ሰሀር ስለአነጋጋሪው የወሊድ ጊዜዋ መልስ ሰጠች...በነጻነት ወርቅነህም ስርፕራይስ ተደርጋለች //ቅዳሜ ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии •

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 Год назад +138

    ሳሀር እግዚአብሔር ልጅሽን በጥበብ ና በሞገስ ያሳድግልሽ

    • @suda10
      @suda10 Год назад

      ሚያሳዝነው አባቶዋን ከቤት አባራለች !🙄

    • @nrbu4941
      @nrbu4941 Год назад +3

      ይሄ የግል ጉዳይ ነዉ አይመለከተኝም የወሬ ሱስ ይዞሻል ታከሚ

    • @evanayemariyam4731
      @evanayemariyam4731 Год назад

      ​@@suda10ደግ አጀረገች

  • @tigisttigist7511
    @tigisttigist7511 Год назад +164

    በጣም የምወዳቸው የፊልም አክተሮች❤❤❤❤ ሳህር እና ነፂ

    • @suda10
      @suda10 Год назад +1

      ሚያሳዝነው አባቶዋን ከቤት አባራለች !🙄

    • @tesfahunendalew
      @tesfahunendalew Год назад

      ​@@suda10 አንተ ደግሞ አባትህን ኘታውቅም😂😂😮

    • @suda10
      @suda10 Год назад

      @@tesfahunendalew hulum endante aydelm eko yhonk dingay tekmro fit aynochn yazachew wedgon eyrotu new gemel kante tamralech

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад

      ​@@suda10
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

    • @eyobgrmay
      @eyobgrmay Год назад

      ​ 😅🎉

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል Год назад +11

    ይችልጅ በጣም ነው እምወዳት ልታይ ልታይ እማትል ምርጥ የቤት ልጅ ሥርአት ያላት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጅሽን

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Год назад +41

    ሰሀር ስላየንሽ ደስ ብሎናል ነጺ ግን ሙሉ ፕራግራም ላይ ይቅረብልን❤❤❤

    • @suda10
      @suda10 Год назад

      ሚያሳዝነው አባቶዋን ከቤት አባራለች !🙄

    • @yeshi5969
      @yeshi5969 Год назад +4

      ​@@suda10 ምን ጉዲ ነህ በጌታ ለብዙ ኮመቶች እደዚክ እያልክ ትመልሳለክ ትቀናባታለክ አይደል ቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mizanamanmidiya8284
      @mizanamanmidiya8284 Год назад

      @@suda10 ፀባይ ከለለዉ እሰይ

  • @ዐማኑኤልየድንግልፍሬ

    ሳሀርዬ የኔ ቆንጆ እመብርሃን በጥበብ እና በሞገስ ታሳድግልሽ የኔ ውብ ❤❤❤😍😍😍😍

  • @sarkysool2341
    @sarkysool2341 Год назад +9

    ፀጊየ በጣም ነው አምወድሽ ለሀይማኖትሽ ያለሽ ክብር አመብርሀን ልጆችሽን ለቁም ነገር ታድርስልሽ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +85

    በጣም ነው የምወዳት ይችን ልጅ ደግሞ ስታምር ነፂዬ የሳቄ ምንጭ ❤😘እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ሳሕርዬ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለዚህ ያበቃልሽ 🙏

    • @ephremalemayhu2736
      @ephremalemayhu2736 Год назад

      ሰሀር አብዱልከሪምን እንወዳታለን ደስ የሚል ነዉ ዝግጅቱ ግን አንድ ነገር ቀረ ትዳሯን አላስተዋወቀችንም ላገባት በጣም አመኛት ነበር ኸረ ታሳዉቀን።

    • @suda10
      @suda10 Год назад

      ሚያሳዝነው አባቶዋን ከቤት አባራለች !🙄

    • @hanicho2930
      @hanicho2930 Год назад +1

      ​@@ephremalemayhu2736 😅ደሰ ይላል

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Год назад +25

    እኔም ምስክር ነኝ ዶክተሮች በትምህርት ብዙ predict ባልተወለደ ልጅ ሊያደርጉ ይችላሉ ግን እናት ልትሆኑ ያላችሁ እህቶቼ ምንም ቢባል ቀድሞ ፍጡር በሆዳችን በፈጠረ አምላክ ጥርጣሬ ሳይገባን ተንበርክከን ወደ ገናናው ኃያሉ እግዚአብሔር እንጸልይ ታሪክ ይቀየራል ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ 🤲🤲🤲🤲🤲አሜን

  • @nejatabderzk7905
    @nejatabderzk7905 Год назад +8

    ይሄን ቆንጆ ልጅ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልን❤❤❤❤🙏

  • @ናታኔምደጁ
    @ናታኔምደጁ Год назад +93

    እመብርሃን በጥበብ ታሳድግልሽ🎉❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +17

    ሁለታችሁ የምትሰሩት የነበረው ፊልም ነዉ ብሎ ማሰብ ይከብዳል ጌታን ምርጥ ችሎታ ያለህ ነፃነት እረ አትጥፉ አብራችሁ አዲስ ነገር ይዛቹ እንደምትመጡ ተስፋ አለኝ ❤

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +20

    በጣም ጎበዝ አክተርስ ናት ሰሀርዬ በጥበብ ያሳድግልሽ🎉 ነፂዬ የኔ ተጨዋች ስወድህ❤

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 Год назад +55

    ነጺ የሻይ ሰአት ይቅረብልን 👍👍👍💪

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و Год назад +22

    ዮኔ ምርጥ ሰው በምትወዳት ሀገርህ ስም ልያዝክ በቀጣይ ተወዳጁን ድምፃዊ ነዋይ ደበበን አቅርብልን ያንን የጥበብ ሰው❤😊

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Год назад +10

    እኔ ብዙ አይቼላው ግን አይሰለቻኝም ነፂ በጣም ነው የምወደው❤❤❤

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 Год назад +4

    ነፂም ሰሐርም በጣም የምንወዳቸው የምዳንቃቸው ጨዋ ሰዎች ናቸው ክበሩልን ፈጣሪ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ.

  • @muhidnshifa
    @muhidnshifa Год назад +1

    እረ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ያቀረባችሁት ዮኒ ጸዲ እናመሰግናለን

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Год назад +23

    ሰው ስሙን ይመስላል ነፃነት ነፃ ሰው ነው ማርያምንም ሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ❤❤❤

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ Год назад +13

    አይጠገብ የሆንክ ልጅ በጣም ነው እምወድህ ነጺየ ክፋ አይካህ😍😍

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 Год назад +12

    እግዚአብሔር ልጅሽን በጥበብና በሞገስ በፀጋ ያሳደግልሽ እመቤት በምልጃዋ ትጠብቅሽ የኔ እናት

  • @kidus_kd
    @kidus_kd Год назад

    የውነት ሳህርዬ እንካን ለዚህ ክብር አበቃሽ:: የ ebs ሰዎች ግን ለምን ሲንግል ማቅረብ እንደማትወዱ አላቅም::

  • @zebibaAbdu-qb8vv
    @zebibaAbdu-qb8vv 2 месяца назад

    አይ ነፂ እንደ ስሙ ነፃ የሆነ ሰው ሰሀርም ምርጥ ነሽ❤

  • @yirgameku964
    @yirgameku964 Год назад +2

    ሰሀርየ ውስጠ ቀናህ ሰው! ልጅን እግዜአብሔር በበረከቱ ያሳድግልሽ!!! ስሙን ግን ሀይመን ብለሽ ብለስድ ስትይ እጅግ ታዝበናል? እንደዜግነቱ ስሙንም ሚታወቅ ብታደርጊው ጥሩ ኑሯል።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад

      የስሙ ፍቺዎች በሆኑት ፡ ብሩክ ወይም ፍፁም ብሎ መጥራትም ይቻላል ።

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 Год назад +13

    የኔ ቆንጆ ሰሀርዬ ልጅሽን እመቤቴ በሰላም በጤና ታሳድግልሽ ❤🙏

  • @tigistfikremariam9423
    @tigistfikremariam9423 Год назад +4

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ልጅሽን ታደገልሽ በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግልሽ ተደብቀሽ ስራሽን ብቻ ስለምትሰሪ አድናቂሽ ነኝ በርቺ❤

  • @TGST645
    @TGST645 Год назад +1

    የኔ ወርቅ እህቴ በጣም ነው የምወስሽ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ❤❤❤

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 Год назад +1

    ነፃነት ልዩነት ፈጣሪ ልጅ ነው በእውነት ሲሄድ ወጣሁ

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 Год назад

    ሰሀር ልዩ!!
    ነፂ ደግሞ ይለያል!
    አቅራቢዎቹ ደግሞ ዋው!!
    ትክክለኛ መዝናኛ!!

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Год назад +4

    ዮኒና የሶስት ወንዶች ጀግኖች እናት እፀገነት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ

    የእውነት በጣም ነው የምወዳት እኔም አሁን ልጅ ከወለደች ቡሀላ እምነት የቀየረች ይመስለኛል እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግልሽ ልጅሽን እወድሻለሁ

  • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ

    ይች ልጂ በጣም ነው የምወዳት ኢትዮጵያዊ ሴት ናት በተፍጥሮ ውበቷ ነው የምት ቀርበው እኔ የወድድኳት የፍቅር ABCDፍልም ላይ ከባባዬ 😢😢😢ጋር የሰራሽው

    • @suda10
      @suda10 Год назад

      ሚያሳዝነው አባቶዋን ከቤት አባራለች !🙄

    • @eyerus982
      @eyerus982 Год назад

      ​@@suda10ምን አይነት የወሬ ሱስ ነው በፈጣሪ ስም ለብዙ ኮሜንቶች የምትፅፊው 😏😏

    • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ጐ
      @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ጐ Год назад

      ​@@suda10 እና ምን ይጠበስ 🤔🤔

    • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
      @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ Год назад

      አሏሁ አለም

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Год назад

      ​@@suda10 ብዙ ቦታ ፅፍሀል ደህና ነህ ግን በሷ ሂወት ምን አገባህ ሆ

  • @afomiyashimeles9538
    @afomiyashimeles9538 Год назад

    የኔ ማር ሳሃርዬ የታመንሽበት እ/ር በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግልሽ ዘመንሸ ይባረክ በጣም ነው የምወድሽ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад +1

      እግዚአብሔር ✅
      እ/ር ❌

  • @EmebetAbebe-v6t
    @EmebetAbebe-v6t Год назад +1

    ዋው ሁላችሁም ደስታ ትላላችሁ እወዳችኋለሁ ግን ለነፂ ምንው ለማግደርደር እንኳ ተቀመጥ አላላችሁትም እባካችሁ ወንበር ስጡልኝ፡፡

  • @ሙራድ-የ3ጐ
    @ሙራድ-የ3ጐ Год назад +10

    ሙስሊም አለመሆንሽን በመናገርሽ በጣም እናመሰግናለን እህቴ እየሰራሽ የነበረው ስራ ለሙስሊም ሴት ስለ ማይሆን አሁንም ቢሆን አላህ መጨረሻሽን ያሳምረው እህቴ

    • @bisratdegif1280
      @bisratdegif1280 Год назад

      ሙራዶ በፅጉር ቁጥር ሴጣን አብሮ መኖሩ አላህ ነግሮሀል ጨለማ ህይወት

  • @wondwossenwft
    @wondwossenwft Год назад +7

    Beautiful guests ❤ እግዚአብሔር በጥበብ በፀጋ ልጅሽን ያሰድግልሽ ሳህር ::ነፂ ኢነርጂህ እንዴት እንደሚጋባ ! ታድለሀል ::

  • @GirmaB
    @GirmaB Год назад

    ሁሉም ያአዳም የአደም የአብርሃም ነን አንቺ የሁላችንም ነሽ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ ጠባይሽ እንዴት ደስ ይላል

  • @hanatadesse1635
    @hanatadesse1635 Год назад +20

    ሰሀርዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ የነገርሻትን ያልረሳች የለመንሻትን የሰጠችሽ ድንግል ማርያም ክብር ይገባታል እግዚአብሔር በጥበብ ንበሞገስ ያሳድግልሽ በአደባባይ ስለእመቤታችን እመ ብዙሀን ምስክርነት በመስጠትሽ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🏽🙏🏽♥️♥️

    • @suda10
      @suda10 Год назад

      ሚያሳዝነው አባቶዋን ከቤት አባራለች !🙄

    • @adanetakele9308
      @adanetakele9308 Год назад +1

      ​@@suda10 አንተንስ መቼ ነው የምታባርህ?

    • @hanatadesse1635
      @hanatadesse1635 Год назад +1

      @Neymar Sm ሁላችንንም በሰራነው የሚቀጣን አለ ለኔ መንገር አይጠበቅብህም ብዙዎቻችን በማያገባን እየገባን ነው መከራውን ያበዛነው

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Год назад +4

    ቅዱስ አማኑኤል በፀጋ በሞገስ ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ🥰🥰😍🙏

  • @Mekdisha
    @Mekdisha Год назад +2

    የኔ ለስላሳና ቆንጆ ልጅ ስርዓትሽ በጣም ደስ ይላል፡፡ እንኳን እግዚአብሔር ልጅሽን ማረልሽ፡፡ የተባረከ ልጅ ይሁንልሽ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን በግርማና በሞገስ ያሳድግልሽ ምርጥዬ ልጅ ነሽ ❤

  • @BKl-f1k
    @BKl-f1k 4 дня назад

    ፍተህ ወላህ እዳታቆሙፊልማቺሁን ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Год назад +1

    ሳሃርየ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ልጂሽን❤️ ምርጥ የተዋህዶ ልጂ በርችልኝ

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Год назад +17

    እኛ አገር ይልወለዶች ሴት ምን ይህል
    እንዲሰማት እንድመታርጉት
    በተለይ ጋዜጠኞች እሄን ነገር እባካችሁ
    ማሰተካከል ሞክሩ ሰለምትደጋግሙት።🙏🙏🙏

    • @bisratab172
      @bisratab172 Год назад +2

      Gazetegna alshachew? They don't qualify that. They are just hosts. Yebesele neger ayitebekibachewim

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Год назад +14

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Год назад +14

    ነፂ ሰሀር በጣምነው የምወዳችሁ የማደንቃችሁ 🥰ልጅሽን እመቤቴ ታሣድግልሽ🥰🥰🥰ነፃነትዬ የሣቄ ምጭ😂

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Год назад

    ሰሀር አብዱልከሪም ስወድሽ፣ አይመንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅህ፣
    እንኳን እግዚአብሔር ያንን ፈተና አሳለፈሽ፣
    በጣም እወድሻለሁ

  • @sarabelay4322
    @sarabelay4322 Год назад

    በጣም የምወዳት ልጅ እርጋታው wow sahar

  • @hn-vn5yo
    @hn-vn5yo Год назад +1

    ወቅታዊውን የሀገራችንን ብዥታ እንደውም አጠራችልን ሙስሊሞችም አድቡ የሌላው እምነት ተከታዮችም ስርአት ያዙ ከዚህ ቃለመጠይቅ መማር እንጅ መሰዳደብን ምን ኣመጣው ሙስሊም ትመስለን ነበር ማለት ጤናማነት ነው ግን ከአንደበትዋ የተናገረችውን ማዳመጥ ተገቢ ነው ።እናቴ ኦርቶዶክስ አባቴ ሙስሊም ወንድሜ ሙስሊም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቤታችን የሁለቱም በአል ይከበራ።እስከዛሬ ስል እምነት አላወራም ነበር ግን ሀይማኖት ቀይሬ ሳይሆን ያደኩት ከእናቴ ጋ ነው ኦርቶዶክስ ነው ይዤ ያደኩት አባቴ እሩቅም ነበር ሚኖረው ብላለች መልካም ረመዳን መልካም ኢድ መልካም ፋሲካ ብላም ተመኝታለች እናትና አባት በተለያየ ሀይማኖት ወንድም እና እህት በተለያየ ሀይማኖት ተከባብረው በአንድ ጣራ ሲኖሩ እዝህች ቦታ ላይ በኮሜንት በሃሳብ መለዋወት ፍቅርን አንዱ በተናገረው የሰውን እምነት ምትሳደቡ ሰዎች ለራሳቹ ሀይማኖት ግድ አለመኖርን ያሳያል ስርአት እንያዝ እንከባበር በልዩነታችን ተከባብሮ መኖር መልካም ነው ።የትኛውም ሀይማኖት የሌላውን ስደቡ ሚል የለም።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад

      ነገር ግን አቡ ሁሬይራ እንደዘገበው ፥
      - የ'ኣሏህ' መልእክተኛ (ሙሐመድ) እንዳለው ፡ 'ኣሏህ' ሆይ ፦ " ሰው ስለሆንኩ ፡ ማንኛውንም ሙስሊም ብጎዳ፣ ብቆጣ፣ ብረግም እና ብደበድብ ፡ የምርቃት፣ የመንፃት እና የመቀራረብ ወደ 'ኣሏህ' እንዲሆን በትንሣኤ ቀን አድርግልኝ ፤ "ብሏል ።
      ፡ ሳኺህ ሙስሊም ፳፮፻፩ ቢ (2601-b)
      ፡ መጽሐፍ ፵፭ ፣ ሀዲዝ ፩፻፲፯
      ፡ መጽሐፍ ፴፪ ፣ ሀዲዝ ፷፪፻፺
      📖👈
      * ስለዚህ ፡ እራሱ ሙሐመድ ለፅድቅ እንዲሆንለት በመመኘት ፡ ተከታዮቹን በመስደብና በማጉላላት ፡ ሲቀልድባቸው ነበር ማለት ነው ። 😮

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth Год назад

    ሰሀር አብድልከሪም የኔ ቆንጆ ስታምር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!💛💛💛💛

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 Год назад +1

    ሰሀር በአንድ ወቅት ኢቢኤስ ላይ ቀርባ ስለ ፊልም ስራዋ አጀማመር ስትጠየቅ በፍፁም አንድም ቀን የፊልም ተዋናይ ለመሆን ወይም ፊልም ስለ መስራት ሀሳቡም እንዳልነበራት ተናግራ ነበር። በአጋጣሚና ሳታስበው ድንገት ፊልም ሰሪ ሆና ተገኝች። ለዚህም ነው ወደፊት ፊልም መስራት እችላለሁ ብላ እርግጠኛ መሆን ያልቻለችው። አንድ እውነት ግን አለ ሰሃር ፊልም ላይ በተሰጣት ገፀ ባህሪ ላይ ጎበዝ ነች። በተለይ ደሞ ተቋርጦ በቀረው የሀይሉ ፀጋዬ ስራ " በማዕበል ዋናተኞች " ፊልም ላይ ምርጥ ብቃት ነበራት።

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ይችላል እንኳን ማርልሽ አሁንም እመቤቴ ትዳብስልሽ እርጋታሽን ወደድኩት ❤❤❤

  • @kingjohannes8854
    @kingjohannes8854 Год назад +10

    She gives respect to people
    She is happy with human happiness
    Very cute and humble 😌
    It's a bit difficult to talk about her.
    I'm glad to see her by the way 😊😊

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Год назад +2

    እንኳንም አለህ በሰላም ገለገለሽ አብሽሪ አለህ የሰድጊልሽ
    የኔም ምስት 9ወረ15ቀን ነው ዱዓ አርጎላት እና ፀሉት አረጎለት

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Год назад +3

    ሳራ የኔ ዉድ ስወድሽ ልጅሽንም ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Год назад +5

    ነፂዬ እኮ ፍቅር ነው ሰሀርዬ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤😍

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Год назад

    ሳሀር ልጅሽን እግዛብሔር በጥበብና በሞገስ ያሣድግልሽ❤

  • @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ቅንጆ ልጅ ፈጣሪ የለዉጥ አምላክ ነዉ ❤❤❤❤

  • @zinashethiopia502
    @zinashethiopia502 Год назад

    ነፃነት በጣም ነው የምወድህ ኑርልን ከኢቢየስ አትጥፋ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ

    ይችን ልጅ ስወዳት፣

  • @selamlemma4842
    @selamlemma4842 Год назад

    በጣም የምወዳት ብቃት ያላት አክተር ነች

  • @redukebe6131
    @redukebe6131 Год назад +5

    ነፂዬ የኔ አባት በጣጣጣጣም ነዉ ምወድህ ያንተን ስራ ሺ ጊዜ ባይ አልጠግበዉም የሳቅ ምንጭ, አድማቂ ቁምነገረኛ ሁሌም ለኔ 1ኛዬ ነህ

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 Год назад

    በጣም የምወዳት ናት እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    የፍቅር abcd ትዝ ይለኛል ይቺ ልጂ ሳይ ባባ😥

  • @GirmaB
    @GirmaB Год назад

    ምርጥ ልጅ ነሽ ቆንጆ ድምጥሽን ቁመና ደስ ትያለሽ በቃ እግዚአብሔር ልጅሽንም ያሳድግልሽ ቆንጆ

  • @remedanaliyi7909
    @remedanaliyi7909 Год назад

    ነፃነት ዎርክኔ ባጣም የሚገርም ሳው ናዉ!! አንደኛ ናዉ ባሁሉም ናጋር!!

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Год назад +5

    ወይ ኔ ሰሀር እንኳን ማርያም ማረችሽ ቆንጅየ ❤️🙏 ነፂ😂😂😂 እርጋታዋ ሚገርም እኮ ነው 😍😍😍🙏❤️

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 Год назад +5

    ነፂ ያለበት ሁሉ ይደምቃል ❤

  • @selamawitworkneh6283
    @selamawitworkneh6283 Год назад +7

    ውይይ ነፂዬ ፍቅር እኮ ነህ❤❤❤

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Год назад +8

    ነፂ ፍልቅልቅ አተያለህበት ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ እዳለ ሰአቱ አይታወቅ አትጠገብ እኮነህ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ Год назад +2

    ሱበሀነክ የኔ ውድ ፈጣሪየየየ አላህዋ ሂዳያ ወይም መመራትኮ እውነትም ካንተተተተ ነው ለመልካም ባሮችህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራቸው በእዝነትህ

  • @amotube7780
    @amotube7780 Год назад +1

    አላህ በጥበቡ ልጂሽን ያሣድግልሽ

  • @AddisAsefa-qs7td
    @AddisAsefa-qs7td Год назад

    ሰሀር ልጅሽን እመቤቴ ታሣድግልሽ🥰🥰🥰

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Год назад

    በጣም ነው የምወድሽ ዋናው ፍቅር ነው እግዚአብሔር ልጅሽን በመጎዝያሳድግልሽ የኔዋ

  • @mesafntbirhnu3115
    @mesafntbirhnu3115 Год назад +2

    እግዛብሄር አምላክ በፍቅር ያሳድግልሺ ምንአይነት በጥሩ ሥነምግባር የታደልሺ ነሺ

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 Год назад +1

    ፀጊ ጥያቄ ከጠይቅሽ በሀላ የተጠየቀው እንግዳ መናገር ሲጀምር በመሀል እየገባች አታቋርጪ 16:13

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 Год назад +1

    እግዚያብሄር በጥበብ በሞገስ በጤና ያሳድግልሽ

  • @hilluTube
    @hilluTube Год назад

    ❤❤ የኔ ቆንጆ ሰሀርዬ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን። ልጅሽንም ያሳድግልሽ። ዮኒዬ የዋህ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ። ፀጊዬ የኔ ግልፅ እወዳችኋለሁ❤❤

  • @zalashwobetu-s7d
    @zalashwobetu-s7d Год назад

    በጣም ነው የምወዳት ይችን ልጅ ደግሞ

  • @kniefkeir5574
    @kniefkeir5574 Год назад

    ሳአር በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆጆ ፈጣሬ ያሳድግልሽ አገራችንን ይጠብቃት

  • @Samrawit4356
    @Samrawit4356 Год назад +1

    የማይሰለች ሰውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Год назад

    በጣም እምወዳት አርስቲት ናት❤❤❤❤❤

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Год назад +7

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Год назад +5

    ሰሀርየ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Год назад

    ነጺ ኢንተርቪው ሰባሪ አቦ ስወድህ😍😍🙏

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 Год назад

    ነፂ አንተ ያለህበት ቦታ ለኔ ደስ ዪለኛል😢😮😅😊

  • @comceill6635
    @comceill6635 Год назад +2

    ነጺ እና ሰሀር በጣም ነው የምወዳችው❤

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Год назад

    ሳሀርዬ የኔ ቆንጆ የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል መድሀኒያለም ልጅሽን ያሳድግልሽ ይጠብቅልሽ ስውድሽ🥰🥰🥰

  • @radiyatube8282
    @radiyatube8282 Год назад

    እንሸአለህ አንቺም ወዳ ታፈጣሪሽባት ሀይማኖት አለህ ይማልስሽ።
    እሪጋታዋ ዳስ ይለል❤

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Год назад +1

    የ ወ ኒ አብሽር እንዳትል እባክህ 🙏🙏🙏

  • @HanaWBailey
    @HanaWBailey Год назад +1

    She is so beautiful and wise. may God bless your journey.
    Amen, Amen and Amen !

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 5 месяцев назад

    ምድረ ልፋጫም ያጀግና ሲጠየቃቸው ምነው ዝም አላቸው በዛሬ ግዜ ምንድነው የሚያሰቀን የሚያሰደሰተን ወገን እየረገፈ ዐብሉ

  • @HelenGoshe
    @HelenGoshe 4 месяца назад

    ኧረ ደሥ ሢል ነፂ አየሁት

  • @bettyhussen3913
    @bettyhussen3913 Год назад

    እግዛብሄር ልጅሽን ያሳድግልሽ ቆንጆ እንኳን አየንሽ

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 Год назад

    ሰሀር ስወዳት❤❤

  • @anwark20
    @anwark20 Год назад +2

    She gives priority to her kid.
    What a great mother ❤❤

  • @godislove3936
    @godislove3936 Год назад

    ሳህር የኔ ቆንጀ ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበᎅ ያሳድግልሽ❤

  • @haileeyesuszewde660
    @haileeyesuszewde660 Год назад

    ደህና አመሻችሁ አሞኝ ነበር ህመሜን አስረሳችሁኝ
    ነፃነት ወርቅነህ እወድሃለሁ

  • @yohannesdessalegn6503
    @yohannesdessalegn6503 Год назад +2

    አርቲስት ፍፁም ፀጋዬን ምናለ ብታቀርቧት፡፡ድንቅ ተዋናይት እኮ ነች፡፡ ነፃነትን እና ሰሀርን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን፡፡ ያንቺው ሌባ ፊልምን በሚገርም ጥምረት ነበር የሰሩት፡፡

    • @Hኛየደራዋ
      @Hኛየደራዋ Год назад

      ፍፁም ጥፍታለች ብታቀርቧት ጥሩ ነው❤

  • @KalkidanKalkidan-xt9eq
    @KalkidanKalkidan-xt9eq Год назад

    ማሪያምን በጣም ነዉ የምወድሽ ሳህር

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад

    ወይኔ ❤የኔ ፍቅር ስወድሽ እኮ ንግሥቷ ከነ ስምሽ ዉብብብ 💝💝እንኳን ደህና መጣሽ 💝💝