አብረን የሆነዉ እስከመጨረሻዉ የሚመጡብንን ነገሮች አብረን ለመጋፈጥ ነዉ እንጂ መለያየትን በፍፁም አናስበዉም ፍቅር እናፉአድ/sekela-AbbayTV-ዓባይ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии •

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 4 месяца назад +2128

    የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር🤌❤️

    • @ሮያል
      @ሮያል 4 месяца назад +14

      ኢፊ❤❤❤🎉

    • @Hilutube-e3u
      @Hilutube-e3u 4 месяца назад +22

      ኤፋየ❤❤

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 4 месяца назад +39

      ኤፋዬ የሳቄምንጭ ተራህ መቸነዉ ቅረብልን

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 4 месяца назад +3

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mekdes-j4l
      @Mekdes-j4l 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 4 месяца назад +1059

    ፍቅር እና ፉአድ ቃጣይ በሰይፉ እንጠብቃለን የሚል 👍👍

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 4 месяца назад +6

      ሳሪች ይኔ ቆንጆ በተስፋ😘😘💕

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 4 месяца назад +4

      የኔ ውድ እጠብቃለን በተስፋ❤❤❤❤

    • @Royalfamiliy-r3y
      @Royalfamiliy-r3y 4 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤❤🎉

    • @EKRAMSAID-j1d
      @EKRAMSAID-j1d 4 месяца назад +3

      እጠብቃለን❤❤❤

    • @ጀሚለ
      @ጀሚለ 4 месяца назад +3

      ኢንሻ አላህ

  • @Zahra-kk3ze
    @Zahra-kk3ze 4 месяца назад +107

    ፍቅር ለቤተሰቦችዋ በተለይ ለእናቱዋ የለት ክብር ጀግና ሴት ናት ።

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 4 месяца назад +15

    ነገ ለሚለወጥ የሰው ፍቅር ብለሺ!!!ሁሉም ሀላፊ ጠፊ ነው!!!ለዘለዓለም የማጠፋ የማይለወጠውን ፍቅር የሆነውን ጌታ አምላክን እግዚአብሔርን እንዳታጭ ተጠንቀቂ እህቴ ሃይማኖትሽን አጥብቀሺ ያዥ።ሁሉም ሃላፊ ጠፊ ነው

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 3 месяца назад

      አዎበትክክልነዉ

  • @DhUd-oh4xx
    @DhUd-oh4xx 4 месяца назад +705

    ሴት ወድቃ መቅርት እንደለለባት አስተምረሻል ሁሉም ይቻላል ❤❤❤❤❤❤

  • @Rosanigusu
    @Rosanigusu 4 месяца назад +165

    ሴት ልጅ ወድቆ አለመቀረት በፍቅር ተማሩ የኔ ጀግና ሴት

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 3 месяца назад +4

    ከፍቅር በፊት እምነት ይቀድማል ለፍቅር ብሎ እምነትን መዘጋት አያስፈልግም ለሁሉም እምነት ተከታዪች እምነቱን ፈልጋችሁ እንጅ በስሜት ተከትላችሁ ፍቅርን አታስቀድሙ ከፍቅር እምነት ይቀድማል

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 4 месяца назад +205

    አባት የሌለዉ ሰዉ አያድግም መስሏቸዉ የኔ ጀግና ፍቅርዬ እያደገች ሄደች እየበለጠቻቸዉ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 4 месяца назад +4

      በጣም ደሞ አሁን በቅረቡነው ለካ የሞተው እኔ እምታቀው አይመሥለኝም ነበር

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 4 месяца назад +1

      በጣም. የኔኩሩ

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co 4 месяца назад +3

      ለኔ ነው ይኸ አባባል😢❤

    • @Nunu-f8w
      @Nunu-f8w 4 месяца назад

      ​@SeSe-gአይዞን እኔም አለሁ

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 4 месяца назад

      አብሽሩ የኔ ዉዶች ሁላችነም የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን

  • @Ziontadihenok9496
    @Ziontadihenok9496 4 месяца назад +59

    በግ ዶሮ እቤታችሁ አርዳችሁ ሰርታችሁ በአንድ ገበታ ካልበላችሁ ከባድ ነው።በትንሹ ፆም በዓል የልጆች እምነት ። ቀላል መሰላችሁ አፍላ ፍቅር ብዙ መንገድን ያስታል።

  • @sartt4636
    @sartt4636 4 месяца назад +103

    ያረህማን አንተ የመጫረሻየን አሳምርልኚ ኢላሂ በስልምናላይ አኑረህ በላኢለሀ ግደለኚ

    • @አሱ-ለ6ዸ
      @አሱ-ለ6ዸ 4 месяца назад +9

      ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ምንም የጎደለኝ የለም❤❤❤❤❤

    • @ZeynabSeid-k4h
      @ZeynabSeid-k4h 4 месяца назад +7

      አሁንማ አልጎደለብሺም እዛኛዉ አለም ታይዋለሺ

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 месяца назад

      አሚን🎉

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 месяца назад +1

      ​@useይችእዱኒላይእማምንምአይጉድልባችሁም የዘላለምመኖሪያየሆነዉአኸይራላይታያዋለሺr-io7wx7xy9l

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 4 месяца назад

      አሚንንን

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 4 месяца назад +2

    እግዚያብሔር ከጭለማ መንገድ ይጠብቅሽ እርሱን ወደቀደመው መንገድ ጌታ ይምራው እግዚያብሔር ይርዳሽ

  • @KalkaliKa
    @KalkaliKa 4 месяца назад +82

    አባይ ቲቪ እናመሰግናለን እነዚህን ልጆች ስላከረባቹልን እንደ ተመልካች

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 4 месяца назад +74

    አላህ የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን።ያረብ

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 4 месяца назад +1

      አሚን❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 месяца назад +1

      امين🎉

    • @899-r9n
      @899-r9n 4 месяца назад

      አሜንን ያረብ

    • @uthg7338
      @uthg7338 4 месяца назад

      አሜንያረብ

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 4 месяца назад +62

    ጣላቱችሸ እዳታዩለት እያሎዉ ነዉ ያደሩት ይኔ ጀግና እንወድሻለን

  • @E.ወሎየዋ
    @E.ወሎየዋ 4 месяца назад +39

    ወድሜ በፍቅር አትመካ ተለዋዋጭ ነውና በግዜም አትመካ አላፊነውና
    በአላህ ተመካ አብሮክ ነውና
    በሀይማኖትህ ፀና ትክክለኛው መገድ ላይ ነህና ከአላህ ውጭ የሚመለክ የለም ❤❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 4 месяца назад +40

    አላህ የፈለገውን የቀነውል የፈለገውን የጠመወል አላህ መጨርሽችንን ይሰምርልን አሚን

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 месяца назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Kadeeja6581
      @Kadeeja6581 4 месяца назад

      እሱ አሁን ሀይማኖቱ ምን እዴንታ አልሰጠው አላህ ኸይሩን ይምረጥለት

    • @899-r9n
      @899-r9n 4 месяца назад

      ልክነሽ ከጥመት አላህ ይጠብቀን ያረብ

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 4 месяца назад

      @@899-r9n አሚን

    • @uthg7338
      @uthg7338 4 месяца назад

      አሜንያረብ❤❤

  • @yoyo-j9p2f
    @yoyo-j9p2f 4 месяца назад +326

    ቲጂ እናመሰግናለን❤ላቺ ትልቅ ክብር አለን❤ፍቅራቺንን በላይክ እናሳይ ❤❤

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 4 месяца назад +41

    ፍቅር ጠንካራ ሴት ማርያም የሴቶች ተምሳሌት ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 4 месяца назад +42

    ዳንሰኛ ነኝ አላለም ያአላህ ዉሎህ ነዋ ወዳልሆነ ነገር ሚወስድህ አላህ ያስተካክልህ

    • @فهد-ذ8ح8ط
      @فهد-ذ8ح8ط 3 месяца назад

      tish warengha mean agebash

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 3 месяца назад

      ቱ 😢😢😢 ከበዱነው

    • @Rahma-fg2jg
      @Rahma-fg2jg 3 месяца назад

      @@فهد-ذ8ح8ط ስድብን ለመሀይሞች

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 4 месяца назад +292

    ያአላህ የመጨረሻየን አሳምርልኝ ስኖር በኢስላም ስሞት በኢስላም 😢😢የኢስላም ወድሜ ዛሬ ህዝቡ ሊወድህ ሊያጨበጭብልህ ይቺላል ነገር ግን አላህን አታስቆጣ አሄራህን አታበላሺ ለሴት ብለህ😢😢😢

    • @LailaUmmusalmaስልም
      @LailaUmmusalmaስልም 4 месяца назад +3

      አሚን❤

    • @umuyuser-1
      @umuyuser-1 4 месяца назад +16

      እስኪ ዱአ እናርግለት አሏህ ይመልሰዉ ወላሂ በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh 4 месяца назад +2

      በጣም እጭፈራ ላይ ነው ያለው ለሠው ብሎ

    • @umuyuser-1
      @umuyuser-1 4 месяца назад +5

      @@DfghXcbh ደግሞ እንጀብድ አስሬ ያወራል አሏህ ያጠመመዉን ሠዉ አይመለሰዉም አሏህ ይምራዉ በስ

    • @عايشهعايشهحدث
      @عايشهعايشهحدث 4 месяца назад +3

      አለሀ ይመልሰዉ

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 4 месяца назад +23

    ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢ሁሉም በእምንቱ ሲሆን ነው ደስ ሚለው😢

    • @TsehayAbebaw1216
      @TsehayAbebaw1216 4 месяца назад

      አሜን🙏🙏🙏 በትክክል ከእምነት በላይ ምንም የለም ነበር

    • @MeseretGetasew-k2v
      @MeseretGetasew-k2v 3 месяца назад

      atashikabitu​@@TsehayAbebaw1216

    • @mhirat7883
      @mhirat7883 3 месяца назад

      በትክክል😢

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 4 месяца назад +25

    ፍቅርየ እንኳን ደስ አለሽ እዚህ ያደረሠሽ ቸሩ መድሐኒያለም ክብሩ ይስፋ በጣምነዉ ደስ ያለኝ
    ወድማችን ፍሐድ በጣም ጀግና አስተዋይ ነክ አተም ክብር ይገባሀል አተ ለፍቅር ቀኝ እጂነህ እንኳን እዚህ ደረጃ ደረሳችሁ አምላከ ቅዱሳን ሐይማኖታችሁን አድ ያድርጋችሁ😢

  • @nefisaadane868
    @nefisaadane868 4 месяца назад +33

    ፍቅርየ የፉፉን ዉለታ እደትስ ነው የምትመልሽው 😢 ያ ድስት አፍ ቀብሮሽ ሲሄድ እዳድስ እደአበባ ፍክት ብለሽ እድትበቅሊ ያደረገሽ ጀግና ❤የጭፈራዋን ነገር ግን የተደበቀች ሚስጥር ነበረችበይ በቤትሽም እድትደግሚልን የምር ሲያምር❤❤❤

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED 4 месяца назад

      ድስት አፍ ምንያድርጋትታዳ

    • @Mystery_Tyson
      @Mystery_Tyson 2 месяца назад

      እና ምን ያድርጋት እሳ አይደለች እንዴ ትታው የሄደችው እረ በናታችሁ ሳታውቁ አስተያየት አትስጡ

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 4 месяца назад +861

    እሪከርድ መስበር አለባቸዉ የት ናቸሁ የፍቅርዬ ና የፉፉዬ ወዳጆች👍👍😇😇አትታዩኝም ኮ🙌🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @RukeyaAli-nv8kl
    @RukeyaAli-nv8kl 4 месяца назад +41

    ቲጂዬ እናመሰግናለን ስላቀረብሽልን የኔ ጠካሮች የጥላትን አገት አስደፉልን የአመቱ ምርጥ ጀግና ብያችኋለሁ የኔ አይበገሬዎች መልካም እድል እሪከርዱን እንሰብራለን ዛሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ
    @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ 4 месяца назад +182

    ማነው ግን እንደኔ የፍቅር አድናቂ በመሆኑ ኩራት የሚሰማው

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 месяца назад

      እኔ ጌታን መቼም አይቆጨኝም 💪💪💪

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 4 месяца назад

      እኔ

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ 4 месяца назад +1

      እኔ ብዙ ተምሪባት አለሁ ወድቆ መነሳትን የቤተሰብ ክብርን❤❤❤

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 4 месяца назад

      Ene❤❤

    • @ራየተይት
      @ራየተይት 4 месяца назад +2

      እኔም ነበሩኩ ግን የእምነትዋ ነገር ያስታስበኛል

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 3 месяца назад +2

    አላህ ሂዳያውን ይስጥህ ለእናተ ሂወት መመሰቃቀል ምንም አይደል የሚያሳዝነው ነገ ለሚወለዱት ልጆች ነው የትኛውን እምነት ላከተል ነው?
    ሙስሊም ወንድ ልጅ ሀብል አያስርም ትዳርንም ለወደፊት ለልጆቹ እምነት ታስቦ የሚገባ እንጅ በስሜት የምንከተለው አይደለም አላህ ሂዳያ ይስጥህ

  • @ጀሚለ
    @ጀሚለ 4 месяца назад +92

    መሰበርን ሰበራሽ የወጣሽ ጀግና ፍቅርዬ የኔ ልዩ ሴት 😢😢

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 4 месяца назад +29

    የኛ ጀግና ትለያለሽ አንድ ነገር ግን ሚገባኝ እውነተኛ ስዎች ሁሌም ጥሩ አቀባበል የላቸውም ወሸተሞች የሚታመኑበት ዘመን ላይ ነን ያለነው እና እውነት ሁልጊዜም እውነት ነች ትመነምናለች እንጅ አትበጠሰም እና ፋፋ አና ፍቅርዬ ይህ ሁሉ ችግር ተጋፍጣቹሁ ከዚህ ላይ መድረሳቹሁን ሚደነቅ ነገር ነው !!!

  • @ሽዋ
    @ሽዋ 4 месяца назад +58

    ቲጂዬ ከልብ እናመሰግናለን ሁለየም በቀረቡ እያልሁ ስመኝ ነበር ይችን ቀን በጉጉት ስጠብቅ ነበር የምር ደስታየ ወደር የለዉም ፍቅርዬ ፉፉዬ የኔ ድምቀቶች ዉድድድ በማያልቀዉ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @XtraXtra-u2o
    @XtraXtra-u2o 3 месяца назад +2

    አላህ ቀጥተኛውን ምንገድይምራል የዱንያ ፍቅር አላቂነው ያላህ ፍቅር አያልቅም

  • @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
    @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 4 месяца назад +376

    በመላው አለም የምትገኙ በሙሉ አላህ የእረፈት እጀራ ይሰጣቹ ያልጠበቃችሁት ደሰታ ይግጠማቹው❤❤❤❤❤❤❤

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 4 месяца назад +3

      Amin🤲

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 4 месяца назад

      Amen amen amen

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 4 месяца назад +1

      አሚን እህቴ

    • @djjdjchkv
      @djjdjchkv 4 месяца назад

      አሚን የኔዉድ ያረብብብ❤😢🙏🤲

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 4 месяца назад

      አሚንንንንንእህቴ❤❤❤❤

  • @الحمدللة-ق5ذ
    @الحمدللة-ق5ذ 4 месяца назад +88

    አላህ ያሰተካክልላቸው ሀይማኖታቸውን ❤❤❤😢😢😢😢

  • @Hilutube-e3u
    @Hilutube-e3u 4 месяца назад +95

    ስለ አባቷ ስታወራ አስለቀሰችኝ የኔ ማር

    • @UmMehir
      @UmMehir 4 месяца назад

      @@Hilutube-e3u በጣም

    • @SosoHabsh
      @SosoHabsh 4 месяца назад

      በጣም

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 4 месяца назад +1

      በጣም እኔ እምታቀው አልመሠለኝም ነበር ለካ አሁን በቅረቡነው የሞተው

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns 4 месяца назад +29

    አላህ መጨረሻን አሳምርልን ያረብ ለሞላው ሙስሊም በሙሉ ቀጥ ያለውን መገድ ምራን

    • @MeemiMeem
      @MeemiMeem 4 месяца назад

      አሚን ያረብ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 4 месяца назад

      አሚን ያረብ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 месяца назад +44

    የሩታ የሚደግፉ ሁላ እዉነቱ ብያዉቂ እንዴት ይጠሉዋት ነበርትንሽ ክፍተት አግኝታ 5 ፍቅረኛዋ አለያየቻቸዉ ፈጣሪ ከሀቀኛ ነዉ ለቲጂ እንኳን የሸገር ልጅ ነኝ ብላ ህዝቡን የዋሸች እሩታ

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 4 месяца назад +9

      በጣም ኡኡኡኡ የነሱ ወሬ አያልቅም የውሸት መአት

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 4 месяца назад +15

      እነ አብርሽ በውሸት እና በማስመሰል ድግሪ የጫኑ ፍቅርዬ ላይም የውሸት ድራማ ሰርተውባት በሰው እንድትጠላ እና እንድትሰደብ አደረጓት ክፉዎች😠

    • @asqw6481
      @asqw6481 4 месяца назад +4

      እረ ዉሸት ነዉ ፍቅር መጀመሪያም ሪሌሽን አልነበራትም ከአብርሽ ጋር ለዩትዩብ ነዉ

    • @fatumaAdem-by3lf
      @fatumaAdem-by3lf 4 месяца назад

      እረ ይመችሽ​@@asqw6481

    • @fatumaAdem-by3lf
      @fatumaAdem-by3lf 4 месяца назад

      እውነታውን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ለራስሽ ነብስ አስቢ

  • @eeee9444
    @eeee9444 4 месяца назад +25

    ፍቅር እና ፉፉ ሁለየም ወደፊት መጨረሻችሁም ያማረ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ውዶች💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @በእርሱሆነ
    @በእርሱሆነ 4 месяца назад +60

    ፍቅርዬ ፍቅርዬ ፍቅርዬ የኔ አበባ የልጅ አዋቂ ጀግና ውሾች ይጩሁ ከፍ ከፍ ብይልኝ የኔ ንግስት ❤❤🎉🎉ፉፉዬ እዳንተ አይነት ምርጥ ሰውዎች ብዙም የሉ በዚህ ጊዜ ሁሉም ወደሜቀበት ነው እዚህ ለመድረሷ ከፈጣሪ በታች ያንተ መኖር ነው ነፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EsraaCell-ky2yq
    @EsraaCell-ky2yq 4 месяца назад +1

    እውነት ነው ወይም ፍቅር ይቅር ወይም ፈጣሪ ይቅር አሏህ አደራውን ያረቢ ለዚች ላጭር ህይወት ብየ ከእምነቴ እዳልወጣ

  • @amlesetmuruts470
    @amlesetmuruts470 4 месяца назад +27

    እዚ ቤት ለመጀመርያየ ሲመጣ እነ ፍቅር አይች❤

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 4 месяца назад +28

    ፍቅርየ የኔ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ናት ጀግና አይገልፆሽም አበሳነሽ ከዚህም በላይ ከፍ በይ ወድቆ መነሣትን በተግባር አሳይተሻል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 4 месяца назад +100

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🥹🙏

  • @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
    @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ 4 месяца назад +1

    ጥንካሬዋ እንዳለ ሁኖ !ሀይማኖታቸው የተለያየ እምነት ያላቸውን ሰዎች ጥንዶች አንድ ማረግ ለምለምም ጥሩ አለሰራሺም ፍቅር ካለ በእምነት አንድ ሁኑ እግዚአብሔር የለለበት ትዳር መጨረሻው አያምርም!

  • @asnebebasnebeb-qp4ik
    @asnebebasnebeb-qp4ik 4 месяца назад +43

    ፋቅርዬ የኔ ጀግና ገና ተዚህም በላይ ታያለሸ ፉፉዬ የኛ ቀብራራ ወዲም እንተ የአመቱ ጀግኖች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድጎንደሪዋ
    @ዜድጎንደሪዋ 4 месяца назад +141

    በድጋሚዉ ከሰይፉ ትቅረብ ምትሉ የኔ ጀግና ሴት የኔ ማለት ፍቅር ናት የምር አላህ ይጠብቃቹህ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 4 месяца назад +11

      አዎ ትቅረብልን እንዲህ ትልቅ ሚዲያ ላይ ቀርበው ስለማያውቁ ፈርተው ሀሳባቸውን በስርአት መግለፅ አልቻሉም የመጀመሪያ ሲሆን ያስፈራል😂😂😂😂

    • @ዜድጎንደሪዋ
      @ዜድጎንደሪዋ 4 месяца назад

      የኔ ምርጦች ባይራል በወጣላቸዉ እድትታወቅ ወርቅ እኮናቸዉ​@@GenetGenet-vv2zt

    • @ዜድጎንደሪዋ
      @ዜድጎንደሪዋ 4 месяца назад

      ተደመሪ ማርየ😂❤❤​@DadaTube225

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 месяца назад +3

      ​@@GenetGenet-vv2ztawo yemir yne wdoc🥰🥰🥰

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 4 месяца назад +2

      @@ዜድጎንደሪዋ ምን ተማርሽ በትሕትና ንገሪኝሲ

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት 4 месяца назад +33

    ፈቅሪዬ ጋና ታስደምም ያለሽ ለዛውም ከጀግናሽ ጋሪ ሆነሽ ሁለም ካፊ በይ የኛ ጀግና💪

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 4 месяца назад +49

    ፍቅርዬ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ካቺ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ቀጣይ በሰይፉ ይቅረብልን የታላቹ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 4 месяца назад +123

    የንግግራቸዉ ጨዋነት ይለያል ፍቅርና ፋፉ❤❤🎉በርቱልኝ❤❤🎉

  • @SosoHabsh
    @SosoHabsh 4 месяца назад +34

    ፍቅርነቴ የኔጀግና ሁሌምከፍበይልኝ❤❤❤❤

  • @ነኢማ-ዪቱብ
    @ነኢማ-ዪቱብ 4 месяца назад +102

    የኔ ጀግና የኔ ጠንካራ ሤት የኔ ቅመም እዝህ ደረጃ በመድረስሽ እንዴኔ የተደሠተ ብቻ ላይክ❤🎉

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 4 месяца назад +18

    ትእግስት በጣም አክባሪሽ ነኝ ግን የምታቀርቢያቸው ከቲክቶክ መንደር ምንም ቁምነገር የማያስጨብጡ ቀልድና ፌዝ የሞላበት ብቻ ስንት ወጣቱን ሊያስተምሩ የሚችሉ ሰዎች አሉ

    • @user-iamorthodox
      @user-iamorthodox 4 месяца назад +3

      የቅናት ጥግ ሆሆሆ 😂

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 4 месяца назад

      WARGA.

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 4 месяца назад

      RUTA.NCHU.YLKCSE.MKGA.WARGA

    • @alemnigusse6279
      @alemnigusse6279 4 месяца назад +1

      ትክክል እሚያቀርቡት ሲጠፋባቸው ነው መሰለኝ ከነዚህ ምን እምንማረው ነገር አለ ከነዛ አብርሽ እና እሩታ ከሚባሉትስ ገና አንድ አመት እንኳ አብረው ያልተጓዙ ስለፍቅር ሲያወሩ በጣም ነው የገረመኝ ዝም ብሎ እየለቃቀሙ ማቅረብ ደስ አይይል

    • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
      @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 3 месяца назад

      ኣይባልም ሰዉ መሆን በቂ ነዉ😢😢😢😢

  • @JshsHsha-hz1wk
    @JshsHsha-hz1wk 4 месяца назад +29

    ፍቅር የአመቱ ጀግና ብየሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qskn4417
    @qskn4417 4 месяца назад +23

    ፍቅርየይ የኔ ጀግና አንች ማለት ሉዩ ሴት ነሽ የኔ ንግስት👸❤❤❤❤

  • @tigstassefa9146
    @tigstassefa9146 4 месяца назад +76

    ፍቅርዬ ለብዙ ሴቶች ተምሣሌት ናት በእውነት ልትበረታታ ይገባል የኔ ጀግና ሴት ፉፉ የኔ ጀግና መልካም ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamwbeto-fl2ks
    @selamwbeto-fl2ks 4 месяца назад +9

    ፍቅርየ የወለዱሽ የማህፀን ፍራቸዉ ይባረክ

    • @ተመስገንእዩቃለይ
      @ተመስገንእዩቃለይ 4 месяца назад

      ክርስትያን ነው ሙሲሊም ነው የሚሆነው የሚወለድ ልጁን ❤😢😢😢

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 4 месяца назад +34

    ወሸት የሌለብት ትክክለኛ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 4 месяца назад +256

    ዋው ዋው ፍቅር ፉፉ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን የምትሉ እስኪ

  • @rimeber669
    @rimeber669 4 месяца назад +32

    የኔ ልእልት የልቤ ምት ፍቅርየ ልእልቶ❤❤❤❤❤❤❤መቸነው ሰአቱ የሚደርሰው

  • @susu-jo5nh
    @susu-jo5nh 4 месяца назад +2

    الحمد لله على نعمة الإسلام استغفر الله العظيم واتوب اليه

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 4 месяца назад +40

    በየሄዱበት ስለ ሀይማኖታቸው እየጠየቃቹ ልጆቹን አታጨናንቋቸው ወደፊት እራሳቸው በራሳቸው ጊዜ የደረሱበትን ውሳኔ ያሳውቁናል ፉፉዬ እና ፍቅርዬ የኔ የዋህ መልካሞች ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ሳትለያዩ እንዲው እንዳላችሁ በፍቅር አብራቹ አርጁ የኔ አለሞች🌏🌏🌏❤❤❤❤❤

    • @gudfif9519
      @gudfif9519 4 месяца назад +1

      ለነሡ አዝነን ነው እኮ መጨረሻላይ እዳዬጓዳዱ

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 4 месяца назад

      ❤❤❤

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 4 месяца назад +1

      አስማስይዎች

  • @KalkaliKa
    @KalkaliKa 4 месяца назад +40

    ፍቅር የትንሽ ትልቅ ናት ትልቅ ቦታ ድረሽልኝ የኔ ልእልት

  • @ZetoAlzia
    @ZetoAlzia 4 месяца назад +15

    ፍቅር ጠካራ ልጅ ናት💪❤️

  • @rehana9542
    @rehana9542 4 месяца назад +36

    እንዚህ ልጆች ይሼለሙ በአባት ቲቪ ጄግና ብዙ ስቃይ ያሳለፉ የእነሱ እውነት ተዴብቆ የሌላው ውሼት ነበር የወጣው ግን ያን ሁሉ አሳልፈው እዚህ የዴርሱት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 4 месяца назад +23

    መልካም አዲሰ አመት 🌻🌻🌻
    ፍቅር እና ፍአድን አይቶ የመጣ👍👈

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q 4 месяца назад +107

    እሪከርድ ይስበሩና ድጋሚ ለመስቀል ይቅረቡ የምትሉ ላይክክክክክ❤❤❤❤❤

  • @umzhraa996
    @umzhraa996 4 месяца назад +137

    ፍቅር እና ፉአድ ቃጣይ በሰይፉ እንጠብቃለን 💝💝❣️❣️💪🏻💪🏻💪🏻

  • @ElsaNegash-g8t
    @ElsaNegash-g8t 4 месяца назад +14

    ወድቆ መነሳትን ያስተማረችን ድንቅና እንቁ ሴት የኔ ስስት ሁሌም ሳቂልኝ❤❤❤
    ቲጂ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @HabtamAsfi
    @HabtamAsfi 4 месяца назад +35

    ፋቅርየየኔግና❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 4 месяца назад +21

    ፍቅርዬ ፉፉ ያኔ ደይመዶች ያቡታጃራ ደምቀቶች እኮን ደነመጠቹ

  • @mareyam_enata
    @mareyam_enata 4 месяца назад +79

    ኦርቶዶክሳያን እንኳን አደረሳቹ የቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በአል የከርሞ ሰው ይበለነ🙏❤❤

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr 4 месяца назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 4 месяца назад +1

      እንኻ.ን አብሮ አደረስን ❤❤❤❤❤

    • @hewantarekegn624
      @hewantarekegn624 4 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @endalefikadu9426
    @endalefikadu9426 3 месяца назад +1

    ፍቅር እና ሀይማኖ አብሮ አይሄድ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 4 месяца назад +52

    ቲጅዬ ሥወድሺ
    ፉፉ ወድሜ የምትጓዝበት መንገድ ከሀይማኖትህ ተቃራኒ ሥለሆነ አላህ የመውጫውን መንገድ ይምራህ በዱአ አንርሣው ያጀማአ መጨረሻችነን ያሣምርልን አሚን

  • @WegayehuGetnet
    @WegayehuGetnet 4 месяца назад +13

    ፍቅር ፉአድ ወደፊት ጀግኖቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukanGetu-w8n
    @BirtukanGetu-w8n 4 месяца назад +23

    ፍቅር ና ፍአድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጎደልያስእግዚአብሔር-ጰ2ሠ
    @ጎደልያስእግዚአብሔር-ጰ2ሠ 4 месяца назад +1

    ፍቅር ከእምነት ነዉ እሚጀምርዉ እኔ,እምነቱን ካከበርኩለት እሱም እምነቴን ካከበረልኝ የሚባል ነገር አይሰራም የሁሉም ነገር መሰርት እምነት ነዉ ከአሁኑ ብታስቡበት ነዉ እሚሻለዉ::

  • @medilove1152
    @medilove1152 4 месяца назад +47

    የ ሴትነት ልክ በአንቺ አያሁ ወደቀች አበቃላት ሲሉ አብበሽ ብዙ ፍሬ ሆነሽ አያሁሽ አንቺ ለኔ ምሳሌ ብቻ ሳትሆኚ ትምረቴም ነሽ አይለቹ ፈጣሪ ለምልሙ😘😘😘😘

  • @Amina-i5g5b
    @Amina-i5g5b 4 месяца назад +27

    ፍቅር ጀገና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalkaliKa
    @KalkaliKa 4 месяца назад +36

    ፍቅር እና ፉፉ በጣም አስተዋይ ትልቅ ቦታ ደርሳቹ ለማየት ያብቃን በጣም ደስ ብሎኛል እዚህ ደረጃ ደርሰሽ ስላየውሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TyuDuru
    @TyuDuru 4 месяца назад +2

    እሪካርድነ መስበር አለብን የፍቅር የፉፉ ብተሰብ

  • @family5677
    @family5677 4 месяца назад +51

    የታንብ ለምለም የቡታጅራ ዩቱበሮች እና የብዙሃን እናት ነች አላህ ረጅም እድሜ ይስጣት ጀግና ሴት ነች ለምለም ሰካለ ላይ ትቅረብ የምትሉ ላይክ አርጉ❤

    • @Chereqa1357
      @Chereqa1357 4 месяца назад +2

      ቀርባለች እኮ ባለፈው

  • @Sነኝየአላህባረያ-e5f
    @Sነኝየአላህባረያ-e5f 4 месяца назад +69

    ሙስሊሞች እስኪ ድአ አደረጉለት ለፋአድ አቅሉን እንደመልስለት ለሷም ወደ ቀጥተኛው መንገድ እንድመራት አብረው እንደሆኑ ወይናችሁስኪ አለን በሉኝ

  • @rukiyatube
    @rukiyatube 4 месяца назад +59

    ፍቅር የኔ ጀግና ሁሉን ነገር በዝምታ የረታሽ የኔ ልእልት ፏፏ የሰውነት ጥግ አንተ የምግልፃብታ ቃል የለኛም ፈንድሻ ፋሚሊዬዋች እወዳችሁላሁ ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 4 месяца назад +2

      ❤❤❤🎉

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 месяца назад +1

      @@rukiyatube ♥️♥️♥️♥️

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 4 месяца назад +2

    ፍቅርየ የኔ ጀግና አንች እኮ ኩሩ ሴት ነሽ ማማዬ

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ 4 месяца назад +45

    ፍቅርየ የኒአበሳ የኒዉድ ከዚህም በላይገና ከፍትያለሽ የኒደርባባ❤❤❤

  • @የጣይቱልጅየአያቶ
    @የጣይቱልጅየአያቶ 4 месяца назад +26

    የኔ ጀግና ኪዳነ ምህረት ከፍ ታድርግሽ ፉፉየም የኛ ጀግና ወንድም❤🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 4 месяца назад +14

    ፍቅርየ❤❤❤❤❤ ፍልቅልቆዋ የብታጀራ ፍቅርየፍልቅልቆዋየብታጀራ ጀግናያ

  • @SemiraLawrf
    @SemiraLawrf 4 месяца назад +1

    ከፍቅር እምነት ይቀድማል አላህ ልቦናውን ይስጥህ ወድሜ በዱአ አትርሱት ያረብ🎉🎉

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 4 месяца назад +173

    የፍቅርየ አድናቂዎች በዚህ ኮመን ጥሩ ጥሩ ነገር ፃፍላችው
    ፍፍ&ፍቅርየ ሁሌም ደሰ ይበላቹህ❤

  • @mobarak-d3t
    @mobarak-d3t 4 месяца назад +42

    ፍቅር አይዞሽ ፉፉ የመሰለ ልጅ አለልሽ ፈጣሪሽ አመስግኚ ምክንያቱም በችግርሽ ጊዜ ትቶሽ አልሄደም አሁንም ምንም ችግር ቢገጥምሽ ይጋፈጥልሻል ደሞ በእውነት እድለኛነሽ አይለያቹ my love ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤

  • @GffkuUhff
    @GffkuUhff 4 месяца назад +22

    ፍቅር የሴቶች ተምሳሌት ወድቀን መነሳት እንደምንችል አሳይተሻል ጀግና ሴት ነሽ ❤

  • @elhamasemed622
    @elhamasemed622 3 месяца назад +2

    ኢስላም ብሎ ማለት ስም ብቻ አይደለም የምትኖረው ነው ወንድሜ ከስም ይልቅ በራስህ ሊንፀባረቅ ይገባል ስም ዝና ዱንያ አላፊ ናት አላህ በእስልምና ያፅናህ

  • @HsjsOsp
    @HsjsOsp 4 месяца назад +24

    የኔ ጀግና ሴት አንቺን አይቼ ነው የመጣውት 😮😮ፍቅር ❤️😥💋

  • @ayal1390
    @ayal1390 4 месяца назад +12

    ፍቅርን አለማድነቅ ንፍግነት ነው የሴት ተምሳሊት❤❤❤❤❤❤

  • @MaryamMaryam-g6r
    @MaryamMaryam-g6r 4 месяца назад +30

    ፍቅር ፉፉ የኔ ጅግና ❤️‍🔥💪

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 4 месяца назад +1

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ትዳር ዓለማዊ ሲሆን ሀይማኖት ዘላለማዊ ነው እናም ክርስቶስ እንዳለው ስለኔ ልጁን አባቱን ሚስቱን የሚተው መንግስቴን ይወርሳል አንዳለ በተረፈ በርቱ ግን ይታሰብበት

  • @hyatshemsu
    @hyatshemsu 4 месяца назад +75

    በጣም ደሰ የማል ፕሮግራም ነው
    በያዘው እጅሽ ቡሩኬ እና ሀይሚ ጋብዢልን የምትሉ በላይ

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 4 месяца назад +7

      ሂጂ ወደዛ ስታስጠዪ ምንድናቸው ብላ ታቅርባቸው ፍቅረኛሞች አይደሉም። ባልናሚስት።አይደሉም። ስለምን ታቅርባቸው ደነዝ ነሽ

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ 4 месяца назад

      ​@@wedetwedet705😂😂

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 4 месяца назад

      ​@@wedetwedet705😂😂😂

    • @SaraSara-xv3pp
      @SaraSara-xv3pp 4 месяца назад

      ​@@wedetwedet705😂😂😂😂

  • @EeEe-hh3eh
    @EeEe-hh3eh 4 месяца назад +30

    ፍቅርዬ የኔ ልእልት አችብቻ ወደፍት የኔሴት❤❤❤❤❤❤❤የኔጀግና 🎉🎉🎉

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 месяца назад +74

    ፍቅር እና ፉአድ ፉንዳሻወች ይመቻችሁ በናንተ ፈገግታ ውስጥ ሌሎችም ፈግ ይላሉ❤❤❤❤👌👌መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላችሁ ጠንካራ ሴት ፍቅር

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 3 месяца назад +1

    የጋዜጠኛዋ አጠያየቅ ዋው ቴጂየ 100%ቀጥይበት ሠለ ሀይማኖታቸው ስትጠይቅ ጠበቅ አደረጋ ነው

  • @MMistauel
    @MMistauel 4 месяца назад +18

    ዋዉየኔ ዉዶች በማርያምን ደስሲል ቀርቡ ፈቅርየኔ ፍልቅልቅ ጀግና❤❤❤❤❤❤