Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጤና ይስጣችሁ! ድባቴ /Depression/ ላይ ያተኮረ ቆይታ ከሳይኮቴራፒስት ሙሉ መኮንን ጋር አድርገናል፡፡ መንስኤው፣ መፍትሔው እና እንዴት መከላከል እንደሚቻል በሚገባ ተብራርቷል፡፡ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉ እናመሠግናለን፡፡ መልካም ቆይታ!
አቶ ሰሎሞን “…8.4 የሚደርሱ አዋቂ ሰዎች…” የሚለው አነጋገርህ ግር ቢለኝ፥ መረጃዎቹን በራሴ አፈላለግሁና (የሰጠሃቸው አሃዛዊ መረጃዎች ላይ ትንሽ ስህተት ሰለሰማሁባቸው) ይህን ልጽፍ ወደድኩ።“በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሠረት፥ በዓለም ላይ አምስት በመቶ ( 5%) የሚሆኑት ዓዋቂዎች (ሕጻናትን ሳይጨምር) በድባቴ ይሰቃያሉ። ይህ ማለት በ2023 የዓለም ሕዝብ ቁጥር መሠረት፥ 280 ሚሊዮን አዋቂዎች (ሕፃናትን ያልጨመረ) በድባቴ ይሰቃያሉ። ህፃናትን ከጨመርናቸው፥ በዓለም ላይ 400 ሚሊዮን የሚደርስ ሕዝብ በድባቴ ይሰቃያል። የአሜሪካ ብሔራዊ የአእምሮ ጤና ትብብር (NAMI) መረጃ እንደሚያሳየው ደግሞ፥ 8.4 በመቶ (8.4%) አሜሪካውያን (ማለትም 21 ሚሊዮን አዋቂ አሜሪካውያን) በ2020 ዓ.ም. /እ.አ.አ/ ቢያንስ አንድ ሁነኛ የሆነ የድባቴ ክስተት እንደደረሰባቸው ያሳያል።”
ቁምነገር እና ትምህርት የምንማርበት ቻናል ነው እናመሰግናለን
እጅግ በጣም ጠቃሚ እውቀትን አግኝቸበታለሁና ጌታ ይባርካችሁ::
እኔ በድባቴ ለቡዙ አመት ተሳቃይቻለሁ ተመሰገን አሁን ደህና ነኝ፡ ሁሌም ተስፋ አትቆረጡ ማያልፍ ነገር የለም።
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አብዛኞቹ ምልክቶች ይታይብኝ ስለነበር እጠረጥር ነበር ወደራሴ እንድመለከት እረድቶኛል በተለይ በስደት ያለን ሰዎች የምናማክረው ሰው በቅርበት ስለማነሠገኝ የዚህ በሽታ ተጠቂዎች ነን ብዬ አስባለሁ ሶል በጣም አስፈላጊ እንግዳ ስላቀረብክልን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
ጥሩ ግንዛቤ ሰጪ አሳብና ውይይት ነው! እናመሰግናለን ወንድም ሰለሞን!
Million like 🎉
ፍረሀት ደም ማነሥ ቫይታሚን ዲ እጥረት የሥራ የኑሮ አለመመቸት ተባብረው አጋልጠውኝ ነበር አሁን በጣም ለውጥ አለኝ አልሀምዲሊላህ ደና ነኝ
ሰሌ ሰላም ነው ጠፍተካል
በጣም አሥተማሪ ነው! ❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ከብልጽግና ሰዎች በቀር ሌላው በመሉ Depressed ሆነናል።
@@zenebe1567 ተደመር
❤❤❤❤
That is exactly what I am feeling especially since a year ago. I have no interest to do anything, not willing to up lift myself, may God help me. I live in the USA
Egziabher yirdash
እኔ😢እርጉዝ ነኝ በጣም እየተቸገርኩ ነዉ በድብርት
የተባለው ምልክት ሁሉ ይታይብኛል ብታግዙኝ እንድታከም ብትርዱኝ ከእግዚያብሄር ታገኙታላቹህ
እህቴ ቪታሚን ተመረመሪ በተለይ ቪታሚን D እና B12 እናም stress ቀንሽ።
እጥርት አለብኝ አይረንም እንደዛው
@@MaazaAbraraw yohannes shiferaw tiktok lay yeserawn video eyi le vitD etret feto (ፌጦ) be bado hod mewsed tiru new
እሽ እሞክረዋለው እግዚያብሄር ያክብርልኝ ስለሰጠኸኝ ምክር
ጤና ይስጣችሁ! ድባቴ /Depression/ ላይ ያተኮረ ቆይታ ከሳይኮቴራፒስት ሙሉ መኮንን ጋር አድርገናል፡፡ መንስኤው፣ መፍትሔው እና እንዴት መከላከል እንደሚቻል በሚገባ ተብራርቷል፡፡ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉ እናመሠግናለን፡፡ መልካም ቆይታ!
አቶ ሰሎሞን “…8.4 የሚደርሱ አዋቂ ሰዎች…” የሚለው አነጋገርህ ግር ቢለኝ፥ መረጃዎቹን በራሴ አፈላለግሁና (የሰጠሃቸው አሃዛዊ መረጃዎች ላይ ትንሽ ስህተት ሰለሰማሁባቸው) ይህን ልጽፍ ወደድኩ።
“በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሠረት፥ በዓለም ላይ አምስት በመቶ ( 5%) የሚሆኑት ዓዋቂዎች (ሕጻናትን ሳይጨምር) በድባቴ ይሰቃያሉ። ይህ ማለት በ2023 የዓለም ሕዝብ ቁጥር መሠረት፥ 280 ሚሊዮን አዋቂዎች (ሕፃናትን ያልጨመረ) በድባቴ ይሰቃያሉ። ህፃናትን ከጨመርናቸው፥ በዓለም ላይ 400 ሚሊዮን የሚደርስ ሕዝብ በድባቴ ይሰቃያል። የአሜሪካ ብሔራዊ የአእምሮ ጤና ትብብር (NAMI) መረጃ እንደሚያሳየው ደግሞ፥ 8.4 በመቶ (8.4%) አሜሪካውያን (ማለትም 21 ሚሊዮን አዋቂ አሜሪካውያን) በ2020 ዓ.ም. /እ.አ.አ/ ቢያንስ አንድ ሁነኛ የሆነ የድባቴ ክስተት እንደደረሰባቸው ያሳያል።”