ሜሲ ጋር ማስታወቂያ እንድሰራ ያገዘኝ እግዚያብሄር ነው...የህይወቴ እይታ የተቀየረው ሰይፉ በebsላይ በቀረበ አንድ ቃለ መጠይቅ ነው...ሱራፌል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2024
  • ሜሲ ጋር ማስታወቂያ እንድሰራ ያገዘኝ እግዚያብሄር ነው...የህይወቴ እይታ የተቀየረው ሰይፉ በebsላይ በቀረበ አንድ ቃለ መጠይቅ ነው...ሱራፌል
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 390

  • @surafelsolomon1426
    @surafelsolomon1426 6 месяцев назад +196

    It was a quality time Sifesha!
    Thank you for Inviting me on your show! 🦅🤝🏿

    • @bekojiimedia2018
      @bekojiimedia2018 6 месяцев назад +5

      you are blessed we proud of you brother ❤❤❤❤❤

    • @mnwagaw4179
      @mnwagaw4179 6 месяцев назад +5

      Proud of you dear አንበሳ!💚💛❤️

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 6 месяцев назад +4

      ሱራ your future partner is me😊😊 እዲው ታይቶኛል 😄🤦‍♀️

    • @jesuschristislord6940
      @jesuschristislord6940 6 месяцев назад

      You are so confident and energetic. Keep up the good work!

    • @RiversideUSA
      @RiversideUSA 6 месяцев назад

      Way to go young man! Please consider moving to the USA. Especially to West Coast. You can work for Hollywood celebrities as a personal assistant just to get to know them. Opportunities are unlimited here in states for those who dream big like u

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 6 месяцев назад +41

    እድለኛ እናት ነች እናታችሁ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekibebegebremikael2997
    @mekibebegebremikael2997 6 месяцев назад +55

    የናትክ ትጋት ለዚ አበቃክ ሁለት ወንድማማቾች ሀይማኖት አክባሪዎች ዋው ተባረኩ ክብር ለድንግል ማሪያም አሜን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 6 месяцев назад +70

    የአስፍሽ ወዳጆች እግዚአብሄር ያፅናችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 6 месяцев назад +14

    ተክለ ሰውነት ብቻ ሳይሆን ብልህ አስተሳሰብ ከሙሉ ስብእና የተላበሰ ሰው ረጂም እድሜ ከጤና

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 месяцев назад +14

    ወይ ልጅ ብሎ ዝም ተባረክልኝ ከነ ወንድምህ ሰይፍሻ እናመሰግናለን ትምህርት ነው

  • @N33Natty
    @N33Natty 6 месяцев назад +56

    ውይ መታደል ዋናው ሚና የተጫወቱት ሐያታቸው ፣ነብሳቸውን ይመረ፣ውጤቱ ደሰ ይለል።❤

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 6 месяцев назад +15

    ሰይፍዬ"እኔ እዚህ እረ ምንድነው "😂😂😂ሰይፍዬ አንተ የኛ የምርጦች ምርጥ ነህ እንወድሃለን❤ እረዥም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ❤

  • @eskedartamru6559
    @eskedartamru6559 6 месяцев назад +6

    በጣም አክባሪህ ነኝ በወሬህ መሃል ሁሉ የእግዚያብሔርን ስም ትጠራለህ አሁንም ያሰብክበት ያድርስህ 🙏

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 6 месяцев назад +78

    ሱራፌል ቀኑን ሙሉ ቢያወራ እሰማዋለው❤ጎበዝና ደፋር ልጅ ለተሻለ ስኬት እግዚአብሔር ያብቃህ ❤ከሀበሻ አይን ብትደበቅ ደስስስ ይለኛል ከባድ ነው😊

    • @amex_entertainment
      @amex_entertainment 6 месяцев назад +3

      😂😂😂 ሀበሻ መርዝ የሆነ አይን ነው ያለው አይደል

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 6 месяцев назад +6

      በእግዚአብሔር የማያምኑ እና ለሰይጣን ሹር ጉድ የሚያስብል ስነልቦና ያላቸው ሰዎች ማንናታቸውን ተጠይፈው ብዙሃኖችን ከሀበሻ ተደበቅ ወይም ተለይ ብለው መክረው መጨረሻቸውን ጌይ እና ሌዝቢያን ነው ያደረጉዋቸው !
      በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ሰው ሁሉ ጥሩ የህይወት መንግድ ላይ የሚጓዝን ሰው ሲያገኙ የመጀመሪያ ምክራቸው ወገንህን ጥላ ፣ከቤት ውጣ ፣እናትህ አባትህ ምን አድረጉልህ ፣የራስህ ጥረት ነው ምናምን ነው !
      ሰው ሰውን እንዴት የገዛ ወገንህን ጥላ ብሎ ይመክራል የሰይጣን መንፈስ ህይወቱን እያመሳቃቀለለት ካልሆነ በስተቀር

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 6 месяцев назад +2

      ሱራ ! እባክህ ሀገር ውስጥ ያሉ እስፖርተኛ ነን የሚሉ ፣ ሞዴል ነን የሚሉ ፣ የወጣቱ አርያ ነን ብለው ራሳቸውን ያሳመኑ ዝምብዝንኬዎችን ሰብሰብ አድርገህ ለአንድም ሰአት ቢሆን ኢትዮጵያዊ ወጣት ሆኖ ለወጣቱ እንዴት አይነት አሪያ መሆን ነው ያለብን የሚል የስነልቦና እድሳት አድርግላቸው እስቲ ከመሄድህ በፊት !
      የሰውነትን ጡንቻ ከማዳበር እኩል የአእምሮን ጡንቻ ማዳበር ለከባድ ስኬት እንደሚንደረድር ካላስተማርክልን በፍንዳዎች ስብስብ ሀገሪቱዋ ልትበሳበስብን ነው !

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 месяцев назад

      ደምሬኝ ውዴ

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 месяцев назад

      ​@@amex_entertainment😅ደምሬኝ

  • @SelamMoaba
    @SelamMoaba 11 дней назад

    ሱራ ኪሩ ማዘር አመቤቴ የልጆችሺን አለም ታሳይሺ ሺ አመት ኑርልን ከለጆችሺ ብዙ አጠብቃለን እና የኒስታ ግራም እና የዩቱብ ሰም እፈልጋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 6 месяцев назад +14

    የጀግናዋ እናት ልጅ እንኳን በደህና በሰላም መጣህልን የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በየድክበት ቦታ ሁሉ ሞገስ ጥላ ከለላ ትሁንህ በእምነትህ ታኑርህ ፍፃሜክን ታሳምርልን እድሜ ጤና ታብዛልክ እግዚአብሔርን የምፈራ የምወድ ጅግና ጎበዝ ብርቱ ጠንካራ ነዉ በሞገስ ያቆይህ ምርጥ አንደኛ ደስ ትላለክ❤❤❤❤ሴፊሻ ፕሮግራምክ ጥሩ አንደኛ ነዉ እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰቦችክ በእድሜ በጤና ያኑርክ ይጠብቀክ እንወድሀለን❤❤❤❤ሱራም ከነቤተሰቦችክ ያኑርህ ኢትዮ ለዘላለም ትኑርልን አሜን ለመላዉ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዋዜማዉ አደረሰን አደረሳቹ መልካም በዓል ለስደተኞቹም ለአገርቤቶቹም💚💛❤😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 6 месяцев назад +5

    ሰይፉ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 6 месяцев назад +7

    ጀግና እንደናንተ ሺቢወለድሰ!! እድሜናጤና በጣም እጅግበጣም የተባረካችሁ አኩሪታሪክ አሰመዝግባችኋል የተባረከቤተሰብ👍👍🇨🇬💚💛❤️💐💐💐💐💐

  • @user-tm3xj3qd6r
    @user-tm3xj3qd6r 6 месяцев назад +7

    ክብር ልዑል እግዚያብሄር ይሁን

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 6 месяцев назад +5

    ሱራፍኤል ጥሩ ነገር ነው የተናገረው:: ይሄን ቃለ ምልልስ ሰምቶ የእሱን ፈለግ የሚከተል ብዙ ወጣት ይኖራል:: With that being said, keep the ball rolling, ሱራፍኤል!

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 6 месяцев назад +33

    የእነታችሁ የአያታችሁ ውጤት ናአችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ አደራ ሀይማኖትህን ጠብቅ እመብርሃን ትጠብቅህ❤

  • @Emanuel1990
    @Emanuel1990 6 месяцев назад +5

    ሱራፊል ኢንሰትግራም ነው ማውቀው በጣም ጥሩ እና ለሁሉም ሰው ክብር ያለው ልጅ ነው።

  • @freselambelachew2712
    @freselambelachew2712 6 месяцев назад +6

    ክብር ምስጋና ይግባው ለፈጣሪ ደስ የሚል ልምድና የህይወት ታሪክ ነው፡ ያካፈለን

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 6 месяцев назад +14

    እንዴት በሳል ልጅ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @jonyjony2927
    @jonyjony2927 6 месяцев назад +4

    ❤በእውነት ጎበዝ ልጅ ደስ የሚል አስተሳሰብ እግዛብሔር ይባርክህ ለሌሎች ታበረታታለህ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 месяцев назад +6

    አወኩት❤❤❤ የጀናዋ ሴት ልጀ ነው❤❤❤ ዋዉዉዉ በርታልን❤

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ እስከቤተሰብህ ይባርክህ ጥሩ አላማ ያለህ ልጅ ነህና ተባረክ ዋነው ነገር ሀይማኖት ነው ስለዚህ አምላክህን አመስጋኝ ሁኑ ወድሜ !!😇

  • @user-wg9hc4ku5t
    @user-wg9hc4ku5t 5 месяцев назад

    በእውነት ምርጥ ልጅ ነህ. እግዚአብሔር ይመስገት የምትለው ነገር ደጋግመህ ድረስ ይላል ብዙ ሰወች ታዋቂ ከሆኑ በሃላ. ፈጣሪን. ይረሳሉ

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @hilinayoutube590
    @hilinayoutube590 6 месяцев назад +4

    ዋው አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይከበር❤

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 6 месяцев назад +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እናታቸውን አኮሩ ጎበዞች

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 6 месяцев назад +3

    መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ ፈጣሪ አምላክ

  • @zeynabbintseidtube5074
    @zeynabbintseidtube5074 5 месяцев назад

    ገራሚ ነው ብዙ ወሬ አልወድም ግን ምንም ሳላቋርጥ ሰማሁት ደስ ይላል ጎበዝ ልጅ❤

  • @user-mp8xk6pv1q
    @user-mp8xk6pv1q 6 месяцев назад +12

    የተባረካቹ ልጆች መድሀኒአለም ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካቹ ለእናታችሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ክዚህ ብንል በልጆችሽ በልጅ ልጆችሽ የምትደሰቺ ያድርግሽ ወንድማችን ማህተብህን ከአንገትህ እንዳናጣው የረዳህን አምላክ ሁሌም አክብር አምላክ ይርዳህሕ

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር በሰራነው ልክ ይሰጠናል። በትክክል ብለሃል ወንድሜ።

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j 6 месяцев назад +5

    ጀግና ነክ አባት🙌🔥

  • @astuesrael897
    @astuesrael897 6 месяцев назад +2

    they are human ,,,,"also we are human ....ማንም ሰው ጠንክሮ ከሰራ ያሰበበትን ይደርሳል በቃ so you are strong man ...my god bless you forever my hero ....Respect

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 6 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤ለእናቶች ክብር ይገባታል❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 6 месяцев назад +5

    የአያት ልጅ ቅምጥል ይባላል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ኢትዮጵያዊ ባህልህን ጠበቅ አድርገው ሰይፍሻ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅክ ከስድብ ከጥላቻ የፀዳ ኮመንት ፃፋ ፍቅር ያሸንፋል✝️💚💛❤

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 6 месяцев назад +1

    እሰይ እሰይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 6 месяцев назад +3

    ያከበርከው ጌታ እግዚአብሔር ልብህን ይጠብቅ መንገድህን እሱ ይሙላ ከክፉ ይሰውርህ🙏

  • @user-id3vo2fg9l
    @user-id3vo2fg9l 6 месяцев назад +2

    ተባረክ እመቤቴ ትከተልህ🙏

  • @Seble67
    @Seble67 6 месяцев назад +2

    በርታ ወድማችን ካተ ብዙ ስራ እንጠብቃለን ደስ ይላል 💖💖💖💖

  • @eyasugidyelew6266
    @eyasugidyelew6266 6 месяцев назад +19

    Seifu please let them talk you crush the flow.. ወሬ አታቆርፍድ ልጁን ራስህ ጠይቀህ ራስህ ትመልሳለህ:: stop asking leading questions

  • @bayetemesgenn1009
    @bayetemesgenn1009 6 месяцев назад +1

    Egzaber yebarek Surafel

  • @learnwithYoh
    @learnwithYoh 6 месяцев назад +3

    Wow !!
    so inspirational to see such a dedicated and confident person. I hope many youngsters will be inspired by Surafel.

  • @maregneshyirdasho8986
    @maregneshyirdasho8986 6 месяцев назад +1

    እግዚያብሄር ሀሳብህን ያሳካልህ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 6 месяцев назад +2

    የተባረኩ ልጆች እናታችሁ እድለኛ ነች

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነህ❤❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 6 месяцев назад +2

    በጣም ጉበዞች ናቹ በጣም ደሰ ይላል በወጣትነታቹ መሰራት እንዳለባቹ ማሳያ ናቹ በርታልን

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 6 месяцев назад +6

    ሱራፌል ለብዞ ወጣቶች ተምሳሌት መሆን ትችላለህ።ከምንም አይነት ሱስ ነፃ መሆን መታደል ነው።

  • @jenikahalew4228
    @jenikahalew4228 6 месяцев назад +36

    ሰይፉ ግን ስርዓት ይጎድልሃል ጥያቄ ጠይቀህ ተጠያቂው እንዲመልስ እድል አትሰጥም የምትቅለበለበው ነገር ምንም አይመችም ከአፍ ከአፍ የምትነጥቀው ነገር ይደብራል ከልምድህና ከእድሜህ ብትማርና እራስህን ለመቆጣጠር ብትሞክር ጥሩ ነው!!! ለተጠያቂወችና ለተመልካቹ ምቾት አይሰጥም ።

  • @IglesiaRenewal
    @IglesiaRenewal 6 месяцев назад +3

    This is absolutely beautiful interview ❤

  • @ananyaanan1419
    @ananyaanan1419 6 месяцев назад +2

    He really motivated me...

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 6 месяцев назад +1

    ጎበዝ አስተዋይ እራስን ማክበር ትልቅ ነገር ነው

  • @Nebita1521
    @Nebita1521 6 месяцев назад +18

    😂😂😂😂ምነው .... ይሄ የእናቴ ቁንጥጫ ስታይል ነዉ ደርሶኛል 😅 ስነስርዓትህ ይናገራል አስተዳደግህን!❤

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 6 месяцев назад +4

    ሰለህወት ታሪካችሁ ን በፊልም ብትሰሩት።
    😊 ድንቅናችሁ😊እግዝሃብሄር ይጠብቃችሁ።
    አቤት በራስ መተማመናችሁ ድቅ ነው።❤

  • @zeyinbkedir7846
    @zeyinbkedir7846 6 месяцев назад +3

    ወኔህ ዋው ጎበዝ

  • @AffectionateArcade-kb7xb
    @AffectionateArcade-kb7xb 6 месяцев назад +2

    The first time i saw the interview which means yr mom and yr bro...I love it so some and I was expecting you interview and you are fantastic person I love your personality. Of course I am Eritean but I love Ebs programs specially seifu be ebs

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s 5 месяцев назад +1

    ደሰ ሜል ቃለመጠየቅ❤

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 6 месяцев назад +1

    ጎበዝ በርታ አደራ በእምነትክ ጠንክር

  • @TigistTakeleAdmasu
    @TigistTakeleAdmasu 5 месяцев назад +1

    Dear God. Protect Ethiopian and Ethiopians ❤❤❤👏👏👏👏👏

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 5 месяцев назад

      What about other people?

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 6 месяцев назад +11

    አያታችሁ ይህን ስኬት አይታላቹ ቢሆን ብዬ ተመኜሁ 🙏

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 6 месяцев назад +12

    የለፍበት ነገር ፍሬ አፍርቶ ማየት ደስ ሲል ❤

  • @SamiHussien
    @SamiHussien 6 месяцев назад +2

    What an attitude 👏👏

  • @happyjobtube8833
    @happyjobtube8833 6 месяцев назад +1

    what confidence man. future bright for you man

  • @user-pj4nw8my9v
    @user-pj4nw8my9v 6 месяцев назад +1

    am proud of u!

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 6 месяцев назад +1

    ተባረክ

  • @adanchfeyera1433
    @adanchfeyera1433 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጨምርልክ❤

  • @eritrea576
    @eritrea576 6 месяцев назад +1

    God bless you and your family

  • @user-qt6zo3uv8j
    @user-qt6zo3uv8j 6 месяцев назад +1

    I love these man👑

  • @hiwotgirma6508
    @hiwotgirma6508 4 месяца назад

    His AMAZING OMG🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤አድናቂህ ነኝ bro ❤❤❤❤

  • @user-nj7ek4ex5w
    @user-nj7ek4ex5w 6 месяцев назад

    ዋዉ ጀግና ነዉ የምር

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 6 месяцев назад +2

    I like yr confidence

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h 6 месяцев назад +1

    ሲያምር ወደድኩት❤😊

  • @ephremgossaye7012
    @ephremgossaye7012 6 месяцев назад

    bro Bestrong menekakat honkegn bro seyfisha enamesegnalen

  • @user-df1xm4tk3d
    @user-df1xm4tk3d 6 месяцев назад +3

    የታደለች ሤትዮ የአረብ ሀገር እሤቶች እየሠማችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pm4ow8yi9n
    @user-pm4ow8yi9n 6 месяцев назад

    ጎበዝ

  • @user-qw3yg8dk5y
    @user-qw3yg8dk5y 2 месяца назад

    እነዚህ የተመረጡ ፍሬዎች ናቸው ፈጣሪ ፍፃሜያቸውን ያሳምር።

  • @amihabeshawit4988
    @amihabeshawit4988 6 месяцев назад +2

    በቃ ebs አላይም ተዚህበኋላ አስፍዮ ትናፍቀናለህ ebs ድምቀትነበርክ🥺🥺🖤💔አስፊቲ😢

  • @user-ih1cu7qk1z
    @user-ih1cu7qk1z 6 месяцев назад

    እናታሺሁን ጥሩ አባቴ❤❤❤

  • @rahelasnake-su4pp
    @rahelasnake-su4pp 5 месяцев назад

    10q so mach. I'm proud

  • @tasisalema2274
    @tasisalema2274 6 месяцев назад +3

    Proud of you sura ❤❤❤❤❤

  • @hdjd8521
    @hdjd8521 6 месяцев назад

    እግዛብሂር ላገርህ ጠቃሚ ያድርግህ

  • @Zerezgi
    @Zerezgi 6 месяцев назад

    Bravo suraf 🦁

  • @limujimma
    @limujimma 6 месяцев назад

    Masha Allah steyiminetu ያምራል ሙድሪጅ ሰወደው ጥሩ ሰው ይመስለኛል ለምን አዱን ቤት አሰጠኛም ክክክክ

  • @emudtube
    @emudtube 3 месяца назад

    respect biro

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 6 месяцев назад +5

    ይሄ ፈታ ያለነው የባፈው ወድሙ በጣም ቁጥብነው

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe7433 6 месяцев назад

    ጋሽ ሰይፍ በራሪ ወረቀቱ ላይ የጻፍከውን እግዚአብሔር ብለህ አስተካክለው ። እንግዳው በርታ ። ጋሼ......................አልኩና ተውኩት

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 месяцев назад

    የስይፍፍ❤❤❤ joooook

  • @awolljemila4414
    @awolljemila4414 6 месяцев назад +2

    በቃ እንደዚ አይነት ሰዉ ነው ሁሌ ማቅረብ ያለብ የዛሬው ሾዎ አንደኛ

  • @user-no1dx1xt4h
    @user-no1dx1xt4h 6 месяцев назад

    Seifiye endezih lelijochachin tiru timihirt yemisetu negerochin bemakrebih thanckh u

  • @abdirahmanhussein3040
    @abdirahmanhussein3040 6 месяцев назад

    I love you seifu

  • @BujuStar
    @BujuStar 6 месяцев назад +1

    ጀግና 🍾🦁

  • @mariommariom9758
    @mariommariom9758 6 месяцев назад

    Hulem enat edem tena yesetesh emaye enata ❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 4 месяца назад

    የናንተን ስኬት በብዙ ለማየት እድሜ ይስጣት እናታቹ🥰

  • @user-sp6wv9xo4m
    @user-sp6wv9xo4m 5 месяцев назад

    Great

  • @mesfinkidan-rg3io
    @mesfinkidan-rg3io 6 месяцев назад

    ሰይፉ እንደው ደህና ለሕዝብ የሚጠቅም ነገር ሳታቀርብ ልትሞት ነው

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 6 месяцев назад +1

    በጣም ፈታ ያለ ነዉ ደስ ሲል haha 😂

  • @user-ei9rz4zo1y
    @user-ei9rz4zo1y 6 месяцев назад

    Nise broo

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 6 месяцев назад

    wow siyawera bewel yemayeslche mert leji nw 🎉❤❤❤

  • @Areshiiiiii
    @Areshiiiiii 6 месяцев назад

    A mature guy.

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t 6 месяцев назад

    Wow Dsee Yemil Wetate❤❤❤