ጌታስ ሪልስቴትን ሳይጎበኙ እንዳይወስኑ! ከ980 ሺህ ብር ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 94

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  7 месяцев назад +2

    ለበለጠ መረጃ 0920631719
    0979001848 ይጠቀሙ!

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 7 месяцев назад +27

    ከዚህ ቤቶች አንዱን ለ አሌክስ ብንሸልመዉስ ለዚህ ወርቅ ለሆነዉ ስብእናዉ ❤❤❤❤

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 7 месяцев назад +25

    እኔ ያለኝ አሁን አምስት መቶ ብቻ ነው 😢😢😢 በሁለት አመት ክፍያ እንድንጨርሰው አግዙን ምክንያቱም እኛ የመዳም ቤቶች አቅም የለንም😢😢😢

    • @user-ry3oj1ct6v
      @user-ry3oj1ct6v 7 месяцев назад +7

      አልሀምዱሊላህ በይ ያለሺን ለመብላት ያብቃሺ የምን ማልቀሰ ነወ ለዱኒያ ደግሞ

    • @zedishakonjo7985
      @zedishakonjo7985 7 месяцев назад +2

      @@user-ry3oj1ct6v ትህግስቱን ስጠኝ መች አማረርኩ ፎ ካልገባሽ ዝም በይ ያልሰማ ጆሮ አሉ

    • @meseretgebriye2963
      @meseretgebriye2963 7 месяцев назад +3

      ልክ ነሽ አቅም ይጠይቃል እየሰራን እንድንከፍል ቢያመቻቹ ጥሩ ነበር

    • @tgay5642
      @tgay5642 7 месяцев назад +1

      ጠቅላላ ክፍያ ስት አሉ

    • @zedishakonjo7985
      @zedishakonjo7985 7 месяцев назад

      @@meseretgebriye2963 እኮ እኛ ቤተሰብ በጎን እንረዳለን በዛ ላይ ኮንትራት ቤት ምንሰራ ክፍያችን ብዙም አጥጋቢ አይደለም ቢያሰተካክሉልን እነሱም ይጠቀማሉ እኛም እንጠቀማለን

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 7 месяцев назад +5

    ይህ ጥሩ ዋጋ ነው ባለ ሶስቱን ትክክል ከሆነ

  • @woloyewa
    @woloyewa 7 месяцев назад +4

    ያረብአገሮቹ አቅም የለንም ለኛ አይመጥነንም ያለን አማራጭ ህገወጥመግዛትነዉ

    • @mesobethiopian121
      @mesobethiopian121 7 месяцев назад +1

      Be tikurr gebeya memenzer new / minizarew endichemirrr

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 7 месяцев назад +5

    ይህ የሃገርና የህዝብ ጠላት አፓርታይድ አገዛዝ ሳይወገድ ምንም ዋስትና የለንም ብንገዛም ይቀሙናል እንኳንስ ንብረት ህዝብ እየጨፈጨፉ አይደል

    • @hirutgirma3499
      @hirutgirma3499 6 месяцев назад

      100%ትክክል ትንፋሻችንንም ቢችል ይወስደው ነበረ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 7 месяцев назад

    አለም ሰገድ❤❤ለድሓ የሚያስብ❤❤ገዘብ ቢኖረኝ እገዛለትነበረ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሕ ይባረክ❤❤

  • @user-ry3oj1ct6v
    @user-ry3oj1ct6v 7 месяцев назад +3

    ሆሆህ ምነዉ ዘላለም ነዉዴ የምንኖረዉ ይህ ሁሉ ብር😮😮😮😮

  • @user-pz8yj2pu5q
    @user-pz8yj2pu5q 7 месяцев назад +4

    ዋጋው ግራ ያጋባል ባለ ሁለት ምኝታ አጠቃላይ ዋጋው ስንት ነው ?

  • @rozatesfaye1770
    @rozatesfaye1770 7 месяцев назад +1

    ምን ልዪነት አለው ሁሉም ሪል እሰቴት የሚያሰከፈሉት በየ 6 ወር ነው ምንም አዲሰ ነገር የለም ባካችሁ ገዘቡም እይጨመርነው 😊😊

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 7 месяцев назад

    Well done

  • @emebettemesgen5350
    @emebettemesgen5350 6 месяцев назад

    ልጁ በሰላም ነው መስጊዶች ቤተክርስቲያኖች እንዲሁም ቸርቾች ሃሃሃሃሃ እለ ቸርች ምን ማለት ነው

  • @e.c7741
    @e.c7741 6 месяцев назад

    I watched you program before. You are an honest kind man. Trying to do the right thing and unite people
    Ask this young man who was removed from their homes to build this. Without compensation😮. This will happen to the buyers too. Do not promote highway robbery. Stick to your own show helping people unite.
    Not highway robbery going on now and before This is not fake news. Thanks to youtube nobody can say I did not know buying... knowing it was taken by force. The same will happen to the buyers.

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 7 месяцев назад +2

    በጥቁር ገቢያ አስባችሁ የምትሸጡ ደንቆሮ ሁሉም ሪሊስቴቶች እንደ አገራች ኑሮ የማትኖሩ ወፍ እንካ እንደሀገሮነው የምትዘምር

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 7 месяцев назад

    እንዴት ነው በሁለት እመት high rise apt የምያልቀው?

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 7 месяцев назад

    I like this media. Would it be possible to find a freestanding house with reasonable price.

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 7 месяцев назад +1

    Wow😍😍😍😍

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 7 месяцев назад +4

    እር ለአርብ ሴቶች በመጠን አቅርቡልን

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 7 месяцев назад +2

    ለኛ ለስደት የሚሆን አቅማችን የሚችለውን ቤት ብታቀርብልን

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 7 месяцев назад +1

    አለም ሰገድ ለኛ የሚሆን የለህም ለአረብ አገር ሴቶች ?? አሁን ያዬነው አስደግጦ እዚህ የሚያስቀር ነው በማዳም ቤት ተጠብሼ ብኖር ይሻላል ያስብላል 😭😭

  • @chicago9458
    @chicago9458 7 месяцев назад +1

    ተሰርተው ያለቁ? የትኛው ዲፕሎማት በኮንዶሚንየም ተከቦ ከላይ እየታዬ እንደሚከራይ ለማየት ያብቃን:: የሀገራችን አልሚዎች የትኛው ፕላኔት ላይ እንደሚኖሩ... ወይ ጉድ

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 7 месяцев назад +2

    ለመዳም ቅመሞች አይሆንም 😢😢

  • @bchonba1
    @bchonba1 7 месяцев назад +1

    Misleading headline. 9.8 million for 1 bed room apt, NOT 980k.

    • @ro7601
      @ro7601 6 месяцев назад

      Every RUclipsr is doing this click-baiting now they think that paying the first 10% of down payment and that is it you own the house. They don’t tell you until you payoff the total amount you don’t own the house and the real state company will stress out for the rest of the money or kick you out.

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq 7 месяцев назад

    Do you have apartment and house already finished???

  • @ro7601
    @ro7601 6 месяцев назад +1

    In rich countries itself it took the home owner 15 to 30 years to payoff the house. But, how rich can you be in Ethiopia to pay off the your house in just 3years😄

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 7 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉አንደኛ ሆንኩ ዛሬ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 7 месяцев назад

    ዋናዉ ቸርችነዉ ❤

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 6 месяцев назад

    ትልልቅ ሰዎች ????? ዲፕሎማቶች???? ጉድኮ ነው! እንዲህ ባደባባይ ከፋፋይ ሪልስቴት ተከሠተ ደግሞ?! አጀብ! ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ!

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal7295 7 месяцев назад

    አፓርታማውማ እገዛዋለው የመዳም ቅመም ነኝ ግን መኪናው መግዣው የለኝም😊

  • @abebamedia2366
    @abebamedia2366 7 месяцев назад

    1 magneta mulu kefeya sete new??????

  • @eden2056
    @eden2056 7 месяцев назад

    Alex benathe sel key house ataralen please 🙏

  • @momlove3589
    @momlove3589 7 месяцев назад +1

    እረ ለማዳም ቅመሞች አይሆንም ወድም ያቅማችን አምጣልን

  • @user-mm5ut8cv7j
    @user-mm5ut8cv7j 6 месяцев назад

    Kahona ayqaer vilawenem shetulen abo

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 6 месяцев назад

    መጀመሪያ አገር ሰላም ይሁን!

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 7 месяцев назад +5

    Most people don’t trust the process due to the lack of transparency.

    • @Ethi912
      @Ethi912 7 месяцев назад

      Exactly never ever

  • @amefke2069
    @amefke2069 7 месяцев назад

    አሌክስዬ አባክህ ለኔ ፈልግልኝ

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 7 месяцев назад

    Esikahuin eyekerebu yalu betochi Europe ena American yalutin new akimi yemiwekelew esit arebi hager laluti akimachewin yemileka bitakerbuiln esit

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 7 месяцев назад

    Wo

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 7 месяцев назад

    ወላሂ አሪፍ ነው ማን ይግዛልኝ ማምነው ሰው የለም ምን ይሻለኛል

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hebestdesta2216
    @hebestdesta2216 7 месяцев назад

    I have my owen la d can they build for .e i pay stage by stage

  • @emuadmasu873
    @emuadmasu873 7 месяцев назад

    Bale 2 megnita wagaw ebakachu ??🙏🙏

    • @Replica112
      @Replica112 5 месяцев назад

      Ke 9.8 millio jemro

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 7 месяцев назад +2

    አረብ ሀገር ያላቹህ እህቶቼ ለምንድነው ተስፋ የምትቆርጡት አይመጥነንም ለምን ትላላቺሁ እየሰራቹህአይደል ካሰባቺሁበት ይሳካል 10 አመት ድረስ ቆይታችሁ 5 ሚሊዮን እንኩዋን እንድኖራቹህ አቅዱ❤

    • @user-nu5yr5ln7c
      @user-nu5yr5ln7c 6 месяцев назад

      ወይገድ10አመት፣እኮ፣ተሰርቶ፣በአንድ፣ሚሊዬን፣ቢገኝ

  • @ezrakahenu5195
    @ezrakahenu5195 7 месяцев назад

    100% ወይም 50% ቅድምያ ለሚከፍል ምን ያህል ቅናሽ አለው?

  • @henokbrhanu-fp2qn
    @henokbrhanu-fp2qn 2 месяца назад

    This real estate company is truly horrible! The backup generator is only on for a couple of hours at a time during power outtages, there is no service elevator & they do not allow you to bring heavy items, like furniture, onto the elevators. We had to carry all of our stuff up 11 flights of stairs during move-in. The elevators are constantly breaking down & they take at least 2 days to fix each time. Also, our apartment has several leaks and they have been very slow to respond to service requests. I do not recommend buying or living here!

  • @mistrewolde6350
    @mistrewolde6350 3 дня назад

    5000 ሽብር ካለ ንገረን

  • @asne3025
    @asne3025 7 месяцев назад

    ወይ ጉድ ትቀልዳላቹ

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u 7 месяцев назад +1

    እረ ወዲያ ደሞ ለዚች አጭር ጊዜ ምነው ፍቅረ በኖረን እና ሸራ ወጥረን በኖርን እድሚያችንም አጭር ናት

  • @jerryjerry3309
    @jerryjerry3309 7 месяцев назад

    ባለውለት ክፍያው ስእንት ነዉ

    • @Replica112
      @Replica112 5 месяцев назад

      Ke 9.8 million jemro

  • @user-hp9nn1wn9q
    @user-hp9nn1wn9q 7 месяцев назад +1

    🙄🙄🙆

  • @Ethi912
    @Ethi912 7 месяцев назад +3

    To be honest Ethiopa real estate liars !

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 7 месяцев назад +2

    970 ሺህ ሲል የቤቱ ዋጋ መስሎኝ ለካ ቅድመ ክፍያ ነው።

    • @FatySam
      @FatySam 7 месяцев назад +2

      ጠቅላላ ክፉያው 9ሚሊዬን ባለአዲመኝታ ክፉልነው

    • @asne3025
      @asne3025 7 месяцев назад +1

      ​@@FatySamበስማም

    • @asne3025
      @asne3025 7 месяцев назад

      ድሮ ቀረ ክክክ

  • @trr1069
    @trr1069 7 месяцев назад

    አጠቃላይ ክፍያዉ ስንት ነዉ

    • @FatySam
      @FatySam 7 месяцев назад

      ባለአዲ መኝታ ክፉሉ 9ሚሊዬን

    • @Replica112
      @Replica112 5 месяцев назад

      Bale 2 megnta 9.8

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 7 месяцев назад

    ይቅርታ 890ሺህ ሙሉ ኪፉያ ነው ማለት ነው አልሚያ እባክህ በወሰጥ አናገራኝ

    • @Hilm.Ethiol
      @Hilm.Ethiol 7 месяцев назад

      አስራ ሶስት ሚሊዮን ነው ሙሉ ክፍያው 17.25,30ሚልየናው እደክፍላችው ብዛት ይጨምራል

    • @hirutgirma3499
      @hirutgirma3499 6 месяцев назад

      የመጀመሪያ ክፍያ ነው

  • @zemenayehuwonbiro5891
    @zemenayehuwonbiro5891 7 месяцев назад

    አይ ነገደ ብሩ ሰትጠሩት አይሰቀጥጣችሁም

    • @Hilm.Ethiol
      @Hilm.Ethiol 7 месяцев назад

      እኔ የጨረቃ ቦታአለኝ ልሸጥልሽ በ9

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 7 месяцев назад

    ቆይ ዋጋው አልገባኝም 13/ሚ/ኧረ ለኛ ለደሀሆቹ አረብ ቤት ለምሰራ ልጆች እድል ስጡን ሆ በቃ ኢትዮ አሀፍታም ብቻ ነው ቤት ሚገዛው

  • @eyobabeya4615
    @eyobabeya4615 7 месяцев назад

    Are you sure ?

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus 6 месяцев назад

      ለሚ ኩራ አጠገብ ፣⁉️ ወገን ገንዘብህን አርፈህ ያዝ ነገ ሊቀሙህ ይችላሉ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 7 месяцев назад

    አገራችን ሰላም የለም ሌባ ደላላ ህግ ሙስና እነዚህ ❌መወገድ አለባቼው