ደብረፅዮን እና ፈረንጁ አክተር | ምላስ እና ሰበር | ጥቅምት 2022 | በእውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • #ለዜናጥቆማ_መረጃዎችን_ለማድረስ_እና_የተለያዩ_ቅሬታ_ካሎት_በስልካችን_0906303132_በመደወል _ያሳውቁን!!

Комментарии • 264

  • @fiqerlovee7362
    @fiqerlovee7362 Год назад +69

    ጉራጌ ክልል ነው
    ክላስተር ቦንብ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
    ብሮ ይማና ክትፎ የአመት ሂሳብ ተዘግቶልሀል 🤣🤣🤣❤❤

  • @endutube
    @endutube Год назад +245

    በእዉቀቱ የሚመቻቸሁ እስኪ እንያችሁ

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Год назад +21

    😂ልዩ ተሠጥኦ 😂 አንተስ ገራሚ ፍጡር ነህ ምን ማለት ይቻላል ዝም ብሎ መሣቅ ነዉ 😂ረጅም እድሜና ጤና ከአንተ ጋር ይሁንና እኛም እንዝናና 😂

  • @ethiofungroup
    @ethiofungroup Год назад +12

    ለበውቄ ብዕር እድሜ፣ ጤና፣ ፍቅር ከገንዘብ ጋር ይስጣት፤ non-stop እንድስቅ 😘😁

  • @kassayemekonnen6354
    @kassayemekonnen6354 Год назад +18

    አይ በውቄ ቶሎቶሎ እየመጣህ ጨመር ጨመር ብታደርግልን መልካም ነው።

  • @maruchekol3335
    @maruchekol3335 Год назад +19

    በውቄ ነብስ እኮ ነክ ኑርልን ዘላለም 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Год назад +18

    እውቀቱ ግሩም የሥነፅሁፍ ሰው ነው።

  • @dawiter3894
    @dawiter3894 Год назад +1

    ኣጽብሃ የትግራዋይ ስም መሰለኝ:
    የኤርትራውያን ስም ብታጠና ጥሩ ነበር::
    Anyways I am your admire, 👍በውቄ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 11 месяцев назад

      ክክክክ ቡርኮ አቤት እውቀት

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn Год назад +6

    በዉቄ ስዩም በጣም ነዉ የማደንቅ ከኦሮም ኢትዮጵያዊ ወንድምህ ሰላምታ

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 Год назад +7

    አንተህ ስትናገር ማዳመጥ በጣም ደስታ ይሰጠኛል !!

  • @gashaw278
    @gashaw278 Год назад +7

    በዕውቀቱ ለአዝናኝ አስተማሪ የሆነ ቀልድህ እናመሰግንሀለን

  • @yegionminch
    @yegionminch Год назад +7

    Wow it’s so good satire thank you.

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 Год назад +5

    አይ በእውቀቱ ትችላለህ እንደው😂😂😂😂😂😂

  • @kiflubeyene1982
    @kiflubeyene1982 Год назад +2

    እግዜር ይስጥህ! ኣልፎ አልፎ አውቶቡስ ተጠቀም! ትን አስባለኝ! :))))))

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Год назад +5

    አደንቅሃለሁ ሆኖም ግን አጽብሃ ሚባል ስም የኤርትራ ስም የለም ። 🇪🇷👍

    • @enderasenegn
      @enderasenegn Год назад

      እረ በህግ አምላክ እንዴ 😂 ነፍ ነው ያለ እንኳንስ የአሁን ትውልድ የድሮ ታሪክ እንኳ አሉ, አጋጥሞሽ ላያውቅ ይችላል.

    • @ttlove-nk4dl
      @ttlove-nk4dl Год назад

      @@enderasenegn የሄ ስም ትግራይ ላይ ነው ሚታወቀው ።

    • @enderasenegn
      @enderasenegn Год назад

      @@ttlove-nk4dl እና ትግራይ ላይ ታዋቂ ስም መሆኑ
      በዛ የሚጠራ ኤርትራዊ ሰው የለም ለማለት አያስደፍርም.

    • @ttlove-nk4dl
      @ttlove-nk4dl Год назад +1

      @@enderasenegn ስቕ ኢልካ አብዘይትፈልጦ ሀተፍተፍ አይትበል 🇪🇷

    • @markaria1123
      @markaria1123 Год назад +1

      Abrha we atsebiha I know this name in Axum history

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Год назад +22

    ለወቅቱ የሚመጥን ፈጠራ ነው በእውቀቱ ስዩም በርታ

    • @walleabate1280
      @walleabate1280 Год назад +1

      አይ በውቄ የክትፎውማ ተዝግቶልሃል !

  • @addistube9550
    @addistube9550 Год назад +2

    ጉራጌ ክልል ነው
    ክላስተር ቦንብ ነው

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 Год назад +1

    ምን ኣይነት ምንቀኛ ሰው ነህ ባክህ ክክክክክክክክክ

  • @getugebre
    @getugebre Год назад +4

    እረ ተመቸኝ ጉራጌ ክልል ነው 😅😅😅😅

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 Год назад +20

    የማይመቹ እውነቶችን ወደ ቀልድ መቀየር የምትችል ሰው ነህ ! አድናቂህ ነኝ !

  • @AliRaza-pj6kv
    @AliRaza-pj6kv Год назад +3

    እውነት ነው ጉራጌ አሁንም ክልል ነው😂😂

  • @saniethiohabeshaanki
    @saniethiohabeshaanki Год назад +2

    Bewketu 😍😍😍 Liyu😅

  • @Qinezetopiamidya
    @Qinezetopiamidya Год назад +3

    ተሰጧህ ልዩ ነው ትችላለህ ባውቄ የሳቅ ምንጭ😁

  • @admasuadisalem2553
    @admasuadisalem2553 Год назад +1

    የገደል ማሚቶ እንኮ ዳቦ ልስጥሽ ቆሎ ስትባል መልስ አላት የሚሰማ ከሌለ የለህም በሳቅና ስላቅ በቦልት መዝናናት ይቻል ይሆናል እነጂ የሚለወጥ ነገር የለም እኛ የምንፈልገው ልንዳስሰው እና ልንጨብጠው የምንችለው አስተማማኝ ሰላም ዳቦ እና በሰላም መዋያና ማደሪያ ነው የምንፈልገው !!!

  • @demelashgetachew
    @demelashgetachew Год назад +5

    ኧረ አንተስ ትለያለህ!❤

  • @ዳንኤል-በ2ሠ
    @ዳንኤል-በ2ሠ Год назад

    ''ጉራጌ ክልል ነው!ክላስተር ቦንብ ነው!'' ሳቅ እንዲህ ናፍቆኝ ነበር እንዴ?በውቄ ትችላለህ።

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 2 месяца назад

    ግን ከየትኛው ናቹህ ከ የመን ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከ ሳውዲ ስሀራ አትጩህ ፍንፍኔ መንጨባረቅ አብቅተዋል ተኩላ 😂😂😂

  • @Tell2025
    @Tell2025 Год назад +1

    በውቄ ከዘር ኮተት የጠራ

  • @melem7926
    @melem7926 Год назад +6

    በውቄ በርታ አሪፍ ስራ ነው።

  • @DanielArefayne-po1hc
    @DanielArefayne-po1hc 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ ወጣቶች በየክልሉ እየተገደሉ? ና እያለቁ በቀልድ አለፋችሁት ያሳዝናል እናንተ ቦታ እስኪደርስ ጠብቁ

  • @getachewnekere1980
    @getachewnekere1980 4 месяца назад

    ደብረፅዮንን እንደ ፈረንጁ አክተር እስክሪብቱን የፃፈው ደረጀ ሀ/ወልድ ነው፤ አምስት ጊዜ ነው የገደለው።

  • @tesfuq1585
    @tesfuq1585 Год назад

    Esu review nw lente Addis megnente bye nw enjye betame tru negre laye ayedlehume endzhi ayente kemtewkew melso ayemecheme limn bsatu setyew nw yelesatu mayte aletmchgne felkute alehun alegnr

  • @guragevibes454
    @guragevibes454 Год назад +2

    ጉራጌ ክልል ነው 👌💚💛

  • @Heckiable
    @Heckiable Год назад +1

    ፊለፊት የተቀመጠው ሰውዬ መስማት የተሳነው ነው እንዴ?

    • @myhopeGod
      @myhopeGod Год назад

      🤣🤣🤣ምነው

  • @sassahulish
    @sassahulish Год назад +5

    ስዩሜ ሰላምህን ያብዛልኝ

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Год назад +3

    አንተን እየሰሙ መደመም ብቻ..
    በውቄ የሰው ማኛ የሌለህ አቻ!!
    💕🙏💕

  • @abiyohaile9499
    @abiyohaile9499 Год назад +4

    ይመችክ አቦ።real comedy

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 Год назад +5

    ይመችህ 😂 as usual hilarious 😂

  • @aratayinmedia6433
    @aratayinmedia6433 Год назад +2

    አያልቅበት ነህኮ😂😂

  • @kassahungetachew34
    @kassahungetachew34 Год назад +5

    አኪም በእውቀቱ ...ትችላለህ...❤

  • @ቀናልብ-በ4ፈ
    @ቀናልብ-በ4ፈ Год назад

    Endene enbaw teb eskil besak yalekese yale ayimselegnim uffffoy nurlgni 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 lela mokr balebetu ......alalem hahahahahahah

  • @MusTRelax
    @MusTRelax Год назад

    kılıçdaroğlu aday olmasın

  • @marsawikifle2762
    @marsawikifle2762 Год назад +3

    ሃሃሃ… …ተዝናንቻለው!! ሃሃሃ…

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Год назад

    ይህ ሁሉ ሰው ከፍለከው ነው ወይሰ ተከፍሎት የሚሰማህ እራባ ቆቦ የሆነ ቀልድህ ታሪክ አጣማሚ ለመከፋፈል ድብቅ የሆነ አካሄድህ በተለዬ ሰለ ሚኒልክ የጎጃም ሰው አለ ብለህ ያወጣከው መልእክትህ አልገባኝም ኤርትራውያን ከገቡ አይወጡም የሚለው ቀልድህም አልተመቸኝ። ቁጭ ብሎ እየተሰደበ እየተዋረደ የሚሰማህ ነው የሚገርመው። ኤር

  • @alsekela
    @alsekela Год назад +1

    በዉቄ ባይኖር ማን ያስቀኝ ነበር ግን🤔 ቀኔን ባንተ ጀመርኩ ?? 😂😘❤

  • @اااا-ش4ج6ذ
    @اااا-ش4ج6ذ Год назад +2

    ትችላለክ

  • @nahomyosef1691
    @nahomyosef1691 Год назад +3

    ሰላምህን ያብዛው በውቄ

  • @Sewsinor
    @Sewsinor Год назад +2

    Gurage is aregion 🤝!

  • @Fikrewesen-jp5xp
    @Fikrewesen-jp5xp Год назад

    ስም በተግባር ሲደገፍ ለመጀመርያ ግዜ ሲዋህድ በበዕውቀቱ ስዩም አየሁ እውነትም በዕውቀቱ😂😂

  • @abelbela1563
    @abelbela1563 Год назад +2

    Anyways Guraghe is Region

  • @shimelstekolla4823
    @shimelstekolla4823 Год назад +2

    ሆዴን እስከሚያመኝ ነው ዬሳኩት። ተባረክ ምላሴ ግን አልጎለደፈም ዬእ/ር ምህረት ብዙ ሆኖ ነው።

  • @loydmesfin5520
    @loydmesfin5520 Год назад +3

    ኣረ ገደልከን በሳቅ😂😂😂😂

  • @hailebetamaryam4046
    @hailebetamaryam4046 2 месяца назад

    በውቄ ምርጥ ሰው አይጠገብም እኮ ቀልድህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tesfayeyenew88
    @tesfayeyenew88 Год назад +3

    አንተ ትለያለህ በርታ 💪💪💪

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 6 месяцев назад

    Do they know if they memorize and say it it’s more funny? Like they do in the west?!

  • @tesfuq1585
    @tesfuq1585 Год назад

    Yegremgne sele tekem yewklu b sasete zeme nw ye agru bhari okay leke lihone yechelale be bebhalu be ewntu esun esmamlew.
    Gen selnye kehulye yelew eyewke sele chgreh eyewke sele future eyewke min tebkaleh kzhi hulu mankelfte ale.
    Bzaly braschen bete sera gebto yenfale mizan laye some tegngnen yemayehone dace yewerde nbre awo bnsu yenen maderg melktu min mehonu yewkutle .
    Enye I look future esun yewme more lela endseb yesgdedugnle bza emtelew.
    Gen yesflegchwele son

  • @helinadagnachew2055
    @helinadagnachew2055 Год назад

    ሰውየው ፉገራህን ቀይር ወቅቱን ተረዳ።

  • @fidelreact
    @fidelreact Год назад +1

    በእዉቀቱ በእዉቀቱ ነው

  • @yonastesfaye8759
    @yonastesfaye8759 Год назад

    አንድ ዶርዜ ክትፎ ቤት ቢከፍት( አስጌ ዳንዴሾ) በነገር ይዘህ ቅው ታረገዋለህ:: አማራና ነገር ይልሃል ይኼ ነው::

  • @kinduabay5591
    @kinduabay5591 Год назад +2

    በውቄ ኑርልን

  • @tesfuq1585
    @tesfuq1585 Год назад

    Enye lemte wye mane yemte alewkem gen hide office hisbhen adergh kzhi garage asetekakleh mawert yemiseflegq kehon alewkem gen alter

  • @benana2574
    @benana2574 Год назад +1

    አዎ ጉራጌ ክልል ነው ክላስተር ቦንብ ነው

  • @solomontibebu1577
    @solomontibebu1577 5 месяцев назад

    የአማራኛ ቃጥኝ ነህ በውቄ ትለያለህ❤😮

  • @Kidestsweet
    @Kidestsweet Год назад +1

    በውቀቱ ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ

    የአዲስ አበባ ህዝብ ጊዜህን አደራሽ በመሳቅ ጊዜህን አሳልፍ የሸኔው ድብቅ መሪ ዶር አብይ ስራ እየሰራብህ ነው ጠብቅ

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 Год назад +4

    🙏❤️ Bless❤!

  • @shudenraya199
    @shudenraya199 Год назад +2

    ትችላለህ አይገልፀውም

  • @ኤፍታሔ-ገብረህይወት

    በውቄ ይለያል እኮ

  • @KumandaTeba
    @KumandaTeba Год назад +2

    በውቄ ሁሌም ድንቅ ነው!

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Год назад +3

    😂😂😂😂😂 በውቄ #1 እኮነህ ❤❤😍

  • @አለምህበሐይልህ
    @አለምህበሐይልህ Год назад

    አንዳንዴ ወያኔና በእውቀቱ የሚመሳሰሉብኝ ለምንድነው?!
    !
    የጉራጌ ህዝብ ክልል እንሁን ጥያቄ ይመለስ!!!

  • @ethio2023
    @ethio2023 Год назад +2

    ዋው!!ያምራል!!

  • @demlewabhoy4668
    @demlewabhoy4668 Год назад

    ደብረጽዮን በርሟርት አልሞትም አለ እንደ አፄ ዮኋንስ አልሞትም አለ። ከታሪክ የተማረ አይመስልህም በውቄ።

  • @eagle4452
    @eagle4452 Год назад +1

    Kkkkkkkkkkkkkk. Motko kkkkkkkkkkkkkk

  • @molatekeste5361
    @molatekeste5361 Год назад +1

    ወይ ዶርዜ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo7636 Год назад +20

    these days nothing makes me laugh excepts jokes you make. you are exceptional I admire you

  • @tewodrosgebiba9816
    @tewodrosgebiba9816 Год назад +1

    በጣም ከማደንቃቸው የጥበብ ምሁራን አንዱ ነው። በዕውቀቱ እንደ ስሙ።

  • @ethiohabeshatube5814
    @ethiohabeshatube5814 Год назад +2

    Ewentem behewqetu

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 Год назад +3

    በእውቀቱ ይመችህ

  • @vellabeautytrainingacademy5521
    @vellabeautytrainingacademy5521 Год назад +2

    🥰🥰🥰😂😂😂😂😂ኣይይይ በውቄ

  • @kidusa9035
    @kidusa9035 Год назад +1

    ግን መች መች ነው ፕሮግራሙ

  • @tesfalemtezare114
    @tesfalemtezare114 6 месяцев назад

    መኙ ነህ በጣም😅😅😅

  • @Kingo_Bako
    @Kingo_Bako Год назад +1

    ድርሹ ዳና አልታይ አለችኝ ሳቋ ግን 😂😂😂

  • @kbfunchannel
    @kbfunchannel Год назад +1

    በእውቀቱ ይልሃል

  • @nas-tech
    @nas-tech Год назад +1

    Bewketu Seyoum Great man

  • @bekeribekeri4880
    @bekeribekeri4880 Год назад +1

    ጉራጌ ክልል ነው እይ በእውቀቱ ትለያለህ 😂😂😂😂

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Год назад

      አይ ሞኞ በእውቀቱ ክልል ነው ክልል ሆናችሁ ማለት ነው አሀሀሀሀ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +2

    ውይ በውቄ በሳቅ ጨርስከን😁😁😁😁😍😍🙏🙏

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Год назад +1

    ሀሀሀሀ የት የደበቃችሁት ነበር ሀሀሀ

  • @yared2708
    @yared2708 Год назад +2

    አቦ በውቄ 👏👏👏👏

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 Год назад +2

    Wow genius 🤣🤣🤣🤣

  • @dagnachewworkalemahu7010
    @dagnachewworkalemahu7010 Год назад

    በዕውቀቱ ድንቅ ጸሃፊ ነው! ቀልድን በስፕሪስ ነው! ቀልድ ነው ግን እውነተነትንም ያማከለ ነው!

  • @abenehengida
    @abenehengida Год назад

    ጉራጌ ክልል ነዉ 😂😂😂😂😂

  • @Eyoranmedia
    @Eyoranmedia Год назад +2

    በውቅቱን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @belenhiwote5603
    @belenhiwote5603 Год назад +1

    Tewew kelelun Birrun setn 😂😂

  • @ephrembelachew8790
    @ephrembelachew8790 Год назад +1

    Bewke tmechegaleh

  • @Nick-jy7ks
    @Nick-jy7ks Год назад +1

    በዉቀቱ ሚኖር።

  • @EmebetKebede-t7f
    @EmebetKebede-t7f 15 дней назад

    WEDU BEWEKETO SELANTE YEMELEWE YELEME EDME KETENA ABZETO CHEMERO YESTELGN

  • @ephrembelachew8790
    @ephrembelachew8790 Год назад +1

    Endet be 3 wer ywetakl kegeba kebad new

  • @mewaded
    @mewaded Год назад +1

    በጣም ይመቸኛል!!

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious Год назад +1

    "ክራርህን"🤣🤣🏆💯✨🇪🇹🇪🇷