ ኢየሱስ ለዚህ ትውልድ ያስነሳህ ስው ነህ ትውልድ ላይ መስራት ትልቅ እድል ነው አሁንም ጸጋውን ከጥበብ ጋር ያብዛልህ ። እኔም እንዲህ ትውልድ ላይ መስራት እፈልጋለሁ ግን ትንሽ ፍርሃት እንዲሁም በዙሪያየ የሚረዱኝ ስወች የሉም ይህ ነገር ይይዘኛል የሁሌ ምኞቴ ትውልድን መስራት ነው።
Thank yougreat man
አብሮ ይስጥልን Doctor Mehret debebe ❤ Thanks so much
ዶክተር ጌታ እግዚአብሄር ብድራቱን ይክፈልህ የሰዎች እንቆቅልሽ የሆነበትን ሀሳብ ወደ አንተ አቅርቦ መልስ ሲየገኝ የሁላችንም ትልቅ ደስታ ነው ሰለ አንተ ጌታ እጅግ አመሰግናለሁ።❤❤❤❤❤
Let’s go 1000 Day challenge💪How ever it takes we can make it.
ዶክተር ።።።።ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለ ሁ #####
Tebarwku, tiru new yizetu
❤❤❤❤ Dr erjme edemya tyna egzabhre ysethe Btame enwdhalne nurlan!
Thank U Dr
እንዳንተ አይነት 2በኖረን የት በደረሥን !!!
ተባረክ
Thank you for your tough cognitive Therapy.God bless you
እኔ ሤት ነኝ የአለም ቆንጆ ነበርኩበህመም ምክንያት ውበቴን ካጣው ሁለት አመት ሆነኝ ባል እንኳን ሣላገባ እናም ግን ሥብእናን መገንባት ካሥፈላጊምበላይ ነው ለአይምሮ ጤናም 💖
Thanks Dr !!! betam bemigerm hunete bebizuw tiyake wust lerasem melisn eyegegnew nw God bless you🙏❤❤❤❤
ስለ እድሜ የተደረገውን ጥያቄ እና መልስ ወድጄዋለሁ:: እኔም ከጠያቂው ሰው ጋር ተመሳሳይ ማንነት ስላለኝ አዝናኝና አስተማሪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ:: Thanks!
ጉዳታችንን ይቅርታ ይሽረዋል ወዲያው እንድናለን ከዛ ህመም ማለት ከባድ ቢሆንም ወደፊታችን ግን እዛው ባለበት ባንክ ውስጥ ቢሆንልን ለሌላው ሚተርፍ ለኛም የሚጠቅመን ስለሆነ መጎዳትን በተለይ በሰው ቢያመንም ይቅር ማለት ከልብ መተው ይሻላል.እናመሰግናለን 🙏
Tbarek
እናመሠግናለን ጤና ከረጅም እድሜ ጋር
Thanks so much
እናመሰግናለን በጣም በጣም በውነት እያተረፍን ነው ባንተ እግዜር ይስጥልን🙏🙏🙏
Thank you 🙏
🙌🏾 ተባሩኹ 😊 ❤
ተባርከሃል"""ዶክተር "" ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን
10q so much Dr
ሰላም ዶር ምህረት የእኔ ጥያቄ ትኩረት ስለማጣት ነው ፣ በምጠቀምባቸው ዲቫይሶች በሙሉ ማለት እችላለሁ ልሰራ ፈልጌ የፈለኩት እና የምከፍታቸው ገፆች ሌላ ናቸው ፣ ሰው ጋር ልደውል ስልኬን ከፍቼ ሶሻል ሚዲያ ሳይ እራሴን አገኘዋለሁ ፣ በጣም እያሳሰበኝ ነው ምን ላድርግ?
❤
❤❤❤
Good
Nice effort
Wow. All are very key questions and answers
You are the legend
D.r lemtseten tmhrt kelb enamesegnalen kante program bzu temrenal
እናመሰግናለን ዶክተር ❤| 🙏🙏🙏
Tebare Dr
God bless you Doctor!
Great video and advice.
Thank you so much🙏
ውስጣዊ ውበት ይበልጣል። ክርስቶስ ነው የሠው ልጅ ውበት ስለ ሠው አትጨነቂ
Wow
ዶክተርዬ እናመሰግናለን
በጣም እንመሰግናለን doctor የኔ ጥያቄ በመጀመርያ ስለኔ ትንሽ ልንገርህ የ23 አመት ወጣት ነኝ university graduate ነኝ እኔ መጠየቅ የፈለኩት ሰለ መክሊት ነው መክሊት ምንድነው እንዴት ነው መክሊቴን ማገኘው?
ሰላም የኔ ጥያቄ እኔ በጣም አንባቢ ነበርኩ በትምህርት ግን አንድቀንም ጥሩ ሚባል ውጤት አላመጣም ወይ ደግሞ ፈተናው ቀሎኝ ውጤቱ ግን ዝቅተኛ ነው ሰዋች አንች 24 ሰዓት ታነቢያለሽ ሲሉኝ እየደበረኝ መጣ ከዛ ሁለት ትምህርት ጀመርኩ ከአንዱ ዝቅ ሲል ምነው ስባል እዛኛው እኩ ጥሩ ውጤት አለኝ እያልኩ እዋሻለው ከዛ። ከሀገር ወጣው እዚህ መክንኛት አጣው ግን 1 ክላስ እየደገምኩ 6 ወር ሞላኝ ምን ላርግ
ሰላም ዶክተር ጥይቄ እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለው ሰሜ ዳዊት እባላለው 12ኛ ክፍል ከወደኩ 2 አመት ምላኝ እስካሁን ምን መስራት እንዳለብኝ አላወኩም. ከቤት የሚያስወጣኝ ምንም ነገር ስለሌለ መውጣት ብፈልግ አልቻልኩም ምን ትመክረኛለክ.አመሰግናለው
ጥያቄ ለማድረስ ነበር በinbox ነው ወይስ?
Send your questions as a Comment on our youtube channel, or Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
ለባለ እድሜው ጠያቂ ..... ተገኝቶ ነው ?? ቁጥሩ ከፍ ብሎ ለአይን ሲታዩ አንድ ፍሬ መምሰል ተገኝቶ ነው??? እንደውም በኩራት እድሜዎን እንቅጩን እየተናገሩ ሰውን ሁሉ ማስደመም ነው እንጂ። በሀገራች ሰው እድሜውን መናገር የሚያሳቅቀው ሚስጥሩ , በሂወት ጉዞው የሰራውን ስራ ከቀሪው የእድሜ ጣሪያ ጋር ከወጪ ቀሪ እያመሳከረ , ብዙ የሂወት ጉዞውን ያላሳካ ከልመሰለው በእድሜው ይሳቀቃል ግን ደግሞ ብዙ ያከናወነ ከመሰለው በኩራት ቁጥር ሳይፈራ ይናገረዋል።
tebedu😀😁
MEHERET THE COUNTRY IS ENGULFED WITH A LOT OF PROBLEMS BUT YOUR DAILY ACTIVITY IS NON SENCE.ALAS ! WHAT A DOCTOR YOU ARE?
🤣🤣english
Thank you, I loved it!
Thank you Dr
Thank you 🙏 ❤
እናመሰግናለን ዶ/ር ❤❤❤
Thank you
Thanks ❤❤❤
Thank you Doc
Thanks doctor 🙏🏼
thank you dr
THANK YOU
በነጻ ያገኘነውን ዕውቀት ለምን መቶ ሺ ሰብስክራይብ እንዲደረግ ሁላችንም ሼር እናድርግ።
Lol, very good observation!! Please let us do that kindly!! 🙏
ዶ/ር ምህረት በጣም እየተጠቀምኩ ነው!
ሰዎች ለመወፈር "ይቀለባሉ" ሚለው ግን ከመጠን በላይ አስቆኛል so amazing!!
Thanks a lot you make my day 😀
ክብረት ይስጥልን ዶክተር ስለ ጥረትህና ትጋትህ በአንድ ጥያቄ የሺዎች ጥያቄ እየመለስክ ስለሆነ። ፈጣሪ ጥበብና እውቀት ይጨምርልህ።
Thank you God for the gift of Dr Meheret 🙏
❤Allhamdulilah❤
እግዚኣብሄር ያኽብረልና መምህረይ ካብኣኻ ብዙሕ ናትምሃርና የና ብጣዕሚ የኽብረካ ሓወይ
በጣም ግሩም ነው! ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ!
ውድ ዶክተር ምህርት በጣም እንወድሃለን!
Thanks for your incredible service!!
እጅግ በጣም አመሰግናለው በእውነት ለኔም የተመለሰልኝ ነው የሚመስለኝ ዶክተር ጊዜህን ሰውተህ ይህንን የመሰለ ሚድያ ስላዘጋጀህልን ተባረክ እድሜ ይስጥልን ❤❤
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን። ዛሬ በተለያዩ ርዕሶች ብዙ ጠቃሚ ዕውቀቶችን ሸምተናል።
❤❤🙏🙏❤❤
Self sabotage እራስን መጠራጠር ሑለት ነገር ልባችን ውስጥ ሲፈጠር
ስለአንተ እግዚአብሒርን አመሠግናለሁ ተባረክ፡፡፡❤❤❤
ዶክተር ስለአንተ ጌታን አመስግናለሁ ጌታ ኢየሱስ ለዚህ ትውልድ ያስነሳህ ስው ነህ ትውልድ ላይ መስራት ትልቅ እድል ነው አሁንም ጸጋውን ከጥበብ ጋር ያብዛልህ ። እኔም እንዲህ ትውልድ ላይ መስራት እፈልጋለሁ ግን ትንሽ ፍርሃት እንዲሁም በዙሪያየ የሚረዱኝ ስወች የሉም ይህ ነገር ይይዘኛል የሁሌ ምኞቴ ትውልድን መስራት ነው።
Thank you
great man
አብሮ ይስጥልን Doctor Mehret debebe ❤ Thanks so much
ዶክተር ጌታ እግዚአብሄር ብድራቱን ይክፈልህ የሰዎች እንቆቅልሽ የሆነበትን ሀሳብ ወደ አንተ አቅርቦ መልስ ሲየገኝ የሁላችንም ትልቅ ደስታ ነው ሰለ አንተ ጌታ እጅግ አመሰግናለሁ።❤❤❤❤❤
Let’s go 1000 Day challenge💪How ever it takes we can make it.
ዶክተር ።።።።ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለ ሁ #####
Tebarwku, tiru new yizetu
❤❤❤❤ Dr erjme edemya tyna egzabhre ysethe Btame enwdhalne nurlan!
Thank U Dr
እንዳንተ አይነት 2በኖረን
የት በደረሥን !!!
ተባረክ
Thank you for your tough cognitive Therapy.God bless you
እኔ ሤት ነኝ የአለም ቆንጆ ነበርኩ
በህመም ምክንያት ውበቴን ካጣው
ሁለት አመት ሆነኝ ባል እንኳን ሣላገባ
እናም ግን ሥብእናን መገንባት ካሥፈላጊም
በላይ ነው ለአይምሮ ጤናም 💖
Thanks Dr !!! betam bemigerm hunete bebizuw tiyake wust lerasem melisn eyegegnew nw God bless you🙏❤❤❤❤
ስለ እድሜ የተደረገውን ጥያቄ እና መልስ ወድጄዋለሁ:: እኔም ከጠያቂው ሰው ጋር ተመሳሳይ ማንነት ስላለኝ አዝናኝና አስተማሪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ:: Thanks!
ጉዳታችንን ይቅርታ ይሽረዋል ወዲያው እንድናለን ከዛ ህመም ማለት ከባድ ቢሆንም ወደፊታችን ግን እዛው ባለበት ባንክ ውስጥ ቢሆንልን ለሌላው ሚተርፍ ለኛም የሚጠቅመን ስለሆነ መጎዳትን በተለይ በሰው ቢያመንም ይቅር ማለት ከልብ መተው ይሻላል.
እናመሰግናለን 🙏
Tbarek
እናመሠግናለን ጤና ከረጅም እድሜ ጋር
Thanks so much
እናመሰግናለን በጣም በጣም በውነት እያተረፍን ነው ባንተ እግዜር ይስጥልን🙏🙏🙏
Thank you 🙏
🙌🏾 ተባሩኹ 😊 ❤
ተባርከሃል"""ዶክተር "" ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን
10q so much Dr
ሰላም ዶር ምህረት
የእኔ ጥያቄ ትኩረት ስለማጣት ነው ፣ በምጠቀምባቸው ዲቫይሶች በሙሉ ማለት እችላለሁ ልሰራ ፈልጌ የፈለኩት እና የምከፍታቸው ገፆች ሌላ ናቸው ፣ ሰው ጋር ልደውል ስልኬን ከፍቼ ሶሻል ሚዲያ ሳይ እራሴን አገኘዋለሁ ፣ በጣም እያሳሰበኝ ነው ምን ላድርግ?
❤
❤❤❤
Good
Nice effort
Wow. All are very key questions and answers
You are the legend
D.r lemtseten tmhrt kelb enamesegnalen kante program bzu temrenal
እናመሰግናለን ዶክተር ❤| 🙏🙏🙏
Tebare Dr
God bless you Doctor!
Great video and advice.
Thank you so much🙏
ውስጣዊ ውበት ይበልጣል። ክርስቶስ ነው የሠው ልጅ ውበት ስለ ሠው አትጨነቂ
Wow
ዶክተርዬ እናመሰግናለን
በጣም እንመሰግናለን doctor የኔ ጥያቄ በመጀመርያ ስለኔ ትንሽ ልንገርህ የ23 አመት ወጣት ነኝ university graduate ነኝ እኔ መጠየቅ የፈለኩት ሰለ መክሊት ነው መክሊት ምንድነው እንዴት ነው መክሊቴን ማገኘው?
ሰላም
የኔ ጥያቄ እኔ በጣም አንባቢ ነበርኩ በትምህርት ግን አንድቀንም ጥሩ ሚባል ውጤት አላመጣም ወይ ደግሞ ፈተናው ቀሎኝ ውጤቱ ግን ዝቅተኛ ነው ሰዋች አንች 24 ሰዓት ታነቢያለሽ ሲሉኝ እየደበረኝ መጣ ከዛ ሁለት ትምህርት ጀመርኩ ከአንዱ ዝቅ ሲል ምነው ስባል እዛኛው እኩ ጥሩ ውጤት አለኝ እያልኩ እዋሻለው ከዛ። ከሀገር ወጣው እዚህ መክንኛት አጣው ግን 1 ክላስ እየደገምኩ 6 ወር ሞላኝ ምን ላርግ
ሰላም ዶክተር ጥይቄ እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለው ሰሜ ዳዊት እባላለው 12ኛ ክፍል ከወደኩ 2 አመት ምላኝ እስካሁን ምን መስራት እንዳለብኝ አላወኩም. ከቤት የሚያስወጣኝ ምንም ነገር ስለሌለ መውጣት ብፈልግ አልቻልኩም ምን ትመክረኛለክ.አመሰግናለው
ጥያቄ ለማድረስ ነበር በinbox ነው ወይስ?
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050