Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 32
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
ዋው በጣም ወሳኝ ወሳኝ ጥያቄ ነው የተነሳው መልሱም ለትውልድ ሁሉ የሚጠቅም ነው። ጠያቂዎችም ዶክተርም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
To the second person who asked about 20/50 maturity … in my option ..if you can help it… allowing children to be themselves is very important. Why is it that you want your children to be so mature beyond their age ? And what are you expecting them to base that maturity on? A 50 year old person thinks and acts like 50 year old because of exposure and real life experience. I would be worried if a 20 year old person is acting and thinking like a 50 year old… let the 20 be 20 ..let them live, explore , make mistakes , fail, get up …the most important thing is guiding them on how they can navigate through things and emotions
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ለነዚህ ውስብስብ ጥያቄዎች ለመመለስ እንኳን ተወለድክልን። እግዚአብሔር ባርኮሃል።
አንቺ ሄደሽ አሳይኝ አለች ጅብ...... የሚገርም ምሳሌ። Thank you! May God help us!
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እንዲህ አይነት አእምሮ የሰጠህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን።በጣም አድናቂ ነኝ
ምስጋና ያንስሀል እግዜር ይስጥልን በርታልን 🙏🙏🙏
ትርፋቸን እኛነን የምናቀው ለገርህ ትርጎም ያለው ስራ እየሰራህ ነው
እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏
Thank you Dr. Meheret and Tirsite ከካሜራ ጀርባ ግን ሁልጊዜ ዶክተር ሲመጣ አብራ የምትመጣ እናመሰግናለን
ላንተ ስለተሰጠህ አእምሮ እ/ርን አመሰግናለሁ እናትህ የታደሉ ሴት ናቸው 🙏🙏
የዛሬው ይለያል ዶክተርዬ በርታልን
እግዚአብሔር ይመስገን , ዶክተር ምህረት , ደሰ የሚል እንደሚገባን አድርገህ ሰለምታስረዳን አመሰግናለው በጣም ❤❤
ይብዛልህ
ሰላም ሰላም ዶክተር ምህረት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
ዶክተር እባክህ እባክህ መክሊቴን አፋልገኝ እኔ ተጨንቄ መሞቴ ነው የሆነ አቅም እንዳለኝ አምናለው ግን እንደት ላግኘው? ብዙ የመሰሉኝን ሞከርኩ ግን እነሱም ውስጤን አላረጋጉልኝም አመሰግናለው
Dr.inkwani abro adersachu selamachu yebza
Betam gobez...thanks a lot!!!
Wow powerful message . Thank You Dr Mihret.
You are helping us a lot 🙏🙏🙏
ዶክተር ምሕረት ደበበ በጣም አድናቂሕ ነኝ ከምገልጸው በላይ ❤ እረጂም እድሜ ከ ጤና ጋር አሏሕ ይጨምርልሕ ከነ ቤተሰብሕ ያረብ ። Thanks so much ℹ️ℹ️ℹ️
Thanks dr ❤❤❤
Dr god bless you and your family ❤
Enamegnalen mebratoch des ylalu kflu wsti yalut mebratich 🥰
Maberaar enay rasay batam naw mefaraw .ooooo. EdeLan serayan hulu abaLashechaLew maberar ferachaa. . Bafet gen alfaram naber and gzay marat mankatkat. Agatemon naber kaza bohaLaa yemaseLanaL...ferhaatu yajamaeran
Thank you ❤❤❤
Betam tru eytahoch nw
Thanks Dr
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን።
ሁሌም የሚጠቅመንን ሃሳብ እያካፈልከን አለህ። 🙏❤
የዛሬው ጥያቄ እኔንም ይወክላል። የተለያዩ ፍርሃቶች አሉብኝ።
የአየር በረራ በጣም ነው የሚጨንቀኝ። ብዙ በረራ ባላደርግም ጥቂት በረራዎችን በጭንቀት ነው የጨረስኳቸው።
በመኪና ራቅ ያሉ ቦታዎች ስሄድ የመኪና ፍጥነትን በጣም እፈራለሁ የማውቀው ሰው ከሆነ ቀስስስስስ፣ ቀንስ፣ እያልኩ እጨቃጨቃለሁ።
ነገ መንገድ እንደምሄድ ካወቅሁ ሌሊቱን አልተኛም።
ይኼ የበሽታ ዓይነት መሆኑን ዛሬ ነው የማውቀው። እንዴት መዳን እንደሚቻል መንገዱን ነግረኸናል።
በጣም ነው የምናመሰግንህ።
እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን የሚረዱህን ሁሉ ይባርክ። 🙏
Doc Realy we thank you. your advice always make our dark hope and vision lightened
Thank you Dr.
I took me a long time to realize each kid is different and unique and have his /her own qualities. I know it is exhausting to raise them especially if they are more than two, but it's worth it.
Tnx Doc
እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏😍
Thank Dr ❤❤❤
Betam enameseginalen Doctor
AM thankful for what u are doing by giving us ur precious time
ዘመንህ ይባረክ፡፡❤❤❤
አመሰግናለዉ ዶክተር ጠቅሞኛል!
Dr betam enamesegnalen lmtagaran negerochn Hulu helem speechn esemalew ena hulem yeteleye hasab aggnche nw miyalkew ena thx a lot.wede hasabe sgeba ene betam besewoch influence ederegalew bizun gize yerasen hasab sew endiyawklgn sayhon yerasen tche leleloch hasb betam bota ewetalew yhem meselegn besewoch influence yemderegew ena plc give me your advice betam waga eyaskefelegn nw sewoch ende welaway adrgew eyasebkugn nw ena mn baderg yhe endemikeref btnegregn
Sme RT ebalalew sorry bemersate
Thank you
🙏🙏🙏🙏
ዶክተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ ስለፎቢያ ስትናገር የእኔን ችግር አስታወሰኝ እኔ አይጥ በጣም እፈራለሁ ቤተሠቦቼ ሲነግሩኝ ህፃን ሆኜ አይጥ ጆሮዬን እንደነከሰችኝ ነግረውኛል ምልክቱም አለ አንተ ስለዶሮ ስትናገር የእኔ በአይጥ መነከስን አሰታወሰኝ አይጥ የምፈራው ለዚህ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ሌላው ደግሞ Elevator ማለትም በኤሌትሪክ ደረጃ መውጫና መውረጃ በጣም እፈራለሁ አየርመንገድ ስገባ ስለእሱ ሳስብ ይጨንቀኛል እፈራለሁ ይህንንስ ምን ባደርግ ይተወኛል ከመፍራቴ የተነሳ ከትትልቅ ሰዎች ጋር በኖርማል ደረጃ ወይም በሊፍት እሄዳለሁ በጣም የተቸገርኩበት ስለሆነ ነው ምክርህን ለግሠኝ ጌታ ይባርክህ
እኔም የአይጥ ፎቢያ አለብኝ በልጅነቴ ምን እንደደረሰብኝ አላዉቅም ግን በጣም ይረብሸኛል ...
Share arguu
ዶክተር ምሕረት ደበበ
We really miss your writing, Are you writing a book, Please write one.
Cheers
ተበረክ በጣም አሪፍ ናው
ተበረክ
People on the top and on the bottom needs your help but you and your kind is in a trance .
Dear Dr mehret thanks for your kindness,
in one of your lecture, I heard the phrase "when a man's head is cut off with a saw" and I was shocked! I was planning to study medicine
❤ 🙌🏾 ተባረኹ 😊
From my experience… CBT kind of helps…
ለኔ እኮ አባቴ ነህ አጌዤ
Thank you Dr❤
Thank you❤❤
thanks dr ❤
Thank you
Thank you❤