Sheger ሸገር Online
Sheger ሸገር Online
  • Видео 141
  • Просмотров 1 276 732
ዓለማየሁ ገላጋይ - “ፍቅር እስከ መቃብር” መፅሐፍን አስመልክቶ | Fikir Eske Mekabir
Spotify: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=ybv5qKl2TtqrPKL02TPRLQ
“ፍቅር እስከ መቃብር” መፅሐፍን አስመልክቶ ደራሲና አርታኢ ዓለማየሁ ገላጋይ ከመዓዛ ብሩ ጋር
ሸገር ካፌ! - Sheger Café!
Alemayehu Gelagay on Sheger Cafe With Meaza Biru on Sheger FM
Просмотров: 9 286

Видео

ዓለማየሁ ገላጋይ - በደራሲ ዳኛቸው ወርቁ አደፍርስ መፅሀፍ ዙሪያ | Adefres Dagnachew Werku
Просмотров 32 тыс.2 года назад
Spotify: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=ybv5qKl2TtqrPKL02TPRLQ በደራሲ ዳኛቸው ወርቁ አደፍርስ መፅሀፍ ዙሪያ - መዓዛ ብሩ ከ ደራሲ እና አርታኢ አለማየው ገላጋይ ጋር ሸገር ካፌ! - Sheger Café! Alemayehu Gelagay on Sheger Cafe With Meaza Biru on Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 7B)
Просмотров 3,7 тыс.4 года назад
SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=4823aa79db314ae0 Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በ ሸገር FM 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 7A)
Просмотров 5 тыс.4 года назад
SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=4823aa79db314ae0 Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በ ሸገር FM 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 6B)
Просмотров 6 тыс.4 года назад
SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=4823aa79db314ae0 Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በ ሸገር FM 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 6A)
Просмотров 5 тыс.4 года назад
SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=4823aa79db314ae0 Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በ ሸገር FM 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 5B)
Просмотров 6 тыс.4 года назад
SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=4823aa79db314ae0 Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በ ሸገር FM 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 5A)
Просмотров 6 тыс.4 года назад
SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=4823aa79db314ae0 Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በ ሸገር FM 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 4B)
Просмотров 7 тыс.4 года назад
SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=4823aa79db314ae0 Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በ ሸገር FM 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 4A)
Просмотров 8 тыс.4 года назад
SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=4823aa79db314ae0 Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በ ሸገር FM 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 3B)
Просмотров 8 тыс.4 года назад
SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=4823aa79db314ae0 Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በ ሸገር FM 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 3A)
Просмотров 9 тыс.4 года назад
SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=4823aa79db314ae0 Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በ ሸገር FM 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 2B)
Просмотров 9 тыс.4 года назад
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በ ሸገር FM 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 2A)
Просмотров 9 тыс.4 года назад
SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=4823aa79db314ae0 Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በ ሸገር FM 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 1B)
Просмотров 10 тыс.4 года назад
SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9AQjso58is7CHXNSE?si=4823aa79db314ae0 Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በ ሸገር FM 102.1 ከመአዛ ብሩ ጋር Sheger FM
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 1A)
Просмотров 16 тыс.4 года назад
Prof Mesfin Woldemariam Interview With Meaza Biru (Part 1A)
"አንድ ሰሞን የሰማሁት" - እንዳለጌታ ከበደ | Sheger Shelf on Sheger FM
Просмотров 13 тыс.5 лет назад
"አንድ ሰሞን የሰማሁት" - እንዳለጌታ ከበደ | Sheger Shelf on Sheger FM
Dr Mehret Debebe - አእምሮ በሀሳብ ላይ ስላለው ተፅእኖ | Sheger cafe with Meaza Biru
Просмотров 4,4 тыс.5 лет назад
Dr Mehret Debebe - አእምሮ በሀሳብ ላይ ስላለው ተፅእ | Sheger cafe with Meaza Biru
አንድ ምሽት - በእውቀቱ ስዩም | Sheger Shelf on Sheger FM
Просмотров 27 тыс.5 лет назад
አንድ ምሽት - በእውቀቱ ስዩም | Sheger Shelf on Sheger FM
አንበሳ አውቶብስ የመገልበጥ አደጋ | Anbessa Bus Crash
Просмотров 4,3 тыс.5 лет назад
አንበሳ አውቶብስ የመገልበጥ አደጋ | Anbessa Bus Crash
ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ያበረከቱላቸው መስቀል ከቃጠሎ መትረፉን ተናገሩ | Exhibition of Contemporary Art
Просмотров 7095 лет назад
ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ያበረከቱላቸው መስቀል ከቃጠሎ መትረፉን ተናገሩ | Exhibition of Contemporary Art
ዓለማየሁ ገላጋይ - Theater of the Absurd | Sheger Cafe With Meaza Biru
Просмотров 28 тыс.5 лет назад
ዓለማየሁ ገላጋይ - Theater of the Absurd | Sheger Cafe With Meaza Biru
We are All Connected - Demis Seifu | የኪነጥበብ ምሽት በብሔራዊ ቴአትር
Просмотров 4135 лет назад
We are All Connected - Demis Seifu | የኪነጥበብ ምሽት በብሔራዊ ቴአትር
ሰሙ ንጉሥ ጣሴ | አስቂኝ ተውኔት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ
Просмотров 1,7 тыс.5 лет назад
ሰሙ ንጉሥ ጣሴ | አስቂኝ ተውኔት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ
የኪነጥበብ ምሽት በብሔራዊ ቴአትር
Просмотров 3925 лет назад
የኪነጥበብ ምሽት በብሔራዊ ቴአትር
የድሬደዋ ልጆች የኪነጥበብ ምሽት በብሔራዊ ቴአትር
Просмотров 5075 лет назад
የድሬደዋ ልጆች የኪነጥበብ ምሽት በብሔራዊ ቴአትር
Aster Aweke ETH. New Year Eve Concert 2019 | አስቴር አወቀ
Просмотров 14 тыс.5 лет назад
Aster Aweke ETH. New Year Eve Concert 2019 | አስቴር አወቀ
አዲስ ሕይወት - ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ | Sheger Shelf on Sheger FM
Просмотров 5 тыс.5 лет назад
አዲስ ሕይወት - ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ | Sheger Shelf on Sheger FM
ደስ ይላል መስከረም - ሙሉጌታ ተስፋዬ | Sheger Shelf on Sheger FM
Просмотров 14 тыс.5 лет назад
ደስ ይላል መስከረም - ሙሉጌታ ተስፋዬ | Sheger Shelf on Sheger FM
Ethiopian New Year Bazar in Addis Ababa | አዲስ ዓመት ባዛር 2011
Просмотров 5 тыс.5 лет назад
Ethiopian New Year Bazar in Addis Ababa | አዲስ ዓመት ባዛር 2011

Комментарии

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 13 часов назад

    Your are the best even 2025 ..... For ever dr

  • @TigistTade-n9x
    @TigistTade-n9x 5 дней назад

    Ikuwan.adarasachu.

  • @tekalignbe0716
    @tekalignbe0716 9 дней назад

    አረ እንዴት የሰው ልጅ ሰውን እንድህ አድርጎ መግለፅ ይችላል? ፈጣሪ አዳልቶ ይሰጣል ማለት ይህ አይደለም?

  • @kenfeab
    @kenfeab 26 дней назад

    Having listened to this interview, I felt sorry to learn that the late great Prof was a lonely person during his later life .Any ways big respect for him.May his soul rest in peace

  • @wassebemhrt
    @wassebemhrt 2 месяца назад

    Girum koyeta ....

  • @GirumYemer
    @GirumYemer 2 месяца назад

    This is gold

  • @tagelrodas5297
    @tagelrodas5297 3 месяца назад

    አሌክስ ላንተ ያለኝ ፍቅርና አክብሮት ልዩ ነው! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 3 месяца назад

    Thank yoy both

  • @BiniyamYacob-lm9mw
    @BiniyamYacob-lm9mw 4 месяца назад

    wow amazing❤

  • @DERJEMULUMULUHAYMNT
    @DERJEMULUMULUHAYMNT 4 месяца назад

    አለማየሁ ገላጋይ ለዘላአለም ይኑር

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 4 месяца назад

    መአዛ ትልቅ አቅራቢ ነሽ ተባረኪ አለማየሁ ይሄን እውቀት ለማግኝት በጣም ደክመሀል በቅርበት አራት ኪሎ ስለማቅህ እኛ ኳስ ስንከተል አንተ ሁሌ መፀሀፍ ከእጅህ አይጠፋም ነበር እስከርቭ አንገትህ ላይ አስረህ የእውቀት አባት ነህ

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 4 месяца назад

    እኔ አለማየሁ የቤተክህነት አስተማሪ ምሁር ነበር የሚመስለኝ ግን ጭራሽ የአራት ኪሎ ባተሌ ነው ለካ ፤በጭራሽ የቤተክህነት ሠው ጸባይ ነው የሚያንጸባርቀው።🎉🎉🎉

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉

  • @zerafgobeze6872
    @zerafgobeze6872 5 месяцев назад

    እኔም እንደቀደሙት ሰዎች ዝግጅቱን ላደረጋችሁት እንዲሁም ፕሮፌሰር መስፍንን በአጠቃላይ አመሰግናለሁ። ሰባተኛው ላይ ስደርስ ዝግጅቱ ሳይገባደድ አንድ ስጠብቀው የነበረ ነገር ባለመነሳቱ ልጠይቅ አሰብኩ። ይህም ፕሮፌሰሩን በዕውቀት ስለገነቧቸው በተለይ የተፈሪ መኮንን ት/ቤት አስተማሪዎቻቸው ስም እያነሱ ጠቅሰዋል ወይ? ጥያቄውስ ቀርቦ ነበር? የዙፌልን ስም ብቻ አንስተዋል፣ እርሱም ምክትል ዲሬክተር እንጂ አስተማሪ አልነበረም። እንዲህ ዓይነት መረጃ ማካተት ወደፊት ለምታደርጉት ቃለ መጠይቅ ይረዳ ይሆን በሚል እሳቤም ነው።

  • @getahunlegesse1805
    @getahunlegesse1805 6 месяцев назад

    የነጆርዳንና አያቱ በጀርመን ሬዲዮ የተተረከውን የት ነው የማገኘው እባካችሁ።

  • @SeidYassin-z9y
    @SeidYassin-z9y 6 месяцев назад

    በግዳጅ ተፈናቅለውከተማን የመሰረቱ ቀደምት ገበሬዎች ለማኝ ከሆኑ ገጠር ሖላ ቀር ከተሜው ዘመናዊ ልንል አንችልም

  • @mesaygashaw8192
    @mesaygashaw8192 6 месяцев назад

    መዓዝዬ እና አሌክስዬ - ምንም እንኳን ብዙ ተመልካች ለግዜው ባያገኝም የሁለታችሁን ይህንን የመሰለ አስተማሪ - አገርህን፣ ማንነትህን፣ የነበርክበትን፣ የተጓዝክበትን፣ የደረስክበትን...ወዘተ እወቅ በሚል መልኩ ፍፁም ጨዋነት፣ ጆሮ ገብ ተደርጎ የተሰተሩትን ምልሳችሁን ግዜ እና ሁኔታ እንደ ፈቀደልኝ ከአመታት በኃላም ቢሆን እያዳመጥኳቸው ብዙ ቁምነገሮችን እየገበየሁባቸው ነው። እናም ገንቢ አስተያዬትን ሳልሰጥ በቁጥር የበዙትን ማዕዳችሀንን እየታደምኩ በመሄዴ - እንደምንም ቃላቶቼን አሳክቼ መልክት ለመተው ተገደድኩ። ይበል፣ ይቀጥል፣ አስተምሩን፣ ታሪክ አቆዩልን...አሻራችሁን በትውልድ ላይ አሳርፉልን❤🎉

  • @mesaygashaw8192
    @mesaygashaw8192 6 месяцев назад

    ምስል ከሳች ፣ የኢትዮጵያን ስነ ፅሁፍ ጥልቀት እንድና አደንቅ አድርጋችሁናል - ምስጋና ይገባችኋል።

  • @AlazarAlazarAlazarAlazar
    @AlazarAlazarAlazarAlazar 6 месяцев назад

    የምታደርጉትን ጭውውት ወድጀዋለሁ፣ነገር ግን የባቡር ላይ ንባብ ግን የሚታሰብ አይደለም።

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw 6 месяцев назад

    ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ለኢትዮጵያ ቤሔራዊ ቲያተር ትልቅ ሚና ነበርክ ነብስህ በገነትያኑርልኝ ኢትዮጵያ ትልቅ ሰዉ የጣችው ቢኖር ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን እና ሊቀ ሊቃዉንት አለቃ አያሌዉ ታምሩ ነዉ እንዴት እንደምትቆጡኝ ብታዩ

  • @dave_tamirat
    @dave_tamirat 7 месяцев назад

    Where have I been? If I had listened when I was a kid... Huh, things would not be the same today...

  • @dave_tamirat
    @dave_tamirat 7 месяцев назад

    Wow, what an amazing conversation this is!

  • @tilahunmengiste5562
    @tilahunmengiste5562 7 месяцев назад

    ጋሼ ሲያወራ እኮ ህይወት ህይወት ነው የሚሸተው❤

  • @TafesaRoba
    @TafesaRoba 7 месяцев назад

    ለወገኑ ጥሩ እየታ ያለው ነው ፡፡ለሀገርም ስጦታ፡ይለመድ፡፡

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 7 месяцев назад

    ወ/ሮ መዓዛ እጅግ በጣም የምወድሽ እና የማከብርሽ እህቴ ፦ ምን አለበት ከህይወትሽ ዉስጥ አንድ ቀን ምንም ፣ ምናምን እና ምን የሌለውን ሰዉዬ እኔን ብታቀርብኝና ህይወቴን(ነፍሴን) ብታስደሰችያት ምን ይልሻል ??? እባክሽ ይኼን አድርጊዉ እና ሀገር ጉድ ይበል .... ።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 4 месяца назад

      ሁሉም ሠው የራሱ ታሪክ አለው። ታሪክ ደራሲ ዘፋኝ ወዘተ ብቻ አይደለም ።

  • @samirawitsato
    @samirawitsato 8 месяцев назад

    ❤️❤️

  • @samirawitsato
    @samirawitsato 8 месяцев назад

    enamesegnalen❤️❤️

  • @hayderali2255
    @hayderali2255 8 месяцев назад

    What a fantastic interview MEAZA thanks

  • @biniyammolla9939
    @biniyammolla9939 8 месяцев назад

    እንዴት እንደሚነበብ እናስተምር

  • @TafesaRoba
    @TafesaRoba 8 месяцев назад

    ይቺ ታሪክ አንዳንዴ በትንብት የሚያውሩ ውሸት መሆኑን ነው፡፡ የመንደር ወሬ፡፡

  • @TafesaRoba
    @TafesaRoba 8 месяцев назад

    ጣራ ወይስ ደራ? ሰምተን ስለማነውቅ፡፡

  • @mahderseifu
    @mahderseifu 8 месяцев назад

    ስትደመጥ ውለህ ብታድር የማትሰለች ሰው 🥰

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 8 месяцев назад

    ውይ ጋሼ ስውድህ

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 8 месяцев назад

    Excellent man, Alex. Thanks.

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 8 месяцев назад

    የሚገርም ታሪክ እጅግ እናመሰጎናለን

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 8 месяцев назад

    Almyhue you have Excllent anlytical mind you can teach Any bodies with great knowledge and Wisdoms well done Sir .

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 8 месяцев назад

    ኢትዮ ሊንክ ላይ ልትቆይባቸው የተመኘሐቸው ቦታዎች ጠቀስክ የአንድ ቀን ወጪሕ ብችል በመስቀል ወይ በአረፋ ጊዜ ጉራጌ አገር ወልቂጤ ወይ ቡታጅራ መጎብኘት ትፈልጋለሕ ወይስ ከዚሕ በፊት ጎብኝተሐል? አመሰግናለሁ በጣም

  • @semereom
    @semereom 8 месяцев назад

    ፕሮፈሶር መስፍን ወልደማርያም ያስታወሱት የቄስ ትምህርት ቤት የኣማማር ዘዴ በጣም ኣስገራሚ ነው። እኔም ራሴ የቄስ ትምህርት ቤት ተማሪ ስለ ነበርኩ እንዲሁ ሳደንቀው ቆይቻለሁ። እግዚኣብሄር የዘለኣለም ሀይወት ይስጣቸው።

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 8 месяцев назад

    Desss yemil wege new

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 8 месяцев назад

    ❤ Men ayent denk gwadgna neh bedenb asawekn

  • @tafessemuluneh388
    @tafessemuluneh388 8 месяцев назад

    መጽሐፎችህን ለማንበብ ዕድል እና ጊዜ አላገኘሁም። ከእንዳለጌታ ጋር ባደረከው ውይይት ግን "ለምን አዲስ ሃሳብ ማቅረብና ለውጥ ማምጣት ተሳነን?" በማለት ምርር ብለህ በመናገርህ ልቤን አርክተኸዋል። ተባረክ።

  • @michaelbeyene4361
    @michaelbeyene4361 8 месяцев назад

    አለማዮ ገላጋይ የእውነት ጋሽ ስብሃት ካንተ በምን ይበልጣሉ ንግግርህ ሲጥም። ካንተ ጋር የሚውሉ ጓደኞችህ ታድለው

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 8 месяцев назад

    ኣናመሰግናለን እንቁ ማእዛ

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 8 месяцев назад

    እናንተ ግን ደራሲ ብቻ ሳትሆኑ ደጋ ጋግ ሰዎችም ናቸሁ ላላችሁት እድሜ ጤና ይስጥልን ለሞቱት ነፍስ ይማርልን

  • @AndualemDejene-d1n
    @AndualemDejene-d1n 9 месяцев назад

  • @AlazarAlazarAlazarAlazar
    @AlazarAlazarAlazarAlazar 9 месяцев назад

    ጎሽ፡እግዚአብሄር ይባርካችሁ፣ውስጤ የተጠማውን ያህል ረካ፣

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 9 месяцев назад

    Thank you

  • @DejenMillion
    @DejenMillion 9 месяцев назад

    Ene eko betam yemigerimegn yen gash sebat ababal ayidelim endt ehenin hulu neger bekal endeyazew nw...Gash Alemayew Gelagay

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 9 месяцев назад

    ❤🎉

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 9 месяцев назад

    ምንም ገጥሞን አያቕም ግን እፈራ ነበር እንደ ጝል ሳይሆን እንደ ሃገር ማለቴ ነው ግን ምንም የለም ለሁሉም ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አቶ አለማየሁ እና ወሮ መዓዛ አመሰግናለሁ❤🎉