እስከ 4ሚልየን ብር ማትረፍ የሚችሉበት ታላቅ የበአል ቅናሽ! | Kasma Real Estate | Apartment in Addis Ababa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 18

  • @tsebhaothvision2825
    @tsebhaothvision2825 27 дней назад +4

    ካስማ እናመሰግናለን ለቡ ላይ ቆንጆ ቤት ነው ያገኘነው

  • @tsehayyilema
    @tsehayyilema 29 дней назад +3

    Betam konjo betoch nachew 1bet enquan ende misale wagawin bitnegrine bale 165 3meignita bet sinte naw sinte deposit yasfeligale ameseginalew

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 24 дня назад +1

    🙏🙏🙏❤❤

  • @ፋጢማብንትሰይድ
    @ፋጢማብንትሰይድ 29 дней назад +1

    ዋዋ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 28 дней назад +1

    Please ለኢትዮጵያውያን ሕዝብ high-rise apartment እየስራችሁ አትሺጡ ልህዝባችሁ አይመጥንም at least እስከ 5 ያለ level ስርታችሁ ብትሸጡ effect too ይቀንሳል.!!🙏🏾✌🏽

  • @Ibert299
    @Ibert299 29 дней назад +2

    ዋጋ አስቀምጭልን እንዲሁም ጥያቄየ እጅ በእጅ ነዉ ወይ?

  • @asfaw1940
    @asfaw1940 18 дней назад

    Yelebu bale 3 mengetaw sent Karen new?

  • @michaeldesta2469
    @michaeldesta2469 15 дней назад

    Kesel maskemecha!!!!!!!

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 29 дней назад +1

    በውጪሃገራት ያሉ በትውልድ ኢትዮጵያውያን የሆኑ በደርግም ሆነ በህወሃት ኣሁንም በብልግና የተገፉ ኣንጋፋ ኢትዮጵያውያን ሃገር ኣቀፍ ኣፍሪካዊ የጥቁር ሕዝብን የጋራ ጥቅምንና ኣንድነትን ባማከለ ሃገራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ለማቋቋም ምን ዕየተጠበቀ ነው ወይ ምን ዕንቅፋት ወይ መሰናክል ኖሮ ነው የተተኛው፧ ነው ወይስ ሃገርቤት ባሉ ተፋላሚ ፋኖ ሃይላት ሁሉም ነገር ዕንዲከናወን ከመጠበቅ ነው፧ ሓገርን ኣማራውንና ተሰግስገው የሚኖሩ ዕየተባሉ ክልል ኣልባ ሆነው መድረሻ መጠጊያ ያጡ የተገለሉ የህብረተሰባችንንም ክፍል ዕየተከላከሉ የዜግነትን ፖለቲካ ለማራመድ የሚታገሉ መፈናፈኛ ቦታ ባጡባት ኢትዮጵያ ውስጥ ሃገራቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ በነሱ ብቻ ተነሳሽነት ዕንዲመሰረት ነው ወይ የሚጠበቀው፧ ሓገር መምራት በተለይም ኣሁን ኢትዮጵያን ሶስት መቶ ኣመት ወደ ሁዋል ከወሰዱ በፈሩ ጎሰኞች ብቻ በፈሩባት ኣፍሪካን ጠሎች መሃል ተገብቶ ዘመናዊ የፖለቲካ ፓርቲ ለማቋቋምና ዕነሱን ኣቅፎ ለመስራት ለማናችንም ቀላል ስላልሆነ ከወዲሁ ጥረት ቢደረግ ዕየተወያዩ ዕየተማከሩ ዕራሳቸውን በተለየዩ ግፊቶች ያራቁ ጨዋ ዘመናዊ የኣፍሪካ ልጆችን ጠርቶ በማሳተፍ ግማሽ መንገዱን መጓዙ ሳይጠቅም የሚቀር ኣይመስለኝም። የተለያዩ የፋኖ ክንፎች መኖራቸው ሐጢያት ኣደለም ተገቢም ነው። ዓንድነት የላቸውም ብሎ ወቀሳውም ኣሰራር ኣደረጃጀት የትግልን ሂደትና ክንዋኔ የሁኔታዎችን ኣስገዳጅነት ባለመረዳት ይመስላል ቅሬታ ኣሰነዛዘሮችን ስንከታተል። ዓንድም ወጥ ሆኖ ለዘመቻ ስምሪት ትዕዛዝ ሲወርድ የተወስኑ ዕዞች ናቸው ወርደው ስራውን የሚሰሩት ያም ኣንድ ዕዝ የፋኖ ረጅም ክንፍ ነው ወገኖቻችንን ተከላክለው ህዝባችንን ኣቅፈው ዕንዲጠብቁ የተላኩ ሃይሎች የምንላቸው ። የኣንድነት ዋና ዋርካ ያነሣሣቸው ኣላማ ነው ያም ማጀመሪያ ዕራስን መከላከል ከዛም ቤተሰብን ቀጥሎም ሃገርን ኣቅም ሲፈጠር ደግሞ ኣሀጉሪትዋ ውስጥ ያሉን በሚል የመከላከሉ ሂደት ስከሚቀጥል በትንሹ ከወዲሁ ላለመቀጨት መሞከሩ ይበጃል። ፋኖዎች ኣንድ ናችው። ጥቅት ዕንዳይገባቸው መተጋገዙ ላይ ፈጥኖ ደራሽ ለመሆን ከተፈለገ ብዙ መላ ኣለ ለሱም ውጪ ሃገራት ያለን በቴክኒዮሎጂ ዕገዛ ዕንዲንቀሳቀሱ ለማድረግ ከፍተኛ ይጦር ኣዛዥ ክፍል ዕንዲመሰርቱና ትዕዛዝ ዕንዲተላለፍ ኣጋዥ ይሆኑ መሳሪያዎች ኣሉ። ዓታዋክቡ። ገንዘብ ኣሰባሰቡ ላይና መዋጮ ላይ ወገቤን የምትሉ ከኣፋችሁም ቆጠብ ብትሉ ይመረጣል።ሰማይ ለተቀማጭ ቅርቡ ነው። ብዙ ኣይነት መንግስታዊ ኣገነባቦችና ኣሰራሮች ኣመራር ሰጪዎችንና ባለውለታዎችን ኣክብሮ የማስተናገጃና ባለማዕረግ ኣድርጎ የስራድርሻ መስጫ ዘዴዎች ስላሉ ያሁኑ ስልጣን ኣስቦ ካሁኑ ሽኩቻ መፍጠሩ የጨለማው ኣለም ሰዎች ኣስተሳሰብንና ኣሰራርን በመከተል የሚመነጭ ድክመት በምሆኑ ቢታሰብበት ከወዲሁ ይመረጣል።
    ዕስራኤልን ለሃገር ባለቤትነት ያበቁና ሃገሪትዋን ለ፵ ኣመታት የመሩ በውጪ ሃገራት ተወልደው ያደጉ በውጪ ሃገር መንግስት የመሰረቱና ድል ኣድርገው በገቡ ሃይላት ነው። በመሃላቸው ትልቅ ዕድሜ ኣለው የተባለ ተፋላሚ መስራች የነበረም የ፪፪ ኣመት ዕድሜ የነበረው ነው።

  • @mitudesalegn8117
    @mitudesalegn8117 29 дней назад

    How much is the bebu site?

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 28 дней назад

    ሁኔታዎች አስተማማኝ ብሎም ቤት ለመግዛትም አያግዋጋም

  • @nathantarekegn5546
    @nathantarekegn5546 26 дней назад

    sint new be care

  • @JemberTeklu
    @JemberTeklu 28 дней назад

    ዋጋውን ንገሩን

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 29 дней назад

    Guys can you keeping for me 1 until fano coming to 4kilo and beshasha kid face justice. Thanks.

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 24 дня назад

    😂😂 ዋጋውስ የለውም

  • @eyoelermiyas6078
    @eyoelermiyas6078 24 дня назад +1

    ቀሽም ወሬ ብቻ ጠቅላላ ሂሳቡን አትናገሪም አውርተሽ ልብሽ ውልቅ ብሏል