ከዘሯ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ // Sibket by Mr Kesis Zebene Lema

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 175

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 4 года назад +8

    ክብር ምስጋና ለመቤታችን ይሁን አሜንንንን ቃለህወት ያሠማልን መምህር

  • @tigst6985
    @tigst6985 4 года назад +15

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የናቁሽ ሁሉ የእግርሽን ትቢያ ይልሳሉ ተብሏል ገና ምን አይተን አለመታደል ነውጅ ድንግልን ጠልቶ ክርስቶስን እንዴት ይወደዳል እናትና ልጁ ነጥሎ መውደድ አይቻለም በሷ ነው ድህነት ዳግማዊ ማርያም የኛ እናት በሷ ነው ክብራችን የተመለሰ ቢወዷት ለራሳቼው እሷማ ቅዱሱ እግዚአብሔር ወዷት እናት አድርጓታል ክብር ምስጋና ለእናታችን ለአዛኝቱ ይሁንልን አሁንስ በማን ቁመን እየሄድን በእናታችን ምልጃ እንጅ እኛማ የትኛው ጽድቃችን ከልጇ ፊት ያቆመናል ምልጃዋ ከቃል ኪዳን ልጆቿ ጋር ለዘላለም ይሁን አሜን

    • @phonezone3495
      @phonezone3495 4 года назад

      እኔ ግርም ይለኛል እኝህ ሰው ከሰማይ የተሰጣቸው ፀጋ አለ ትምህርታቸው መንፈስ ነው የሚሞላው ። ከሁሉም ይለያሉ

    • @muluebabye2563
      @muluebabye2563 4 года назад

      Amen Amen Amen

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r 4 года назад +18

    ቃለህይወት ያሠማልን እኛም የሠማነውን በአደበታችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን

    • @frecll9925
      @frecll9925 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 4 года назад +2

    መምህራችን የእግዚአብሔር አምላክ ፈቃድ ሆኖ ባህር ዳር ከተማ መጥተው የእግዚአብሔርን የህይወት ቃል ቢመግቡን በእውነት እንዴት ደስ እንደሚለን ህይወታችንም ጣፋጭ የሆነ ምግብ ታገኛለች፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @goodplaza119
    @goodplaza119 4 года назад +1

    ኣሜን ቃለ ህወት የሳምልን መምህራቸን ረጅም ይሰጠልንልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን በፀለታቹ ዘኩሩኝ

  • @fa-pf4lc
    @fa-pf4lc 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋዉን ብዝዝዝት ያድርግልህ እኛም የሰማነዉን ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል በልቡናችን ያሳድርብን

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ውይ እንዴት ደስስ ትላላቹ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ያብዛቹ።

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 4 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምር ዶ/ ር ዘበነ ለማን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ትምህርቶች ሁሉ እመቤቴይትጠብቅልን አሜን።

  • @shiferawgashaw8060
    @shiferawgashaw8060 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ላሰተማሩን ለመምህራችን ቀሲስ ዶክተር ለማ ቃለህይወት ያሰማልን
    እኛም በተማርንዉ ያማረ 30 60 100
    ያማረ ፍሬ ለማፍራት የእግዚአብሔር
    መልካም ፈቃድ ይሁን
    የመቤታችን ፍቅራን በልባችን
    ጣዕሟን ባንደበታችን ይሳልብን
    ትምህርቱን ላስተላለፈልን ዘማሪ ልዑል ሰገድ ጌታቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አይ ናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን
    የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን
    ጊቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ
    በሀሴት ቆመናል ደስታን ሰለወልድሽ!!!

  • @marthasifabera4452
    @marthasifabera4452 4 года назад +1

    አሜን ፫ ቃል ህይዎት ያሰማል በሰማነው ቃል 30,60 ,100ም ያማርፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏 ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏

  • @liyaliya2049
    @liyaliya2049 4 года назад

    ስለሁም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ልዑል እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
    ልቦናቸውን ይክፈትላቸው ለእግሮቿ
    ጫማ ይሰግዳሉ

  • @hm3183
    @hm3183 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን የሰማነዉን በአይምሮአችን ይጻፊልን አሜን ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን

  • @vhvvvg8151
    @vhvvvg8151 4 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን የአገልግሎቱ ዘመንህ የተባረከ ይሆን እድሜና ጤና ይስጥልን። ግን በጣም ይገርመኛል ሙዚቃ ብሆን እንደ ሺ በላይ like ይኑረው ነበር ለሁላችን ማስተዋል ይስጠን አሜን

  • @user-xn8us9ig6b
    @user-xn8us9ig6b 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!! የሰማናውን በልቦናችን ይፅፍልን አሜን

  • @user-ox5gf9up4d
    @user-ox5gf9up4d 4 года назад +4

    አሜን.አሜን.አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ቃሉን ስሚ ያድርገን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 4 года назад +1

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን መም ለንተ ኣነቃቅቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ከወላዲቱ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @user-ym5kq8rh6y
    @user-ym5kq8rh6y 4 года назад

    *ቃለ ህይወት ያሰማልን* *መምህራችን በእውነት በዚህ* *ዘመን እነዚህ አባቶች ባይሰጠን* *ኖሮ ምን ይውጠን ነበር ?*
    *ኣባቶቻችንን ያላሰጣን አምላክ* *ክብርና ምስጋና ይግባው*

  • @user-kd4pk3bc6x
    @user-kd4pk3bc6x 4 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 4 года назад

    አሜን አሜን በእዉነት ድቅ ትምህርት ነዉ መምህራቺን ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፓርት 2 እጠብቃለን

  • @asrabebtesfow7860
    @asrabebtesfow7860 4 года назад

    እፍፍፍፍ አምላክ ሆይ ይህን ሙህር ረዥም እርሜ ስጥልን ቡዙ ህይውት የድሳን ገደል ላይ ነበርሁ ይህን ቅዱስ ሰው ስከታተል ሜዳላይ የለሁ ይሀከል መዳንይሰማኛን ⛪⛪🙏🙏🙏🙏

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @vkjydj139
    @vkjydj139 4 года назад +3

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @frecll9925
    @frecll9925 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ሰሚ ልቦና ያድለን ለኛም 30 60 100 ያመረ ፍሬ እድናፈራ ያድለን አሜን.........⛪⛪⛪👐👐👐💚💛❤🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌱🌱🌱🌱

    • @zekozee2626
      @zekozee2626 4 года назад

      👍💓

    • @zekozee2626
      @zekozee2626 4 года назад +1

      💒💐🇧🇴✋

    • @dzeray2435
      @dzeray2435 4 года назад

      @@zekozee2626 አሜን አሜን አሜን።

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 года назад +1

    Kale hewotin yasemalen lememeherachin Yememher meheretab Asefa Ena Yememher D.r Zebene Lema Timeherti wusti new Emigebaw besemuti besemuti Aytegebebm Bedemiye betna yakoyelen

  • @meseabate494
    @meseabate494 4 года назад

    ቃለ ህይወትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ዘበነ እኛም በቃሉ ጸንተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ✞ አሜን ✞ አሜን ✞ 🙏

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 4 года назад

    መምህር ዘበነ ለማ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356
    @etebegnkosheshalewamlakebe356 4 года назад

    Amen Amen Amen kale Hewoten yasemaln

  • @gagahugagahu1598
    @gagahugagahu1598 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @user-bk9zq2wq3k
    @user-bk9zq2wq3k 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 4 года назад

    ቃለሂወትን ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-oy3xt7wd4q
    @user-oy3xt7wd4q 4 года назад

    ክብር ለእመቤታችን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!

  • @user-rr8xf3jq4v
    @user-rr8xf3jq4v 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ✟✟✟💒💒💒

  • @muluabrha8601
    @muluabrha8601 4 года назад

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል የአገልግሎት ዕድሜ ያርዝምልን

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ደስ የሚል ቃለ እግዚአብሔር ነው የመገቡን

  • @martaetiopia7812
    @martaetiopia7812 4 года назад

    በእውነት ለመምህራችን ቃሌ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @AnaAna-sy9ui
    @AnaAna-sy9ui 4 года назад

    አሜን አሜን አመታት ን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alhatefalhatef8196
    @alhatefalhatef8196 4 года назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @wesengarii7180
    @wesengarii7180 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን በቤቱ ያፅናህ

  • @aynalemaynalem6556
    @aynalemaynalem6556 4 года назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምራችን

  • @alemtsehaynekere1849
    @alemtsehaynekere1849 4 года назад

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 4 года назад

    አሜንአሜንአሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራች ን ለአባታችን ቃለህወትን ያሰማልን በእ ድሜበጤና ይጠብቅልን ኦርቶዶክስተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @yohefish1029
    @yohefish1029 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማለልን ምስጢሩን አብዝቶ ይግለፅልዎ ።

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏

  • @user-sq2ne1yw8y
    @user-sq2ne1yw8y 4 года назад +1

    Amen memihrachin egazaber yibarkih

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 4 года назад +1

    «ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ;ጌታ ከአንቺ ጋር ነው; አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፡፡(ሉቃ 1:28)
    "አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ
    ነሽ ;የማህፀንሽ ፍሬም የተባረከ ነው፡
    ፡(ሉቃ1:42)"
    " መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል;የልዑልም ሐይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል::(ሉቃ 1:35)
    የጌታ ቸርነት የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳኑ ሁሉ ተራዳይነት አይለየን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

    • @sarabihonan9372
      @sarabihonan9372 4 года назад

      አሜንአሜንአሜን ቃለህወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💖💖💖

    • @Betesfa
      @Betesfa 4 года назад

      Sara Bihonan እስኪ ፈቃድሽ ከሆነ መልአኩ ገብርኤል ስለ ኢየሱስ ሲያበስራት የሚናገረውን ሉቃስ ምዕራፍ 1 ቁጥር 30-32 ያለውን አንብቢው መልአኩ ገብርኤልን ከወደድሽው መልዕክቱንም እንደምታሚ እርግጠኛ ነኝ ከማሪያም የሚወለደው ልጅ ስሙን ኢየሱስ ትይዋለሽ እርሱም የእግዚአብሄር ልጅ ይባላል ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል ነው ያለው እንጁ እሱ እግዚአብሄር ነው አላለም አደራሽን ዘልሽ ጴንጤ እንዳትሆኚ ዮሐንስ.17:3 ኢየሱስ ክርስቶስ ለአባቱ ባቀረበው ፀሎት ላይ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንክ አንተን እኔን አላለም አንተን ነው ያለው በመቀጠል የላከውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ህይወት ናት የዘላለም ህይወት ማግኘት የሚችሉት የሁለቱን ልዩነት ያወቁ ብቻ እንደሆኑ ነው የሚያሳየው ስለ አብ እና ወልድ የሚናገሩ ብዙ ጥቅሶችን መጥቀስ ይቻላል መፅሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብቢ አሁን ስለተነሳው እርዕስም ሆነ ሌሎችም በአዕምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት JW.ORG ማየት ይቻላል

    • @sarabihonan9372
      @sarabihonan9372 4 года назад

      ኦር ቶዶክስ ተዋህዶ በመሆ ኔ አድቀንም ተጠራጥሬ አላውቅም እግዚአብሄርይመስግን

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 4 года назад

      @@Betesfaorthodoxs Tewahido Desi yebelachuh amelaki, adagn, feragn egn amalagn Geta yelenim ::👈

  • @almassalmasnegas6978
    @almassalmasnegas6978 4 года назад

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን

  • @adisuoromo1344
    @adisuoromo1344 4 года назад +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen kalehiwot yasemalin mammiraachin

  • @betymre8684
    @betymre8684 4 года назад +1

    Amen kale hewoit yasemalen

  • @kdestkidist3693
    @kdestkidist3693 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለናታችን ለድንግልማርያም ይሁን ለአባታቺን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 года назад

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን
    አሜን. አሜን. አሜን

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 4 года назад

    አሜንን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን

  • @asnakechgurmesa3016
    @asnakechgurmesa3016 4 года назад

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 4 года назад

    Memerachi medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen amen amen kalaheiwote yesmalen abtachin egzabhere tegawn bereketun yabezalo Amen

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 4 года назад

    ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን!!🙏

  • @xciteali30
    @xciteali30 4 года назад

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @j4core10
    @j4core10 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ካለይውትያስማልን

  • @emufikir6014
    @emufikir6014 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ና ጤና ያቆይልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 4 года назад +1

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማልን፣የሰማነዉን፣በልባችን፣ያሳዲርልን፣ለኢትዮጲያሰላም፣ይላክልን

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 4 года назад

    ቃለ ህይወት ይሰማልን ሠምህር ዘበነ!!!

  • @roozrooz9656
    @roozrooz9656 4 года назад

    መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን አሜን

  • @yashead474
    @yashead474 4 года назад +1

    Kale ewote yasamane mamerache 👏👏👏

  • @mekditubeselamethiopia7049
    @mekditubeselamethiopia7049 4 года назад

    Amen Amen Amen kale hyewete yasemalin bedime betega yetebikilen

    • @asagfd1648
      @asagfd1648 4 года назад

      ቃለውት ያሰማልን

  • @nisnetamen9914
    @nisnetamen9914 4 года назад +1

    Amen kala hiwoti yasemalin

  • @user-zv1ws3tp9s
    @user-zv1ws3tp9s 4 года назад +1

    ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 года назад +1

    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ለመከሩን ለአስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምልን

  • @gaadiseegadisee5485
    @gaadiseegadisee5485 4 года назад

    Tabarek lulee bynowet wendemachen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏

  • @user-kl5gr9bd2y
    @user-kl5gr9bd2y 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @solomonshiferaw9600
    @solomonshiferaw9600 4 года назад

    Tewahdo endih new aftata yemitastemrew ! Joro yalew yisma lib yalew binor lib yibel.Christos yesetitu zer adrgo yitebiken lezelealem !

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m 4 года назад

    ድንግል ሆይ እንወድሻለን እናከብርሻለን እንሰግድልሻለን አምላክን ወልደሽልናልና !!!! አሜን

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 4 года назад +1

    በስሜይነግዳሉ፣የበግለምዲለብሰዉ፣ከሚመጡ፣ተኩላወች፣ተጠቀቁ፣ያለሁ፣አሁን፣ደረስንበት፣እደት፣እመቤታችንን፣እያቋሸሹ፣እደትስእል፣አዲኗን፣ይለጥፋሉ፣እግዚአቤርልቦናይስጣቸዉ

  • @walatakidanad1462
    @walatakidanad1462 4 года назад +1

    Amen amen amen

  • @sebleabel2990
    @sebleabel2990 4 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን ያስማልን በድጋሚ በጠጋ ያቆይልን 💚💛❤

  • @meazahailekiros650
    @meazahailekiros650 4 года назад

    kale hiwot yasemaln memhrachn

  • @lomisinfiromee5297
    @lomisinfiromee5297 4 года назад +1

    ameen ameen ameen Kala hiwot yasemalen

  • @hirut8194
    @hirut8194 4 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን 💖💖💖💖⛪⛪⛪⛪⛪

  • @robelzeray7887
    @robelzeray7887 4 года назад

    Aba kalat feleguku alagenehun betam Des aleni destay meguletu aykealukun kalhiwet yesmailna butaimi menfeska zentuhu sebket regime edume yesutahu

  • @OmanOman-fz8sh
    @OmanOman-fz8sh 4 года назад

    ቃለሂወያሰማልን:ለመምህራችን።

  • @almilove5007
    @almilove5007 4 года назад

    Amen Amen kalehewot yesamalen🙏🙏

  • @tdesenigus5517
    @tdesenigus5517 4 года назад

    AMEN..AMEN..AMEN
    kayla.hewoti..yasemline

  • @jodijod8923
    @jodijod8923 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @meseretwubishet9118
    @meseretwubishet9118 4 года назад

    Amen kale hiwet yasemalin

  • @user-rn6vd5xp6p
    @user-rn6vd5xp6p 22 дня назад

    ❤ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @mubrath6775
    @mubrath6775 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y 4 года назад +1

    memher hoy kale hewotn yasemaln

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol 4 года назад

    አሜንንንንንንንንን
    የሰማነውንበልባቺንልእንበል
    👏👏👏👏👏👏💋💋

  • @aishatyaouland5793
    @aishatyaouland5793 4 года назад

    መምህር ቃለ ህወትን ያስማልን
    የአገልግሌት ዘመን ይባርከው
    እድ ከጤና ጋር ያድልልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 4 года назад +1

    Kale hewot yasemlegn memehrachin ergem edme ke tenagar yistlen

  • @sebledesta4377
    @sebledesta4377 4 года назад

    Kale eyweti yasemalen

  • @fyggy9505
    @fyggy9505 4 года назад

    ኣሜንን

  • @tediberehe9460
    @tediberehe9460 4 года назад

    ግሩም ትምህርት

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e 4 года назад

    Amen amen

  • @tinaTina-mw6kn
    @tinaTina-mw6kn 4 года назад +1

    amen amen🙏🙏🙏🙏

  • @tesfitluel922
    @tesfitluel922 4 года назад

    Aamen ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-ny7cy8pr8c
    @user-ny7cy8pr8c 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @renzkietjokerrivera8832
    @renzkietjokerrivera8832 4 года назад

    ቃለሂወት ያስማልን

  • @tewodrostewodros2153
    @tewodrostewodros2153 4 года назад

    Kale hewat yasemalen

  • @robelzeray7887
    @robelzeray7887 4 года назад

    Ane Eritreawi Ney bnante sibket musmai zutelaile amaruna musmai tuile alehu abate Abu telotkum asubuni

  • @amaretesfaw4460
    @amaretesfaw4460 4 года назад

    kal hiwotn yasemaln memhrachin nurln

  • @user-ej6nj4pd8h
    @user-ej6nj4pd8h Год назад

    ቃለሕወትየስማልአሜንአሜንአሜን