ከሰላም ተስፋዬ ጋር ስለተፋታህ ብላ የእዝን ማኪያቶ ጋበዘችኝ....ለማስማማት ሞክረን ነበር አልተሳካም የሙዚቃ አቀናባሪው ተወዳጁ ኪሩቤል |Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2023
  • ለማስማማት ሞክረን ነበር አልተሳካም የሙዚቃ አቀናባሪው ኪሩቤል | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 345

  • @fsalbasat5341

    እኔ እምክ ግን ሰይፉ ሚያጨበጭቡልክን በሄድክበት ይዘክ ነው እንዴ ምትዞረው 😄

  • @user-ye1gq9dm7l

    ሰይፉ እድሜዬ 63 ላለፉት አርባ አመታት በመምህርነት አገልግዬ አሁን በጡረታ እገኛለሁ የሦስት ልጆች እናት እና የሦስት የልጅ ልጆች አያት ነኝ አንተን ማስቸገር የፈለኩት መኪና ተመኝቼ ሊኖረኝ አልቻልኩም ብትችል በሾህ ላይ አቅርበኝ ካልቻልክም ለሀገሬ ካበረከትኩት አስተዋፅኦ አንፃር አንድ አሮጌ መኪና ከበጎ አድራጊ ኢትዮጵያውያን እንድታሰጠኝ በክርስቶስ ስም እለምንሃለሁ

  • @kiya9587
    @kiya9587  +88

    ሴፍሻህ አሪፍ ለውጥ ነው ሁልግዜ በሱፍ አንዳንዴ ለየት ያለ ነገር ያስፈልጋል ሴፍሻ ይመችህ ግን በጣም ተሸወድኩኝ አሜሪካ መስሎኝ ነበር

  • @natnaelnatnael1623

    ኢትዮጵያ ውስጥ ከማይወራላቸው እና ካልተወራላቸው ሰዎች አንዱ ኪሩቤል ተስፋዬ legend ❤

  • @hutayhergoyta9694

    ልትወልድ ወደ ሆስፒታል ምትሄድ ሴት መሰልክ ሴፉ 😂😂😂😂😂😂

  • @Mita4164
    @Mita4164  +60

    እደኔ ሰይፍሻን ሚወደው👍

  • @rabiarabia1881

    ሰላምን እወዳታለሁ የኔ ቆንጆ ባልሽም ቆንጆ ነው ተማለሱ ለልጃችሁ ስትሉ እናተም ገና ወጣት ልጆች ናችሁ እንደምትማለሱ ተስፋ አደርጋለሁ ሰሉየ አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤

  • @hayatadela

    ወላሂ ሴፉ ስወድህ የእኔ መላጣ😂😂😂

  • @egezabhairyemesgen4258

    ሠላምና ባሏ በታረቁ እጅግ ሁሌም የምመኘው ነገር ነው ፈጣሪ አንድ የድርጋችሁ

  • @aysanewalemu9385

    ኪሩቤል ምርጥ ልጅ ነው 8ኛ ክፍል አብረን ተምረናል ብሔራዊ ቤተ መንግስት የሚባል ትምህርት ቤት ከናዝሬት ስኩል ት/ት ቤት አጠገብ፡፡

  • @Martaethio363

    የዚህ ዘመን ልጆች አትመስሉምኮ በስመሀብ እርጋታቹ ኪሩ እና ልዑል ❤ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከክፋ 🙏😘

  • @user-zz7yn3rm5e

    ኪሩ ምርጥ ሙዚቃመሣሪያ ተጨዋች አሪፍአልበም ነው የሰጣችሑን እናመሠግናለን ልዑሌ ትለያለሕ ድምፅ ትትሕና ሑሉን ያደለሕ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሕ👏

  • @user-fe8ff8ru9e

    ደስ ይሚል ፐሮግራም ነው ክሩቤል ከስራው በተጨማሪ ነግግሩ ደስ ይላል

  • @dehabdehabengda6534

    ኪሩዬ በጣም ምወደው እና ማከብረው ስረአቱ ብቻ በቂ ነው በስራው ጎበዝ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ ኪሩ

  • @hirut758
    @hirut758  +21

    ልዑሌ እና ኪሩ ስረዓታቸው ፊታቸው ላይ ይነበባል❤❤❤❤ልዑሌ ለጆሮ የማይሰለች ስራ ነው በርታ ኪሩም እንዳለ ሆኖ ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @user-de2vd5oj4f

    ልኡል ሲሳይ ምር ድምፅ በጆሮ የሚንቆረቆር ምርጥ ግጥም❤❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670

    በእውነት ፀባይህ በጣም ደስ ይላል እናትህን የገለፅክበት መንገድ በጣም ነው የወደድኩት እናት በምን ትገለጣለች ልዩ የሆነ የሚገለፅበት ቃል ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር ።

  • @josephabraham7788

    Kiru, my favorite musician!

  • @user-dv8eb8mb3r

    ልኡሌ ቆንጆ ሙዚቃ ነወ። የልፋትህ ዋጋ ፊሬ አፈራ ። በርታ መልካም የስራ ዘመን እመኝልሀለሁ።

  • @dulahulukegna3746

    ኪሩቤል ተስፋዬ መልከ መልካም በጣም ጨዋ ትሁት ስርአት ያለው ጎበዝ ሙዚቀኛ ነው በዚህ አጋጣሚ ሀገራችን ላይ የሚላስ የሚቀመስ የሌለው ህብረተሰብ ባለባት ከተማችን የምሽት ክለብ ውስጥ ብር እየነሰነሱ ዘፋኝ ላይ ሲበትኑ ማየት እንዴት ያማል እዚህ ላይ እናንተ ይህን ሀሳብ በማንሳታችሁ ሳላደንቃችሁ አላልፍም ማስተዋል እንደዚ ነው