100% የተጠናቀቁ ቤቶችን በ 3.7 MILLION ብር ብቻ! | Golden Palace Real Estate

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024
  • Golden Palace Real estate (GPRE) is primarily engaged in the development of residential and commercial building and selling of real estate property to customers.
    ለበለጠ መረጃ: 0911255055/0929703941

Комментарии • 25

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 3 дня назад +3

    ቡዙ ላፋለፈሸ የካሬዉን ዋጋ በፖሰታ ነው ?በካሬ ዋጋ አልምን አትነገራም

  • @mikiasibrieyasin5538
    @mikiasibrieyasin5538 3 дня назад

    በጣም ነው የሚያምሩት ቤቶቹ

  • @MeskeremDebe-s6z
    @MeskeremDebe-s6z 3 дня назад +1

    አትራፊ ነው ትክክለኛ ያለቀ ቤት በዚህ ሰዓት ማግኘት በካሬ ስንት ነው?

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 4 дня назад +1

    ጠቅላላ ዋጋዉን ግልፅ ብታደርጊዉ ጥሩ ነበር

  • @daginfo2107
    @daginfo2107 3 дня назад

    Good luck dear👍👍👍👍

  • @TheTellingU
    @TheTellingU 3 дня назад +3

    3.7 million 20%
    18.5 million 100%
    If this is for one bedroom, it is a ripoff

  • @YosefBekele-ry9fr
    @YosefBekele-ry9fr 4 дня назад

    አልወደድነውም ከንቱ ልፋት ውግያ ሳትናገሩ ምን ዋጋ አለው

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ 4 дня назад

    What's the Price?

  • @ፋጢማብንትሰይድ
    @ፋጢማብንትሰይድ 4 дня назад

    ባለሁለት መኝታ አጠቃላይ ክፍያ ስንት ነው

  • @YikunomHishe
    @YikunomHishe 4 дня назад

    ባ 3 መኝታ ስንት ካሪ ነው
    ለካሪ ስንት ነው

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 3 дня назад

    ምንድነው የምታወሪው ዋጋቸውስ?
    ጊዜውን አጥፍቼ አንቺን ማዳመጤ ??
    ተሙራቹ ስሩ ::

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 3 дня назад

    3.7×4=12.28 ሚሊዮን ማለት ነው ባለ አንድ መኝታ

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 3 дня назад

    Guys can you keeping 1 for me until fano coming to 4kilo and beshasha kid face justice. Thanks.

  • @elizabetmenon3523
    @elizabetmenon3523 2 дня назад

    Be 100% bank shitu

  • @nathantarekegn5546
    @nathantarekegn5546 3 дня назад

    Be care sint new

  • @yeshidesalegn5512
    @yeshidesalegn5512 3 дня назад

    በጣም ወረሽ ትተሽ ቁምነገር ያለው እጥር ምጥን ያለ ብትወሪ ጡረ ነው

  • @therelaxedguys1557
    @therelaxedguys1557 3 дня назад

    ቻዉ ለሜሳ I am እኔሳ

  • @fifitesfaye2194
    @fifitesfaye2194 3 дня назад +2

    ምንም ልዩነት የላችሁም እንዲያም ሌሎቹ ይበልጣሉ ምን ዝም ብለሽ እየደጋገምሽ እየመላለሽ አንድ ነግር ነው የምታወሪው መጀመሪያ ዋጋውን ግልፅ አታደርጌም ቱልቱላ!!

  • @Lemlem-v7y
    @Lemlem-v7y 3 дня назад

    Wagawu

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 3 дня назад

    ወረኛ ለምን ግልጥጥጥጥጥጥ አርገሽ አታወሪም ? ካሬ ና የካሬ ዋጋ እስኪ ትንፍሽ በዪ ።

  • @therelaxedguys1557
    @therelaxedguys1557 3 дня назад

    No body buy you