በአዲስ አሰራር የመጣው DMC ሪልስቴት! ከ777 ሺህ ብር ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
HTML-код
- Опубликовано: 17 окт 2023
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
ቅድመ ክፍያው ቀላል ነው ቀሪውን በ3 አመት መክፈል ከባድ ነው ቢያንስ ከ5 አመት ቢሆን ትንሽ ይሻላል ብዬ እላለው
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
እኔም እንደዛ አሰብኩኝ
በጣም አሳነሱት ቢያንሰ10አመት 😂
አላበድሁ ፊንፊኔ ቤት የምገዛው እንኳን ለኔ 💚💛❤ ለባንዲራየም አልሆነች ቻቻ ፊንፊኔ
እኮ ምን ዋስትና አለው? ቢያባሩንስ? ያኩኑ መንግስት እንደው ከሰይጣን አልተሻለ
አዲስ አበባ እንጂ ፊፊኔ አይደለችም መቼም አትሆንም
እወነት ነው ኦነጋዊያን እያሉ የምን ቤት እዛ የሚኖር ሰው የቤት እቃ እራሱ መግዛት የለበትም
ትክክል ጎንደር ይሻላል ሀገራችንን እናልማ...!!!
@@jote5284ውሽት ምን ያደርጋል.…..? 🙆🏾♀️የቀድሞ ስሙ ፌንፌኔ ነው የእንጀራ እባታቸው ሚኒሊክ እኮ ነው የቀየረው ...!!!
ጥሩ ነው እንዲህ ዓይነት ነገር ማየቱ ውጪ ሃገር ቤት ስንገዛ ለ20ዓመት ከፍለህ የምትጨርሰውን ነው የምትዋዋለው ያውም ገቢህን አይተው ነው የሚያበድሩህ ያለምንም ጭንቀት ከፍለህ ትጨርሳለህ እኛ ሃገር ግን ገደቡ ከሶስት ዓመት አያልፍም ሕጋቸው እንድትገዛ አይገፋፋም እንደው ቤት የምትሸጡ ድርጅቶች ከውጪ ሃገር ልምድ ብትወስድ ተጠቃሚው ያለምንም ጭንቀት ከፍሎ እንዲጨርስ ብታመቻቹ አበዳሪ ሞርጌጅ ብታዘጋጁ ብዙ ገዢ ታገኛላችሁ የክፍያውን ገደብ ከ3ዓመት ወደ 10 ዓመት ከፍ ቢል
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
በውጪማ እስከ 30 አመት ይሰጡሀል ፣ ለዛውም የምታየው ፣ የምትዳስሰውና የምትጨብጠውን ፣ በገዛህበት ቀን ገብተህ ልትኖርበት የምትችለውን አይነት ማለት ነው። የኛው መሠረት አውጥቶ ከበላዩ አየሩን እያመላከተህ 'ቤትህ እዚህጋ ነው' ሲልህ አንተም ቤቱን በምእናብ ትገነባውና ቤት ገዝተህ ወደ ገሀዱ ቤትህ ትመለሣለህ። በአማላይ ማግባቢያ አትደለሉ ፣ ላላያችሁት ለሌለ ነገር አትክፈሉ ፣ ቤት እንጂ ህልም አትግዙ !!
ፐፐፐ ህንፆው ግን ያበደነው ጌታ ይከ የዛሬ 10አመት ክራው እራሱ ሚሊዬነው እሚደርሰው የብር ጥቅም የገባኝ ስደግም ሳረጅ ጉልበቴ ሳልቅ ሆነ እእ
አይ ባለ ግዜ ቁጥሩን ሲጠራው ምንም አይመስለውም። ይህ በስደት ላለነው ሳይሆን በሙስና ለሚኖሩት አሪፍ ነው
ዋስትናው ግን ምንድነው??ደሞ ዝቅተኛ ገቢ ካላቸው ጀምሮ ማለታቸው😂 ፍትህ ሀረብ አገር ላለን ዜጎች 😒
ክክክክ
ሸገር እንኳን ገዝቸ በነፃ ራሡ ቢሰጡኝ አልቀበልም😢😢😢😢
ሰንት እህቶቻችን በሰደት ተሰቃይተው ሰርተው በአንድ ጀንበር ሰንቱ እንዳለቀሰ ቤቱ ይቁጠርው😢😢😢😢😢
ይሄ እኮ ጨረቃ ቤት አይደለም እናቱ
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እውነት ነው
@@misrakdemeke3406 ካርታ እና ፕላንም ያለው ፍርሶባቸዋል
ኢሄ ጨረቃ ቤት አደለም ለቻለ ሰዉ አሪፍ ነዉ
ለእኛ ለመዳም ቅመሞቼ ካቅማችን በላይ ነው😢
Eree enchihhh mengist endiyasiben Endee legna yemihon eko yelem
@@Zizuyosan
መፈጠራችን ራሱ ረስቶናል የእናቴ ልጅ ተስፋችን ፈጣሪያቺን ብቻ ነው
አይታሰብም
አረ ተይኝ ሚልዮን ቀላል አደረገው ክፍላገር ሂዶ መግዛት ይሻላል ሌትኛው ጊዜ ነው
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
እስክንድር ነጋ የኢትዮጵይ መሪ ሲሆን እገዛለሁ በአራጁ መንግስት እያለ አልገዛም
Mechem aygezam
እሄ ለአሜሪካኖች እንጂ ለመዳም ቅመሞች አይደለም ያላቅሜ አልንጠራራም
እኛስ በምን አቅማችን እናት አለም
አረ ለእኛም ከባድ ነው ክፍያው በ 20 ውስጥ ለመክፈል ቢቻል ብዙ ሰው ተጠቃሚ ይሆናል
አለምሰገድ በጣም እናመሰግናለን ይህ ግልፅ እንዲሆን ስላደረክልን
የአብዛኞቸቻችንን በተለይ የማዳም ቅመሞች እኛ ይከብደናል አይ ሀገሬ
አለም ሰገድ የምሰራው ስራ ሁሉሉ ጥርት ያለ ነው በዚው ቀጥል ለረጅም ግዜ አልገባ ያለኝ ነገር ነበር ፍትፍት አርገህ አቀረብከው ተባረክ
አ
Hii
አዎ በሚልዮን ቤት አቅም ለአለቸው ቀላል ነው የምትገዙት ሰዎች እኛን የማዳም ቅማሞችን ግን በጸሎት አስቡን 😅
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
ሆሆ ዝቅተኛ የሚቤለው ራሱ አሳቀኝ አሏህ ያገራላችሁ ግዙ ለኛም አሏህ መልካሙን እርዝቅ ይስጠን
15 ሚሊዮን እግዞ መሀርና ክርስቶስ ይህ ሁሉ ብር ከየት ነው የሚመጣው የእኛ አይሆንም በጭራሽ
አለምዬ 777000ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ ተብሎ ቅድመ ክፍያ ማለት ልክ አይደለም
አሀማም አጥቤ ነው ይህን ሁሉ የምከፈለው አረ እኛነም ነጃ በለን አይቸግርህም ያርብ የመዳብ ግልኮስ ሆኝ ቀርሁ ወይኔ😢
አለምሰገድዬ እኔ ፍዝዝ ልበልልህ ዋጋው ነው አይደል 😂😂😂😂
Kelal new wagaw eyalu yigerimal Ethiopia mibal ager leman new minorbat
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
Kkkkkkkk
አሌክስዬ ትንሽ አነስተኛ ገቢ ላላቸው የሚለው እርስ ቢስተካከል መቼስ ቀሪው ክፍያ በሶስት አመት የምናገኝ ብንሆ እዳቅማች ኳዬ ፈጪ ላይ አንገዛም ነበር ግን ዘና ብያለው እየሳኩኝ ነው ያየውት
እኔምለው ቅድመ ክፍያ ሲከፍል ወደፊት ሰርታቹ ለማስረከብ ነው ወይስ ያለቀለት ቤት ተረክቦ እየኖረበት ነው ቀሪውን ሚከፍለው ? አንድ መኝታ አምስት ሚልየን አታፍሩም
እናመሰግናለን አለም ሰገድ ግን አከፋፋሉን ቢያንስ በ10አመት ቢሆን ጥሩ ነበር
እንዲህ አይነት ማስታወቂያ ሥራ ውስጥ ባትገቡ መልካም ይመስለኛል ። ለምክር ያህል....
ሰላም ውንድሜ በጣም የማደንቅህ የማከብርህ የምወድህ ገዜጤኝ ነህ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ግን ስልካቸውን እና እንዴት ማግኝት እንደምንችል እባህ ተባበርኝ
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
ተፅፎልሻል እኮ ከላይ አይታይሸም
ጋዜጠኛው ልብ አርስ ነው አጠያየቁ በጣም አስፈላጊና ዋና ዋና ነጥቦች ላይ ነው
እውነት ስለምትናገር አንተን ሰው ሊያምንህ ይችላል በደንብ አጣራልን እባክህ ሪል እስቲት ሳሆኑ ፊክ ናቸው እና እስቲ በቃላችሁ ተገኙ
እናመስግናለን አለምሰገድ
ወደ ክፍለ ሀገር ብትጀምሩ ደሴ ኮቻ
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
አሪፍነበር
በጣም ጥሩ ነው ግን ከዝቅተኛ ካላቸው ጀምሮ የሚለው ልክ አይመስለኝም ጠቅላላ ዋጋውን በ2 እና 3 አመት ውስጥ ለመክፈል የሚከብድ ይመስለኛል እዬሀ ሚዲያዎች እስቲ በነካ እጃችሁ ስለ ጎህ የሞርጌጅ ባንክ አናግሩልን ቤት እንሰራለን የሚል ነገር የሰማሁ መስሎኛል
Good explanation!!!
ሁሌ ለልቤ እና ላአላ የምነግረው ለቡ ቤት መግዛት እንሻአላ አንድ ቀን ግን 3 አመት ትንሽ ነው 6 ቢሆን
ለትክክለኛ መረጃ በ Telegram 👉 @Endashaw01
ጥሩ ማብራርያ
ያማለ ይኼምአለ ለኛ ለአረብ አገሮች በጣአም ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ብር ቢኖረን ጥሩ ነበር ያሉቹ ግዙ ጥሩ ነው
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
Thanks Alemsehed
በጣም አሪፍ ነው ግን እዳውን ለመክፈል ለአምስት አመት ቢሆን አሪፍ ነው ያላችሁ ግዙት እኔ የማዳም ቅመም አልችልም እሱን ለመክፈል እድሜዬ ይገፍል
የሚገትም ልጅ ነው ቁጥር ጎበዝ ነው !!!
ውድ ነው ቅድመ ክፍያው ብቻ ነው አሪፍ ሊላው ይከብዳል
እኔ ግን እነዲህ የረዘመ ፎቅ ላይ መኖር ያሰፈራኛል።
ለምን😂
ሀርፍ ነበር ግን 3አመት አሳነሳችውት ብትጨምሩበት 👌
Good
Eyoha yemastawqia seleda sayhon, yemahberawi, ikonomiawi gudochachin midasesubet new. Zegan adehyto, bet gzu yemil yewenbede mengist tebabariochn ataqrb!!!
I am always impressed house prices in Ethiopa. It's the same or more expensive than Europe, so we are poor people even stragling to cove day to day life expance who's gonna buy this kind of house?
When we hear good price people can afford it when
አለምሰገድ እናመሰግናለን ነገር ግን ለኛ ለአዳም ቅመሞች ካቅማችን በላይ ነው ነገር ግን እውነታቸውን ነው በጣም እርካሽ ነው
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
በቃደሀመኖር አይችልም ወይ አገሬ ኢትዮጵያ ዋጋበውጭ አለም የበለጠ ከፍተኛ ዋጋ ነው አረተው እደአብረሀም በዱካን መኖር ልናጣ ነው ለምን ለደሀዋጋ የላችውም ሀብታም ብቻ ይኑርብሽ አገሬደሀመኖሪያ የለውም ማለት ነው
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
እኔ ግን አፓርትመንት አይመቸኝም
ምንአልባት Single story or double story
I will think about it?❤
ዋጋዉ ግን እረከስ በጣም ይህማ ለኛ ቀላል ነዉ ብቻ የአዳነች እጀአለበት እረግጠኛነኚ የረገሰበት ምክንያቱም እሷአዛኘ ነትብየነዉ😅
እኔ ህልም አለኝ ከባሌ ጋር ለመግዛት ግን አለሁነልንም አንዱን ቀዳዳ ሲደፍን ሊላው ይተካል ልፋት ብቻ
እደት ነወ የምናገኘዉ ??
ለረጅም አመት ታግዶ ቆይቶ ነበረ ይሄ ሪል ስቴት ለቡ ጋር ያለው dmc ዳንኤል ማሞ ሪልስቴት
ሳታጣሩ አትግዙ
ሰላም ሰላም አማነው በጣም ሀሪፍ ነው እኔም እፈልጋለሁ
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
ወይ ሂሳብ 777.000=5.180.000!!!!!! Studio
Yihe eko new rikashe yemibalew gudegna ager
Betame yigremale
ግን እኮ ጵድት ያለ ነዉ
Be kinash waga alalem keldegna😢😢😢
ደሞዝተኛ እንዴት ይገዛዋል? ወይ ሚሊዮን ምን ይሻላል በሌብነቱ ካልተመረቅን ወይም በቂ ልምድ ከሌለን አጀብ ነዉ የምትበላዉ የላት የሚሊየንስ ኮንዶ አማራት ይባልልኝ
ጽድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ አሉ 😂ሳምንት ለማሶጣት በዚህ እዳትታለሉ የማዳም ቅመሞች አብይ ሲጠፋ ትገዛላችሁ ✊️
😂😂😂 eshe esum wedetabatu yetefale meskenu hizeben eyatefa😢
@@selambelay-hp2hi አይቀርም መጥፋቱ የግዜ ጉዳይ ነው
Did you say 25 floors?
ባጠቃላይ የኢትዮጵያ የኑሮ ሁኔታ መቀነስ አለበት በተለይ ምግብ ነክ መጀመሪያ የቤቱማ ዋጋ አይቀመስም
ብሩ ያስቃል😂😂😂😂። ለኦሮሞ እንጂ ለኛ አይሆንም ኢትዮጵያዊ አይሆንም ሰው በጠራራ ጸሀይ እየተገደለ ባለበት ሀገር ቤት ምን ያረጋል ደሞ ኮ ሻጩ እራሱ ኦሮሞ ነው😂😂😂😂
አሳቅሽኚ
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
ህጋዊ ቤት ከገዛሽ አይፈርስም ግን አቅምሽ አይችልም
በጣም ውድነው
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
First to comment 🎉
ውድ ነው አነስተኛ ገቢ ላላቸው ሲባል እኮ እውነት መስሎኝ ነበር እኮ
የሚገርመኝ እስቲ አንድ እርልስቴት ያለውን ያሟላ መዋኛ ወዘተ የሚሉት አያፈሩም
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
🎉❤❤❤ቤት እንዳትገዙ
ሪል እስቴቶች ስታስተዋውቁና ደንበኛ እጃችሁ ከገባ በሀላ ጭቅጭቁ ብዙ ነው ማን ታምኖ ገንዘቡን ያፈሳል ለዛውም የማያስተማምንና ዋስትና የሌለው ብዙዎች በሪል እስቴት ሲንገላቱ አይተናል በዛ ላይ ዋጋው አይነካም ሀገራችን ስላም ትሁን እንጂ ሌላው ትርፍ ነው
ሰላምሁሉምከፍይሰንትነው?
እንዴው ምናለ ወደ ክልል ከተሞች ብትሰሩ አዲስ አበባ ብቻ ከምታደርጉት
አይይይይይይ ደሞ እኔ እርሱን አይቸ ጡል አልኩኝ የመዳም ቅመሞች እድሜ ልክም ብሰራ አይከፈል😢😢😢😢😢
የመኖሪያ ቤት ነው ወይስ ገበያ ? ምነው ብታለያዩት መርካቶ ወይም ፒያሳ መሄድ ቀረ እጅግ ያሳዝናል እውጭ ያያችሁት አንድ ህንፃ ላይ ለድንገት ወተት ወይም ዳቦ ለጊዜው የሚያስፈልግ ውሃ እና መሰሎች እንጂ ጫማ እና ጠጅ ቤት በጭራሽ መኖሪያ ስር የለም ቢታሰሰብበት ይሻላል የግል አስተያየቴ ነው
ምግቤት ካፌ አያስፈልግም መኖሪያ ቤት
ብር ቤኖረኝ ባለ አራት ክፍሎች እፈልግ ነበር ግን የለኘም
የኔ ቢጤ😂😂
ቀርው በ5 አመት ብሆን ኖሮ እሳተፍ ነበር
ኤረ ወይኔ ቅናሽ አላለም
Man endeminorbet ageru eko ygerimal ayy Ethiopia
እኔግን ቤት መግዛት አለምሰገድ አንተን ይዤ እንጂ አላምንም
በአንድ ጊዜ ክፍያ ነው ንገሩና
አተይሄያህል ብር ሙስና እንግባወይስ ባክዘርፈን ካልሆነ የናተን ቤት አንገዛም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አተዛሬ የሀብታም ፕሮግራም ነው ደሀአይጠቅምይኸው 31 ፎቅ ነው ያለነው የምሰራው ሰማይ ተጠግቼምንም ለቤት አሁን አላስብም መሬት ምን አለች ንፋስ ሲመጣ ሰቀቀን ቤቱ ድምፅ አለው ንፋስ ሲሆን አልተኛም ሰማይ ቢደርስ ሰቀቀን ነው
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
በ 3አመት ከወለድ ነፃ ከሆነ ጥሩ
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
Need extended to from 5 years and over
Yete akababe new?
Bahune seate yiblte hisabe mismate lebe yasamemale
Menu nw rekash Gera gebagn eko
Fano sigeba mehal ketema
Enseralen menem sanakmama
Eskeza deres betslotachen
Enmatsenew Amlakachenen
Yeseten estenfas fetariyachenen
Kebet befit yekdem selamu
Kebet befit yetages erabu
.
በል:ወንድም:ግማሽድረስከሰማሁ:በቂነው:ይሄን:ጆሮየ:አይሰማም
እይይ ግራፊኩ ደስ ይላል ግን ውነቱ ሲመጣ ዝም ነው ተጠንቀቁ ዘምዶቼ የለፋችሁበትን ገንዘብ በብዛት ሌቦች ናቸው
Lene Adanech Abiebie zemedochi shetulachew
ጋዜጠኘዉን አምነ ን እንልካለን
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
አይ እሳት ቢነሳ ......እግዝዬ ሳስበው ያስጨንቃል
To be honest በጣም በጣም በጣም ውድ ነው...
ወይ ዝቀቅተኛ ገቢ 5 ሚልየን ብቻ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረ እኔም እፈልጋለሁ😮
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
16 ሚሌን ኦኦ
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🙇👈
አረ ዝም ብሎነው አንድ ሰዎ እዴት በሁለት አመት ውስጥ እዴት ነው 5 10 14 ሚሊዮን ብረ ሊከፈል የሚችለው ሆሆሆሆሆ
ዲያስፖራ ግዙ ግዙ ይልና . እንደለመደው . ደግሞ ያፈናቅለናል .
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
አምስትሚሊየን😂😂 በ3አመትከየትእናጣ የመዳምቅመመሞች ለኛእመሚሆንየለም😮😮አለም ሰገድም ፋዝዝአለ እኔንወድሜን ዋጋው ፋዝዝያደርጋል
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
ወይኔ መረቀንኩኝ
😂😂😂😂😂
Atakabdu yemin maytamen waga new 75 shi belay be kare new be 25 bekare le areb agerat yisrulinnn
ፈታ ማለት ከፈለጋችሁ አዲስ ፊልም እና የበእውቀቱ በስዩም ቀልዶች በቻናላችን ላይ ተለቋል ገባ ብለው ይመልከቱ
ለሀብተሞች ነዉ ለኘ መለ የለንም?
አሏህ መለ ይበለን
አለም ሠገድ ለእኛ ለመዳም ቅመሞች አቅማችን አይችልም
777ewnet
በተውቃይነት መግዛት ይቻላል