Be strong Yosef no matter what life is full of challenges thanks for God that you have a great brother like zelalem u r blessed ..Mr Teka i guess u know your self you are not a responsible man u have hotsem son u don't take care of him no matter what you had a problem with the mother but it's rong it's not easy for her she doesn't deserve this you said she help you for better life and you forget her God for give you
ዮሴፍዬ ጀግና በቃ እንደዚህ ጠንካራ ስለሆንክ ደስብሎኛል
እግዜአብሔርየርዳወ
እኔ በህይወቴ እንደዚህ በልጇ ህይወት ላይ ቁማር የምትጫወት እናት አይቼ አላውቅም። በእውነት እናት ለልጇ ደስታ ስትለፋ እንጂ ለመከፋቱ ምክንያት ስትሆን አላየሁም።ዘሌ ጀግናው እግዚአብሔር ይርዳህ ዮሴፍ አይዞህ ጠንክር፣በርታ ለበጎ ነው።በጣምምምም ያናድዳል
ዮሴፍ ❤አይዞህ እግዚአብሔር እንኳን ችግርህ ለመፍታትነው ዘላለምን የላከል እና ሁሉም ነገር ለበጉ ነው ❤❤❤❤
እውናት ኖው😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
አውነት ነው😢😢
ዮሲ አንተኮ ጎበዝ ነህ ሁሉ ለበጎ ነው አግዚአብሔር አለ ❤️❤️❤️🙏🏽
ዘሌ ዮሴፋ ብዙ ለውጥ አየሁበት እድሜ ለአንተ ዘርህ ይባረክ
🎉አሚን
አይዞህ ዩሴፍ ወንድሜ እንኳን ለአመታዊ ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳችሁ
እኔ ብቻ ነኝ የወንድምየው ወሬውና ድምፁ አስመሳይነቱ የሚያስጠላኝ!!!!??? እናትየው ላይ ያለውን የሐሰት መንፈስ መድኃኒዓለም ይገስፅላት: ጆሲ ጎበዝ! እግዚአብሔር ትልቅ ዓላማ ባንተ ላይ አለው ታገስ : የአንድዬ ስጦታ በመከራ ወረቀት የተጠቀለለ ነው : ኤልሳ ብድርሽን አምላክ በምድርም በሰማይም ይክፈልሽ : ዘሌ ትግስትንና ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ!!!!
ዮሴፍዬ ጀግና በቃ እንደዚህ ጠንካራ ስለሆንክ ደስ ብሎኛል ወንድምአለም
Zele selkehn and lela teqoma alen
በጣም ❤❤❤❤
ዮሤፍ ጎበዝ ጠንካራ ሁን
የውሴፍን ማገኝበት መንገድ ልቤ ተረበሸ ስለሱ ሳስብ
ዮሴፍ አንተ ምርጥ ጠንካራና አስተዋይ ነህ ወንድም አለም በህይወትህ ብዙ መጥፎ ነገሮች ቢከሰቱም ማለፍ ችለሀል ስለዚህ አሁንም ቡዙ የሚያስጨንቅህን ነገሮች ታልፈዋለህ እመብርሀን ትርዳህ❤❤❤
እኔ እደው የወድምዬው እና የናትዬው ማስመሰል ይገርመኟል
ዮሴፍና ዘላለም ያለማድነቅ ንፉግነት ነው
እኔእራሱ አጀቴነውየሚያሳርሩትወይ
ዮሴፍዬ አይዞህ የህይወት ምንጭ እየሱስ ነው። ያንተን ህይወት የፈጠረው እግዚአብሔር ብቻ ነውና አባትህ ፈጣሪህ እርሱ ይበቃሀል።
ዘላለም ግን ሽልማትህ የዘላለም ይሁንልህ።
እርሱ ጋሻ መከታ ይሁንህ። ብጨለማ የተስወረውን፣ በልብ የተደበቀውን የሚያውቅ እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጠው። በዚች ምድር መከራ የተቀበልክውን በሰማይ ጌታ ይካስህ። እግዚአብሔር አይከዳም። የእግዚአብሔር መላእክቶች በዘመንህ ሁሉ የጎደለህን ይሙሉልህ። እስከ ዘመንህ ፍፃሜ እግዚአብሔር በፀጋው ይክበብህ። ሰላምህ ይብዛ እስከመጨረሻው ድረስ።
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ አደረሳችሁ❤❤❤
ዘሌን የምትወዱ
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤
ቀኑ ሁሉ የእግዚሐብኤር ነው ።
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@@AlemituAnjuloማን ጠራሽ ? አለሚቱ አላልንም ህኮ!!!
ዘላለም እድሜና ጤና ይሰጥህ ተባረክ ይህንን ሁሉ መሰዋት የከፉልክ ጀግና ነህ ዬሴ ጀግና ልጅ ነህ የነሱ እንኳን ባይሁን ከጉንህ እንሁናለን
እንኳን ደስ አለህ የሚል ኮመንት ሳላነብ ክፍት ብሎኝ ነበር ያየሁት ውጤቱ ስሰማ የበለጠ ከፋኝ😢 ዮሴፍዬ አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር በስራ አይሳሳትም ምክንያት ይኖረዋል የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ወንድሜ❤
ገና እየ ሠመሁት ነዉ እደዉ ምን ይሆን 😢
ትክክል! የግዚኣብሄር ሰዓት ስለኣልደረሰ እንጂ :: እንደ ዮሴፍ በወንድሞችሑ የጠሽተ በዋሃላ ደሞ እግዚኣብሄር ታሪኩ በመቀየር ከፍ ያለ ናንተ ታሪኽ ለመቀየር የማይከብዶው ፈጣሪ ያንተ ታሪኽ የምቀይሮም ግዜ ሩሁቕ ኣይሐውንን! ኣይዞህ wendme🙏🙏🙏!
እኔ ቤት wifi ጠፍቶ በ ዳታ አልሰራም አለኝ ዉጤቱ አባቱ አይደለም? 😭💔💔 እግዚአብሔር የ wodedewn አረገ በቃ
@@ethiopiaafikari2113 ኣው አባቱ አይደለም ነው የተባለው
ዞላ ከአንተ የቀራ የለም ከዝህ በፊት ከለፈህ አይበልጥምና የኛ ደግና ዘሌ ለዮስ ስትል ከበድ ቢሆንም አንድ እድል ሞክርላት :: ማለት በእናትዮዋ ጥቆማ ሶስተኛውንም አራተኛውንም ሌላም ከለ አሁን የመጨረሻ ስለምሆን ልጁን በየጊዜ ናሙና ከሚሰጥ ከናቶ ጋር ግንኙነት ያለቸውን ውሹሞቾን ሁሉንም አንዴ ተቀርብና ዲኒኤ ናሙና ይስጡና ይቆጭ :: ዮስ አንባሰ ነህ አሁን አሁን ብዙ ነገር እያገባህ እንደሆነ እያያሁብህ ስለሆነ ፈጠሪን አመሰግናለሁ :: ሰው ልጅ ነህና እንደማንም መኖር ትችላለህ አትጨነቅ አይዞህ ዞላንና ኤልሳን የሚያህል ጀግኖች ከጎን እያሉ አትፍራ :: ኤልስዬ አንቺም ከጎኑ አትራቅ :: እንደሁም ብተገብ ደስ ይለኛል አንቺም በዲንቃ ዲንቅ መዝገብ ላይ አፅፍሻለሁ:: ቅር እንደመይልሽ ተስፋ አለኝ !!!🎉👥
እኔምለው የሄልሳ ነገር አይገርማቹውም
እኔ በጣም ነው የምደነቀው
ሄልሳ በውነት መልካም ሴት ነሽ
እደአቺ አይነት ያብዛልን ተባረኪ
የኔ ቆጆ ልበ መልካም አቺ ለብዙ ሰው
ምሳሌ የምትወኚ ሴትነሽ ዘርሽ ይባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢ዞላዬ አሁንም እውነቱን ትናገር ሴትየዋ የደበቀችው ነገር አለ እህ ዮሴፍዬ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልህ😢😢😢😢
Ahunima tenagerech iko bedenb simat ye zingero wetet new malet newe weyne weyne bila wedekech iko befitim takalech washta inji
አወን.ሲጀመር. ስማጣም እያወቀችነው ስትናገር ልብብለን ካዳመጥናት አነጋገሮዋ ያስታውቃል ባለጌናት
@@fatumahusein263ጥያቄ አለቀደቂቃው ክፈተው
@ astekakilesh asregegn min alsh ehete algebagnim
@ halimah
ዮስዬ ከተፈጠርክ ካልቀረ አንቴ የእግዚአብሔር ነህ የዝንጀሮ ልጅ የሰው ልጅ ምናምን ይቅር አንቴ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ። እግዚአብሔር አንቴን ስፈጥ በምክንያት ለአላማ ነው የፈጠረው። ስለዝህ አንቴ የጌታ ነህ።ምንም አትፍራ።እናትህና ወንድም ብክዱህም እግዚአብሔር ልጁ መሆንህን አልካደህም። አንቴ እግዚአብሔር በሰጠው ፀጋ በርታ።ጅማረህ በዝ ልክ ከባድ ብሆንም ፍፃመህ በእግዚአብሔር እጅግ ያማረ ይሆናል። ወንድሜ ዮሰፍ ጋዜጠኛው ዞላ ላንቴ ላንቴ እግዚአብሔር የሰጠ አጋጅ ስለሆኔ በዞላ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። በኤልሳና በእናትየዋ እግዚአብሔር ይመዝገን።እናንቴ ማለት ለዮሴፍ የጫካ ኑሮን አብቅቶ የተሻሌ ኑሮ እንድኖር አድርጋችኋል። እግዚአብሔር እናንቴን በብዙ ይባርካችሁ። ጆስ በርታ ሁሉ ነገርህ በጌታ ያምራል
ዘሌ የዘመኑ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃላት አጣሁልህ ምንልበልህ ዘመንህ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
ለዞል ጥንካሬ ሀቀኛነት ተስፋ ሳይቆርጥ እስከጥግ የሚሄድ ለውነት ለፍትህ የቆመ የ እውነት ቃላት የለኝም የውነት ጀግና የሚባለው ማረግ ሊሰጠው የሚገባው ነው ዘሌ ለነስር አይን ያለ ተግባሩ ጀግና የምትሉ ሰዎች እረፉ ማንነቱን በነ አቤል ታሪክ ላይ አሳይቷል የማይገባውን አትካቡት በአእምሮዋችን በጊዜያችን ነው የተጫወተው ጭራሺ ትናንት በፖሊስ ስም የተጫወታት ቀልድ የበለጠ አቃጥሎኛል ምን ልላችሁ ነው ሰው የማይገባ ማአረግ አታሸክሙ ለማለት ነው ዞል በርታ ወንድሜ አላህ ያግዝህ
Be strong Yosef no matter what life is full of challenges thanks for God that you have a great brother like zelalem u r blessed ..Mr Teka i guess u know your self you are not a responsible man u have hotsem son u don't take care of him no matter what you had a problem with the mother but it's rong it's not easy for her she doesn't deserve this you said she help you for better life and you forget her God for give you
ዮሴፍ እንዳልከው እናቴ የምትናገረው ነገር ግራ ያጋባኛል ...
በደንብ የተረዳህ ይመስለኛል እናትህ ሌላ ልትደብቀው የምትፈልገው ነገር ( ሰው ) እንዳለ
ወንድምህም ሚስጥሩን እንደሚያውቅ ሁለቱም ካነጋገራቸው ያስታውቃሉ !
ፍለጋውን አረዘሙት እንጂ እውነት ተደብቆ አይቀርም !
ሁሉም በጊዜው ይሆናል አትጨነቅ አንተ ጠንካራ ብሩህ እና ጎበዝ ልጅ ነህ ❤
ያቺ የተረገመች እናት ጉዳዩ ያን ያህል ከደረሰ ውሸት ምን ኣስፈለጋት ግልጽ አርጋ ለምን አትናገርም : በኡነት ኣላህ አይሳሳትም ለዚህ ልጅ ዮሴፍ ሆኖ መምጣጡ በምክንያት ነው በፍጥረትህ መኩራትና ማመስገን ነው ያለብህ ኣይዞህ ማጠንከር አለብህ ❤️
@@emebettsegaab8582 እኔ ግን የሚመሰለን በዙሁ በጥንቁላው ላይ ተሠማርታ ስለሆነ ልጁ የተገንው በሰይጣን ሰራ ሰለሆነ ልጁን አርግዛ የተወለደው አንድ አመት ካንደ ወር ነው ተብሏል የጀመአ ሰለዚሕ የበአድ አምልኮው ጉዳይ ይመሳናል ✅✅✅✅✅✅
❤❤❤abatu egziyabher new ayichenek
እናት እውነት ናት አባት ደግሞ እምነት እናትዬዋ ግን በጣም ለልጇ የምታስብ አትመስልም ለምን ቢባል ይህ ልጅ እየተንገላታ እውነታውን ደብቆ ልጁን ማሰቃየት አግባብነት የለውም ።የዮሴፍን ጥንካሬ ሳይ ግን በጣም ደስ ብሎኛል እውነትም ስሙን እየኖረበት ያለ ሰው ነው እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልህ ኤልሳና ዘላለም ሰማዩን ቤታችሁን መልካም ስራን እየሰራችሁ ያላችሁ ስለሆነ በርቱ እናትዬዋ እውነታውን ተናግራ እውነቱ እስካልወጣ ድረስ ከባድ ነው አሁን ሶስተኛ ሰው ብላ የምታቀርበው ሰው ሊኖር ይችላል ነገር ግን ለልጇ እንድታስብለት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ።
እናትየዋ በጣም ቀላማጅ ናት ልቦናዋ እያወቀ ልጁንም እያጓጓች ሰዎቹንም ስራ ታስፈታለች ከዚህ ሁኔታ የምንረዳው ከብዙ ወንዶች እንደምትሔድ ነው ዝንጀሮውም ቢሰማ የኔ አይደለም የሚል ይመስለኛል አሁን ልጁ አባት መፈለጉን ትቶ ፊቱ የሚስተካከበትን መንገድ ቢፈለግለት እንደማንኛውም ሰው ነፃ ሆኖ ሰርቶ መብላት ይችላ
ዮሴፍን ከልቤ አደንቀዋለው አስተዋይ ልጅ ነው በጣም ነው የወደድኩት እሱ ማለት እግዚአብሔር ስለፈቀደለት ወደዚች ምድር የመጣ የእግዚአብሔር ፍጡር ነው በተለየ ሁኔታ ልንወደው ልንከባከበው ይገባል እናትየዋ ለጥቅም ነው የምትኖረው ወሬዋ ሁሉ ከነልጇ ንብረት ላይ ነው ለዮሲ የኢትዮጵያ ህዝብ አለለት እድሜና ጤና ለዘሌና ለኤልሳ ይሁን
ወንድሜችን ጀግና ፈጣሬ አንተ የተደበቀ ወደ ጉድ እንደምታወጣ. ላንተም ማንም የተገኘው ለማንም ያልሰጠውን ፈጣሬ ትልቅ እንጀራ ከጤና ገር ይሰጥህ ተባረክ
ዘሌ ስለመልካም ሥራህ እግዚአብሔር ወሮታህን ይክፈልህ። እኛ የዩቲዩብ ተከታታዮችህ ደግሞ ይህንን ታሪክ ስንሰማ በግላችን ዮሴፍን ከእግዚአብሔር በታች ሆነን እንወድሃለን ማለት እንፈልጋለን። ብናገኘው እጅግ ደስ ይለናል።
ምንአይነት እንቆቅልሽ የሆነ ነገር በጣም ግራ ያጋባል የወሴፍ ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ይሄን እንቆቅልሽ ይፍታልህ ዘሌ አስኪ ምን አልባት ያጠንቋይ የተባለው ሠውየ አጣራ ምንአልባት ከሁለቱ ሰወች ውጭ አላረኩም ታለች ጠንቋዩ የሆነ ነገር አስነክቶ አፍዝዞ ተገናኝቷት እንደሁ ይሄን በደንብ አጣራ ፈጣሪ ይርዳህ
Eneme yehenene tereterku! Mene aynet yetewesasebe chegere newe?
እኔም እንደዛ እያሰብኩ ነበር ጠንቋዩ ሊሆን ይችላል ::ይጣራ የምትሉ??
ዘሌ እንዴት ነህ እኔ ዛሬ ከመቾከሌ የተነሳ ውጤቱ ላይ ነበር ያቶኮርኩት እጅግ እጅግ በጣም አዝኛለው ዮሴፍ ተንገላታ የማንነት ጥያቄ ያማል ማንነትን ሳያቁ መኖር እናትየው በህግ መከስ አለባት እውነቱ እሷጋ ነው ያለው አሁን ደሞ ማንን አባት ልትል አስባ ይሆን በርግጠኝነት የዋናው ጠንቋይ ይሆናል ልጁ በመሃልቤት ተሰቃዬ እናት ተብዬና ወንድም ተብዬ በቃ አጠገቡ አይድአሱ አቶ ተካን ሳላመሰግን አላልፍም ኤልሲ አብረሽው ስላለሽ እ/ር ይበሠርክሽ መልካም እህትና ዘሌን የመሰለ ወንድም ስለሰጠው
አውቃ እያስመሠለች እንደሁ
@FOZiRUclipsየጃማልጅ ebakehene yehegudaye leb yemianteletele newe. Yeferejonchune hiwot aynet eko hone! Abate deferege etc bega agere newere neber. Ahune gene beytube bezu eyesemane newe. Weda hula memelese yelem. Asa gorgari zendo yawetale yebale yele!
ዘላለም ዲኤኔውን ቆመን እናንበው ስትል ቸርች ያለን መሰለኝ እኮ፡ የእግዚአብሔርን ቃል ሁላችንም ቆመን እናንበው ለእግዚአብሔር ክብር። ይለናል የእግዚአብሄር ካህን ዮሴፉ አይዞህ እናቱ ለምትናገረዉ አትጠነቅቀም የዝንጀሮ ነው ማለት ነው አለች ዉጤቱን ስትሰማ ከብዙ ወንዶች ጋር ትወጣ ከነበረ ማን እንደሆነ አባቱ ለማወቅ ይቸግራታል እስቲ ጠይቃት እናቱን ከጠንቋዩ እንዳይሆን ፈርታ ነው? ጀሲ የኛ ምርጥ ወንድማችን ወገናችን ማንም ሆነ ምንም ማንም ያላሳደገ አባት ምን ያረግልሀል እኔ ከእህቴ ጋር ስላላደኩ ምንም ስሜት የለኝም የአባቴ ልጅ ናት። ጆሲ ጀግናው በፈጣሪ ሀይል ህይወትን ታግለህ ያሸነፋክ እኔ ቁርጥህን ልንገርህ የሀገሬ ልጅ የአጥንቴ ፉላጭ የስጋዬ ቁራጭ የአንተ ወላጅ አባትህ ቅዱስ ሀያል እግዚአብሔር ነው። ኤልሲ ትልቅ ሰው አስተዋይ እና ልባም ሴት አባቱ እግዚአብሔር ለህይወቱ የጉዞ መንገድ ድልድይ አርጎ ስለሰጠው አንቺን ንጉሡ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ተወዳጅ እህት እና የልብ ጓደኛ ሆነሽ ስለምትረጅው በጣም ቆመን እናመሰግንሻለን ክበሪልን ከጫካ ወጥቶ አዲስ ህይወት እንዲኖር ፈጣሪ ተጠቅሞብሻል። ጆሲ ኤልሳን እና እናቷን እንዳታስቀይም በርታልን አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ።አንተ በእግዚአብሔር በአባትህ በአምላክህ ጥበቃ ከክፉ ነገር ሁሉ ተጠብቀህ አውሬ ሳይበላህ ሳትሞት ከሱስ ከዝሙት ከሱስ ጠብቆ በምድረበዳ ሸሽጎ ያሳደገህ ፈጣሪ የሚልህን ነህ እንጅ ከእውቀት ከማስተዋል የጎደለ ማህበረሰብ የሚልህን አይደለህም።
የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፉቅር እንደሰጠን እዩ እንዲሁም ነን።
1 የዮሐንስ መልእክት ምዕራፉ 3:1
ጆሲ በጣም እጅግ በጣም እንወድሀለን በሰርጀሪ ፊትህ ከመሰራቱ በፊት ለምስጋና ለምስክርነት እና የራስህን ዶክመንተሪ ፊልም እንድትሰራበት ተቀርጾ ይቀመጥ በአንተ ስልክ የአንተን ታሪክ ካየሁ ቦኃላ ጆሲ እንደ አንተ ሆነው የተፈጠሩ ብዙ ሰዎች እንዳሉ አይቻለሁ በዩቱዩብ ኖርማል ነው በሰለጠነው አለም። ለየት ብለው መፈጠራቸውን ለታዋቂነት ሲጠቀሙበት ትልቅ የሀብት ምንጭ ሲያመጣላቸዉ ነው ያየሁት ፈታ በል ኢሮፕ ብትመጣ ለየት ያለ ለመሆን በሰርጀሪ ፈልገህ ያሰራህ ነው የሚመስላቸው።ከኤልሳ ጋር ተመካከሩበት ፈጣሪ እሷን ለአንተ ሰቶ እኛም ልባችን ባንቺ አርፏአል በርቺ አደራ እንደ አንቺ የሚረዳው የለምና ልብሸን አስፉተሸ ሁሌ አትለይው ጠብቂው። ሰርጀሪ ከተሰራህ ቦሀላ ሁሉ ነገር ይቀየራል ግን ይቻላል አይቻልም በውጭ ካሉ ሀኪሞች ጋር ይጣራ ዘሌ እናመሰግንሀለን አንተጋ ገራሚ አስገራሚ አስተማሪ ታሪኮች ናቸው የሚመጡት እንኳን ዩቱዩብ ኖረ። የጓዳ ሚስጥር መልስ መፉትሄ እያገኘ ነው።❤❤❤❤❤❤❤
እእእእእእእእፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደ ዛሬ ከፍታኝ አያቅም እውነት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሆይ ለዮሴፍ እንቁቁልሽ ፍታለት ከዝንጀሮ ልጅ መባል ምንም ባያድርግለት ልጄ የሚለው ሰው እመኝ ነበረ ግን አልሆነም ዲኤንኤ እባካችሁ. በውጭ አገር ይመረመር እውነት ላይሆን ይችላል እፍፍፍፍ ዮሴፍ ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ አለክ ጥሎ ማይጥልክ የሰውን አይን አይቶ የማያዳላ እግዚአብሔር አምላክ አለክ ወንድሜ ሁሉም ለቦጎ ነው
ዮሴፍዬ አይዞህ የህይወት ምንጭ እየሱሰ ነው ። ያንተን ህይወት የፈጠረው እግዚአብሔር ብቻ ነውና።ዮሴፍዬ ጀግና እንደዚህ ጠንካራ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ😊😊አደረሰን🎉🎉❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Mikiyas-fh3hq አሜን(3)
amen amen amen❤❤❤💐💐💐🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏💕💕💕💕
amen amen amen
አቶ ተካ አይዞህ ንስሀ ግባና ልጆችህን ስብስብ አደርገህ በሰላም ለመኖር ያብቃህ እግዚአብሔር ይርዳህ
እንኻን ለቅዱስ ሚካኤል ኣመታዋ ክብረ ባኣል በሰላም ኣደረሳቹ ኣደረሰን 👏❤️❤️
እኳን አብሮ አደረሠን❤
አባት አለህ ፈጣሪ የድግል ልጅ አባትህ ነው የፈጠረህ እሱነው ነው ምንም አይሰማህ ሁሌም ሰው በፈጣሪው ላይ ነው ተስፋው ምድራዊ አባት ላይኑሩ ይችሉሉ እችላለን እና በርታ ታሪክን ይቀይራል ❤❤
ewnte new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እገዛብሄር ዮሴፍ አባቱ ተካይሁን እናቱ በጣም ባለጌ ስለሆነች ከሌላም ሰው አታርፍም ዛሬ መጨረሻው ይሁን ዘላለም ልጀ ጤናህን ይስጥህ
ክክ አሳቅሺኝ
ወንድማችን ዮሴፍ ዋናው ጤና ነውና እንኳን ጤነኛ ሆንህ ሌላው ቀሪ ነው አሁንም አይዞህ ! ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ብቻ ዘላለማዊ ነውና ከእርሱ ጋር ተስማማ በዚያ ውስጥ የአእምሮ ፈውስ ታገኛለህ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶልሀል ስለዚህ እግዚአብሔር ከማንም ከምንም በላይ ይወድሀል
እንኳን ለሊቀ መላአክ በቅዱሰ ሚካኤል አመታውበአልአደረሳቹህ
😢
ዬሴፍዬ አይዞኝ እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው አባትህ ማን እንደሆነ ትደርስበታለህ አንተ ብቻ ጎበዝ ሆነህ ፀሎት አድርግ
ዮሰፍ ጠንካራ ጀግና ሁን እግዝአብሄር በስራው አይሳሳትም አይዞ ወንድሜ😢❤❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ ደስ አለኝ ዮሴ ተረጋግቶ
በማየቴ ምንም ቢፈጠር ለምንም
ነገር ቦታ አለመስጠት ዛሬን ደስ ብሎት መኖር
እኛ ዛሬንጂ ነገ አናውቀውም ዞላ ይመቺህ ❤❤❤❤❤
ዬወሲፍ ወድሜ አላህ ያጠክርህ እደዚህ ልጂ የሚያሳዝነኝ የለም ካለፈበት ታሪክ ጀምሮ ዘሌ አተም አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ሁል ግዜም ከተበዳይ ጎን ስለምትቆም❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢ዩሲፍን መጨረሻ አላህ ያሳምርለት❤❤❤😢😢
ዞል ይለያል
ዮሴፍ ኣይዞክ ፈጣሪ ኣለክ ኣንተ ጅግና ነክ ኣይዞክ ቃላት ጠፋኝ 😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዮሲዬ አይዞህ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሁን ባለው ነው የሚሆነው እንዳትማረር አንተ በሰጠኸኝ ነገር ሁሉ አመሰግንሀለው ነገሮች እንዲስተካከሉልኝ እርዳኝ በልና እግዚአብሔርን ለምን ሁሉን የሚያደርግ ጌታ ያደርግልሀል ከሱ በታች ቴክኖሎጂ አለ በእግዚአብሔር ፈቃድ ይስተካከላል አይዞህ ወንድሜ ከጎንህ ነኝ ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀኑ ሀዘንህን ጥሎ የምትደሰትበትን ቀን ያቅርብልህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን 😢😢😢😢
ዮሴፍዬ እንደዚህ ጠካራ መሆንክ በጣም ነው ደስ የሚለው ማንም ይሁን አባትክ የፈጠረክ ሁሉን የፈጠረ የሰማይ አባትክ የድግ ልጅ መድሃኒያለም ነው አባትክ እሱ ደሞ ፍጥረቱን ስለማይረሳ ዘሌንና እህታችን ኤሳቤትን ከነ እናቷ መልካም ቤተሰብ ሰቶካል ለነሱ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ 12 ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በአል🎉🥰🥰🥰🥰
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የራያዋቀበት እንኳን አብሮ አደርስን እማየ የዛሬ አመት በስላም ያደርስን
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
አሜንን🙏🙏🙏🙏
አሚንአሚን🎉🎉🎉🎉
ዮሴፍ ወንድሜ ከምንም በላይ እግዚአብሔር አባትህ ስለሆነ ደስስስ ይበልህ❤ አብራህ የምትሆንም ኤልሳን ስለሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን
Ena ኤለሳ ጋር መጨረሻቸውን ያሳምር እንጂ
ዮሲ እግዚአብሔር አባትህ ያድርግልህና እፎይ እንበል እግዚአብሔር ያበርታህ
ባልየው እውነቱን ነው ከብዙ ወንድ ጋር ነው የምትወጣው ያለው ዮሲ የሁልክ እስከ እርጅና የሚሸከመክ እየሱስ አባት አለክ እኔም ያለ እናት አባት አድጌአለሁ እየሱስ ስላለኝ በህይወቴ ከፍቶኝ የማያውቀው ለምን እንደሆነ ታውቃለክ ልክ እነ ዞላ እንደሚከባከቡ ሁላ እኔም እንዳንተ በዙሪያየ የሚንከባከቡኝ ሰዎች ስለነበሩ ዮስዬ በብዙ ነገር ፈጣሪ ስለደረሰልክ ምንም እንዳይከፍክ የኛ ወንድም የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ እናት አባትክ ነው
ዮሴፍ ወንድሜ አይዞህ እሺ በርታልን ❤ ድምፅህን ስሰማ እራሱ በጣም ያሳዝነኛል ማርያምን አንጀቴን ይበላኛል
ዮሰፍ አይዞህ በዚ መጨነቅ የለብሂም ብዙ ሲው ስላንተ ይጨነቃል ይወዳህል ስለዚ ጠንክረህ መኖር አለብህ
ሰላም ወንድማችን ፈጣሪ የወሴፍ አባት እንዲሆን እመኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳዉ አይምሮዉ ይረጋጋ
በርታዮሴፍ አይዞህ ለበጎነው ሲጀመር እናቲቱ እየዋሹነው ዘልሽ አበርቱት ከእንግዲህ ቢበቃ እደኔ ዮሴፍ ፊቱን ሰርጀሪተሰርቶ ከመሸፈን ብታላቅቁት አባትቡኖር ቢታወቅ ደስይላልግን ካልሆነ መተውነው አይምሮው ይረፉ የፍጤርሕ አባትህአለህ እግዚአብሔር አይዞህ
እንካን እደራሳቹ ዛሬ ኮ የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ ባዓል ነው
ሰላምክ ይብዛ ውድ ወንድማችን ፍጣሪ ይጠብቅህ ከክፉ ሆሊ ፍጣሪ ይጠብቅህ እንወዳሃለን
አይዞህ ዮሴፍ በርታ ጠንክር ለበጎ ነው።
የተዋህዶልጆች፡እኮን፡ለመላኩ፡ቅዱስሚካኤል፡አመታዊ፡ክብረባአል፡አደረሳችሁ❤❤❤
amen amen amen🙏🙏🙏
ዘልዬ ዮሴፍን ኮንፊደንስ እንዲኖረዉ ስለረዳከኸዉ ተባረክልኝ በዮሴፍ ገነት ትገባለህ መልካምነት ለራስ ነዉ
ኮሜት እያነበብኩ እንኳን ደስ አለህ የሚል የለምሳ😢 ጨነቀኝ እኮ አላህዬ ዮሴፍን የሚያደስት ነገረ አምጣልን😢
እኔም ኮሜት እያነበብኩ ነው ግን ያሰፍራል ምንድነው
የኔ ቅን አሳቢ
@@temerali መጨረሻው ከባድ ነው ውዴ❤
ሳላየው በኮሜንት አባቱ እንዳልሆነ ተረዳሁ ።ወይ አምላኬ
ዘሌ ዮሴፋ ብዙ ለውጥ አየሁበት እድሜ ለአንተ ዘርህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
መልካሙን ዜና እጠብቃለሁ ጌታ ሆይ🎉🎉🎉 እደጀመረ ይጨርሰዋል ማን ዘላለም የጋሽ ዘገዬ ልጂ ተባረክ❤
አሁንም የደበቃች ነገር አላ በጠም እርግጣኛ ናኝ ። ዮሴፍ አይዞህ አድ ቀን ትደሰተለህ❤❤
ዘላለም ዘገየ ጀግናው ወንድማችን የኢትዮጵያ ህዝብ ኩራት በርታልን እንደአንተ አይነት ጀግና መንታ፣ መንታ ይወለድ
በመጀመሪያ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሊቀ መላዕክት ለቅዱሥ ሚካዔል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን በመቀጠል ጀግናው ጋዜጠኛ ወንድም ዘላለም ዘገዬን ከነ መላው ቤተሠቦችህ የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱሥ ሚካዔል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ዮሴፍ ወንድማችን ደግሞ በዚህ መልኩ ጠንካራ ሁነህ ስላየሁህ እጅግ በጣም ደስስስስ ብሎኛል አይዞህ ወንድሜ የማይተውህ የማይረሳ አምላክ አለህ ጠንካራ ሁን ወንድሜ እመብርሐን ከአንተ ጋር ትሁን እናት እና ወንድሙ ግን እግዚአብሔር አምላክ ይይላችሁ ሌላ ምንም አልልም ልቦና ይስጥሽ እናት ተብየዋ 😢😢😢
ዮሴፍ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ😢😢
ፈጣሪ እቆቅልህን ይፍታልህ ወንድሜ❤❤
እናትየዋ እራሱ አሳዘነችኝ😢😢እፍፍፍ
Enem azenkulat ye ewnet
በስማም ዉጤቱ ይከብዳል የሱፍ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ነው አይዞህ ምንም እንዳይሰባህ አተ ጠንካራ እና ጎበዝ ነክ በርታ
❤❤የዱካ ሾው እናመሰግናለን ❤❤❤እንወድሃለን 🎉🎉🎉
በወጣት ዮሴፍ ጉዳይ በጣም ደክመሃል ለፍተሃል። ተመልካቾችም እንደዚያ በጉጉት እየጠበቀ ይገኛሉ።
እንግዲህ አቶ ተካ ያላመንኩት ነገር አለኝበግሌ ጠርጥረዋለሁ። ለውጭ ዜጋ አሳልፈው ልሰጠው ይችላል በማለት። እግዚአብሔር ይህን ልጅ በሰርጀሪ ተሰርቶ እንዲናይ ይርዳን።
ከናይሮቢ
አይዞህ ወንድም ዮሴፍ ፈጣሪ በዚህ ምድር ሊፍትንህ ነው እናም አላህ ያበርታህ ያጠክርህ ከግድህ ለኛ ለዴጋግ ኢትዮጵያዊ እህት ወንድም ሁነህ በሰላም እንድትኖር ምኞቴ ነው
እንኳን ለአመታዊ ባል አደረሳችሁ ዘላለም ዘገየ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዬሴፍዬ ወንድማችን እንዴት ነህ አቤት ጥንካሬህ አቤት ማስተዋልህ አሁንም እግዚአብሔር ያበርታህ እናትህ ግን ልብ ይስጣት ከድሮም ጀምሮ እናትህን አላመንኳትም አሁንም አላምናትም ደሞ የሴፍንም መውላወሏ ገብቶታል አንቺ ግን እግዚአብሔር አጋለጠሽ አቁን ተናገሪ ከዝንጀሮ ልጅ አይወለድም አከተመ እንደእናት ግን አላሰብሽም በጣም ነው ምትገርሚው የልጅሽ መታመም መንከራተት ሰው መፍለግ አልገባሽም በጣም ትገርሚያለሽ አቁን ንገሪው ደርሰሽ ተቆርቋሪ አትሁኒ አቀኛ ሁኚ
ያረብ ያማረ ዉጤት አላህ ያድርገዉ ዮሴፍንም የሚደሰትበት ዉጤት ያድርገዉ ዘላለም ኤልሳንም የድካማቹ ዉጤት ጥሩ ነገር ይዞ እዲመጣ ምኞታችን ነዉ ያረብ
ዮስየፍ ወንድምሜ ኣይዞህ ሰው ምንም ኣቅም የሎዉም እና የግዛቢሄር ይበልጣል እግዚኣብሄር ብርግጥ ለሁሉም መልስ ኣለው 🙏💪💪💪💪💪💪💪💪 ዞላ ወንድሜ ኣይዞህ በኣንተ እምነት ኣለኝ ስከ መጨረሽታ እደምታግዘው❤❤❤❤❤
ዮሴፍ እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን አሜን
🌹🌷💐የወፍ አይዞህ ወድሜ እግዛብህር ይርዳህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዮሴፍ አይዞህ በርታ ጠንካራ ሁን እግዚብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏ዘላለም በዚህ አጋጣሚ ላመሰግንህ እወዳለሁ🙏🙏🙏🙏 የዮሴፍን ነገር እስከመጨረሻው በርቱለት በጣም ያሳዝናል በጣም ተሰቃዬ😭😭😭
ዮሴፉዬ እግዚአብሔር ነዉ የሁላችንም አባቴ ምንም እዳይሰማክ እራስክን አጠክረክ በሁለት እግሮች ቁምና ወደስራ ነገ አተም ቤተሰቡ ታፈራለክ ከአሁን በዋላ ሌላ ሰዉ አባቴነኝ ብሎ ብመጣም አትቀበል የአተ አባቴ የሰማዩ ንጉስ ነው ወድሜ አይዞክ ዘሌዬ ተባረኩ ጀግናችናቹዉ ❤❤
Inquwan le kidus mekail beslam adersachu also zelalem all ur family's too amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዮሴፍ አንተ የሀያሉ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ በዚህ መልኩ ጠንካራ ሆነህ በማየታችን እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ በርታ
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለቅዱስ ሚካኤል የተዋህዶ ልጆች የአመት ሰው ይበለን❤❤❤❤
ምን አይነት ጨካኝ ሴት ናት እረ እጎዜያብሔር ፍሬ እንዴህ አይነት ቀልድ ጥሩ አይደለም😊😊 ዮሴፍ ግን አሁንም በርታ አንተውስጥ ብዙ አቅም አለ ❤❤
ዘልየ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዘላለም ጀግና የዮሴፍ በእግዚአብሔር ጥበቃ የሚኖር ሰው ነው እኔ ግን አቶ ተካ ሱባኤና ንስሐ ተቀብሎ ልጆቾት በመልካም ተመልክቶ ኑሩ
እንኳን አደረሳቹ ለታላቁ ለታላቁ ቅዱስ ሚካኤል🎉🎉🎉🎉ቤተሰቦቼ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ክፉ🎉🎉የምንሰማው ን በመልካም ይቀይረው ቅዱስ ሚካኤል አሜን የወር የአመት ሰው ይበለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
ወይጉድ ምን አይነት መከራ ነው በዚህ ልጅ የወረደዉ። ፈጣሪ መፍትሔውን ይላክልህ ወንድሜ። አንተ ብርቱ ነህ ብርታትህን ቀጥልበት ስህተቱ እናትህ ጋር እንደሆነ እየታየ ነው መጀመርያም ሌላ አባት እንደሌለህ ነበር የተናገሩት አሁንም አቶ ተካ እንደሚሆን ነው የሚሉት። አንተም ብለኋል የናትህ ነገር ግራ እንደሚያጋብ። በተረፈው በርታ ተቀራታ ፈጣሪም እንቆቁልሽህን ይፍታልህ።
ዘሌ እንኴን ደህና መጣህ የኞ ጀግና የወሴፍ አይዞህ ፈጣሬ ይርዳህ ወንድማችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው❤❤❤
ዮሴፍ በርታ ጎበዝ በራስህ ተማመን ስው ስለሆንክ❤
ዘየ እንኳን ደህና መጣህልን ዮሴፍየ አብሽር ወንድምየ ከፈጣሪ በታች እነ/ዘየ አሉ እኛም እህት ወንድሞችህ ከጎንህ ነን
እቺ ሴትዮ ብዙ ወንድ ታቃለች ማለት ነዉ ወንድምየዉ ግን ልቦና ይስጥህ
ዬሴፍ እግዚአብሔር አባትህ ያርገውና የሂሊና እረፍት ይስጥህ 🙏🏽
ዮሴፍን ሁሉም ሰው ባለው አቅሙ ተባብሮ ራሱን ያስችለው ኢንሻ አሏህ ለበጎ ነው መርጦ ባልተውለደበት ማንነቱ ተሳቆ ሞተ
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ !
ዛሬ ቅድስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ! ነው ሊያውም የዓመቱ ለዮሴፍ መልካም ዜና ያሰማን አሜን !!!
አሜን
ዘልዩ የኔ ጀግና ጥረትህ ሁሉ ሜዳ አይቀርም ዘልዩ በመንገድህ ሁሉ እመቤቴ ከፊትህ እየቀደመች ትርዳህ ልጄ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ ጎበዝ ልጄ
ዬሴፍ በርታ እግዚአብሔር ነው አባትህ እሱ የፈጠረውን ፍጥረት አይረሳም ሁሉ ለበጎ ነው አንተ የፈጣሪ ልጅ ነህ
እጅግ በጣም አሳዛኝ አድካሚ እና ግራ የሚያጋባ ታሪክ በዚህ ቤት ገጥሞን አያውቅም ዛሬም የማንነቱ ጥያቄ ባለመመለሱ እጅግግግግግ በጣም ያሳዝናል
ዘሌ እንኳን ደህናመጣህ ጀግናችን በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘልየ አክባሪያችሁነኝ ዮሲ እግዚአብሔር ይርዳህ
ዘልዬ ዮሴፍና ኤልሰዬ እንዃን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ። አንዃን ደስ አላችሁ ዘልዬ እግዚአብሔር ለአንተ ብድሩን ይክፈልክ ተባረክ ዘርማንዘርህ ይባረክ ለአንተ ቃላት የለኝም።
በጣም ነዉ የደነገጥኩት ዮሴፍ አይዞህ
ምንተባለ
@@አሚነኝተስፈኛዋ አባቱ አደለም ተባለ
@@meazatefra6336 😭ኡፍ
አባቱ አይደለም
@@زينبابراهيم-ف7ص 😭😭
ዘልየ የምንወድህ ና የምናከብርህ የምናደንቅህ ላንተም ሰለምና ጤና ከነቤተሰብህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
ሴትየዋ ግን ከሠይጣን ጋር ተገኛኝታ ይሆንዴ ምን አይነት ባለጌ ነበርች በስመአብ እዴት አታቅም እናት እኮ በደብ ታቃለች ለምድነው ልጁላይ የምትቀልደው ብቻ በጣም ያሳዝናል በጣም አይዞህ ዮሴፍዬ እግዚያብሔር አለ ምን እደምልህ አላቅም ከባድነው
ይወሴፍ ፈጣሪ እኳን ከወገኖችህ ጋር አገናኘህ አባቴ ማነው የሚለውን እርሳና የራስህን ሂወት ኑር
ይች ሰትዮ የደበቀችው ነገር አለ ፈጣሪ እረድቶኝ ትላለች ደጋግማ እርግጠኛ ባልሆንም የሆነ የቅርብሰውጋ ግንኙነት አላት ያሰው ወይ የሷ ወይም የባሏ የቅርብ ሰው ሊሆን ይችላል እናታችን አሁንም ተረጋጊና ሌላ ሰው ካለ አስቢ ሁላችንም ሀፂያቶኞች ነን ፈጣሪ ልቦና ይስጠነ
ዮሴፍ ቅዱስ ሚካኤል ያለነገር
ያለምክነያት ዘላለምዘገየን
አላከልህም ወደ ሂወትህ
በርታ ጠንክር አሁንም
ጥንካሬህን እያየን ነው
🙏🤗🙏🤗🙏
ዮሴፌ ቅ ዮሴፍ ለእየሱና ለማርያም እናታችን ምን ያህል አንደተንገላታ አሰብ። አንተ ሰወ ከሚባለው አንደኛ አዋቂ ምርጥ ልጃችን ነህ። God Bless🎉❤
ዛሬ በየወሴፍ ግፍቴ ጨመረ የኔ ጌታ አይዞን ፈጣሪ ላይክስ አይበድል ነውና ዘለና እልሳን ስለሰጠህ አይዞህ 🤔
በመጀመሪያ ዘላለም ወንድሜ ምስጋና ይገባሃል በመቀጠል አቶ ተካን ማመስገን እፈልጋለሁ ምክንያቱም በጣም ብዙ አባቶች ልጃቸውን በሚክዱበት ሃገር እርሶ ግን ማንም ሳይጠይቆት ከስደት መጥተው ልጄ ነው ብለው እስከመጨረሻው ሰአት አሁንም ቢሆን ከልጆት ለይተው አይዩት ዮሴፍ ያሳዝና በተቻለዎት አቅም አግዙት የዪሴፍ እናት ግን ምን አለ እውነቱን ቢናገሩ ሌላም ሶስተኛ ሰው አለ እውነቱን ተናገሩ ልጁ ጥያቄው ይመለስለት
ሱባሀንአሏህ ለኢላሀኢለላመሀመድረሱለሏህ መልካምንግግርስድቃነዉብለዋልየኛዉድ ነብይሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉🎉 አሏህይድርስልህ ዬወስፍ አብሽርሁሉምለኸይርነዉ
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን የዮሴፍ አባት ማን እንደሆነ አገናኝልን ኡፍ ልቤ ተንጠለጠለ ጌታ ሆይ ድረስለት