በድንቅ አስትምሮዋቸው የሚታወቁት መ/ር ዶ/ር ዘበነ ለማ ኢትዮጵያ ላለችበት ችግር ምክራቸውን የሰጡበት ፕሮግራም! | ጦቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 76

  • @hgplaysyuh
    @hgplaysyuh Год назад +23

    ምስራቅዬ የኔ ናት ባየሁሽ ቁጥር ያንን ግጥምሽን አስታውሳለው ማለቴ ጥቁር የለበሰች ግዜ ቤተክርስትያናችን ጥቁር ለብሰሽ አዝነሽ ያነባሽው እንባ እኔም በእንባ ነበር የጨረስኩት ምስራቅዬ ምን ያህል በእምነትሽ ጠንካራ ክርስትያን መሆንሽን ግልጽ ብሎ ያየሁበት ነውና አምላክ ይጠብቅሽ አምላክ ቤተክርስትያናችንን እና አገራችንን ይጠብቅልን 🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Год назад +11

    ውዱ ዕንቁ መምህራችን እንኳን አደረሳቹህ 🙏❤️

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 10 месяцев назад +1

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Год назад +2

    Amen እግዚአብሔር የአገለግሎታችሁን ዘመን ይባርክላችሁ 🙏🙏❤❤ምስራቅዬ እናመሰግናለን ሰላቀረብሽልን❤❤

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 Год назад +2

    መምህራችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በጣም ጥልቅ አስተሳሰብ ነዉ ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @rahelasfaw4470
    @rahelasfaw4470 Год назад +2

    ምስሪ አባታችንን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @selammare7732
    @selammare7732 Год назад +2

    ቃለሒወትያሰማልን መምህራችን አሜንአሜንአሜን

  • @AndualemKebede-ox6eq
    @AndualemKebede-ox6eq 3 месяца назад

    እግዚአብሔር እረጅም ያገልግሎት ግዜ ያድልልን

  • @nardosbirhanu3001
    @nardosbirhanu3001 Год назад +2

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምሀራችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እህታችን ባነሳሹ ጥያቄወች መምራችን በመለሱት በሰጡት ምክር እጅግ ከአስተዋልን ይጠቅመናል ብለን በመንፈሳዊ መንፈስ ከወረስ ለአገራችንም ለህዝባችንም ጠቃሚ ነው አስተዋይ ልቦና ያድለን እግዚአብሔርን ከወደድነው ና ካፈቀርነው ምንም አይነት ክፉ መንፈስ አይኖረንም ቃለሂወት ያሰማልን አሜን !!!

  • @honeysaba4890
    @honeysaba4890 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን መምሕራችን አንኳን አብሮ አደረሰን!!! ዕድሜ ጤናዉን ያደልልን!!!

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 Год назад +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Год назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-nn3bq2uh5w
    @user-nn3bq2uh5w Год назад +2

    ቃል ህይወት የስማልን የመምህራችንን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Год назад +1

    ይሄንን የመምህራችንን ፕሮግራም ዛሬንው ያየሁት ቢቆይም እንኮን አደርሳችሁ የኦርቶዶክስ ቤተስቦቼ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ንው 👏🏽🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌷

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Год назад +1

    በእውነት ለመምህራችን ቸሩ መድሀኒያለም እድሜ ከጤና ጋር እንዲያድሎት ከልቤ አመኝሎታለሁ 🙏

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Год назад +2

    ዉድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን🤲🤲🙏
    ምስራቅየ የኔ ጨዋ🥰🥰🥰

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አባታችን መምህራችን ልዩየኦርቶዶክስ በረከት የአይን ብልን የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን በርሶ ትምህርት ሀይማኖታችንን በደንብ አውቀን እንኖራለን በርሶ ላይ አድሮ የምናገረን የድንግል ማርያም ልጅ ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባው

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 7 месяцев назад +1

    Memhreyyy amlak msakum ykun amen ❤❤❤

  • @user-ie1lm6kb9k
    @user-ie1lm6kb9k Год назад +9

    መንፈስ ቅዱስ ያለበት ሰዉ ሲናገሩ ሰይጣን ያለባቸው ሰዎች ይጮሃሉ መናፍቃን እየገባችሁ ጩሁ!!! እኛ ግን አባቶቻችንን እንሰማለን እንድናለንም

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Год назад +1

      በትክክል ዲያቢሎስ እላያቸው ላይ አንግስው ይህው ይስቃያሉ ምን ያርጉ ያው ማጎዋራት ንው

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Год назад +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።እንኳን አደረስዎት

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Год назад +2

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @tewodroswasihun8240
    @tewodroswasihun8240 Год назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ልዩ ትምህርት ነው የሰጡን እናከብሮታለን ምስራቅም እናመሰግንሻለን ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +6

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ኢትዮጵያን የትንሣኤው ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ በቃ ይበላት 😢🙏🏿

    • @Abiye723
      @Abiye723 Год назад

      እንኳን አደረሰሽ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад

      ​@@Abiye723 ወዬ እንኩዋን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል 🙏🏿❤

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Год назад

    Kale Hiwot Yasemaln Mameher Hagerachnen Selam Yargelen❤❤❤

  • @kassamehiret-bu3zl
    @kassamehiret-bu3zl Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::ዕድሜ ጤና ያድልልን::

  • @solomonhaile9295
    @solomonhaile9295 Год назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-si9sb4nr2d
    @user-si9sb4nr2d 11 месяцев назад

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta3444 Год назад

    አባታችን ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጥልን፤ይህ የሚገለጸው ሁሉ የቤተክርስተያኒቱን ባህላዊ ምስጢር ጠንቅቀው የማወቅ ከመንፈሳዊ ዕውቀት ጋር የማስታረቅ ዕውቀት የሚያንሳቸው ከመሆኑ አንፃር ተረት ተረት አድርጎ መቁጠራቸው አስደናቂ ሊሆን አይችልም፤የቀጣይ ትልቅ ጥረት ይህን የዕውቀት ጉድለትን መሙላት ሊሆን ይገባል የሚል እምነት አለኝ፡፡

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 Год назад +5

    በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ:: ረጅም የአገልግሎት
    ዘመን ተመኘሁ!!

  • @damtegidyelew1800
    @damtegidyelew1800 Год назад +2

    እንኳን፡ለብርሃነ፡ትንሣኤው፡አደረሳችሁ።
    መናፍቃንን፡የሚያሸብር፡ነው።

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 Год назад

    Mehmereye Ena meserakeye❤❤❤❤❤❤ ufa❤❤❤

  • @540963
    @540963 Год назад +2

    ሀገርን መውደድ ኩራትም በጣም ትክክልም ነው
    ግን በበሬ ወለደ አይነት የሀይሚኖት አስተምሮ ማውራት ምን የሚሉት አዋቂነት ነው , የክርስትና አስተምሮ የኢትዮጲያን የባህል ምግብ ከመለኮት ጋር ማውራት ምን የሚሉት ምጥቀትና የፍልስፍና እይታ ነው ???
    በጣም ይሰቀጥጣል ,ምንም ምንጭ የሌለው ድስኩር

  • @abigale2543
    @abigale2543 Год назад

    መምህር ዘበነ እንኳን ለብርሃነ ፋሲካው አደረሶት።ስለ ዶሮ ስታነስ ከቅዱስ ጴጥሮስ ታሪክ ጋ አደርገህ ልታስተምር መስሎኝ ነበር ምነው ምነው በምናብህ የመጣውን ሁሉ ስለ ዶሮ ብልት ስለ እንቁላል ታዛምድብናለህ እንዴ ከተቀደሰው መፅሐፍ ጋ ። ዶሮ ደግሞ ለገና ለድግስ ለሠርግ...ጥሩ ተምረሐል እናቃለን በርታበት ምሳሌዋችህ አንዳንዴ ይገርሙኛል በተለይ ለገና በዓል የሰጠኸው ትንተናና December 25 የተወለዱ ብለሕ ያመጣኸው ትንተና አስቆኝ ነበር አሁን ደግሞ ስለ ዶሮ ሰምቼ መጣሁ አቦ ደስ ይላል ። ለምክር ያህል ብዙ አትፈላሰፍ አስፈላጊ ከሆነ እውነት ነው ለማንኛውም አገራችን ሰላም ትሁንል🙏

  • @user-uv7xb5iz8s
    @user-uv7xb5iz8s Год назад

    ቅውቀት እንዴት ደስ ይላል ሰው አለን

  • @negatucheru9792
    @negatucheru9792 Год назад

    Both of you are my lovable Ethiopian brother and sister. Please keep up it despite those who are the horse of Satan.

  • @woldiewege1850
    @woldiewege1850 Год назад +2

    It is very attractive and educational.

    • @lizabella151
      @lizabella151 Год назад

      what a full mind do u have men?did u hear what he preaching,he complitly abuse the trinty .what a dull u are

  • @altijohn5
    @altijohn5 Год назад +4

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር። እንኳን አደረሰን።

  • @selamlethiopia7981
    @selamlethiopia7981 Год назад +1

    Memherachen "Yenebeye.. Elesa Amelake" yeredawot. 🙏

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 Год назад

    መምህር እንኳን ሑላችንንምበሰላምአደረሰን መምህር እኛ ኮድሕነትን አዳብት ስላረግነው የንሮውድነቱ አይከብድም ሰላም ማጣትግንከኑሮውድነቱየበለጠይጎዳናል ሰላም ካለ ባይበላም ችግር የለም

  • @sintayhonirega434
    @sintayhonirega434 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @hawarebks7630
    @hawarebks7630 Год назад +2

    በኢየሱስ ስም

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Год назад

    Betam enameseginalen

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Год назад

    Beselam betam asitemar timrt semaw edime tena ysitln memrachin enikan abiro aderesen amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ betam e

  • @bethelehemworku6581
    @bethelehemworku6581 Год назад +1

    ኧረ ተው ይህን ህዝብ አትቀልድበት ዶሮ ወጥን በሀዋሪያት መሰልክ? ስላሴን በጉልቻ? ሐዋርያት ኢየሱስ ክርስቶስን አምነው ስለ እርሱ ሰብከው ስለ እርሱ ዋጋ ከፍለው ስለ እውነት ወንጌል ሰብከው አለፉ እንጂ የዶር መፅሀፍ የሚባል ድርሰት ተረተርት አልፃፉልንም፡፡ ይልቅ እውነተኛውን የክርስቶስን ወንጌል ስበክ መዳን የሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው ከሰማይ ሰማያት ስጋ ለብሶ እኛን ሀጢያተኞችን ለማዳን የመጣልንን የሀጢያታችንን ዋጋ በመስቀል ላይ የከፈለልንን የሞተልንን በ3ኛው ቀን የተነሳውን ተመልሶም በክብር የሚመጣውን እርሱን ለህዝቡ ስበኩ ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወት መንገድ እና እውነት ነው ከርሱ በቀር አዳኝ የለም፡፡

  • @user-eg6pm2xs9k
    @user-eg6pm2xs9k Год назад

  • @user-ii3wn3pr9r
    @user-ii3wn3pr9r Год назад +3

    መምህር ዘበነ ምን ነካው ወይም ለምን ተረት ተረት ብሎ ኣይጀምርም😂😂😂

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Год назад +2

    "Because we sin is why all these happen to us" I completely disagree with this statement. These happen to us because we tolerate or allow madmen like Abiy and Shemeles to poop on us or abuse us.

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Год назад +1

    Memeherachen qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen.

  • @Fenote785
    @Fenote785 Год назад

    true every body can't be politician....

  • @mayaye1
    @mayaye1 Год назад +1

    ድንቅ ጭንቅላት : ወይ ጉድ መማር ለካ ይሄ ነው ጥቁሙ: ከሁሉም አንግል ለማዬት:: ያልተማራችሁ ተማሩ: የተማራችሁ እውቀታችሁን እንደ መምህሩ ተጠቀሙበት:: ድንቁርና ይጥፋ

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Год назад

    አቤ...ት!! ተስፋችንን ከፍ የሚያደርግ:
    ጭራሽ አፍሪካ የተባበረችው ኢትዮጵያ ልትባል??
    ቅንነት !!! እግዚአብሔር ይርዳን!!

  • @awethagos7936
    @awethagos7936 Год назад

    ብለህ ብለህ በጉልሻ ትመስላለ እግዚኦ ምሃረነ

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Год назад +1

    ወይ ጉድ ሆ ከማለት ውጪ ምን ይባላል ኧረ እውቀት ይህንን ነው የምታስተምሩን

  • @men-edo5453
    @men-edo5453 9 месяцев назад

    Min ewqu dinku tyalesh akrari ortho gazetegna. Zebe teretu dorona segon meleketu yetbalelet ytret abate ayel ende. Zebe- enqulalu!!

  • @bettytilahun2353
    @bettytilahun2353 Год назад

    ማስታወቃያ በዛ በየመሀሉ

  • @hanakasahun383
    @hanakasahun383 Год назад

    🤔🤔🤔

  • @FevenMHunde
    @FevenMHunde Год назад +2

    Religious teachings are not based on personal beliefs but based on authorized rules. These teachings are often held to be objective and unchanging, rather than subject to individual interpretation or opinion, culture, or location. I know orthodox believe that their religion is based on Bible wherever they live in the world nothing different for Ethiopia. Biased teaching of this person will affect this generation's understanding.
    I am so amazed by the journalist who agrees with everything he talks. The Bible says "Let them alone: they be blind leaders of the blind. And if the blind lead the blind, both shall fall into the ditch” (Matthew. 15: 14)."

    • @abigale2543
      @abigale2543 Год назад

      I am Orthodox , this kind of teaching is dangerous "doro" he can put it like coincidence at least . Not good for young generation.

  • @samrawitw5196
    @samrawitw5196 Год назад

    eynorenbate nafekchine hagerachen

  • @user-qb2xx7zh6b
    @user-qb2xx7zh6b Год назад

    😂😂😂😂😂 ምን ይባላል

  • @messashkassaye6728
    @messashkassaye6728 Год назад

    Memeher Ethiopian sigelswat taskenalech......

  • @semerehailemariam2877
    @semerehailemariam2877 11 месяцев назад

    አፈር ብላ

  • @fisehazenawi4394
    @fisehazenawi4394 Год назад

    የምትተቹ ሰዎች ግን እናንተ የቱ አታሪክ የእውቀት ደረጃ ላይ ሆናችሁ ነው እንደዚህ የምዘላብዱት የማታውቁትን ሁሉ ተረት፤ ለነገሩ የሃይማኖት መምህር ስለሆኑ ነው።

  • @ruthkebede755
    @ruthkebede755 Год назад

    ከ12 ብልቱ ይሁዳ ማነው?

  • @HubiHubi-lm9tm
    @HubiHubi-lm9tm Год назад

    አለመሳቅ አይቻልም 😂😂😂😂
    የዶሮ 12 ብልት የ 12ቱ ሀዋርያት ምሳሌ ነው አላለም
    ሶስቱ ጉልቻዎች የስላሴ ምሳሌ😂😂
    እንቁላሎች ጌታ ሲሰቀል ከሙታን የተነሱ ነፍሳቶች ምላሌ😂😂
    ምጣዱ የጌታ አንድነት😂
    ቀይ ወጡ የጌታ ደም ነው ሳትል እረስተሃል ቄሱ ሃሃሃ
    ይሄን የዋህ ህዝብ ተጫወቱበት
    ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ ብዙዎች እችን ፓርት ቆርጠው ሲስቁ አይቸ ቅንብር መስሎኝ ነበር ለካስ ኦርጅናል ንግግር ነው ይገርማል