ለማመን የከበደኝን ቅንጡ አፓርትመንት ላስጎብኛችሁ! 2016 Luxury Apartment Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2023
  • ☎️ እነዚህ ውብ አፓርትመንቶች ሳያልቅባች ሁ በ0911274910 / 0910132087 (WhatsApp, Telegram, imo 0910132087) በመደወል የግልዎ ያድርጉ!🌻መልካም አዲስ አመት!
    ለማመን የከበደኝን ቅንጡ አፓርትመንት ላስጎብኛችሁ! 2016 Luxury Apartment Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 47

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  10 месяцев назад +3

    ☎️ እነዚህ ውብ አፓርትመንቶች ሳያልቅባች ሁ በ0911274910 / 0910132087 (WhatsApp, Telegram, imo 0910132087) በመደወል የግልዎ ያድርጉ!🌻መልካም አዲስ አመት!

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 10 месяцев назад +18

    ገበያ= ገዢ ካለ ይጨምራል ገዢ ከጠፋ ይቀንሳል።እኔ አልገዛም

  • @Hkim185
    @Hkim185 10 месяцев назад +4

    እኔም ዋጋዉን ከማይችሉት ዉሰጥ ነኝ ግን እዚህ ኮሜንት ላይ እንዳሉት ቅናተኛ አይደለሁም አገሬ አደገች ብዬ ደሰ አለኝ።
    ግን አንድ ነገር መናገር የፈለጉት የናፍጣ ጀኔሬሹኑን አወጥታቹህ ጥላቹሁት በሶላር ጀነሬተር ቀይሩት ። ያለ መብራት ወጪ ትሮሩ ነበር

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 5 месяцев назад

    😮😮😮
    ኑሮ በሸገር --- በጣም ልዩ ልዩና 😮ውብ ❤ ቤቶችን ስላየሁበት በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @samrega9842
    @samrega9842 8 месяцев назад

    Excellent!!!. Kimem nesh. Betam yemifeligewin program new yakerebshiw. I might end up buying one unit. I will let you know.... berchi.

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 9 месяцев назад +9

    ለማመን የሚከብደዉ በአስራ አንድ ሚሊዮን ቅንጡ አፖርት ማግኘቱ ሳይሆን አስራ አንድ ሚሊዮን ብር ማግኘቱ ነዉ

  • @lilyben464
    @lilyben464 6 месяцев назад

    Would you please let me know where they bought the couch from? Thank you

  • @musabhero6124
    @musabhero6124 10 месяцев назад +4

    Can you please ask them if it has HOA fee? Thanks

  • @maffmicky7346
    @maffmicky7346 9 месяцев назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @fehabesha2307
    @fehabesha2307 9 месяцев назад

    wagaw betam fair new kinash new enameseginalen

  • @hiwotengda6170
    @hiwotengda6170 10 месяцев назад

    So amazing 👏 😍

  • @kaltessema2787
    @kaltessema2787 10 месяцев назад +4

    ከሀገሩ ጋር እማይሄድ ሀገር ምን ማለት ነው ይሄ የዘረፈ ካልሆነ በፍጹም ዋጋችሁ እማይቀመስ

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 месяцев назад

      ከአገር ዉጭ ዕቃ ሰለተገጠመለት የዉጭ ሀገር ቤት በለዉ። እኔ አሁን የአገር ዉሰጥ እቃ በደንብ ብሰራና ግማሸ ዋጋ ብጠይቅ የአገር፩ቢት ዕቃ ነዉ ብለህ አትገዛም ግን የዉጭ ዕቃ ከሆነ ኢትዬጰያ መሬት,ላይ ተቀምጠህ አሜሪካ ዉሰጥ መኖር ነዉ ሰራ ታገኛለህ

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq 10 месяцев назад

    Are the apartments already finished?

  • @Zizuyosan
    @Zizuyosan 10 месяцев назад +1

    Gn lemindinew lemamen yekebdeshe???? Benetsa misetun yimesil

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 4 месяца назад

    Why do they put the wall outlets so high on the walls? it's so ugly. The wall outlets are supposed to be low and close to the floor. If you are going to put it high at least choose colors that matches the color of the walls.

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i 10 месяцев назад

    Hey konjowa arif information new 10q sweety esti kefeyelegn mare degemo amrobsheal paaaa anche habtam neshe eshi lemangnawem baleweletaye neshe 1 Ken bagegnshe dess yelegnal aun ethiopia 🇪🇹 new yaleutegn okay.Happy New Year

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 10 месяцев назад +1

    Yihen yemigeza sew achberbari kalhone ethiopia wust bemikefelew demoz megzat ayichilem....lenegeru ageru kelay esketach be lebinet ena gubo yemola naw

  • @men-edo5453
    @men-edo5453 10 месяцев назад

    Yaskabach program, Youtubing nw

  • @user-ue5ng6eg4g
    @user-ue5ng6eg4g 9 месяцев назад

    መብራቱ የ Ikea ነው እርካሽ

  • @Zizuyosan
    @Zizuyosan 10 месяцев назад

    Egna Ethiopian ket enamitaw biruu

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 9 месяцев назад +2

    ቤቱ ጠባብ ይመስለኛል

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 10 месяцев назад

    ስንት ነው

  • @hanisha9376
    @hanisha9376 10 месяцев назад +3

    ወይ ጉድ ምን አይነት አይን ያወጣ ዘረፋ ነው?

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 месяцев назад

      ዘረፋ ትርጉሙ ይገባሀል? ለምሳሌ አኔም እንዳንተዉ ይሆንን ቤት ለመግዛት አልችልም ግን ዓይኔ ቀይ አይለብሰም ሌላዉ መግዛት ከቻለ ያርግለት ይጨምርለት እላለሁ እኔ በጭቃ የዘነጠ ቤት ሰርቼ እገባለሁኝ ምን አሰቀናኝ ሰርቼም የተሻለ ቤት በ40ሚሊዬን የመግዛት አቅሙ ሲኖረኝ በጭቃ አሰርቼ የዘነጠ ቪላ ቤት እገባለሁኝ አይተሀል ጭቃ ቤት የድሆች,ቤት ብቻም አይደለም የወንድሜን ቤት በጭቃ ሰርቼለት ጥይት አይበሳዉም እሳት አያቃጥለዉ ወዘተ A/C ሳያሰፈልግ የቤቴን ሙቀት ይጠብቅልኛል ሰለዚህ አንተ በቅናት ታወረህ ተመርዘህ ሙት እኔ ግን በእዉቀት የምደርሰበት ከፍታ ይታየኛል,ከሩቁ

    • @selah5232
      @selah5232 9 месяцев назад

      😂😂😂😅

  • @Zizuyosan
    @Zizuyosan 10 месяцев назад

    Kinashe yemilutt gn yigerumall

  • @mestugemechu2598
    @mestugemechu2598 10 месяцев назад

    🌼🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 10 месяцев назад

    11million le Ethiopia hizb qerto le diaspora wude naw.....11 million keyet naw mimetaw?....ye gubo genzeb kalhone minm yahil and sew bikefelew yihen ligeza ayichilem ethiopia wust....achberbari hula

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 10 месяцев назад

    Wushetam

  • @user-fp1vt1zs2x
    @user-fp1vt1zs2x 6 месяцев назад +1

    ብድር የለም

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 10 месяцев назад +2

    11ሚ ውድ ነው በ11ሚ ስንት እረፍት መስገኝ ቤት ገዘለሁ ወይም G+1 እሰራለሁ

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq 5 месяцев назад

    Before it finished look already old
    poor quality

  • @drdesta1012
    @drdesta1012 3 месяца назад

    Toilettes

  • @user-jc5st4hf8l
    @user-jc5st4hf8l 6 месяцев назад

    ብታም ብታም ያማረ ቤት ሃንድረድ ፐርስንት እኔ በግሌ ወድጀአለሁ በብር እስከ 18 19 ሚልዮን ይባላል ስሚቸ አልሁ በዶላር ስንት ይበጃል እኔ በብር መግዛት አልፈልግም መልስ ይፈልጋለሁ

  • @girumwendm9320
    @girumwendm9320 6 месяцев назад

    Who is buying this over priced property?

  • @addisneger1356
    @addisneger1356 9 месяцев назад

    በጣም ቆንጆ ነዉ ።

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 10 месяцев назад +2

    ውሸታም ሁለት ጢጢ

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 10 месяцев назад +2

    ውሸታም ሁለት ጢጢ