🚦በጣም አፈቅረዋለው እሱን ብቻ ነው ምፈልገው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025

Комментарии • 600

  • @Buchagrace
    @Buchagrace 2 месяца назад +262

    ቤኪ ምርጥ ልጅ ነው አይከፋብን ደግ ነው የምትኦዱት በላይክ አሳዩኝ

  • @aminaadem-g6v
    @aminaadem-g6v 2 месяца назад +68

    አበረታቱኝ ሙስሊሞች ቁርአን ዳእዋ ነው የምለቅ

  • @ShewayeBelayneh-bd2hq
    @ShewayeBelayneh-bd2hq 2 месяца назад +191

    ሀይሚ ዛሬም አስከፍታናለች ምን እንደምታወራውም አይገባንም ብሩኬ አይዞህ

  • @TeybaMuhammad-wy6nf
    @TeybaMuhammad-wy6nf 2 месяца назад +43

    ዛሬ በጣም ከፋኝ ማርያምን ቤተሰብ ሀይሚ እና ብሩኬ ሀይሚ ልቤን ሰበረች ብሩቤ የዋ ልጅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 2 месяца назад +11

    አባካቹ ፀሎት አርጉሉኝ ጨንቆያል አህቴ በየመን ላይናት አና የምሸባር የላኩለት ሰዋግ ከዳኝ ጨነቀኝ ጠበቤኝ አንቅልፈ በአይነ አይዞርም የት ልህድ 😢😢😢ሰው ማመን ሓጥያት ነው አንዴ

    • @salamannn5701
      @salamannn5701 2 месяца назад

      አይዞሽ እናቴ ኢ/ግ/ ሄር ይስጢሽ አይዞሽ እህቴ❤

    • @AtekalDeresa
      @AtekalDeresa 2 месяца назад

      አላህ በሰላምያገናኛችሁ

  • @Asi-wj9wc
    @Asi-wj9wc 2 месяца назад +28

    እኔ ባይጀምር ባይ ነኝ ምክኒያቱም እሷ ስትመለስ ይጎዳል ጊዜያው የሆነ ነገር መሆን የለበትም የምትሉ እስኪ🎉

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 2 месяца назад +47

    ቤኪየ እረ ፍቅርብለህ አተግባ እውነተኛፍቅር የለም😢😢😢✍️

  • @almaztesfaye7600
    @almaztesfaye7600 2 месяца назад +24

    አይዞህ beki ሁሉም ያልፋል 🙏🏿🙏🏿

  • @Kalekedane
    @Kalekedane 2 месяца назад +119

    የሃይሚና የቡራ ነገር እንደኔ ያስጨነቀ ብቻ ላይ ካርጉኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @SmaamA-t1h
      @SmaamA-t1h 2 месяца назад +2

      ደምሪኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @alemidebebe205
      @alemidebebe205 2 месяца назад +1

      😢😢😢😢😢😢

    • @bizuyekassew8256
      @bizuyekassew8256 2 месяца назад +1

      ሀሀሀሀሀ ከምርሽ ነዉ ወይኔ ስንት የሚያስጨንቅ ነገር እያለ 😏😏😏

    • @GshshSbsb-gr7iv
      @GshshSbsb-gr7iv 2 месяца назад

      በጣም😁😁😉​@@bizuyekassew8256

    • @GhDh-x9x
      @GhDh-x9x 2 месяца назад +1

      😢😢😢😢😢😢

  • @FkirteYouTube
    @FkirteYouTube 2 месяца назад +25

    የመዳም ቅመሞች ተጽፎ ያልተነበበላቸው ጀግና ሴቶችናቸው የሚል 100kአስገቡኝ❤❤

  • @DawdDad-m4q
    @DawdDad-m4q 2 месяца назад +17

    የሃይሚ ና የቡራ ነገር ያሰጨነቀው ማነው እንደኔ😢😢😢😢😢

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 месяца назад +10

    ቤኪ መልካም ወንድሜ ለውሳኔ እንዳቸኩል አስብበት መጎዳት የለብህም ሁሉም ለመልካም ነው ቤትሻም አይዞሽ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 месяца назад +17

    ተውኚ ዛሬ የምታወሩትም አይሰማኚም በሀይሚናቡራ ከፍቶኛል😢😢😢

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 2 месяца назад +12

    ተጣመሩ ጥሩ ልጅ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 2 месяца назад +37

    ማርኬ ጎበዝ እደዝህ በቤኪም ብቅ እያላችሁ👍

  • @ZehraNesru
    @ZehraNesru 2 месяца назад +42

    ወይ የቤኪ ንግግር እደኔ ደስ የሚለው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @MahderBekele-v7f
      @MahderBekele-v7f 2 месяца назад +1

      ሰው ላለማስቀየም በጣም ይጠነቀቃል። ለሴት ያለው ክብር ይለያል።ቡራዬ😢😢😢😢😢

    • @ZehraNesru
      @ZehraNesru 2 месяца назад

      @MahderBekele-v7f ልክ ብለሻል

  • @WrWr-i4y
    @WrWr-i4y 2 месяца назад +9

    አሪ ማርክ የሀይም እና የቡሩክ አንድ ነገር በሉልንንንንንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ቢኪ እሺ በል ህይወት እንዲህ ነው ምርጥ ልጅ ናት ተጣመሩ ቢኪ አትሞኝ እድልህን አሳልፈህ አትስጥ አትገግም

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 2 месяца назад +5

    ሡበሀንአላህ
    አልሀምድሊላ
    ላኢላሀኢለላ
    አላሁአክበር❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 2 месяца назад

    ቤኬዬ እውነተኛ አፍቃሬ እግዜአብሔር ካገናኘው ስለት አስገባለሁ❤❤❤❤በጣም የምወደው የማከብረው ተልቅ ልጅ ነው እመቤቴ ሜርያም ሁሉን ነገር ታስተካክልልህ ❤❤❤❤

  • @MediomerMediomer-uk4tk
    @MediomerMediomer-uk4tk 2 месяца назад +53

    በቃ ሴቱ ሆነ ፍቅር ጠያቂው ቂያም ቀን ቀረበ በቃ😢😢

    • @WhgddEggfds
      @WhgddEggfds 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @Samera-rb3vp
      @Samera-rb3vp 2 месяца назад +1

      አዎ መጨረሻ አችንን አላህ ያሣምርልን

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 2 месяца назад +1

      ወርቅም ጥለን እናግባችሁ ባላሉ😂😂😂😂😂😂

  • @ወሎየዋ-ቨ9የ
    @ወሎየዋ-ቨ9የ 2 месяца назад +57

    በቃ ዘድሮ ወዶች መጠየቅ አቆሙ ማለት ነው ወይ 😂😂😂😂😂

    • @ShbdnjsSjjsjd
      @ShbdnjsSjjsjd 2 месяца назад +2

      በጣም ያሳዝናል😂😂😂

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 2 месяца назад +1

      በጣም ይገርማል😢

    • @KokebTefera-hl4fi
      @KokebTefera-hl4fi 2 месяца назад +2

      በቃእኔ የመዳም ባል አግባኝ ልበለው 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @HdhdhdHshxhx-v4h
      @HdhdhdHshxhx-v4h 2 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂

    • @ወሎየዋ-ቨ9የ
      @ወሎየዋ-ቨ9የ 2 месяца назад +1

      @@KokebTefera-hl4fi ይሻላል ክክክክ

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 2 месяца назад +10

    ማርክ ውንድም ዛሬ በጣም ክፍኝ እግዚአብሔር ሀይማ እና ቡሩ ሀይማ ልቤን ሰበረች ብሩኬ የዋህ አይዛህ ምርጣ ስው መልካም ስው ቡሩ ውንድም አይዛህ ሁሉም ያልፍል ይስተካከላል ተረጋጉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 2 месяца назад +34

    የኔ ውድ. ድንግል ማርያም አለ አፌ ይቆረጥ ቢኪ ድንግል ማርያም መልካሙን ነገር ሁሉ ታድርግልህ🎉

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w 2 месяца назад +1

      አሜንንንንን❤

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 2 месяца назад +5

    ቤካነቴ የኔ አሥተዋይ ሁሉም ነገር በግዜው ውብ ይሆናል ተረጋግተህ አሥብበት በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኝልካለሁ የማርክነቴ መከታ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @almanal8814
    @almanal8814 2 месяца назад +4

    ቤኪየ ራሥህንጠብቅ አባቴ ብትጣመሩደስይለኛል ግንእሷ ስትሄድስ አስብበትበደብ ደግሞ የሀይሚና የቡርኬ ሜንድነው ፕራክከሆነ እባካችሁቶለ ንገሩን አታስንቁን ከብሩኬበላይ የኔ ልብ ተሰብሯል😢

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 2 месяца назад +4

    ሀይሚ 2 ቀን አለቀስን 😭😭😭እንዴት ብሩኬ በዚህ ልክ መቀየር ለብረኬ ይሄ ይገባዋል። እኛ አናሳዝንም 😢😢😢❤❤😭😭👍👍

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 2 месяца назад +110

    ዛሬ ከፈቶናል ሀይሚ አናዳናለች ብሩኬ መልካም ሰው ለብረኬ ይሄ አይገባም ልባችን ተሰብራል 😭😭😭😭😭😭

    • @HggHgg-nh1gr
      @HggHgg-nh1gr 2 месяца назад +1

      እኔም በሀይሚ ተከፍተናል

    • @AsdAsd-sz1qg
      @AsdAsd-sz1qg 2 месяца назад

      እኔም❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @ሀሚ..2
      @ሀሚ..2 2 месяца назад +6

      ተረጋጉ ፕራንክ

    • @Semira12u5
      @Semira12u5 2 месяца назад +3

      እኔም ከፍቶኛል ወላሂ ነገ ፕራክ ብላ ካልመጣች ከዩቶብ ነዉ እምጠፋዉ ቡራየ እዴተ አጀቴን እደበላዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ 2 месяца назад

      ብራንኪኖ 😢

  • @Maaza-w8l
    @Maaza-w8l 2 месяца назад +2

    የኔ ወንድሞች❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ያለው ይሆናል ፍቅር ጥሩ ነው ብቻ የልቢ ይሁን እንጂ

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r 2 месяца назад +66

    ኧረ ኮሜንታተሮች በዬ ቦታ ሀይሚና ቡራ ነገር አስጨንቆኛል የምትሉ ስንት ሀሳብ አለብን እኛ የነሱን የሚያስጨንቀን ከተጨነቃቹ ራሳቹን ችላቹ ተጨነቁ በየቦታው አታሽቃብጡ😂😂🎉🎉

    • @JxKdjdh
      @JxKdjdh 2 месяца назад +2

      እደው ብላክ መሁኑን እያወቃችው የሀይሚና የብራ ነገርአሰጨነቀን አሰጠበበን የምተሉ ጤናቸውያሳሰበኝል እግዚብሔር ታልፍቀደ በሰውብቻየሚሁን ነገርእኮየለም ነገብራክ እያለች ተመጣላችዋለች

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin 2 месяца назад

      Mashekabate ayedalame ewenatawe nawe bora iasazenale lazanawe sawe iatachanakawe😮

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin 2 месяца назад

      Baka tafakara dase yelale bakawe macharaseke yemare wandema

    • @dawttigrawy6582
      @dawttigrawy6582 2 месяца назад +1

      ኤረ ሰንት ችግር አለብኝ አንቅልፊ ያሳጣን ሆ😮

    • @ae7936
      @ae7936 2 месяца назад

      በትክክል እነሱ ብራቸውን እየቆጠሩ እኛ ዝም ብለን የምንጨነቀው ጠግበው ነው እንንቃ እስከ መቼ እንሸወዳለን ሀሚ አደብ ግዥ

  • @Selamatube-e3e
    @Selamatube-e3e Месяц назад +1

    ቤኪዬ እንደኔ የሚወደው እስቲ አሳዩኝ😂😂😂😂

  • @dubaidxb3955
    @dubaidxb3955 2 месяца назад +8

    እኔበሀይሚና የቡራነገር አሥጨንቆኛልወላሂ እደው ኧረሀይሚበናትሽ ተይወደቡሩኬንአታሥከፊው😢😢😢😢

  • @LubabaAhmed-jt6zk
    @LubabaAhmed-jt6zk 2 месяца назад +12

    ምርጥልጅናት ቤቱ ቤካየ ሂወት ይቀጥላል

  • @Said-k7x6q
    @Said-k7x6q 2 месяца назад +9

    ቤኪየ አይዞህ ያጋጥማል እና ደሞ አተ ጎበዝልይነህ አርከህነው የምታስበው ቆምብለህ አስብ ጥሩነገር ከናተጋር እደሆን ምኞቴነው ወላሂ 😢😢 ❤❤

  • @FirehtwotWondiyfra
    @FirehtwotWondiyfra 2 месяца назад +4

    ሀይሚ ዛሬም አስከፈታናለች ለም እደዚክ ለብራ አይገባውም ቡራ አይዞክ🎉🎉🎉🎉

  • @almaztesfaye7600
    @almaztesfaye7600 2 месяца назад +16

    ምርጥ ጋደኛ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @የራማዉቅዱስገብርኤልጠባቂ

    ምድነዉ ሴትልጂ እኮ የራሷንየሆነ በረከት ያዛነዉምትመጣዉ አትግፋ ቤኪዬ ሞክረዉ ❤❤

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 2 месяца назад +8

    ቤካየ ሁለተኛ ስብራት እዳይሆንብህ ቆምብለህአሰብ😢😢😢

  • @RhmhAli-b2x
    @RhmhAli-b2x 2 месяца назад +1

    ኧረ የሚታመን የለም አዲበህ ተቀመጥ ልብ ህ እዳይሰበር እያየሀ ቸዉነው ሌሎችን 😢😢

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 2 месяца назад +6

    የኔ አንባቢ አስብበት የዛሬ አመት አካባቢ ጎደኛዬ አስቢበት ብሎኝ አሁን አልፈልግም ስለዉ በቅርብ ይጠብቀኛል ስል ጥሎኝ አገባ አይገርምም ምን ልልህ ፈልጌ ነዉ አስብበት😢❤

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f 2 месяца назад

    ቤኪ እስቲ ቡራና ኃይሚ ጋር የተፈጠረውን ነገር መላ በል እስቲ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 2 месяца назад +6

    ይጣመሩ ግን እዳትጓዶ👍👍👍

  • @Leylatube-lw1sd
    @Leylatube-lw1sd 2 месяца назад +15

    Waaroni afani kaana dhagesanu faamili naafa taa anisi siinifi taahl❤laaki sii goodhaa❤❤❤😂🎉

    • @BoggeeDarajee
      @BoggeeDarajee 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂cabbii Atoo

    • @AlmazTakilu-ob1vh
      @AlmazTakilu-ob1vh 2 месяца назад

      ​@ee maliif abarta 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RadzoI
    @RadzoI 2 месяца назад +8

    ቤኪ ምርጥ ልጅ ነው እራስህን ቀይር እራስህን መተካት አለብህ

  • @hayatmoh3730
    @hayatmoh3730 2 месяца назад +20

    ማርኬ የኔ ምርጥ ወንድም ❤❤❤❤

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 2 месяца назад +12

    እኛ የመዳም ቅመሞች መጀመራ ነዉ ያጣበስናቹ ደስ ይላል❤❤

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 2 месяца назад +8

    እረ ሀይሚና ብሩኬን መላ በሉልን የምር ከፍቶኛል😢😢💔💔

  • @burhanaburhana1922
    @burhanaburhana1922 2 месяца назад +7

    ማርያምን ዛሬ በሀይሚ ተናድጃለው በናተኳን ፈታ ልበል

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e 2 месяца назад +7

    ትውን እባክህ ሀይሚ አናዳናለች የልቅስ ሂድና ብሩኬን እየው ጥሩ ስሜት ላይ አይደለም

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 2 месяца назад +2

    ወይ ቤኪ የኔ አዝግ ይመችህ❤❤❤😂

  • @MohamedMohaedSነኚየሀላሌብቻ
    @MohamedMohaedSነኚየሀላሌብቻ 2 месяца назад +4

    ወላሂ እደዛሬው ብሩክ እና ሀይሚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሳዝነውኛል😢😢😢😢

    • @heyuti
      @heyuti 2 месяца назад +1

      ተው ሙሀመድ ከበጎቹጋር እንዳልደምርህ ስንትእሚያሳዝን ሞልቶ

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 2 месяца назад +13

    እኔ ደግሙ ካቅሜ በላ የሁንውኝ የሀይሚነ የቡራ ነው ሀይሚየ 💐💐 አውቃነው ሌላስው አታፍቅርም ቡራ የፍቅር ጠያቄ ያቅርብላት የምትሉ

    • @Jdurkr
      @Jdurkr 2 месяца назад

      የኔዋ ፕራክ የሆናል አይ ዞን ግን ሀሠዉቤት እዲህ አትበይ

  • @waskan6696
    @waskan6696 2 месяца назад +10

    ማርክ❤የኔአባት❤❤❤❤❤የቤዚንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FekerteWyohanes
    @FekerteWyohanes 2 месяца назад +3

    ማርክዬ በጣም ከፍቶኛል ሀይሚ የምታወራው ነገር በጣም ደብሮኛል😂😂😂😂😂

  • @Mihret-uy6gp
    @Mihret-uy6gp 2 месяца назад +25

    ማርክ ምርጥ የቤኪ ዎድም ይጠመሩ ዬምትሉት ብቻ👍

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g 2 месяца назад +1

    ግን ሴትቶች እንወያይ ወንድልጂ አይጠይቅ ተብሎል እንዴ አረተዉ ምን ጉድነዉ ዘንድሮ😡😡😡😡😡

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 2 месяца назад +4

    የኔ አውቆ አበዶች ስወዳቹህኮ 😂ሁሌም ኑልን በማርክም በቤካም እያላቹህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fitumBekela
    @fitumBekela 2 месяца назад +9

    ቤካ ፍቅር እኮ ትሩ ነው እስከመቼ ትኞራለህ አንድ ነገር ግን ልጠይቅህ ማርክ ከሄሉ ጋር ለምን አታስታርቃቸውም ኤፍሬምን ና ከብሩኬ ጋር አውርታቹ ብታስታርቁዋቸው ጥሩ ነው ቤዛ እራሱዋ ለምን አታስታርቃቸውም

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 2 месяца назад +1

      አረረ 😂😂ያለፈ ርዕስ አታንሱ😊

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 2 месяца назад

      ቤዘ ለረስወ ቦተ እየከፈፈተች ልተስተርቅልሽ🙄😂😂

    • @TamrwaDebebe
      @TamrwaDebebe 2 месяца назад

      ​ @@ፍቅራዲስ የነሄሉና ማርክን አታንሱ በሰምምነት ተናግረው አቁመዋል እሱም እሱም በራሳቸው መስመር እየተራመዱ ነው የሀሚና የቡሩኬን መለያየት አንፈልግም

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 2 месяца назад +2

    ማራ መ ቢኪ አረ ቀማሪም ሀይሚ ዞሪ አስከፍታናለች አጠይቃችሁ በውነትምሥ ብላት አልቻልኩም አረከቡራ ውጭ ብላችሁ አይስፈልግም ቡላችሁ ምከሮት በማሪም ማርክ ቢኪ❤❤❤❤

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr 2 месяца назад

      አማሪኛ በእግሩ ሄዳ😂😂

  • @ecfffchh3801
    @ecfffchh3801 2 месяца назад +7

    ማርክየየቤዚየንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o 2 месяца назад +15

    ዛሬ ማንም አልቀደመኝ❤❤❤

  • @Mmmmmmm-e3c
    @Mmmmmmm-e3c 2 месяца назад +3

    ትቅብላት ብክይ የኔ አስተዋይ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt 2 месяца назад +1

    እንዴት ተጨንቀህ እነ ማርክን እንዳስታረክ ታውቃለህ ትህትናህ;መጨነቅህ;ምክርህ ;አብረህ እንዳትደበር የሄድግበት ርቀት አጋጣሚ ሁሉ ይህን ፈጠረ ተቀበል ልጄ

  • @kokkhkoka5647
    @kokkhkoka5647 2 месяца назад +4

    በቃ ዘንድሮ ሴቱ ሆነ ጠያቄ ያረብ😂ሀይሚም ያዘኝ አለች ወዮዮ ዘንድሮ በቃ ጨለሉ እኅቶቻችን በስመአብ የምር ክብራችሁን ጠብቁ
    ተመስገን በግዜው ለሰጥኽኝ አምላክ😊

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 2 месяца назад +26

    ይጣመሩ የምትሉ የት ናቹህ ቅመሞች❤❤❤😂😂

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 2 месяца назад

      ሆሆ ዝም ብለን ይጣመሩ እያልን ብሗላ ጭቁ ለኛ ይተርፋል እረ ተያቸው ፈጣሪ ተፈቀደ ይጣመራሉ ታልፈቀደም ተያቸው😂😂😂

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅርlየእግዚአብሔርን ሰጦታ ነው❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 месяца назад +9

    ቤካዬ ማርክዬ የኔ ምርጦች❤❤🎉

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 2 месяца назад +2

    AYYYY BEKA WEDOCH METEYEK AKOMU SETE LJE HONECH TEYAKI 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 2 месяца назад +5

    😮በቃ ወዶች ቀን ወጣላቸው ሴቱ ግን ወደየት እየሄደነው በተለይ በዘድሮው አመት ሴቱ እፍረት ባህል የሚባል ቀረ😢ዘሎ አግባኝ ወደድኩህ ፋሽን ሆነ በደህናው ግዜ አግብቸ መውለደ የልጅ እናት በመሆኔ አልሀምዱሊላ ወደድኩህ ሳልለው ወደድኩሽ የኔ ብቻ ሁኝ ሁሉ በቤተሰብ ይለቅ የሚል ባል ስለሰጠከኝ አልሀምዱሊላ🎉🎉🎉🎉

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 2 месяца назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉Desi. Yilali. Ene. Rasu sasibewu. Neberi. Adi. Yadirigachewu

  • @zuzu-j2t
    @zuzu-j2t 2 месяца назад +8

    ውድሞቸ የኔፍቅሮች ትክክል ብለሀል❤❤የኔፀባየ ሰናዮች❤❤❤ሂድበት ግን ማሂን ጥሩልኚ እህቴ ልትወርሺነው🙄🙊💃💃💃ልናገር ልሂድና😮

    • @HamedaSeid
      @HamedaSeid 2 месяца назад

      ነገረኛ 😂😂

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 2 месяца назад

      😂😂

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 2 месяца назад

      መቸም ይቅር አልልሽ ዜድ ተብዬ ሾካካ 😢😢👎👎

    • @ABEBECHSEIFU
      @ABEBECHSEIFU 2 месяца назад

      😅😅😅😅😅ተይ አትነካኪያት😂😂

  • @amelAli-v7d
    @amelAli-v7d 2 месяца назад +97

    ኧረ የቡራና የሀይሚ ነገር አስጨረቆኛን ቤተሰብ አድ በሉኝ😢😢😢😢😢😢

    • @GsTw-y1d
      @GsTw-y1d 2 месяца назад +5

      ፖራንክ ነው የሱን ሰሜት ለማወቅ ነው❤❤

    • @amelAli-v7d
      @amelAli-v7d 2 месяца назад +1

      @@GsTw-y1d ኧረ ጨቆኛን🥺ማርያምን💫

    • @HayaHaya-g6u
      @HayaHaya-g6u 2 месяца назад +1

      መስተፊቅር እዳይሆን ፀበል ትሄድ

    • @مناديالشمري-ت7ر
      @مناديالشمري-ت7ر 2 месяца назад

      😢😢

    • @abiyoutube6918
      @abiyoutube6918 2 месяца назад +7

      ምን አስጨነቃቹ ሌላ ሀሳብ የማስጨነቅ ነገር የላቹም አረ ተወ አታስቁን😁

  • @حياهحياه-ش6ج
    @حياهحياه-ش6ج 2 месяца назад +4

    ቤኪየ የኔ አዘግ😅😅😅😅 የሳቂምጭ😅😅

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 2 месяца назад

    ምነው የቤካ ቻላን ፈቅ አልል አለ ኧረ ሼር እናልግለት 100k እድገባ እሱስ ወንድማችን አይደል ሀሰንና ቤካን ሼር አርገን እናስገባቸው እደሌሎች❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 2 месяца назад +5

    ቤኪዬ የኔ አዝግ ❤😂ስወድህ እኮ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 2 месяца назад +31

    ❤🎉😢ቢኪየ 🎉😢ናማርኪ በጣምነዉ የሚስቁን

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ 2 месяца назад

    ማርኬ ቤኪ ወድሞቸ❤❤❤❤

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 2 месяца назад +8

    ቆይ ፍቅር ምድነዉ ማርክ 🍫🍫🍫🍫🍫ናፍቃኛለች

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 2 месяца назад +3

    ይጣምሩ 👍👍👍

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 2 месяца назад +5

    ዛሬ ከፍቶናል ሀይሚ አናዳናለይ ብርኬም ደብሮብናል😢❤❤❤❤

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 2 месяца назад +1

    ቤካ ጉድ አተ ነበረ የተረፍከው ጉድ 😂የብታጀራ ዩቱበሮች ቆይ ለምድነው ወንዱ አፈቀርኳት የማይለው ሴት ነች አፈቀርኩ የምትለው የሁላችሁም እዴ🙆😌

  • @merd24
    @merd24 2 месяца назад +10

    የቤካና የማርክ ጓደኝነት በእጅጉ ያስቀናል

  • @ጆርየ
    @ጆርየ 2 месяца назад +6

    ፈጠሬ ሆይ ሰዉ ፍቅር እዞት ይፈራፈራል እኔስ አላሳዝንህም ላምን ኣይዛኝም 😅ስሜቱንላያዉስ 😅😮ብል ብል አላዘኝ 😊
    ቅማሞች እዲዛኝ ፀሎት ኣርጉልኝ😅ወይም ማዳኒት ከላዉ ማላባሉኝ 🎉😮😢😅

    • @MeriEthi
      @MeriEthi 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂 እኩል ነን

    • @ጆርየ
      @ጆርየ 2 месяца назад

      @MeriEthi አይደል😅😅

    • @NoorMohammed-m6m
      @NoorMohammed-m6m 2 месяца назад

      😅😅😅😅 ይቅርብሽ ውዴ

    • @ጆርየ
      @ጆርየ 2 месяца назад

      @@NoorMohammed-m6m ሌሸሽ

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 2 месяца назад

      እኔም አረ እስቲ ስሜቱን ልወቀው ብል እምቢ አለ አንድ ሰሞን አጥረግርጎኝ ስሜቱን በውቀው ጥሩነበር😂😂ጊን እንኳን ፍቅር መብራትም አይዘኝም🙄😂😂

  • @hewuletmekash
    @hewuletmekash 2 месяца назад

    😂😂😂😂ቤካወሬ ሳስቅ

  • @ecfffchh3801
    @ecfffchh3801 2 месяца назад +2

    የኔማረችየሚወዳቹ❤❤❤❤❤

  • @HehsHeh-b4l
    @HehsHeh-b4l 2 месяца назад +1

    ተጠመሩ በቃ ምርጥ ልጅ ነች❤❤

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 2 месяца назад +10

    እኔ ብቻ ቀረሁ ሳላፈቅር😂😂😂😂

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 2 месяца назад

      አይዞን እኔም አለሁልሽ😂😂😂😂

    • @ሸምስያዩቱዩብ
      @ሸምስያዩቱዩብ 2 месяца назад

      😂😂😂😅

    • @Jdurkr
      @Jdurkr 2 месяца назад

      አይ ዞን ግንኮ በቃቸዉኩትላዋራነበረ እናማ አዲቀን ይይዚሻል

  • @EmuEmu-rp3kv
    @EmuEmu-rp3kv 2 месяца назад +2

    Marke ante erasu sira ena sira.layi new.tukret.maregi yalebik mikinatum keset.wede lela set mezilel tiru.ayimetam beki.gena lij neki .sirahin sira.yezendro setochi.abdawal

  • @samera3817
    @samera3817 2 месяца назад +1

    በቃ ሴት ሆኖ ቀረ የፍቅር ጥያቂ አቅራቢው🙄🙏🙏

  • @AsiaHh-e3j
    @AsiaHh-e3j 2 месяца назад +4

    ጋይሥ ወድልጅሢጠይቅነው ደሥእሚል ደምሩኝ ሆ😢😢

  • @abayneshabaynesh9996
    @abayneshabaynesh9996 2 месяца назад +1

    Beki 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 2 месяца назад +1

    የኔ ውዶች ቤኪየ ኣይዞህ ወንድሜ😢😢😢❤❤❤❤

  • @SsSs-d3p2n
    @SsSs-d3p2n 2 месяца назад +1

    ምንድነው ኦዲየንስ ቡራና ሀይሚ የምትሉ ኮመንት እነሱ ጋር አርጉት ግን ደመፐ ስራ እየሰሩ ነው ሀይሚ አታረገው ቀጣይ ፕራክ እያረገችው ነው አብሽሩ እሱም እወድሻለሁ ብሎ ኘተንፈስ ነበረበት እሰዋም ይቺን ያወጣታል ብላ ነበር ግን እነሱ በውስጥ ነው የጨረሱት ሚስጥር ሰለሆነ መግለፁን በአደባባይ አልፈለገም

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 2 месяца назад +3

    ቤካዬ የኔ ውድ ስወድህኮ❤❤❤

  • @SaifulRana-h4q
    @SaifulRana-h4q 2 месяца назад

    ዛሬ በጣም ጨቆኛል የሃይሚን እና የብሩኬን ነገር አረ😢😢😢😢😢😢😢😢መላ በላቸው 😢😢 እፍ 😢😢😢

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs 2 месяца назад +5

    የኔ መላጣ 😳😳😔😔

    • @ABEBECHSEIFU
      @ABEBECHSEIFU 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂🥺🥺🤫😒🤣🤣🤣🤣

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 2 месяца назад

    ወድሞቸ ቤካየ ቆምብለህ እሰብዉድ ቡሀላ እዳትጎዳ ስለስ በደብ አጥና ማኔነቶና ጡሩ እምኮንህ ከሆነ ደስይለናል ወድም😢❤❤

  • @MartaHabebe
    @MartaHabebe 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YeneneshTeklu-k2d
    @YeneneshTeklu-k2d 2 месяца назад +1

    Woyine bek temechale❤❤❤❤❤❤❤