Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከ50 ሺ ብር ጀምሮ ያለዋስትና የማሽን ብድር ከደቡብ ካፕታልruclips.net/video/769xObF8miU/видео.html
አይ ጫላ የአንተ ተመልካች በአብዛኛው የመዳም ቅመም ነን ይህን አይተን በስደት እንዳንቀር እንደምታበረታታን የተለመደው ከትንሽ ጀምሮ የሚሠራው ስራ ብታስቸዋውቀን ይሄ እንኳን እኛን አይመለከትም ተባረክ
ሠላምህ ይብዛ ጫላ እድሜህ ይርዘም መቼም እኛ የማዳም ቅመሞች እየፈለግን ይቀራላ ለሃብታሞች ነው የሚሆነው
Chala you are an excellent interviewer. Both the responders too are excellent. Your camera man also is good. Thanks ❤❤
ሰላም ጫላ ለምታቀርብልን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ከምንም በላይ ለተመልካች ክብር አለክ ለሁሉም ኮመንት ትመልሳለክ እግዚአብሔር ያክብርህ
Obo ጨላ ለማንኛውም እናመሰግናለን ግን ዋጋው ዉድ ነው አራ ሐብታሞቼ በመካከለኛው ኑሮ የምኖረው ለወገን አሰቡ እንጂ
ሊያልቅ የደረሰ በመሆኑ ጥሩ ነው ገና ሳይሰሩ መሬቱ አለን ብለው ቅድመ ክፍያ ክፈሉ የሚሉንን መስማት አንፈልግም። መሰረት አውጥተናል የሚሉትን አንሰማም። ይሄ የተሻለ ነው ከሌላው።
Thanks for your information caalaa
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ምታቀርቡት በርቱ
፡ስራህ ለሚፈልጉ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚነዉ የትነዉ አድስ አባባ በነፃም አንፈልግም ምክንያቱም፣በላዐዉ፣ስርቆቱ፣ሴራዉ፣ዘረኝነቱ፣ዝሙቱ፣ዉሸት፣ግድያዉ፣ግብረሰዶሙ ኦረ ስንት አድስ አበባ መኖር በራስላይ መከራ ማወጅነዉ ወንድሜ
አላጋነንከውም
Ere ezaw hunulen enate eyemetachu new nuro yasodedacguben. Zemutum yegeter lejoch nachew yametuben manem ayakenm belew
@@roziasfaw7228 እዉነትነዉኮ
ሰላም ጫሊ መቼ ነው ኤድናሞል ሳይት ሚጀምረው?
😊
G + 1 የግልመኖሪያ ቤት በክልል ከተሞች አቅርብልን
ዋው ያምራል
Enmsgalen 👍
አንድ ነገር ልጠይቅህ ከቻልክ እስቲ መልስ ልብ አክስዮን ከመግዛትና መኪና ከመግዛት የቱ ይሻላል ለመወሰን ግራ ስለገባኝ ነው ያንተን ሃሳብ ንገረኝ እባክህ
ይቅርታ የተሻለ ማብራርያ ለማግኘት በውስጥ መስመር ፣በጫላ ወይም በሌሎች ገበያ ሚዲያ ስልኮች በመጠቀም በውስጥ መስመር ያናግሩን
ጫላ መልስ ሰቶህ ከሆነ በውስጥ ምንአለክ እኔም እዳተግራገብቶኝነው አክሲዎኑን ልግዛ
ሌሎች ክልሎች ላይስ ይኖራል እንዴ
እኔንሰ የሰለቸኝ የውጩን ሀገር ክሊፕ ትይዙና እዚህ የምታቀርቡት ማስታወቂያው መግቢያው ላይ እና በየመሀሉ ያስገቡትን ተመልከቱት! ምናለ ሀቁን የያዘ እዛው የተሰራውን እናንተን አምኖ ለሚገዛው ህዝብ ብታሳዮት! ውሸት በገሀዱ😏
ግን 30 የምትሉት ነገር አይገባኝም
ምንም መያዛ ሳይኖረን ባንክ ያበድረናል አንደ
ቤቱ እራሱ መያዣ ነው
18 million? Who has they kind of money in 🇪🇹? PP cadre?😂😂
waga bekare afetenew
The builder will take your money and not deliver, they are Leboche.
that is not work Ayat real estate
Gebayochi Est ebakachu sile passport edsat yalewn negere Astarulin hulum zega lihon yechilali gin be dubay yalenew passportachintadsolin balemmesttu edawsti geban kesira tebarn Mid new be sidet lalew zega Alamache?be fistnet endmestalachewm teblen maytebeki gezeb Aswestun gin minm yelem besgatim Alekin endet weten engba Aiydelem sira higawnetachin sanfelig tenstken Ebakachu esti Dimst hunu 😭🙏
The country is unstable you would be a fool to invest in Ethiopia, specially if you are Amharah...Abiy and Oneg will destroy your investment...you will be sorry for the rest of your life.
ከ50 ሺ ብር ጀምሮ ያለዋስትና የማሽን ብድር ከደቡብ ካፕታል
ruclips.net/video/769xObF8miU/видео.html
አይ ጫላ የአንተ ተመልካች በአብዛኛው የመዳም ቅመም ነን ይህን አይተን በስደት እንዳንቀር እንደምታበረታታን የተለመደው ከትንሽ ጀምሮ የሚሠራው ስራ ብታስቸዋውቀን ይሄ እንኳን እኛን አይመለከትም ተባረክ
ሠላምህ ይብዛ ጫላ እድሜህ ይርዘም መቼም እኛ የማዳም ቅመሞች እየፈለግን ይቀራላ ለሃብታሞች ነው የሚሆነው
Chala you are an excellent interviewer. Both the responders too are excellent. Your camera man also is good. Thanks ❤❤
ሰላም ጫላ ለምታቀርብልን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ከምንም በላይ ለተመልካች ክብር አለክ ለሁሉም ኮመንት ትመልሳለክ እግዚአብሔር ያክብርህ
Obo ጨላ ለማንኛውም እናመሰግናለን ግን ዋጋው ዉድ ነው አራ ሐብታሞቼ በመካከለኛው ኑሮ የምኖረው ለወገን አሰቡ እንጂ
ሊያልቅ የደረሰ በመሆኑ ጥሩ ነው ገና ሳይሰሩ መሬቱ አለን ብለው ቅድመ ክፍያ ክፈሉ የሚሉንን መስማት አንፈልግም። መሰረት አውጥተናል የሚሉትን አንሰማም። ይሄ የተሻለ ነው ከሌላው።
Thanks for your information caalaa
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ምታቀርቡት በርቱ
፡ስራህ ለሚፈልጉ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚነዉ
የትነዉ አድስ አባባ በነፃም አንፈልግም ምክንያቱም፣በላዐዉ፣ስርቆቱ፣ሴራዉ፣ዘረኝነቱ፣ዝሙቱ፣ዉሸት፣ግድያዉ፣ግብረሰዶሙ ኦረ ስንት አድስ አበባ መኖር በራስላይ መከራ ማወጅነዉ ወንድሜ
አላጋነንከውም
Ere ezaw hunulen enate eyemetachu new nuro yasodedacguben. Zemutum yegeter lejoch nachew yametuben manem ayakenm belew
@@roziasfaw7228 እዉነትነዉኮ
ሰላም ጫሊ መቼ ነው ኤድናሞል ሳይት ሚጀምረው?
😊
G + 1 የግልመኖሪያ ቤት በክልል ከተሞች አቅርብልን
ዋው ያምራል
Enmsgalen 👍
አንድ ነገር ልጠይቅህ ከቻልክ እስቲ መልስ ልብ አክስዮን ከመግዛትና መኪና ከመግዛት የቱ ይሻላል ለመወሰን ግራ ስለገባኝ ነው ያንተን ሃሳብ ንገረኝ እባክህ
ይቅርታ የተሻለ ማብራርያ ለማግኘት በውስጥ መስመር ፣በጫላ ወይም በሌሎች ገበያ ሚዲያ ስልኮች በመጠቀም በውስጥ መስመር ያናግሩን
ጫላ መልስ ሰቶህ ከሆነ በውስጥ ምንአለክ እኔም እዳተግራገብቶኝነው አክሲዎኑን ልግዛ
ሌሎች ክልሎች ላይስ ይኖራል እንዴ
እኔንሰ የሰለቸኝ የውጩን ሀገር ክሊፕ ትይዙና እዚህ የምታቀርቡት ማስታወቂያው መግቢያው ላይ እና በየመሀሉ ያስገቡትን ተመልከቱት! ምናለ ሀቁን የያዘ እዛው የተሰራውን እናንተን አምኖ ለሚገዛው ህዝብ ብታሳዮት! ውሸት በገሀዱ😏
ግን 30 የምትሉት ነገር አይገባኝም
ምንም መያዛ ሳይኖረን ባንክ ያበድረናል አንደ
ቤቱ እራሱ መያዣ ነው
18 million? Who has they kind of money in 🇪🇹? PP cadre?😂😂
waga bekare afetenew
The builder will take your money and not deliver, they are Leboche.
that is not work Ayat real estate
Gebayochi Est ebakachu sile passport edsat yalewn negere Astarulin hulum zega lihon yechilali gin be dubay yalenew passportachin
tadsolin balemmesttu edawsti geban kesira tebarn
Mid new be sidet lalew zega Alamache?be fistnet endmestalachewm teblen maytebeki gezeb Aswestun gin minm yelem besgatim Alekin endet weten engba Aiydelem sira higawnetachin sanfelig tenstken
Ebakachu esti Dimst hunu 😭🙏
The country is unstable you would be a fool to invest in Ethiopia, specially if you are Amharah...Abiy and Oneg will destroy your investment...you will be sorry for the rest of your life.