ዓለማየሁ ገላጋይ - ስለንባብ | Alemayehu Gelagay on Sheger Cafe With Meaza Biru

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 сен 2019
  • SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9A...
    SUBSCRIBE: / @shegeronline
    ኢትዮጵያውያን አንባቢዎች ናቸውን?
    ደራሲና አርታኢ ዓለማየሁ ገላጋይ ከመዓዛ ብሩ ጋር ስለንባብ ውይይት
    Alemayehu Gelagay on Sheger Café on Sheger FM

Комментарии • 33

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 4 года назад +9

    አለማየሁ ገላጋይ ምንም ቢያወራ የምሰማው

  • @BelayG-dh2re
    @BelayG-dh2re 4 месяца назад +2

    #1 outstanding gashe❤

  • @greatfallsmgmt
    @greatfallsmgmt 4 года назад +8

    Love this guy! Thank you Meaza.

  • @kelemkelem5829
    @kelemkelem5829 4 года назад +4

    I rely like this guy

  • @wendeyemana647
    @wendeyemana647 3 года назад +2

    God bless you alex and maza

  • @amanielasmelash1503
    @amanielasmelash1503 4 года назад +3

    Ameseginalew A and M

  • @tewodrosmulualen86
    @tewodrosmulualen86 2 года назад +1

    Betam Des yemil new

  • @bahlibifishya7852
    @bahlibifishya7852 4 года назад +1

    alex GOD blesses you

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 4 года назад +4

    ንባብ እኮ ሙድ ነው
    ደስታ

  • @user-qk1me2ep9o
    @user-qk1me2ep9o 3 года назад +6

    ደስ የሚል ውይይት እናመሰግናለን! መዐዚ ለአሌክስ አንድ ጥያቄ ብታነሺልኝ ደስ ይለኝ ነበር:: መፅሐፍትን በመፅሐፍ መልክ አይን ከገፅ አቆራኝቶ ማንበብ ይሻላል ወይስ በዘመኑ በብዛት እየታየ እንዳለው በድምፅ የተቀዱትን መፅሀፍት በጆሮ ብቻ ማንበብ? አይን ያላየው በጆሮ ብቻ የሚሰማ ነገር የሚቀነሰው ትኩረት ይኖራል እና እውነት የጆሮ ንባብ የሚያጎድለው ነገር አይኖር ይሆን? እያንዳንዱን ገፅ ለመግለጥ ጣት እና ገፃች ሲገናኙስ የሚወጣው ድምፅ አይናፍቅም? ከእዚህ ሌላ የጆሮ ንባብ ቴክኖሎጂ ደራሲያን ላይ የምያመጣው ጫና ካለ? ወደፊት ከዕለታት አንድ ቀን ደራሲያን ወረቀት እና ብዕር ማገናኘት (ኃላቀር ሆኖባቸው) እንደ ጋዜጠኛ ልብ-ወለዳቸውን በትረካ በድምፅ ቅጂ ማቅረብ የሚጀምሩስ አይመስልህም?.... ባልሽልኝ ኖሮ::

  • @abrehammathewos7893
    @abrehammathewos7893 4 года назад +2

    የኣለማዮህ ገላጋይ ምርጥ መፅሃፍ እስኪ ርእሱን ጠቁሙኝ

    • @alazarmohammed9755
      @alazarmohammed9755 4 года назад +5

      "ታለ. በእውነት ስም" ድንቅ መፅሀፍ

    • @abityfantu8923
      @abityfantu8923 4 года назад +3

      Glory to God melyayet mot new

    • @kalabyakob6809
      @kalabyakob6809 4 года назад +1

      አጥቢያ

    • @abityfantu8923
      @abityfantu8923 4 года назад +1

      Glory to God melyaet mot new

    • @mikemike2627
      @mikemike2627 4 года назад +4

      እንዲህ አይነት ሰዎች ሲጫወቱ መስማት ራሱ ብዙ መፅሐፍት ማንበብ ነው

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 года назад

    🙏💕🙏

  • @gg5350
    @gg5350 4 года назад +8

    እንደዚህ አይነት ሰዋች ለህብረተሰቡ በተለይም ለወጣቶች ትልቅ አርአያ ይሆነሉ

  • @biniyammolla9939
    @biniyammolla9939 2 месяца назад

    እንዴት እንደሚነበብ እናስተምር

  • @AlazarAlazarAlazarAlazar
    @AlazarAlazarAlazarAlazar 22 дня назад

    የምታደርጉትን ጭውውት ወድጀዋለሁ፣ነገር ግን የባቡር ላይ ንባብ ግን የሚታሰብ አይደለም።

  • @ayelechgeberwold3447
    @ayelechgeberwold3447 Год назад +1

    መአዚና አሌክስ ባልና ሚስት እኮ ነዉ እምትመስሉኝ❤

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 4 года назад +1

    What about listening first ? 🕊👁⚖️👁🙏

  • @abityfantu8923
    @abityfantu8923 4 года назад +1

    Abasander yansekl

  • @Zekarias-cg5vp
    @Zekarias-cg5vp Год назад

    Yezich ager mihuraninin meret lay teb malet yelelebetin hasab keminim sanikotir meret lay bekibir kemawured yilik chebichiben metalun yeminitew.

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 Год назад

    ሀፐ ነው AZ የሚቀለው ለንባብ?

  • @sasi849
    @sasi849 3 года назад

    አትሰለችም።

  • @Mlknalm
    @Mlknalm 11 месяцев назад

    ፈርዲ ኩኖቲ ዲሬንስ ኩኖቲ:: ነዉ ሚባለዉ

  • @abrahamsyosefs8547
    @abrahamsyosefs8547 4 года назад

    So misleading this guy don't understand how to read a book.

    • @forzasiraj9998
      @forzasiraj9998 2 года назад

      እንዴት ያለኸው ድንጋይ ነህ ፣ ጃል ?