" ተመዝኖ መቅለል " በመ/ር ዘበነ ለማ /Sibket By Mr Zebene Lema

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 сен 2019
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርትና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም ለነፍሳችን ምግብ የሚሆኑ የአገልግሎት ትሩፋቶች የሚቀርቡበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "
    ለሌሎች በማካፈላችሁ ሰብስክራይብ በማድረጋችሁ አመሰግናለሁ
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይባርክ!

Комментарии • 394

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e 4 года назад +103

    ቤተክርስቲያን የሰላም ቤት ናት እንደዚህ ተቀምጬ የምማርበት ቀን ነው የናፈቀኝ

    • @meseretmasara5152
      @meseretmasara5152 4 года назад

      ማርያም እናቴ ነሽ ኢየሱስ አባቴ leke edana Aye sedat

    • @demoze6453
      @demoze6453 4 года назад

      @@meseretmasara5152 ❤️

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 4 года назад

      አይቃርም አድ ቃን በራከት ታሰታፍወች እንሆናሌን ለማምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @evanathomastubeeve658
      @evanathomastubeeve658 4 года назад

      ማርያም እናቴ ነሽ ኢየሱስ አባቴ inem Inate I miss my country

    • @siifaanbiyyaakoo2035
      @siifaanbiyyaakoo2035 4 года назад

      @@meseretmasara5152 o

  • @dasashwmariam3753
    @dasashwmariam3753 4 года назад +72

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እኛም በተማርነው ትምህርት 30: 60: 100 ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሄር ይርዳን አሜን ፫

    • @tizatafiqaddu5358
      @tizatafiqaddu5358 4 года назад +2

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🌹🌹🌹💐💐💐🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @manalaldoseri7621
      @manalaldoseri7621 4 года назад

      Amen Amen Amen

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 4 года назад +1

      እኔ ም እህታቻ

    • @godadawebet7872
      @godadawebet7872 4 года назад

      Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen 🙇🙇🙇

    • @dastadasta1520
      @dastadasta1520 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @hewaneamdesion7384
    @hewaneamdesion7384 4 года назад +3

    "_የኦርቶዶክስ" ዕንቁ ነዎት ቸሩ "መድሐኒዓለም" የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን። አሜን አሜን አሜን።

  • @tayzamozab6968
    @tayzamozab6968 4 года назад

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማንውን 30,60,100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ፍቃድ ይሁንልን አሜን🎤🌻👏⛪🙌

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 4 года назад +36

    የተዋህዶ እንቁ ዶክተር መምህር ዘበነ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም ማስተዋልን ይስጠን

  • @terrilegese3012
    @terrilegese3012 4 года назад

    መምህር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን እምንኮራባችሁን እስተማሪዎቻችን ሁሉ እንደ እንቁ የምታፈሱት ትምህርት እና ምክሮቻችሁ ሁሉ በየአንዳንዳችን ልብና አይምሮ የምታትሙብን እድሜውን እና ጤናውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ከፊት ይቅደምላችሁ እናት አገራችንን ኢትዮጵያ እና ምእመናንን ይጠብቅልን ይባርክልን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤️⛪⛪⛪💚💛❤️

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 4 года назад +28

    መምህር ዘበነ ለማ ዘመንህ ይብዛ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ratarat7340
    @ratarat7340 4 года назад

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ምምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ፀጋውን ያአብዛሎት የቁርጥ ቀን መምህራችን እኖዶታለን

  • @shewitayalw5862
    @shewitayalw5862 4 года назад

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ እኛም በሰማነው ላይ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫❖❖❖

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w 4 года назад

    እሕሕሕሕሕሕሕሕሕ የመምሕር ዘበነን ትት በጊባኤውላይ በአካል ተገኝቶ መማር የዘወትር ምኞቴነው
    ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን
    አደበትሕ የባረክ

  • @almightlord1579
    @almightlord1579 4 года назад +5

    ቃል ሕይወት ያሰማን እንደዚህ አይነት ጉባዬ እንደናፈቀኝ።

  • @user-nq3tf4cy4z
    @user-nq3tf4cy4z 4 года назад +17

    ለመምህራችን ቃለህወት ያስማልን
    አማምላክ ክብርን ትስጥልን መምህር
    በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    አቤት የዛን ጊዜ

  • @ameleworkadnew7751
    @ameleworkadnew7751 4 года назад

    መምህራንን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @user-ps9oj7hk8i
    @user-ps9oj7hk8i 4 года назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ድቅ ሰብከት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ⛪💙💛❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Год назад

    አሜን እግዚአብሄር ይመሰገን አሜንእንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜንለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜና በጤና ያቆይልን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን ።

  • @getuchala5167
    @getuchala5167 3 года назад

    እ/ር እድሜ ዘመንህን ያብዛው አገልግሎት ይባረክ የኦርቶዶክሰ ብርሃናችን ነህ

  • @liaLia-nl3dj
    @liaLia-nl3dj 4 года назад

    ቃለህይወትነን ያሰማልን መንግስተሰማይትን ያዉርስልን አባታችን እድሜና ጤናዎን ይስጦት ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛልን

  • @hjshs1823
    @hjshs1823 4 года назад

    እግዚያብሄን. ይመስገን ለመምህራችን. ቃለ ህይወት. ያስማልን ያግልግሎት ዘመኖን ይባርክልን. አሜን አሜን አሜን

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d 4 года назад

    ማምራችን ቃልህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድሎት እረጅም እድሜ ይስጦት የመቶሳላን እድሜ ያድሎት

  • @user-yf8bw4jq8v
    @user-yf8bw4jq8v 4 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የተዋህዶ እቁ ሺ አመት ኑር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 4 года назад

    ቃለህወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ክብር ምስጋና ለመድሃኒአለም ይሁን አሜን፡፡

  • @astertegaye1245
    @astertegaye1245 4 года назад

    የመከረንየገሰፀንልኡልእግዚያብሄርበፈጠረው
    አደበትሁሉየከበረየተመሰገነይሁንአሜን(3)
    ለመምህራችንቃለህይወትያሰማልንእኛም
    በሰማነው30-60-100እድናፈራመፈስቅዱስ
    ይርዳንአሜን፣አሜን፣አሜን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እጅግ የሚጣፍጥ ምግብ ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሉሌ አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ መደሀኒያለም

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን አባቻችን ያአገልግሎት ዘመንን ይባርክልን ለሰማነውም አስተዋይ ልቦና ያድለን የሰማነውን ባንደበታችን ያሳድርብን

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህራችን
    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @moraxoxo2875
    @moraxoxo2875 4 года назад +11

    ቸሩ ሆይ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን

  • @fkirteenbakom6959
    @fkirteenbakom6959 4 года назад +17

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ እርስተ ሰማያትን ያወርድልን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 года назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ አርበኛ

  • @martaetiopia7812
    @martaetiopia7812 4 года назад

    እግዞ ማሬኔ ክርስቶስ አቤቱ በቸርነትህ አስበን ይቅርም በሌን ቃሌ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን ለእኛም በተማርነው መኖር እንድንችል ፀጋውን ያብዛልን

  • @etalembefekadu5080
    @etalembefekadu5080 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @melkatezeta3288
    @melkatezeta3288 4 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ልባችን ይከፈት ምን ለበል ሰው በእግዚአብሔር ቃል ቢኖር መልካም ነው

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r 4 года назад

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
    እድሜ በጸጋ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልወትያሰማልን ቤተክርስቲያንን ሰላም ያደርግልንንን አሜን ⛪⛪⛪🙏🙏💛💛❤❤⛪⛪💚💚

  • @mihrettesfa3434
    @mihrettesfa3434 4 года назад +3

    ለመምእራችን ቃለይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እኛምየሰማ ነውበልቦናችን ያኑርልን

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @yebioberhe6118
    @yebioberhe6118 4 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ-ህይወት የስመዓልና። ክብሪ ንኣምላኽ ተዋህዶ ሃይማኖት ንዘልኣለም ትንበር። ኣዴን ድንግል ማርያም ወላዲት ኣምላክ ብኣማላነትኪ ጎይታ ሓጢኣትና ገዲፉ ፡ ካብ ናይ ዲያብሎስ ፈተና የገላግለና።

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 4 года назад

    ለመምህራችንቃለሒወትያሰማልን።በእድሜበፀጋይጠብቅልን።ለኛምማስተዋሉንይስጠን።እደነዚህያሉትንየተዋህዶእንቁንበኢትዮጵያላይበአለሙሁሉያብዛልን።የምህረትዘመንንእግዝያብሔርያዝንብልን።

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c 4 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።
    ምናለ መምህር እየተዘዋወሩ ወጣቱን ሁሌም ቢያስተምሩልን ወጣቱ ወንጌል ጠምቶታል
    መናፍቁ የሚሰብክ መስሎ በሽገላ ብዙውን ጠለፉት መምህር ብዙ ነፍሳትን ማዳን ይችላሉ ፖሮግራም ነድፈው ቢጀምሩልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 4 года назад

    መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ እሰዎን የወለዱ እናት ምን የታደሉ ናቸው ::

  • @user-qp2rp2fu5j
    @user-qp2rp2fu5j 4 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ልዩ ነው በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @etafarhuamilaku749
    @etafarhuamilaku749 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በውጭ ያለነውንም ለደጂህ አብቃን ቸሩ መዳህኒያለም

  • @egziabiher.eregnayenewthub1737
    @egziabiher.eregnayenewthub1737 4 года назад +3

    ለመምህራችን ቃለሒይወትን ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ከሚታየውና ከሚሰማው ክፋ ነገር ይሰውረን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zf7rj5is1c
    @user-zf7rj5is1c 4 года назад

    ለመምህራችን ቃል ህይውትን የሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን

  • @hayimanotlema6085
    @hayimanotlema6085 4 года назад +9

    አሜንአሜንአሜን
    መምህራችን፡ቃለህይወትን፡ያሰማልን

  • @zinashnigusee1947
    @zinashnigusee1947 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን፡ የህወት ቃል ያሰማልን የእስራኤል አምላክ ሰላሙን ያድለን

  • @user-xh9ie3ky7u
    @user-xh9ie3ky7u 4 года назад

    ቃለ ህይዉት ያሠማልን መምህር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @user-eh8cy3ry6z
    @user-eh8cy3ry6z 4 года назад +31

    መምህር ዘበነ ሺህ ዓመት ኑርልን አንተ ከምታስተምርበት ጉባኤ ቁጭ ብዬ ብማር ምኞቴ ነው

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 4 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። ሰለ ሰሙ ይከበርልን ይመስገን የእስራኤል ዓምላክ። ለመምህራችን በውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ፣ በእድሜ በፀጋው ይጠብቆት ፣ መልካም በዓል ከነመላው በተሰቦቾት ይሁን የሁን።።

  • @amarechadmasu2174
    @amarechadmasu2174 4 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ጊዜህን ያርዝምልን አሜን ቀጣዩን ክፍል ጫነው

  • @selamtube4056
    @selamtube4056 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ሃይማኖታችንን ያጽናልን

  • @salemsalem506
    @salemsalem506 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-dt1xk8pr5b
    @user-dt1xk8pr5b 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @haregewoyinregasa6736
    @haregewoyinregasa6736 4 года назад

    በእውነት አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
    @weletmaryamysdetyoulekneu3823 4 года назад +4

    ለመምህራችን ቃለሂዎት ያሳማልን አምላኬ ለንየም በቃ ብለህ ላሃገሬ አብቃኝ⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-sn7vg3ez6m
    @user-sn7vg3ez6m 4 года назад

    መምህር ዘበነ እድሜና ጤናወትን ለረም ግዜ እንዲቆይልን እመኛለሁ እኔ ሀጢአተኛዋን ስለምን አኖረኝ እያልሁ ይፀፅተኛል በኖርኩ ቁጥር ሀጢአቴ ይጨምራል እድሜን በሙሉ ለእርሰወ ቢጨምርልኝ እፅፍ ደስታየ ነበር

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይሰጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @tfff7746
    @tfff7746 4 года назад +4

    አባቴ ቃልህይወትን ያሰማልን።

  • @felekuadmasu3738
    @felekuadmasu3738 4 года назад +6

    እግዚአብሔር ፀጋ ውን ያብዛልህ መምህር ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @almassalmasnegas6978
    @almassalmasnegas6978 4 года назад

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 4 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ez6su1mn7v
    @user-ez6su1mn7v 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስልኝ

  • @3mmeee250
    @3mmeee250 4 года назад +1

    በውነት መምህራችን እዴሜና ጸጋውን ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 года назад

    አሜንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንን
    ጀግናዉ መምህረ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @hshgsh7993
    @hshgsh7993 3 года назад

    ቃለህይወትን ያሳማልን መምህርየ የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t 4 года назад +5

    አህቲ ቅድሰት ቤተ ክርስቲያን
    በአንድ በተክርስቲያን እናምናለን መምህራችን doctor zebene lema kale hiwet yasemalen amen

  • @user-us2yh8nt9h
    @user-us2yh8nt9h 4 года назад +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @haymanotemoola9742
    @haymanotemoola9742 4 года назад

    የሂወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ልኡሌ እናመሰግናለን ወንድምየ

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hirutmola8618
    @hirutmola8618 4 года назад +3

    ለመምራችን እረጂም እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልወት እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለመምራችን ቃለሂወት ያሰማልን
    እንደዚህ ቁጭ ብየየምማረበት ቀን ነፍቀኝ

  • @muhamohaug7082
    @muhamohaug7082 4 года назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና። እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛም ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦና ፈጣሪ ይስጠን ሰምተን 30.60.100. ያማረ ፍሬ እድናፈራ። እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ethiohabeshawe1365
    @ethiohabeshawe1365 4 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ol2sl6fp4q
    @user-ol2sl6fp4q 4 года назад

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-gd9wq3on2w
    @user-gd9wq3on2w 4 года назад +5

    መ ምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተዋህዶ ን እንደ አሸዋ አብዛልን ወድማችን ሉሊተባረክ

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 4 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዜአቢሄር ጤናና እድሜ ይሰጥህ አሜን

  • @youssef7918
    @youssef7918 4 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @sarawedm9414
    @sarawedm9414 4 года назад

    Lememhrachn qale hiwet yasemalen amen amen amen emeberhan yeamlak enat titebekelen💚💛❤ortodox Tewahdo LEZELALEM TINUR hagerachin Selam yaderegelen amen amen amen 💚💛❤

  • @mulualemabera277
    @mulualemabera277 4 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @kadekade7698
    @kadekade7698 4 года назад +6

    ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆዮልን

    • @hshdjhf5291
      @hshdjhf5291 4 года назад

      አሜን ቃለህይወት የሰማለን

  • @bebeadabee2043
    @bebeadabee2043 4 года назад

    እዴት በተመስጦ አዳዳመጥሁት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @thehaygizaw7161
    @thehaygizaw7161 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜዝሬመላክትያሰማልን

  • @elelelelelelelelelelelelez9046
    @elelelelelelelelelelelelez9046 4 года назад +1

    በውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለውት በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @tezaymamo239
    @tezaymamo239 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ላሥተማሩ ለምንወዳቸው ለመምህራች ለመምህር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ ቃልህይወትን ያሠማን ዉዱ ወንዳማች ልኡሊ ተንተንም እግዚአብሔር ያክብርልን ሥለምታደርግልን አገልግሎትህ በርታ

  • @Robel-jt8vf
    @Robel-jt8vf 4 года назад

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachn memhrach .

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 4 года назад +1

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln Tesfa mengste semayat yawursln

  • @user-vv9gb1gg7l
    @user-vv9gb1gg7l 4 года назад +2

    ቃለይወት ያሰሜልን ተስፍአ ርስተመንግስትን ያውርስልን

  • @senayitseyoum5286
    @senayitseyoum5286 4 года назад

    Beewunet Lememhrachin Kalehiwet yasemaln Beedima Betesga yitebkln Egam betemarnewu ena besemanewu 30. 60 Be100 Yamare fra endinafera Egziyabhar yirdan Amen

  • @selamwaldearegay2187
    @selamwaldearegay2187 4 года назад

    Qale hywet yasemaln memhrachin yagelglot zemenotn yebarek 😍😍😍

  • @selamgosheye2299
    @selamgosheye2299 4 года назад

    መምህር ዘበነ እግዚአብሔር በእዲሜና በጤና ያኑርህ እህት ወንደሞቸ በእውነት በህልሜ መምህር ዘበነን እያስገደሉት እየመሰለኝ አልቅሺ ልሞት አሁን ሳወራ እንባየ ይፈሳል እውነት እየመሰለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እደት አግቸ ባወራሁት የተዋህዶ አረበኛች የኔ እደሜ ቀንሳ ለእነት ቢሰጣቸው እደት ደስ በለኝ ቤተክርስቲያን ታወከች አቤቱ አትተወን 😭😭😭😭

  • @emebethaile8539
    @emebethaile8539 4 года назад +1

    ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🍃🌹
    አቤቱ አምላካችን ማስተዋልን ስጠኝ አሜን🤲🍃📚ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ የተከበረ ይሁን አሜን (፫)

  • @tesfansheshete8969
    @tesfansheshete8969 4 года назад

    አሜን. አሜን አሜን አሜን መንግስተሰማያትን ያውርስልን

  • @sebleeyas9256
    @sebleeyas9256 4 года назад

    በእውነት ለመምህራቸን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @tigistmoges4057
    @tigistmoges4057 4 года назад

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፫

  • @abrashabrash9484
    @abrashabrash9484 4 года назад +1

    Amen.kale eeweti.yasemalen edeti yetafetali temeretu xegawen yabezalen

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e 4 года назад +10

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በተማርንበት 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ ልኡሌ አንተም ሼር ስለምታደርግልን አመሰግናለሁ

  • @user-km4mo8jp6l
    @user-km4mo8jp6l 4 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @sabateklesion2847
    @sabateklesion2847 4 года назад

    Amen Amen Amen memhiraching Egziabher yibarkwot ewiketin yabzalot

  • @trhasgebretsadk7815
    @trhasgebretsadk7815 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @abebaa8056
    @abebaa8056 4 года назад +4

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።