“ጋሽ ፀጋዬ ፈጥሮናል እኮ” Tekle Desta With Meaza Birruተወዳጁ ተዋናይ ፣አዘጋጅ እና የተውኔት ደራሲ ተክሌ ደስታ ጨዋታ 3ኛሳምንት ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 3

  • @andinetKebede-f5m
    @andinetKebede-f5m 4 месяца назад

    ጋሽ ተክሌ ሥንወድህ ባላካብድ እንደፈጣሪ አልልም ባለጉዳዩ የጀመርኩበት ፊልም ኮሜዲም ቲያትርም ያ ሢሆን አይጧ መዝገቡን ሥትበላብህ መዝገቡ ሢጠፋብህ ሥትሣቀቅ አብሬ እሣቀቅ ነበር 9 አመቴ ነበር አቃቢህግ ሆኜ 29 አመት ሆነኝና መዝገብ ቤት ያሉትን ሠራተኞች መዝገቡ ሢሠወርባቸው ሣይና አለቆቹ ሢያሸማቅቋቸው አዝናለሁ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 5 месяцев назад

    ግሩም ጨዋታ

  • @bekelekifle388
    @bekelekifle388 5 месяцев назад

    ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮት አለኝ