ቤት ከ300ሺ ብር ጀምሮ! 4-25% ቅናሽ ይጠቀሙ! DMC Real Estate Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2023
  • ☎️ እነዚህ ውብ አፓርትመንቶች ሳያልቅባችሁ በ09 23 80 57 91 / 09 73 90 07 87 (WhatsApp & Telegram 09 11 66 62 83) በመደወል የግልዎ ያድርጉ!
    ቤት ከ300ሺ ብር ጀምሮ! 4-25% ቅናሽ ይጠቀሙ! DMC Real Estate Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 9

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  8 месяцев назад

    ☎ እነዚህ ውብ አፓርትመንቶች ሳያልቅባችሁ በ09 23 80 57 91 / 09 73 90 07 87 (WhatsApp & Telegram 09 11 66 62 83) በመደወል የግልዎ ያድርጉ!

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 8 месяцев назад +2

    እረ ነፍሴ እቤቱ ሳይሰራ .ትርፉም እየር ላይ እቤቱም ሳይሰራ እየር ላይ ገንዘብ መቀበል ምን የሚሉት ነገር ነው በባዶ ሜዳ ሌላው የሚገርመው በሶት እመት ሃያ ስምንት ፎቅ how is it possible?

  • @legese103
    @legese103 8 месяцев назад +3

    የአኒሜሸን ፎቶውና የሚሰሩት አይገናኝም ይህም ምናልባት ከሰሩት ነው። ኢትዮጵያ ውሰጥኮ ፎቅ ጀት መርከብና የሆነ ሰፈር ራሱ የሚሰረቅበት ሀገር ነው።

  • @asereshabeshawit8619
    @asereshabeshawit8619 7 месяцев назад

    ዋጋዉን እና ወጭ ያለነዉ እንዴት መግዛት እንዳለብን አስረዱን

  • @Gelila_
    @Gelila_ 8 месяцев назад

    የ guesthouse ዎጋ አሳይን please

  • @tea9003
    @tea9003 8 месяцев назад +3

    አይን ያወጣ ሌብነት። እረ ትጎዳላቹ። ጨፍኑና ላሞኛችሁ አልበዛም። በዚህ ደረጃ ተመልካች መናቅ። የደፋር ዩቱበሮች አገር። ትንሽ አታፍሪም ???

  • @Zizuyosan
    @Zizuyosan 8 месяцев назад

    Beyekenu new mitKeribiw dmc

  • @user-gt6lm8eb2z
    @user-gt6lm8eb2z 8 месяцев назад

    ሰፍራ ነበር

  • @beza1960
    @beza1960 8 месяцев назад

    Endee fuku gena gimashe enkun sayhed genzeb mekbel chekane eko nawe