70% የባንክ በድር ያለው እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት /Tracon Compound real estate /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 34

  • @Mikotube00
    @Mikotube00 7 месяцев назад +1

    Thanks for your detail information

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 7 месяцев назад +3

    እንደዚህ አይነት ትልቅ ኮምፓዉንድ ዉስጥ መኖር ከባድ ነዉ።
    የመጀመሪያዉ ማኔጅመንት ችግር ፅዳትን ጨምሮ
    ሁለተኛ ሴኩሪት ችግር ከፀጥታ ጀምሮ ፧ፆታዊ ጥቃት ፣የሰዉ ሚስት ለመድፈር አመች ህንፃ ነዉ፣ አስቸጋሪ ነዉ የሚሆነዉ።እንኩዋን በሀገራችን ለምንም ግድየለሽ ህዝብ አይደለም በሰለጠነዉ ሀገር እንኩዋን ማኔጅመንት ትልቅ ቻለንጅ አለበት።

    • @AddisAbabaApartment
      @AddisAbabaApartment 5 месяцев назад +3

      ኮንዶሚኒየም ውስጥም ይኖራል እንኩዋን ይሄን የመሰለ ቤት ውስጥ

    • @ayalqie4587
      @ayalqie4587 2 месяца назад

      ​@@AddisAbabaApartmentኮንደሚንየም እኮ የተደራጀ ኑሪ አለው ሁሉም ይኖርበታል ይሄ ግን አብዛኛው ተከራይ ነው ጊዜያዊ ስለዚህ ትብብር የለም ባለቤቶቹ ወይ ውጪ ናቸው ወይም አይኖሩበትም ።አልሚው ደግሞ ሰርቶ ጥንቅቅ ሳያደርግ ነው የሚያስረክበው ።ህንፃውን ከገተረ ብኋላ ዞሮ አይመለከተውም ።

  • @tadyboy7116
    @tadyboy7116 7 месяцев назад +7

    ዋጋውን አልጠቀስክም....በካሬ ሜትር ስንት ነው?

  • @lllkifle1442
    @lllkifle1442 7 месяцев назад +1

    Hi, where is this location and how much is the price?

  • @gb6742
    @gb6742 6 месяцев назад

    Thank you

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 7 месяцев назад +1

    ጥያቄ ከምናበዛ መልስ ኮሜት

  • @JemalAhmed-uj5ho
    @JemalAhmed-uj5ho 5 месяцев назад

    Has mach per care?

  • @marta-xm9rt
    @marta-xm9rt 7 месяцев назад

    Thank you wendima nege edewulalehugn

  • @kefalegetu3526
    @kefalegetu3526 7 месяцев назад

    Minew wendima price eresah

  • @TMWM-z1i
    @TMWM-z1i 5 месяцев назад +1

    ካሬ ስንት ነው ለ ስንት አመት እሚቆይ ብድር ያመቻቻል?

  • @tadyboy7116
    @tadyboy7116 7 месяцев назад +1

    በካሬ ሜትር ስደት ነው?

  • @AddisuSida
    @AddisuSida 4 месяца назад +1

    በካሬ ስንት ነው

  • @jouweriaahmed8675
    @jouweriaahmed8675 7 месяцев назад

    Price per kare

  • @belneg9862
    @belneg9862 4 месяца назад +1

    Wagawen atenagerm ende ?

  • @DagnachewSerbesa
    @DagnachewSerbesa 4 месяца назад

    Waga....?

  • @NurilgnYemedinaw
    @NurilgnYemedinaw 4 месяца назад

    ,ያለቀለት ስት ነው

  • @ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ
    @ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ 7 месяцев назад

    ሰት ነው

  • @beleteadamu6221
    @beleteadamu6221 7 месяцев назад +1

    መጀመርያ ሰፈሩን ተናገር ሁለተኛ ካሬውን ስስተኛ ዋጋውን ማወቅ የምንፈልገው እነኚህን ነው ሌላው አንተ የሞት ቀባጥረው ዋጋ የለውም

  • @orangeyellow7290
    @orangeyellow7290 7 месяцев назад

    70 % be dint gize new keflen mnchersow

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 7 месяцев назад

    ካሬ የማቀንስ ፈልግ ባለሶስት ሆኖ ካሬ105 የማሆን አቅርብ?

  • @mrewadmekom7915
    @mrewadmekom7915 3 месяца назад

    No main point mention!!
    Compound compound compound compound........
    Blind promotion!!!

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 месяца назад

    የባንክ ብድር ያስፈራል::እዳ ውስጥ መዘፈቅ ነው::እድል አርጎ ለማሳየት አትሞክሩ::

  • @wubeshetwoldemichael8634
    @wubeshetwoldemichael8634 7 месяцев назад

    በጣም፣ ይደብራል፣ እስተዋወቅህ

  • @therepublicofsomaliland4661
    @therepublicofsomaliland4661 3 месяца назад

    Why you ignoring when someone ask you how much it cost

    • @H-tube
      @H-tube  3 месяца назад

      Because the price changes monthly.

    • @bilenzerit5093
      @bilenzerit5093 11 дней назад

      @@H-tubeI understand, but you could’ve post the price when you post the video! Then say, the price is changing every time! It’s a waste of a good video

  • @mihartabtaye7870
    @mihartabtaye7870 7 месяцев назад

    Be 1 Amet Men Yebank Beder Rasfelegewal ? HAHAHAH.....Men Yemeslal Mastawekeya Be Ged Teseralehe Ende Fara

  • @zamel4823
    @zamel4823 6 месяцев назад

    You didn't tell the price you just west our time

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 5 месяцев назад

    ተብታባ ነገር ነህ የካሬ ዋጋ አከፋፈሉን ሳትገልፅ ትንጫጫለህ ሰልጥን መጀመሪያ

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 7 месяцев назад

    ዝም ብለሕ ትዘበዝባለሕ የማን ቢውልዲንግ ነው ? በካሬ ስንት ነው ? በሙሉ ግንባታ ነው በከፊል የተለየ መሠረተ ልማት ምን አለው የሚሉት መሰረታዊ ጥያቄዎችን የማይመልስ ቪዲዮ ለገዢ ስለማይመጥን እዛው እራስሕ እየደጋገም አዳምጠው በተጨማሪም ከሌሎች ተማር

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 7 месяцев назад

    ጥያቄ ከምናበዛ መልስ ኮሜት