i like everything what you have done Sol. Though i wouldn't read any of her books, i can guess she is a great author. She has humility and integrity. i like her laugh and the way she expressed her life. thank you both of for giving me a good time and imparted a good experience.
Thanks Solomon for hosting Hiwot. She is very intelligent person I like the way she articulate the social norms in her books. I had a chance to work with her in one of international organisation some years back. I always admire her energy.
ግሩም ቆይታ ቀለል ያለች በሀሳብ የገዘፈች ደራሲ :: ሰለሞን ስላንተ ጥሩ ፕሮግራሞች ብዙ ማለት ይቻላል በጥቅሉ በርታ
አትጥፋብን ::
ሒዊ ምርጥ ሰው በጣም የማደንቅአት ቁጥር 1
i like everything what you have done Sol. Though i wouldn't read any of her books, i can guess she is a great author. She has humility and integrity. i like her laugh and the way she expressed her life. thank you both of for giving me a good time and imparted a good experience.
ምርጥ እንግዳ ሂዊ እናመሰግናለን ወንድማችን!!!
ድንቅ ነው ቀለል ያለች ደራሲ ናት ቆይቻችሁ አዝናንቶኛል ሶል በርታ ለረጅም አመታት ልጅ ሆኔ ቤታችን ሻይ ቡና ላይ የሚነሱ ሀሳቦች ዛሬም ድረስ እንድከታተልህ አድርጎኛል በርታልኝ
How cool, Hiwot!❤
Thanks Solomon for hosting Hiwot. She is very intelligent person I like the way she articulate the social norms in her books. I had a chance to work with her in one of international organisation some years back. I always admire her energy.
Dear Sol, thanks for hosting the brilliant Hiwot Emeshaw; it was such a sweet time. Solomon, please be encouraged by what you are doing.
ሶልዬ በጣም የማደንቅህ የምወድህ ሰው ነህ።
Nice and simple conversation !real Addis Ababian!
ሶል በጣም ዝግጅት ነው።ህይወት በጣም ጎበዝ ፀሀፊ ናት ።በድጋሚ ሰፋ ባለ ፕሮግራም እንደምታቀርባት እርግጠኛ ነኝ።በርታ።
ሁለተሰ በጣም የማደንቃቹ ሰዎች ❤ተመልሰሽ ነይ ሂዊ❤❤❤
ጥሩ ውይይት ነበር ሶላችን።የደራሲዋ ነፃነቷና ሳቋም ደስ ይላል።
Sol you are my real person ,rational person keep going !!
Ohh,Hiwi- admire you most!
ሰለሞን ህይወትን ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ ህይወትን በጣም ነው የምወዳት ነኝ ሀለታችሁንም አደንቃለሁ
በደንብ ነው ያየሗችሁ በሌላም ቦታ አይቻታለሁ ህይወትን
ህይወትዬ እንደስምሽ መሻትሽን በህይወትሽ ያገኘሽው የምደሰትብሽ ጎበዝ የስነ ፅሁፍ ሰው ነሽ
ስለአምቦውሀ ያልሽው ነገር ደስ አለኝ የአምቦ ልጅ ነኝ የአምቦ ውሀ ፋብሪካ አምባሰደርም እውነትም የንጉስ መጠጥ ነው
“Ashuk sayawik yeshike Tiwild”
Dinik ababal new egarashalehu.....
Egziabher letiwilidachin yidiresilin!
Enamesegnalen
ሁለታችሁም ምርጦቼ❤
Barcho my favorite author
ህይወት በምትጋበዝበት ሚድያ ሁሉ፣ አያመልጠኝም። በጣም የምትከበር ሴት ናት። አንድም እንግሊዘኛ ቃላት ሳትጨምር ነው ውይይቱን የጨረሰችው። ይገርማል! በራስዋ ላይ ማዕቀብ አድርጋ ቋንቋ ሳትደበላልቅ መጨርስዋ ሁሉ ደንቆኛል። አንድ ጥያቄ' ግን አለኝ? ግን ዕድሜ ሲጨምር ከሁሉም ነገር ማሽግሽግ አለ ስላለች፣ ጥያቄውን ሳልጠይቃት ተመልሶልኛል። በአንድ ሬድዮ ጣቢያ' ላይ ለጠቅላይ ሚንስቴርነት እንደምትወዳደር ፍላጎት እንደነበራት መናገሯን በደንብ አስታውሳለሁ። ለማንኛውም' ፌስቡክ ላይ ስለምከታተላት🙏
ቀለል ያለ ራሷ ህይወትን የመሰለ ህይወት ህይወት የሚል ቆይታ ነበር። የሷ ባች ተማሪ በመሆኔ ራሴን እንደ እድለኛ እቆጥራለሁ።
@@damtewn in deed. I am also proud of her and happy to have been part of her batch🙂
She is Hiwot ❤❤❤! Thank you Solomon ❤❤❤
A likeable lady. I have heard her views before...... Hope she is invited again. Thank you.
ሂዊ is so great! Enjoyed the video, well done solomon. So professional
ህይወትዬ ምርጥ ሰው።
Welcome Salomon🎉
ህይወት፣ ስለ ባላሃገር ዘመዶችሽ የጻፍሽውንና የሸገር ሼልፍ ጋዜጠኛ (ይቅርታ ስሟ ጠፋኝ) ድንቅ አድርጋ የተረከችውን መልሼ ባገኘው ደስ ይለኛል ስሜቱን መቼም አልረሳውም
Ye kibir doctor
Meaza Biru
የመፅሐፍ ጥሩነት ወይ ጥልቀት በዋጋው ብቻ አይተመንም ሰንት ምርጥ classical መፀሃፎቾ ገዢ አጥተው መንገድ ላይ ይንቃቃሉ የማህበረሰብ የኪነ ነቃተ ህሊና ዝቅተኛ በሆነበት ሃገር....
❤🎉❤🎉
ህይዎትዬ የሚወድሽ ልጅ ከሜልበርን።ያ first date short story ሁሌም አሥታውሰዋለሁ።በእናትሽ በሶሻል ሚዲያ ብቅ እያልሽ አጫጭር ድርሰቶችሽን አድርሽን።በተረፈ ሰላምሽ ይብዛ።
Yan mra ❤❤❤
Enjoyed this conversation. But let her talk more she’s sweet
enamesgenalen
Betam des yemil program new
ሰሎሞን በንግግርህ እንግሊዝኛ ቃላቶችን አታስገባ።
ሂዊ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠፍተሻል እባክሽ በፅሆፎችሽ ብቅ በይ
በል" የአምቦ ውኃ " ካምፓኒ የክብር አምባሳደር መጥቶልሀል በፍጥነት ተቀበል.....
በጣም ደስ የሚል ውይይት እንመሰግናለን:: መጽሐፎችሽ አማዞን ላይ አሉ ወይ?
በየመሀሉ ያለው ሙዚቃ ግን
❤❤❤❤❤❤❤
ሁለቱም ተፈራርተው ነው የቀረቡት
But good vibe.
ካሜራው ምን ሆኖ ነው?
👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤both of u specially Hiwot lv u yene konjo
ወንድም ሰለሞን ሹምዬ ሰላም ሰሞኑን ስለጠፍህ አልተመቸኝም
Hiwot sle ayin shifashift tenagresh tsegursh mndnewu yanche new rasshn eyawaredsh new
ህይወት እምሻው
በበሳል ባለሞያዎች ፣ ተከሽኖ የቀረበ ማራኪ ዉይይት ነበር ፣ ለእረፍት ቀኔ ማጣጣሚያነት በፕሮግራሜ ከመረጥኳቸዉ ዉስጥ አንደበትን አትርፌበታለሁ የላቀ ምስጋና ይድረስልኝ ።
ሶል የፌስ ቡክ ስሟን ብትነግሩን ፎሎ አድርገን ፅሁፎቿን እንድናነብ::
እንዴ!?
ይህቺ ማን ነች?! ተምታታብኝ ማለት ነው?! ይገርማል! ለካ ማማ በሰማይ ተርጓሚ ሕይወት ተፈራ መስላኝ ነበር። አልተሳካልኝም በቃ።
ere gabzilen
melkam wuyeyt des yemil bekelalu melkam timirt le hulachinim
ባዐሉ ግርማ እኮ ሽቅርቅር ነበር
አቦ ! ሞዛዛ ነገር ነሽ …
ህይወት ልጅ አላት? ለምን አልጠየካተም?
እንዴ ካናዳ ገብተህ ቀረህ ማለት ነው
ሽልጦ:- ጢብኛ፣ ህብስት ወይስ ምን ለማለት ይሆን?
ቂጣ
❤❤❤