Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q114

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
    Send your questions as a
    Comment on our youtube channel, or
    Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
    Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
    #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
    የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
    ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
    sitotapsy.com
    Dr Yonas Bahretibeb
    Professor Solomon Tefera
    Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
    lnkd.in/eEmeFePw
    renascentrehab...
    መልካም የምክር አከልግሎት
    Melkam Psychotherapy 0978600038
    located in SIM by black lion hospital
    ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
    ለሱስ ማገገሚያ
    አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
    ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Комментарии • 58

  • @fekadu-cx3hn
    @fekadu-cx3hn 2 месяца назад +30

    ይህ ቻናል መቶ ሺህ ሰብስክራይበር ብቻ አይበቃም ጥቅሙ ለኛ ስለሆነ ሼር :ላይክ እናድርግ።እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Anumma572
    @Anumma572 Месяц назад +9

    የሄ ራሱ ትልቅ ሕክምና ነው ለታደሉት እንደ እኛ የምንሰማህ ሰዎች ተባረክ::

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Месяц назад +4

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ከራስህ ልምድና ተሞክሮ ተነስተህ ስላካፈልከን።
    ወገኖች ሰብስክራቭ፣ ላይክ እናድርግ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው።

  • @Mm6dan
    @Mm6dan 2 месяца назад +6

    ሰዎች የሚሰጡት አስተያየት የራሳቸው እንደ ሆነ ማሳብ የሚለው አባባል ተመችቶኛል፡፡

  • @Mm6dan
    @Mm6dan 2 месяца назад +3

    ሰዎች ከሰሩ ራሳቸውን ለትችት ያጋልጣሉ ፡፡🙏🙏🙏🙏

  • @zemaritmariamhalake1816
    @zemaritmariamhalake1816 Месяц назад +1

    ትችትን እንደመጣ አንቀበለውም የሆነ ቦታ አስቀምጠነው የሚጠቅመንን እንወስዳለን። አመሰግናለሁ ዶ/ር

  • @habenkahsu
    @habenkahsu Месяц назад

    Nay seb mehert neh ante
    Yekenalay dr ❤❤❤

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 2 месяца назад +2

    🎉🎉🎉🎉እንካን ደና መጡ ዶክተር

  • @assefatadesse483
    @assefatadesse483 Месяц назад

    ዘመንህ ይባረክ።

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 Месяц назад

    ስለመልካም ምክሮችህ እናመሰግናለን❤ 🙏

  • @Absalat700
    @Absalat700 Месяц назад

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 Месяц назад +1

    በትክክል መቶ ሺ አይበቀዉም ሼር ማድረግን አትታክቱ million መግባት አለበት ስልክ ተጠቃሚ የሆና አቶጵያዊ ሁሉ ሊማርበት ይገባል❤❤

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz Месяц назад +1

    ስድብ የዳቢሎስ ነው የአባታቸው የዳቢሎስ ልጆች ናቸው የሚሳደቡት ዶ/ር ምሕረት አንተ የምታቀርባቸው ሁሉ ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur Месяц назад +1

    Egziyabher ymesgen Egzyabher ymesgen tebarek

  • @matiyagetu
    @matiyagetu Месяц назад

    ፈጣሪ ይባርክክ

  • @sultan8218
    @sultan8218 Месяц назад

    thanks DOC a lot

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2q Месяц назад

    እውነት ነው ሁሉም ያለውን ይሰጣል❤❤❤

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 Месяц назад

    Very grateful...keep it up!!!

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Месяц назад

    ዶክተር እናመሰግናለን❤

  • @user-gl2jj5pu5i
    @user-gl2jj5pu5i Месяц назад

    Wow nice dr🎉🎉🎉

  • @habenkahsu
    @habenkahsu Месяц назад

    Techitu lala drama alemefeter berasu giza yemotale arife ababale new dr thanks ❤

  • @Alemye777
    @Alemye777 Месяц назад

    Thank you🙏🏽

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2q Месяц назад

    Good Job❤❤❤

  • @mulumebetnebebe8697
    @mulumebetnebebe8697 Месяц назад

    🙏🙏

  • @GenetDesta-hh2jg
    @GenetDesta-hh2jg Месяц назад

    ❤❤❤

  • @kemerHussain
    @kemerHussain Месяц назад

    Amazing 10q

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 Месяц назад

    This is one of my questions too

  • @rabbitstationery1589
    @rabbitstationery1589 Месяц назад

    በእድል የተሞላ ዘመን ላይ ነን። እራሳችንን ወደሚጠቅም ማንነት ለመለወጥ። ዶ/ር ያለ ስስት ለምትሰጠን ምክር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @user-kasim384
    @user-kasim384 Месяц назад

    dr እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ በጣም እየተጠቀምን ነው በምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን🙏

  • @sebleabebe7041
    @sebleabebe7041 Месяц назад

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ehitefekade9527
    @ehitefekade9527 Месяц назад

    ይሄ የኔም ድክመት ነው። ለጥሩ ተሞክሮህ እናመሰግናለን ተባረክ ዶክተራችን

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 2 месяца назад +1

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @temesgengirma6093
    @temesgengirma6093 Месяц назад

    Doctor betam ameseginalew kebizu negeroch eytadekegn nw fetari yebarkih 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Месяц назад

    የዛሬው በጣም በጣም ወሳኝ ነው ዶ/ር "ሰዎች የሚሰጡን አስተያየት የራሳቸው እንደሆነ ማሰብ" በጣም ገራሚ ነው አመሰግናለሁ

  • @user-up8pb7op4f
    @user-up8pb7op4f Месяц назад

    The best channel ❤❤❤Thank you Dr Mihiret

  • @elenikifle4315
    @elenikifle4315 Месяц назад

    Very well said, thank you Doctor as usual you are one of a million🙏🏽✊🏾

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Месяц назад

    በጣም ለህይወት( የሚጠቅመንን) የሚጠቅመኝን እውቀት አጊንቻለሁ በጣም አመሰግናለን

  • @dawitgetachew4247
    @dawitgetachew4247 Месяц назад

    Thank you Dr mihiret.

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 2 месяца назад +1

    🎉❤

  • @esubalewshewaye4441
    @esubalewshewaye4441 Месяц назад

    Dr. thank you for your effort and commitment to make Change in human life by teaching and Advising on different aspects.

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 Месяц назад

    በጣም ነው የምትጠቅመው።
    እናመሰግናለን። ❤🙏❤

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 Месяц назад

    እውነት ነው ያማል ነገር ግን እራሳችንን እንድናይ ያረገነል

  • @user-fs5wn3lq5h
    @user-fs5wn3lq5h Месяц назад

    Kebad newe. Yeminbelaw ngr yiwesnewal. Kimema kimem, berbere, spicy foods ena ye ensisat sega sinbela, ya ensisesa slaughter sidereg, it was in pain, fear, suffering, and after it die we consume all that law vibrational energy. Then in real life when someone comes at us with negative critique piercing our energy, It becomes so hard not to react for our beef eating self, so most of the time we go directly to arguments.
    And the other thing is thru spirit. Knowing every human is the toy of a spirit, when someone attacks u, instead of looking at the man try to look at the spirit that possessed him at that particular second..... It may sound way off the road, but it's true.

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg Месяц назад +1

    የዛሬው የእኔ ነው❤❤❤❤❤እኔ ግን አልተችም በድካም ጣልቃ እገባለሁ እንጅ...

  • @eyasugensa
    @eyasugensa Месяц назад

    ዶ/ር 🙏🙏🙏

  • @dawitgetachew4247
    @dawitgetachew4247 Месяц назад

    እንዳንድ ሰው "ለስድብ የተጋ ነው" ከተቻለ ንቆ መተው ነው!!!
    ዶ/ር በርታ በርታ በርታ በርታ.... የኢንፊኒቲ ምልክት አጣኻት?

  • @sosinayoni
    @sosinayoni Месяц назад

    ዝም ብለው ማን እንደሆንክ ሳያውቁ ዕሚሳደቡ አሉ ሶሻል ሚዲያ አስጠላኝ

  • @Empower_Hour7
    @Empower_Hour7 Месяц назад

    dr btammm nw makebreh lemtesten thank ena ethiopia west kaleh bzih kremet areif yhone seminar betazegajelens plsss

  • @mekdimkebede
    @mekdimkebede Месяц назад +1

    Yhe bezi seat 20 bet edmeyachn lehone wetatoch wesagn mkr new…. sasbew yegna ljnet bebzat beadnakot yetemola neber… leza ymeslgnal tcht sinegeren egann lematkat mimeslen🤷‍♀️

  • @ShagaBeyana-rh1xe
    @ShagaBeyana-rh1xe 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @alemstehayambaw8719
    @alemstehayambaw8719 Месяц назад

    😙😚😙😚😙

  • @AndargeMekash
    @AndargeMekash Месяц назад

    አወ ሰው ያለውን ነው የሚሰጠው

  • @EleniYacob
    @EleniYacob Месяц назад

    Thanks for unpaid wisdom!

  • @DanielLegesse-wh7rw
    @DanielLegesse-wh7rw 2 месяца назад +2

    Yoni ማኛ😂

  • @znabkedirsalih5168
    @znabkedirsalih5168 Месяц назад

    Thank you

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤