በ1.3 ሚልየን ብር የመኖሪያ ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ Apartment Addis Ababa | Ethiopia Gift @NurobeSheger Real Estate

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • እነዚህን ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች ለመግዛት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 0907298444 / 0963875483ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻ beakalalexo@gmail.com ያገኙናል!!!
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    በ1.3 ሚልየን ብር የመኖሪያ ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ Apartment Addis Ababa | Ethiopia Gift @NurobeSheger Real Estate
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Комментарии • 115

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Год назад +6

    እነዚህን ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች ለመግዛት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 0907298444 / 0963875483ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻ beakalalexo@gmail.com ያገኙናል!!!

  • @bekatemesgen6354
    @bekatemesgen6354 Год назад +40

    ግልፅ አይደለም ቤቶቹ የሚሸጡበት ባለ 1, ባለ 2 እንዲሁም ባለ 3 መኝታ ጠቅላላ ዋጋ ካልተነገረን የቅናሽ ነገር አይታየኝም
    ለምን ይደበቃል ግልፅ ማድረግ ነዉ 15% ማለት ከጠቅላላዉ ታስቦ መሆኑ እየታወቀ ከዛ 8 % ይላል ከዛ 7% ይላል ጠቅላላዉ ስንት ነዉ?
    ሌላዉ በፊት ስንት ነበረ አሁን ስንት ገብቶ ነዉ የቀነሰዉ?

    • @teg22345
      @teg22345 Год назад +2

      Enem endesu new eylku yalhut wagawen yedebekalu

    • @toyiba7644
      @toyiba7644 Год назад

      15% ስንት ማለት ነው

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад

      ከ8 እስከ 10 ሚሊየን ለአፓርትመንት ቪላ እስከ 25 ሚሊየን

    • @mahabelay4810
      @mahabelay4810 Год назад

      They will never tell you here cos they are lying

  • @MameTegenu
    @MameTegenu Год назад +12

    እባክሽን አዲስ አበባ ዉስጥ የሚሸጥ ኮንደምንየም ካለና ከነዋጋዉ ብታቀርቢዉ ጥሩ ነዉ

    • @rutanani8571
      @rutanani8571 Год назад

      Ale addisu koye feche condominium me bale 1 eske bale 3 Dres ale be tru waga bezu kalkoyachu

    • @SabaYesuye-hu7dc
      @SabaYesuye-hu7dc Год назад

      ​@@rutanani8571 yene konjo megenagnet yemechilew

    • @SabaYesuye-hu7dc
      @SabaYesuye-hu7dc Год назад

      ​@@rutanani8571 endet new minmezgebew

  • @tesfayeregassa4917
    @tesfayeregassa4917 Год назад +2

    ዙሪያ ጥምጥም መሄድህን ተውና የቤቱ አጠቃላይ ዋጋ ምን ያህል እንደሆነ ግልጽ አድርገህ መናገር ሲኖርብ ስዉር ቋንቋህን ተዉ ቤቱን አሳይተህ ከአምስት ዓመት በኋላ በባንክ ወለድ ልትወስድ ተው ተነቃቃን።
    ጋዜጠኛዋም የሠዉ ፍላጎት ጠቅላላ ዋጋዉ ስንት ነዉ? የተብራራ ጥያቄዎችን ማቅረብ ሲገባ ላይ ላዩን መጠየቅሽ አልተስማማዉበትም።
    ጠንቅ።

  • @ethiomedia2023
    @ethiomedia2023 Год назад +19

    ቀዳዳ 😢😢 በሰው ችግር ትቀልዳላችሁ የቤቱ ዝቅትኛ ዋጋ 8.66 millionብር ነው ባለ አንድ መኝታው 15% ቅደመ ክፍያ 1.3 million😮 ወዴት እየሄድን ነው ርእስ ሌላ ውሱጡ ሌላ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад +2

    በመጨረሻዘመን❤ቤት፡መስራት፡ይበዛል፡ሚኖረበት፡የለም፡ይላል።

  • @DjTigRassta.
    @DjTigRassta. Год назад +1

    Deweye anchi ye metaweriw ena enesu ye mishetubet waga menem aygenagem.lemen mewashet asfelge ?

  • @አዎአማራነኝ
    @አዎአማራነኝ Год назад +2

    እናቱ ይህ የምትቀባጥሪው ለባለግዜዎች ንገራያቸው እኛ የምንኖረበት ጭቃ ቤታችን አፍርሰውብን ባለግዜዎች

  • @samitefery5580
    @samitefery5580 Год назад +5

    ግልጽ ያልሆነ መረጃ

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው Год назад +18

    ወደፊት መንግስት ሲኖር ዘረኝነት ሲጠፋ እንገዛለን @ አሁን መንግስት የለም

    • @hanaeshete9388
      @hanaeshete9388 Год назад

      You're confused 😢not stay away...baby boy

    • @lukassettena6220
      @lukassettena6220 Год назад

      ያአንቺ(ያአንተ) መንግስት መቼም አይመጣም ተኝተህ ማአለም መብትህ(ሽ) ነው

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Год назад +2

    የምትናገሩት ሌላ የሚሆነው ሌላ በእናታችሁ ሳትዋሹ እውነቱን ተናገሩ ብዙ ደደንበኛ ታገኛላችሁ

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Год назад +2

    እናንተ ግን ሰው ለመኖር አይደለም እይደል እንዴ ቤት የሚገዛው ወገን እየተፈናቀለ በዝህ ዘመን በዝህ ሰአት ኑ ግዙ ወይ ጉድ ኑ ተሰቃዩ ኑ ሙቱ ትሉናላችሁ አበበች ከንቲባ ሆና ኑ ግዙ ይቆየን !!!!!!!!

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu Год назад

      በትክክል እንደ ሶሪያ ይፈርሳል

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Год назад

    Thanks from tigrayns USA tdf win.ethiopia tikidem Ethiopia forward, in democracy lawful safety and knowledge by USA thanks from tigrayns USA.

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 Год назад

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው🎉

  • @abelyitzhak1693
    @abelyitzhak1693 4 месяца назад

    I think excellent information.

  • @ቀሌ
    @ቀሌ Год назад +12

    አጠቃላይ የቤቱ ዋጋ እንድ አይነቱ ለምን አታስቀምጡም

    • @zerusyum8127
      @zerusyum8127 Год назад

      10 mileyen new

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад +1

      ከ 8 እስከ 10 ሚሊየን በካሽ

    • @ቀሌ
      @ቀሌ Год назад +1

      @@Bt-Y2XLO ፣😅😅😅😅😅ይኼ ነው ቅናሽ የሚባለው።

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад

      @@ቀሌ በዳዉንፔይመንት ስለሚያስከፍሉ እና ሁሉንም ጨርሶ ለመክፈል ጊዜ ስለሚሰጡ እንጂ ቅናሽ አይደለም።የቪላ ቤቶች ዋጋ እስከ 25 ሚሊየን ይደርሳል

  • @mahabelay4810
    @mahabelay4810 Год назад

    per M2 their start price is 127k ethiopian birr which is compare to other real Estate its very expensive

  • @hebabeeatopiya3589
    @hebabeeatopiya3589 Год назад

    ግልፅ አይደለም ግን ስንገዛ እስከነቃው ነው እናም ስፋቱ ምን ያክላል ግፅ ብታረጉልን

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Год назад +2

    አይ ኢትዮጵያ ኧረ አገሩ አፓርትመንት ብቻ ሆኖ ሊቀር ነዉ ??

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 Год назад +5

    ሪል ስቴት ድርቶች ከቤት ግንባታ ወ የተለያየ እርሻና ማኒፋክቸሪኝ ግንባታ እንዲገቡ ህዝቡም መንግስትም ቢገፋፋቸው ይሻላል የሚሰራና የሚበላ በሌለበት አዲስ ቤት ብትታቀፍ ምን ይጠቅማል : ሌላው ከዚህ ሁሉ ቤት የሚወጣውን ቆሻሻ የሚያቃጥል አርትፊሻል ኢንሰነሬሽን ግንባታ ከስዊድን ተሞክሮ ወስደው አዲሳባ የሚገኙ ሁሉም ሪል ስቴት ዲቨለፕሮች በጋራ አዋጥተው መገንባት አለባቸው ምክንያቱም በአንድ ሪል ስቴት ብቻ ስለማይቻል::

  • @etopeyamycn4228
    @etopeyamycn4228 Год назад

    በጣም አሪፊ።

  • @teg22345
    @teg22345 Год назад +5

    Can you just tell us what is the price for the 2,3 bedrooms

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  Год назад

      በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 0907298444 / 0963875483ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻ beakalalexo@gmail.com ያገኙናል!!!

    • @Sirage111d
      @Sirage111d Год назад

      Exactly

    • @Sirage111d
      @Sirage111d Год назад +2

      I want to know how much 3..bed room n 2 bed room?

    • @Sirage111d
      @Sirage111d Год назад

      The shit of ethiopian dealers or brokers are stupid once they stuck us in something they don't care the remaining is our own headache...only now talking honey talk shit all of u

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад

      The apartments price is between 8 & 10 million

  • @mehretnida4156
    @mehretnida4156 Год назад +2

    How mach is one bedroom? Why you guys not telling real price! I’m not buying the entire building!!!

  • @tsegayebolcho7275
    @tsegayebolcho7275 Год назад

    I like the introduction as it is clear but you didn’t mention the total cost of apartments. How much is the cost of two bed room flat? Please make it clear?

  • @kaleymazola9509
    @kaleymazola9509 Год назад +4

    የቤቶቹን ዋጋ ብትገልፁልን ጥሩ ነበር

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  Год назад

      በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 0907298444 / 0963875483ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻ beakalalexo@gmail.com ያገኙናል!!!

    • @kaleymazola9509
      @kaleymazola9509 Год назад +1

      የማርኬት ሰው የሰውን ስነልቦና ማወቅ አለበት :: እንዲህ አይነት ትልቅ ቢዝነስ ላይ ግልጽነት እንጂ ትሪክ አያዋጣም ::

    • @sa-wx3eq
      @sa-wx3eq Год назад

      የኛ አገር ችግሩ እሄነው የውጭ አገር ሁሉም ግልፅ ነው

  • @EthiopiaGoonersHub-o9d
    @EthiopiaGoonersHub-o9d 13 часов назад

    Sham on you

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Год назад +1

    ካሽ ለሚከፍል ባለ አንድ መኝታ ካሽ ስንት ነው

    • @kemekem
      @kemekem Год назад

      9 ሚሊዮን እስከ ሰኔ 30

  • @ethioland4938
    @ethioland4938 Год назад

    Saronyeyye konjo thank you "

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 Год назад +1

    How do you get the discount?

  • @wubitarefe9494
    @wubitarefe9494 Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @tigistawlachew9321
    @tigistawlachew9321 Год назад +1

    1 bed room 5 floor full price

  • @tigistawlachew9321
    @tigistawlachew9321 Год назад +1

    Pleas full price

  • @AyatMizen99
    @AyatMizen99 Год назад

    Washing machin waga snt new?😊

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Год назад

    መጀመሪያውን ገንዘብ ተቀብላችሁ ከዛ ሌላ ስራ ትጀምሩ እና ይሄሄንን ችላ ብትሉ ምንድነው የምናደርገው????ነዚህ ያለ ጊዜ ሰርተነረ እንጨርሳለን የማትሉት ለምንድነው????

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад

      ከተቻለ ተሰርቶ ያለቀ ቤት ሙሉ ካሽ ከፍሎ መግዛት ይሻላል።

  • @habyneszarManche
    @habyneszarManche 10 месяцев назад

    እስቲዲዮ ስንት ነው

  • @MaBegs
    @MaBegs Год назад

    በካሬ ስንት ነው ዋጋአልተጠሰም

  • @sarajackson818
    @sarajackson818 Год назад +2

    ለምን የሰዉ ግዜ ታጠፍላችሁ ?

  • @tewekeltualellah6835
    @tewekeltualellah6835 Год назад

    Yelbs mashen waga??

  • @sarazeru2771
    @sarazeru2771 Год назад +2

    ዋጋ ሰንት ነወ?

  • @masiyemariymlij
    @masiyemariymlij Год назад +1

    Lamdenawu mulu kifaye matsawequn% minmen ayigabyem ine
    Bale 2 mayeta wagawun asawequn mulu kifya

  • @zufanwoldearegaizufanwolde7104

    Yebetochu waga men yahel new degmo hulum sera tetenako new wey yemesetew

  • @kemekem
    @kemekem Год назад +1

    ባንክ ብድር ሚሉትን አትስሙ ውሸት ነው ከፍለህ ከፍለህ መሀል ላይ ብድር የለም ነው ሚሉህ አምነህ ግባበት

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 Год назад +2

    ዌልካም ❤❤❤❤❤❤

  • @ZufanGebreyuhans
    @ZufanGebreyuhans Год назад

    በጣም ነው ምወዳቹ ጊፍቶች

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Год назад

    ባላችሁት መሰረት በጊዜው አስረክቡ አትዋሹ

  • @yohhanes
    @yohhanes Год назад

    ዉዴ የካራቴ ስልጠና ኣሳይን

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 Год назад

    በጣም ደስይላል ግን ቀሪብኝ

  • @hanunfaris3692
    @hanunfaris3692 Год назад

    Mjmeriya wagawn full tngru

  • @hamzyaflower6373
    @hamzyaflower6373 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Giftrealestate1
    @Giftrealestate1 Год назад

    I am interesting

  • @hanunfaris3692
    @hanunfaris3692 Год назад

    Bza ly balubt gza ayserkbu Wsh tamamoch nachew marat binorgn qss eyalku alseram hoo ersa

  • @abdibilal8208
    @abdibilal8208 Год назад

    Marekebiya gize

  • @tsegayebolcho7275
    @tsegayebolcho7275 Год назад

    It looks you are not willing to tell the total cost. The buys may not trust you guys. Please be honest. Discounts do not justify the total cost. Diaspora guys should examine carefully before investing your money due to luck of clarity by Gift real estate.

  • @lubie31
    @lubie31 Год назад +1

    Billions or millions ?

  • @bayewabebe8515
    @bayewabebe8515 Год назад +2

    አነስተኛ ኢንተረስት ርት? ውሸት። የተጋነነ ማስታወቂያ።

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ?

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  Год назад

      በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 0907298444 / 0963875483ይደውሉ ወይም በኢሜል አድራሻ beakalalexo@gmail.com ያገኙናል!!!

    • @kaleymazola9509
      @kaleymazola9509 Год назад +2

      ምን ለመሆን የሷን ቁጥር???

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад

      ​@@kaleymazola9509 የበለጠ ሊያማክራት ይችላል

  • @iluutransportation2723
    @iluutransportation2723 Год назад

    Lejtuwa limdi yelatim she doesn’t now what to ask

  • @hanunfaris3692
    @hanunfaris3692 Год назад

    Bsew birrr bat eyserachu lala sew testalachu

  • @Giftrealestate1
    @Giftrealestate1 Год назад +1

    ዋጋ ለመጠየቅ መደወል!!!!

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 Год назад +1

    1 ሚሌየን 300ሽ ከሆነ እርካሽ ነው ማለት ነው

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад

      በዳዉን ፔይመንት ስለሚሸጡት እንጂ ርካሽ አይደለም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад

      እንደዛ አይመስለኝም

    • @toyiba7644
      @toyiba7644 Год назад

      @@ZorishMenjeta እና ስንት ነው

  • @kemalkemal5765
    @kemalkemal5765 Год назад

    አድስ አበባ የማናት

  • @yosufjed3713
    @yosufjed3713 Год назад

    Hi ❤🎉

  • @abdulla3678
    @abdulla3678 Год назад

    ሀያትኮንዶሚንየምአሳይን

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Год назад

    ተሰርቶ ያለቀ ቤት የላችሁም???

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Год назад

    ማስታወቂያው ሌላ ውስጡ ሌላ አታጭበርብሪ

  • @ashum8872
    @ashum8872 Год назад

    Sakis nw

  • @samsonfita1990
    @samsonfita1990 Год назад +2

    Fake news 😂😢😢😢😢😢 vary expensev

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 Год назад

    ቀዳዳ ውሸት

  • @jared5958
    @jared5958 Год назад +1

    All real state desperate to get ride off their stoke

  • @jared5958
    @jared5958 Год назад +1

    Lier lier 😂

  • @MameTegenu
    @MameTegenu Год назад +3

    እባክሽን አዲስ አበባ ዉስጥ የሚሸጥ ኮንደምንየም ካለና ከነዋጋዉ ብታቀርቢዉ ጥሩ ነዉ

  • @branisaboca87
    @branisaboca87 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤