MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ- ፫ || ባሕልን ቀንጥሰዉ ነዉ የጣሉት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Комментарии • 25

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 2 года назад +1

    Erejem edme ena tena HAYALU EGZIABHER yestilen

  • @chimelak
    @chimelak 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን . ለአብርሃም እንግዳ አዘጋጆች በሙሉ ሰላሙን ይስጣችሁ የድንግል ልጅ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s 2 года назад +4

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በምህረት በቸርነቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ አብርሀም ይሥሀቅ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አዛርያ አናንያ ሚሣኤል ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተ እፈረት ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +4

    *_መምህር እንኳን ደህና መጡ እውነት ድንቅ ነገር ነው ምንም የማያቅ ትውልድ እየፈጠረ ነው ባዶ ወሬ ዘዳድ 😌😌 እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ይጠብቀን_*

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d 2 года назад +3

    እረጅም ጤናና እድሜ🙏❤

  • @meazaayele4319
    @meazaayele4319 2 года назад

    kale hiwet yasemalen berketo yedereben🙏🙏🙏

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Год назад

    መምህሮይ በረከቶ አይለየን በድሜና በፀጋ ያቆዮት!

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 года назад +3

    ውይይ ምናለ እርዝም ቢል ደቂቃው ቶሎ ነው እልቅ እሚለው!!
    *እውነት ለውድድ መምህራችን ላባታችን ቃለህወትን ያስማልን እርዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን እናመስግናለን እናታችንጵብርቱካን ቀጣዮን እርዘም አርጉልን!!!*

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 2 года назад +2

    ቃልህውት ያስማልን

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p 2 года назад

    አመሰግናለሁ መምህሬ

  • @tigistshimeles7
    @tigistshimeles7 2 года назад +2

    ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-jh3sg8qz7l
    @user-jh3sg8qz7l 2 года назад +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥለን
    ማህበር ቅዱሳን ብርቱ

  • @sahelemariyameshiberu8965
    @sahelemariyameshiberu8965 2 года назад

    እንደ ማህበረ ቅዱሳን አይነት ሚዲያ እና እንደ አባታችን አይነት መምህር ስላለን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን !!!

  • @tigest3176
    @tigest3176 2 года назад +1

    Kale hiwete yasemalne egezbehre yimesegne edeme yistelne

  • @adonayanagaw9809
    @adonayanagaw9809 2 года назад

    ye egziabher beteseboch selamachihu bizt yibellgn

  • @bilenashagr871
    @bilenashagr871 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 года назад +5

    ቀሲስ እርስዎን አከብራለሁ እንከን ለማውጣት ሳይሆን መተት እኛላይ አይሰራም ብለዋል እርስዎ ብርቱ ስለሆኑ ይሆናል ይህን ያሉት ነገርግን እኛ ደካሞች ላይ አይሰራም ማለት አንችልም በየጸበሉ የሚለፈልፈው ታዳ ምንድነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ አባቴ

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u 2 года назад +1

    meehirachin erijim edimena tanan yisetile tsgawen yabizalenn

  • @user-pv4si7ri1f
    @user-pv4si7ri1f 2 года назад

    እሺ አዳምጣለሁ

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 2 года назад

    ኢንጅነር ደረጀ ወደ ኢንጅነር ሞቱማ ሲቀይር ኢትዮጵያዊው አሜሪካዊው ደግሞ ወደ ቴዎድሮስ ወደ ሚኒላክ እየተጠሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያን ለሚያከብ ክብርን ያገኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @user-us2rr2oe7t
    @user-us2rr2oe7t 2 года назад

    የአባታችንን ዶክተር ቀሲሲ ዘበነን ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን መናፍቅ አላስቀመጠንም ለምንጠየቀው ጥያቄመልስ ያስፈልገናል ኦንደዚህ ላለው መልስ እግዚአብሄር አባቶችን ሠጥቶናል

  • @seyoumtaddese9434
    @seyoumtaddese9434 2 года назад

    Nuro zede yekerew kegna hager new inji, belelaw hager ale, mefetel bayinorim libs mesfatina, migib mesrat yimaralu. Kegna hager eko yedehaw liji new inji, yahabitam lijoch eko Amaregna enkuan ayawerum???

  • @user-go7uw5ty2e
    @user-go7uw5ty2e 2 года назад +1

    Enante ye sew lij ke afer teteftifo new yeteseraw eyalachu eyastemarachu timihirtu bet bekul yideg. Noh be jelba chino hede mnamn eyalachu teret teret eyastemarachu

  • @goodness776
    @goodness776 2 года назад +1

    Qesis Zebbene,
    You have been requested repeatedly for open debate by you chose to hide and critique in your comfort zone from afar. You love to hear your own voice unchallenged. That's not scholarship.