I watch this video 3x it was amazing i learn many things form it .One thing i suggest is To the person who see this comment is "go and Apply it into your daily life " and than let change our life and Our Country Ethiopia 🇪🇹.
One of my favorite life coachs out there!!!! What u given us is so special!!! What u have told us about The app u have even prepared for those G-9 upto G-12 is also so eye opening!!! Many applauses for what given us!! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 infinity times!!! May God help u grow yr influence my coach!!!
I love both of you, ,,,,but Do not say researches say that... researches also say...this is not expected from professionals cite or mention clearly which research and who the researchers were....
ስነ ወርቅ bro! human is not rational being,rather we are emotional beings ...how can we say if 95 % of our life is controlled by the emotional mind,the subconscious mind(which is under the control of autonomic nervous system or the limbic brain),and we think we are a rational being?!...i dont agree with you on this part,sorry! ....and i like the way u describe instant gratification kills peoples' dream and destination ✌️ ....................መልካም ቀን...............
ዋው እጅግ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለው እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
Aemien aemien temesgen aemlak
ክፍል ሁለት የምትሉ ላይክ
እናመሰግናለን ፍፄ ስነ ወለድክ ደስ ይላል እግዚአብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሳድግልህ🙏🤗🤗
ሰነዬ የኔ ጀግና አተ ያለህበት ቦታ አሳድጀ ኖ የምከተለው ትሀይብኝ ከለህ💪♥️
የአነቃቂነት የውሃ ልክ ስነወርቅ ታየ! በጣም እናመሰግናለን ፍጼ።
I watch this video 3x it was amazing i learn many things form it .One thing i suggest is To the person who see this comment is "go and Apply it into your daily life " and than let change our life and Our Country Ethiopia 🇪🇹.
ፍፄ አንበሳው የምትለቃቸውን ቪድዮዎች በጉጉት ነው ምንጠብቀው። እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ። 2ሚሊየን ሰብስክራይብር ይስጥህ አቦ!!🎉🎉 ልዩ እንግዳ ነው ደሞ የጋበዝከው ። ግን በጣም አጠረ። ቀጣይም በደንብ ይጋበዝ ስኔ።
እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ አዝናኝ ቪድዮ ነው እንወዳችዋለን የምትሉ በላይክ❤❤❤
እንደናተ አይነት ምህራናን እግዚአብሔር አምላክ ያዛልን❤❤❤🎉🎉🎉
Please Fitse, don't laugh too much you intrupt him. please listen let him talk. The way you laugh is bothering for idea to come out.
Thank you Fitse 😊
Yup I also observe
right
This is annoying and we can’t focused on the interview
I agree with you thought 👍
ስኔ ባአተ ትምህርት በጣም ተቀይሪያለሁ በራሴ እድወስን አድርገኸኛል እግዚአብሔር ይባርክህ እንኳን አባት ለመሆን አበቃህ ❤ ግን ትምህርቱ በጣም አጠረ እስኔ ትምሀርት አይሰለችም እደገና ቢቀርብልን
ስነየ የኔ መምህር❤
እጅግ መሬት የያዘ ቃለ መጠየቅ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ❤❤
ብዙትምህርት ወስጄበታለሁ Thank you
ሰነወርቅ ማሩ ፈጣሪህ ይጠብቅህ አትጥፊ ናልንበቻናልህ
ፍፄ ምርጥ እንግዳ ጋበዝክ ስነ ወርቅ ታዬ ማለት የዓዕምሮ ምግብ ማለት ነዉ እኖዳችኅለን የዘመናችን ጀግኖች!!!🙏🙏🙏❤❤❤
ዋዉ የሚተነትንበት መንገድ እጅግ ሳቢና ገዢ ነው:: ማስረዳትን ተሰጥዖህ ሆኗል:: እናመሰግናለን:: በድጋሚ ብናገኝህ የምትሰለች አይደለህም::
My favorite coach ❤
Fitsum ye mony sak iyya saknow ishi min ya sikal ye hiyot gudday new iko bexam new mit dabbirow ishi 😢
Thanks sinawarqiyye❤❤❤❤
እናመሰግናለን ሰነ ወርቅ በጣም ነው እማደቅህ❤❤❤
ስነወር ስወድህ አተ ትለያለህ ❤❤❤🎉
እናመሰገናለን አሰከ ሰምህ ወርቅ ነህ🙏❤❤❤❤👌
ስነ እኮን ደስ አለህ ምርጥ ሰው🎉🎉🎉❤
ፍፄ ካለህ እውቀት አንፃር በጣም ጥሩ አድምጭ ነህ
እና ደግሞ ስነ እንደለው ፈጣሪ ይንካችሁ
It is very interesting speaking from what sinewor has said is you have to select the time you invest
በጣም ጥሩ ነው
በጣም አሪፍ ት/ት ነው በርቱልን
Feste thank you so much for this one please next invite amibara properties ceo 🙏
part 2 pls pls !!!!!!!
Truly, a wonderful podcast we learn so much thanks 🙏
እዉነት እኔ ሁሌም በጣም ነዉ የምከታተለዉ ስነወርቅ❤❤❤ በጣም ቀይርህኛል 4ኛ አመቴን ይዣለዉ በብዙ ነገር
Just be form less like water, it is an answer for my paradox, thanks senework and fitsum
Both of you are great
You are a great coach
You change our personality
Thanks for all you're coaching video!
Success is a science, happiness is an art!! Best take away
በጣም ደስ የሚል ነው ፍጼ ቀጥልበት ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ስነወቅ ታዬ❤
Wow ,l get a great idea ,thank you so much !!!
Wow it's a wonderful speech really thank you!!!
ፍፄ በርታ
Wow God Bless You Brothers
Bravo what incredible brightness keep it up !!
One of my favorite life coachs out there!!!! What u given us is so special!!! What u have told us about The app u have even prepared for those G-9 upto G-12 is also so eye opening!!! Many applauses for what given us!! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 infinity times!!! May God help u grow yr influence my coach!!!
Fitse ande senwerk tnx
ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው አንደኛ ስነወርቅ ታየ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ስነ ምርጥ ሰው
ስነ የ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amazing speech
Yes it's good idea ❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ!!!
Fetsum betam yemimchegn adamac new❤ semten lemtegebr fetari yiredan bertuln❤❤❤
ሥኔ እና ፍጼ የኔ ጀግኖች ዋው ምርጥ ትምህርት ከእናንተ አግቻለሁ ለኢትዮጵያ ኑሩ
amaizing podcast
ስነ ወርቅ ስምን መላአክ ያወጣል 😍
ስነወርቅ የሱን ቻናል እከታተላለው...ቁምነገር እና አስተማሪ ናቸው:: በርታ
ስነ ወርቅ ድንቅ ነው
ፈጣሪ ነው ቀያሪው ❤ ።ስወድሕ ስነወርቅ❤
እንኩዋን ደነ መጣችው የዛሬ 4አመት ከዛ በላይ ነው እማቃችው በርቱ እሚገርመው ሰምቸ ነበር እማልፈውአሁን ግን እየተማርኩበት ነው ማልፈው ነ ሰነ መጀመርያ የተነገርከው አልተወው ያልኩ ፅባዩ ነው ደርቅ ነኝ አሁን ግን ለመተው እየሞከርኩ ነው እችላለውም በርቱ ወዳችዋለው 🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን
በጣም ደስይላል
Keaehun behie aqeyeralew agzabihir ymesgen ❤❤❤❤❤
Wow siwed❤
ጥሩ ውይይት ነው።
ፍፁም ኮሜንት የምትቀበል ከሆነ - በየሰከንዱ አትገረም ኧኧኧ አትበል ፣ 2ኛ የማያስቀው አትሳቅ !! ሳቁ በተለይ አሰልቺ ነው በጣም ቀንሰው ልጁን ተመስጨ እየሰማሁት የአንተ ሳቅ በመሀል ሲገባ ንግግሩ ይደበዝዝብኛል።
ሰነወርቅ 🎉 ጎበዝ በርታ😍
Thank you
ሁለት ምርጦች
i miss u men
I love you a lot bro
ማንየዘዋል እሸቱ ይቅርቦሎ እምቱሉት❤
wow
wow fitsum
❤❤❤
ስንየ ስወድህ
❤❤❤❤❤❤❤🙏
❤❤❤❤👍👍👍
እደኔ እኔም ደረቅ ነኝ ስነውርቅዬ በቃ እኔም ከታየኝ ታየኝ ነው
ያንበሳውን ቪዲኦ ኮ ሳልጨርስ ነው ላምክ ማረገው ስነዬ አትጥፋብን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
First viewer
Fetari edme ychemrlk
I love both of you, ,,,,but Do not say researches say that... researches also say...this is not expected from professionals cite or mention clearly which research and who the researchers were....
🙏🙏🙏🙏❤❤❤
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️
❤❤❤❤🎉
ስነ የምትገርም ሰው እባክህ አትጥፋ
🙏🏽👍🏾💚💛❤️🙏🏽
ሥነ ወርቅ ከአንተ ብዙ ተምራለሁ አትጥፋብን ግን ከ 1_ 8። ክፍል ላሉ ልጆች ታሥተምራለሕ ውይ ? ከለለሕ ግን ወደፊት ሥራልን ልጆች ከ 1 ኛ ክፍል አንሥተው ነው መማር ያለባቸው
በአጭር ቀሚስ ሰውነት ሚያሳይ ርካሽ ነው ረጃጅም ቀሚሶች ሰውነት ማያሳዩ ውዶች ናቸው እኔ የታዘብኩ 😂😂
እንዴ ስነ ምን አከለ?😮
Salfeleg kefeche fezeze kerew
ፍፂ ለምንድን ነው ዝም ብለህ😂😂😂😂
ስነ ወርቅ bro! human is not rational being,rather we are emotional beings ...how can we say if 95 % of our life is controlled by the emotional mind,the subconscious mind(which is under the control of autonomic nervous system or the limbic brain),and we think we are a rational being?!...i dont agree with you on this part,sorry!
....and i like the way u describe instant gratification kills peoples' dream and destination ✌️
....................መልካም ቀን...............
አመሰግናለው አትርፌባቹዋለው።
በመዳህኒለም ሰናወርቅ ለምንድናው ከይቱቨ የጠፍው የምር የማከብርው ልጅ ናው አትጥፍ
ስነወርቅ ወፍርዋል ማዉራት ብቻ ሳይሆን ሰርተ አሳየን አንድ አንዴ
Blook tiktok
ወፈርክ ስኔ ስፓርት ስራ😂❤
ስነ ምንድነዉ 😂
😂😂😂😂 - Don’t
እሱ ቑብነገር እየተናገረ ኣትሳቕ ዝምበህ ሃሳብ ሰብስብ ያሰለቻል እሱ የሚናገረው ኣያስቕም ያስተምራል እንጂ