📌ሰነፍ ስለሆንን እንጂ ስራ ሞልቱዋል ይሄንን ስናገር እንዴት ብሎ አዲስ ነገር ለመማር ከማሰብ ይልቅ የሚናደድ የሚሳደብ ይኖራል ‼️
HTML-код
- Опубликовано: 15 окт 2024
- "ከዜሮ ተነስቼ ነው እዚህ የደረስኩት ዛሬ የምኖረው ብቻዬን ነው የራሴ ድርጅት ቆንጆ መኪና አለኝ ……ይቻላል" ……ይለናል !
ወጣት ነው እድሜው ሃያዎቹ ውስጥ ነው ብዙዎች ተምረው ተመርቀው ስራ ያጡበት ለወጣቱ ተስፋ እና እድል የሌለበት ተብሎ የሚነገርበት ሃገር ያለ አይመስልም ።
በካናዳ በአሜሪካ በአውሮፖ ያሉ እኩዮቹ ያላቸው እድል ያለው ሁላ ነው የሚመስለው
በተለይ እራስን ብቁ ሆኖ ስለመገኘት ስለ self development … digital marketing entrepreneurship ያስተምራል ልምዱን ያካፍላል ……
ruclips.net/video/uQXaj5Fwqx0/видео.htmlsi=9QJfKBJjeAf-PmzP
አንተ ጀግና ወጣት ነህ ለሌሎች ወጣቶች ብሎም ለአገራችን ኢትዮጵያ በሃሳብም በተግባርም በመልካም ምሳሌነት የምትጠቅም አስፈላጊ ሰው ነህ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሰዎች ሁሉ ይጠብቅህ አንተም ራስህን ጠብቅ::
ኪዲ እህታችን ዮናስን ስለ ጋበሽውና እንግዳ አድርገሽ ስላቀርብሽልን እናመሰግናለን
ሰላም ለኢትዮጵያና ሕዝቦቿ ሁሉ ይሁን
ይህ ልጅ ትክክል ነው የሚናገረው ሲጀምር ጀምሮ አውቀዋለሁ በግልፅነት ለውጥን ለወጣቱ ያሳየ ጀግና ወጣት ነው:: ተከተሉት ልምምዶቹን ተለማመዱ ውጤታማ ትሆናላችሁ
የምትለው፡ ሁሉ፡ ትክክል ፡ ነው ፡የእኔ ፡ ጀግና ። የምትለው፡እውነት፡ ነው ተመችተኻኛል ።ደ🎉😊
ስለ ሰንቤት የተናገርከው በጣም በጣም ትክክል ነው!!!
For me it's a foundation for who I'm today. Yes, no matter how far we're, the roap might get stretched but never breaks!
ከተናገርካቸው ውስጥ በአብዛኛው የምስማማበት ሀሳብ ነው እኔም እንደ እግዛብሄር ፍቃድ ከወራት በሗላ ወደ ሀገሬ ገብቼ ልሰራ እየተዘጋጀው ነው። ሁለታችሁንም እናመሰግናለን
ሰነፎች ነን ወንድሜ ሀቅ ነው የተናገርከው አንድም እሚጣል የለው በርታልኝ🙏
እውነቱን ነው ስራ ሞልቷል ሠው የለም። ይህንን ለማወቅ ቀጣሪ መሆንን ይጠይቃል።
I was amazed about this young man. I see great future in him. God willing I have no doubt this young man is the future leader. I cut and paste this video to share with everyone I know. It’s must see. Do not go college for the sack of going ….one should have a purpose and aim as to what you want to be when done studying. He is not a politician, but I see our future PM of Ethiopia.
I have seen many videos for the last 10 years and none tops this yonii’s interview.
Keep it up and God bless you and Kidi
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሰብከዉን ያሳካልህ ከክፉ ይጠብቅ መጨረሻህን ያሳምርልህ።
ይህ ልጅ የሚናገረው በጣም በጣም ትክክል ነው፣ ዘመኑ ገብቶታል፣ ከፍተኛ ትምህርት ተምረናል፣ ነገር ግን በልምድ ወይ ባጭር ግዜ ስልጠና በዚህ ሴክተር የሚሰራ ጥሩ ደሞዝና የስራ ዋስትና አለው፣ ትላንት ሌላ ዛሬ ሌላ፣ ነገ ደግሞ ምን እንደሚሆን አይታወቅም፣ ወጣቱ ዘመኑን መዋጀት አለበት፣ ብዙ ነጮችም ትምህርት ቤት እስር ቤት ነው፣ ወይም ማሰሪያ ነው እያሉ ነው፣ እንደዛ የሚሉት ሀገርቤት ብቻ ሳይሆን ውጭም ተመሳሳይ ነገር ስላለ ነው፣ የአለም ነገር እየተቀየረ ስለሆነ ነው፣ ወጣቶች ከዚህ መማር አለባቸው፣ አገር ሰላም ቢሆን መሰደድም አያስፈልግም ነበር፣
This young guy is really amazing 👏 thanks kid for such kind of platform 👍
ግራፊክስ ዲዛይን እሞክራለሁ ከልጁ ብዙ ተምሬለሁ በሚለቃቸው ቪዲዮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you so much again
I like your idea good job my sun
REALY Intresested AND TRUE!
በዚህ ዘመን ለአገርም ለግለሰብም ለህዝብም ጠንቅ የሆኑና የሰይጣን መሳሪያ ከሆኑ ክፍ ሰዎች protect yourself from evil people please!
God be with you
The dude has a mixed heritage and has some advantages : visible and invisible.
Wow Amazing person
ኧረ ኪዲ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሙድ አትያዥ 🤔
You're right, bro
ይህ ድብቅ እውቀት ነው ለትምህርት ምንስቴር አመከር መሆን አለብህ የቀለድኩ መስሎ ከሆነ ተሳስተሀል ግን ዘሬ ለይ እንደዝህ አይነት አመለካከት ያሰፈልጋል ።
ዋው ጎበዝ ጀግና ነህ❤❤❤
ይሄ ልጅ እንዴት ነው ነገሩ ዩንቨርስቲ እያለ 2000 ነው ሚላክልኝ ሲል ሼም አይሰማውም እንዴ? 2000 ብር ማለት የብዙ ኢትዮጵያን የወር ደሞዝ መሆኑን አያውቀውም እንዴ? እኔ እንኳ ዩንቨርስቲ እያለው 100 ብቻ ነበር ይላክልኝ የነበረው። በአጠቃላይ ዩንቨርስቲ መግባትን በፅኑ ከሚቃወሙ ሰዎች መካከል አንዱ ነን።
የዛሬ 2000 ብር የድሮ 200 ብር አይሞላም እኮ ጄለስ
ESUMA KEZA BELAYM YSETACHEWAL 500 YEMAYNOREWMM ALE GN LE RASU TEMRO TMRT TQM YELEWUM AYNET YASTELAL !
ስደት ማንነቴን እየቀማኝ ስለሆነ በቅርብ ከስክራች ወደ ሀገር ቤት ተመልሽ ለመስራት ቆርጫለሁ።
እዉነቱን እኮ ነዉ የሠዉ ሀገር ላይ 24 ስአት የምሠራዉን ስራ ሀገራቺን ብንሠራ የት በደረስን ግን ዝቅ ብለን አሠራም ቺግሩ ስደትን እደአማራጪ እንጠቀምበታለን
ጎበዝ ልጅ እያንዳንዱ የተናገርከው ነገር እውነት ነው የውሸት ዲግሪ ወቶ ምንም የማይሰራ የብዙዎቻችን ከጥቂት ሰዎች በስተቀር በውጪ አለም ዲግሪ ሳይሆን የምትጠየቀው የሚሰጥህን ስራ የመስራት ችሎታ አለህ ወይ ነው ጨዋታው
Wow amazing lene batam wasag asab new tanks jo and kid
yona ምርጥ ልጅ ነው
የሰነፎች መድሀኒት በተለይ ለወጣቱ
I really loved this person. Hopefully I will try and make every necessary steps to face the challenges and to follow him and his way of thinking from this second on words. I wish to be a friend of him in the future, if the opportunity presents itself. I am his follower on his you tube channel before I came to watch this podcast, just like a follower to get some concepts of what he was uploading. He is an amazing kid( I used the term 'kid' just to show the length time from his age it took him reached this level of thinking). I can clearly see his future. I wish God be with him in his paths. And finally, really like to say thankyou to 'Kidi Ethiopia' for making us watch this upload, I really do. God Keep you both of you.
enamesgnalen kidi!
betrefe yonas mohm selstken ena selmitsetn temhrt ena mikr enamesgnaln!!!🙏🙏🙏
well done
These titles are misleading!!!!!
We are not lazy we just don’t learn any skill !!!!
It is all about acquiring a skill. I don’t care how motivated you are without skill you go no where!!!!!
We need to get a skill !!!!!
nice job kidiye
Yes 100 % it’s real Ethiopia is better than American and Canada No one understands it 😂
አሪፍ🙏🙏
በትክክል አቅራቢዋ እሷ ራሷ የማታምንበትን መልእክት እንደሆነ እያወቀች ነው የምታስተላልፈው (ከወረቀት የሸመደደውን እንደሚወራ ቪዲዮው ላይ በግልፅ ይታያል):: ቢሆን ኖሮ በተግባር ኢትዮጵያ መጥታ ትኖር ነበር።
why you are giving a chance for negativity. as individuals you or her might not make it for reason. but there are in thousands who need this insparation ideas.
Ewenet new ene yemenorew gen erope bihonem ezi b seat endet endemenserana 2 or 3 sera endemenesera ethiopia endi bensera elalew esti ethiopia seat endet endemibaken ezi 1 deqiqa waga alat b 1 deqiqa bus liyamelxesh yechelale ethiopia seat axeqaqem gena 2 sera meserat altelemedem wendeme berta ❤❤
Interesting men ❤ !!
ትክክል
ኪዲ ስለምትሰጭን መረጃ እናመሰግናለን 😊እባክሽ ፈቃድሽ ከሆነ አንድ ጥያቄ አለኝ ።የብዙዎች ጥያቄ ነው ብየ አስባለሁ። አረብ አገር ያለነው በህጋዊ መንገድ ወደ ኢሮፕ (ካናዳ)እንዴት ልንወጣ እንችላለን?📌
በተደጋጋሚ ጠበቃ እና ሌሎች ባለሙያዎች ምላሽ ሰጥተውበታል በምትኖሩበ ሃገር UN ካለ እና የስደተኛ ወረቀት ካላቹ እዚህ ስፖንሰር መሆን የሚችል ሰው ካላቹ በስፖንሰር አንደኛ መንገድ ነው ።
Well said 8:05
Mechies grum new. Amesegnalehu Kidi. Brother Berta.
Yonas I really appreciate your amazing video but I don't agree with your idea, don't say yemisera sewe yelem, sewu lazy newe atebel, ante belesee kentoh newe so please don't judge people
ለታዳጊዎች የሰራው አንድ ፕሮግራም በትምህርት ቤቶች እና ወላጆች ልጆቻቸው እንዲመለከቱት ቢጋብዟቸው
❤❤❤ እስቲ እንስማ ኪዱ
ስራ መስራት የሚችል ክህሎት ያለዉ ሰዉ የለም የሚለዉን እስማማለሁ። ለማወቅ ካልተማረ፣ብቃት ለመገንባት ጥረት ካላደረገ የመስራት ችሎታ የት ይመጣል። ዩኒቨርሲቲዎች የማያዉቁትን ነዉ የሚያስተምሩት።
Bro nice
Boy ተረጋጋ ጀማሪ ዲያቆን አትሁን ,are you denying the statistics of unemployment rate in Ethiopia conducted in recent years? & you think all these unemployed individuals are unskilled?
⨳why are you gate keeping then ?why don't you disclose the steps you have gone through to be digital marketer roughly? The payment system?, if you genuinely want to help your peers? But We appreciate your motivational speech at least that made you go extra mile to label ur unemployed peers "Lazy" 😃
አይ መሬት ያለ ሰው ያስብላል።ኢትዮጵያ ስራ ሞልቷል አትሰደዱ ይላሉ እነሱ ውጪ ሆነው
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👌❤️❤️
ewunet new kid gibi eko le paper bicha new gebiten yewotan
ኪድዬ እንዴት ነሽ
እባክሽ ኪዲ ጥያቄ ልጠይቅሽ ኢትዮጵያ ውስጥ etstride የሚባል ድርጅት ወደ ካናዳ አሜሪካ እንልካለን ይላሉ ቅድመ ክፍያ 210,000 ብር ነው እውነተኛ መሆናቸውን የምናውቅበት መንገድ ካለ እባክሽን ከመክፈሌ በፊት ንገሪኝ
ለምን እኔ አልነግርሽም! ይህን ያህል ቅድመ ክፍያ ከጠየቁ ፌክ ፌክ ፌክ የምል ጩኸት ይሰማኛል!!!
በህጋዊ መንገድ መሄድ ካልቻልሽ ማንም ገንዘብ በመሰብሰብ ሊወስድሽ አይችልም! ሀ በሚለው ካልተማርሽ ዋ በሚለው ዲግሪ ትጭኛለሽ
በጣም የምታዘጋጅው ዝግጅት ይማርካል Sorry can you contact with yonas please.
አገር ሰላም ከሆነ ወጣቱ አምራች ነው
Wergna
GOLUN MAWEQU LAY BCHA ASTEMR !
ለዛውም ደግሞ ከኢትዮጵያ ነው የጋበዝኩት ስትይ ምን ልትይ ፈልገሽ ነው
wow! ready to fight!! pse at least show what you do then we will learn.
ቀዳዳ ውሸት ነው የሚሰራውን ስራ አብሮ አደግ ጓደኛው እኔም ልሞክር ንገረኝ ቢለው አይነግረውም ውሸታም ነው ጉረኛ
እንዲ ከማለት አንዱን ቀላል ነው ያለውን ቢያሳይ
2000*12*5=120,000. Too Much MONEY.
ስልክ ቁጥሩን ላክልኝ
የምታወሪው እና መሬት ያለው አቅ አይገናኝም
ሲገርም
yalehun neger practical kasayene ...share kareke melkam neaw yalbezeza gine .....muneam neaw
ewinten neaw...ewinten yenegere
ኪዲ ግን ባለትዳር ነሽ ? የደስ ደስ አለሽ👌👌👌👌
ቀላል😂😂😂 ኧረ የቆጂየ የልጂ እናት ናት
YQRTA YDEREGLGN NA EDUCATION 2 GNA YEMIYADERG SEW AYMECHEGNM ETHIOPIA LAY CHGR ENDALE MAWEQ ALEBET YH LJ
DEMOZE TNISH MEHONU BCHA AYDELEM SELAM SELAM SELAM SELAM SELAM SELAM SELAM
በወር ሁለት ሺህ 😃😃😃😃😃
Lemisam aybekam
@@nejatali7088 ahune ye wore demoze new alwkem
Liar
Who cares about that
ምዝገባው የት ነው
Ethiopia sera besh new gn zelalem nw ezaw metseruk
kefeyaw 😂
SJEME TMHRT LE MEQETER AYDELE ANTE LJ PLEASE COVER YOUR FACE !
EWUQET NOROGN LQEMET ETHIOPIA LEADER SMETA YTEQMAL
YE TEKEFA BZU NEW WEYEWULSH ZENDRO KKKKKĶK
እኔ ከአሁን በኋላ የአንቺን ፕሮግራም ፈፅሞ አላየውም።በጣም ከኢትዮጵያ ወጣትና አኗኗር የማይመጥን ተራ ውሸት ያለበት ሆኖ አግኝቼዋለሁ።ድሮ ጥሩ ጥሩ ነገር ታቀርቢ ነበር ከቅርብ ግዜ ውስጥ ግን ተራና አሉባልታ ብቻ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። እስቲ ድሮና አሁን የሚመለከትሽ ሰውን ቁጥር ተመልከቺ አብሶ ይሄ ቀዳዳ ልጅን ያየው ጥቂት ነው።
to step a ladder 🪜 you need to start from the first . so have an idea then we will watch you and some will take it and reach to the top.
Motivate bihonm adelemegn alchalku gen tesfa mequret alfelgm eyetetagelku new
So please help me