🛎️ለ እናቴ ወርቅ አሰርኩላት😱🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 3,8 тыс.

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 3 месяца назад +1372

    እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ የቡራ ወዳጆች እስኪ በላይክ

  • @MiftahKey
    @MiftahKey 3 месяца назад +208

    እናትህ ከዚህ በላይ አለማቸውን የሚያዩት ስታገባ ነው

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 месяца назад +27

    እናት ወርቅ ያንሳትል እንጂ አይበዛባትም ለልጆቻ የምትከፍለዋ ዋጋ እንዲ እንካን ልጃ ሲወድቅ የምትደነግጠው አይከፈልም በወጣ ይተካል ወርቅ ወርቅ ይሆነልጆች ውለድ ብራ ሰምተሃል ውለድ ተብለካል ሁላችሁም ውለድ እናት የሚያስደስታት ትልቅ የልጃ ደስታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm 3 месяца назад +1046

    ለእናት ወርቅ ያንስባታል እምትሉ በላይክ😢❤

    • @zeynebaliye
      @zeynebaliye 3 месяца назад +3

      ቀላል

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 3 месяца назад +6

      አላህ የተሻለነገር የምታደግ ይዲግህ በለሽ
      ዱአ አዲርጊለት❤❤❤

    • @haymanotMoges-eh2wm
      @haymanotMoges-eh2wm 3 месяца назад +2

      @@medinaa-tc7sr እሺ ውዴ

    • @semia7620
      @semia7620 3 месяца назад +3

      ❤❤❤ወላሂ ትክክል🎉

    • @amaamm660
      @amaamm660 3 месяца назад +2

      የኔቆጆእናት

  • @FiromeAmen
    @FiromeAmen 3 месяца назад +275

    በህይወቴ እናቱን የሚወድ ወንድ ደስ ይለኛል ይገባታ❤❤❤ ትቆይላቹ

    • @BezaDemeke-h3u
      @BezaDemeke-h3u 3 месяца назад

      Le enat yanesebata ewent buraya yibelexe ahun wededekuk woooow egezehabar keteleqe bota yaseresek ❤❤❤❤❤❤

    • @RahmiYube
      @RahmiYube 3 месяца назад +3

      በጣም ወላሂ እኔም በሌን በጣም የምወደው ለዝህነው

    • @makkethiopions5500
      @makkethiopions5500 3 месяца назад

      እኔም አንደዘው ግን ኡኮ እነቱን የምወድ ወንድ ለሴት ለጂ የዝነል አይጓደትም❤❤​@@RahmiYube

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 3 месяца назад

      yemer enam wend lej alegn gena amest ametu new adgo le enatu muache yehonal beya enatun miwed wendlij say ekenalew

    • @RahmiYube
      @RahmiYube 3 месяца назад

      @@makkethiopions5500 በትክክል🌻🌻🌻

  • @አልሚየተዋህዶልጅ-ፀ2ፀ
    @አልሚየተዋህዶልጅ-ፀ2ፀ 3 месяца назад +90

    የቡራው እናት ስመርቅ ትምህርቷን ትጨረስ ያለችው ሀይሚን መሆን አለበት ጋይስ በላይክ አሳዩኝ

    • @hsggsvsgshvvvzvbsbsbsh4075
      @hsggsvsgshvvvzvbsbsbsh4075 3 месяца назад +2

      @@አልሚየተዋህዶልጅ-ፀ2ፀክክክክክ እህልን አላምጦ ወሬንአዳምጦ አሉማዘርያሉት ያኛውንነው

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 3 месяца назад +3

      የትልቅ ወድሙን ምስትነው ሆ😂😂 የሱን ደሞ እየቆየች ታቃለች

    • @SeadaSeid-fu5mj
      @SeadaSeid-fu5mj 3 месяца назад

      የትልቅ ወንድሙን ሚስት ነዉ

  • @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
    @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c 3 месяца назад +322

    ወድሜ ሞቶብኛል😢 ክርስቲያኖች በፀሎት ሙስሊሞች በዱአ አስቡልኝ😢 እኔም በሰው ሀገር አሞኛል😢😢😢😢😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 месяца назад

      Ayizoshi wude 😢😢😢😢😢

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 3 месяца назад +2

      አይዞሽ.የኔ.ከሪታታ.ነብሰ.ይማር.😢😢😢😢😢

    • @FhDh-ko9bk
      @FhDh-ko9bk 3 месяца назад +2

      አይዞሽ የኔናት😢😢

    • @ToybaMohammed-c8t
      @ToybaMohammed-c8t 3 месяца назад +2

      አላህ ያበርታሽ እህት

    • @amina-r5k9q
      @amina-r5k9q 3 месяца назад +4

      አላህያበርታሺ ውድ እኔም እናቴሙታብኛለይ በስደት ሀዘን የእግርእሳት😢😢😢

  • @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
    @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu 3 месяца назад +245

    ቡርኬ ለእናትህ ያለህ ታላቅ ቦታ ሁሌም ሳላደቅህ አላልፍም ቤተቡን አክባሪ ሰው በፈጣሪ ዘድም የተወደደ ነው በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤️🙏የተመቻችሁ በላይክ አሳዩኝ

    • @FhFg-is6tm
      @FhFg-is6tm 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@FhFg-is6tmደምረኛ

  • @siifaanmangiste7610
    @siifaanmangiste7610 3 месяца назад +17

    ብሩኬ ምርጥ ሰው ለናትህና ለወንድምህ ያለክ ክብር ሳላድንቅ አላልፍም እንድሁም ለበቷስቦችህ ያልክ ክብር 🙏🙏🙏ለናት ወርቅም ያንሳታል

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 3 месяца назад +195

    እስኪ የቡርኬን ማዘር የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ ማዘርየ እረጅም እድሜ ከልጆችሽ ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 3 месяца назад +246

    እናታችሁን የምትዉዱ 👍👍
    እናት ለዘላም ትኑር

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ

    ቡራ ማዘርክ 1000 አመት ያኑርልክ ደስ ትላላችሁ ይልመድባቹ❤❤❤

  • @MmMm-bw1lc
    @MmMm-bw1lc 3 месяца назад +64

    ጀግና እናት መልምላ ታሳድጋለች አቦ ቃል የለኝም🎉😢 የሴትነት ግዴታዋን የተወጣች ጀግና❤❤❤❤

  • @LiyaTube719
    @LiyaTube719 3 месяца назад +120

    😍😍ለእናት ከዚ በላይ ይገባታል 🎁🎁ትልቅ ሥራ ነው ብሩኬ😍😍

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 3 месяца назад +4

    የኔ እናት ኣምላክ ዕድመን ጥዓናን ይሃብኪ 🤱🙏💘ቡራየ ደሞ ለታላቅ ወንድምህ ያለህ ክብር ሳላድንቅህ ማለፍ ኣልችልም የኔዋ ኣስተዋይ❤

  • @فاطمة-ب6ك1ز
    @فاطمة-ب6ك1ز 3 месяца назад +62

    እስኪ መቶሺ እናስገባው እናታችሁንየምትወዱ በኮሜት የናታችሁፍቅር ግለፁ❤❤❤ኡሚ ሀያቲ

  • @SelamBogal-k6e
    @SelamBogal-k6e 3 месяца назад +44

    በጣም ነው የኮራሁብክ ወንድ ልጅ ለእናቱ ክብር ሲኖረው ደስ ይላል

  • @HanamariamHanHan
    @HanamariamHanHan 3 месяца назад +2

    ረጅም እድሜ ትኑርልህ ቡራዬ😍

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 месяца назад +84

    መነው እዳኔ ያብሩኬን እናት ውዴዴዴዴ ያምያራጋት ብቻ 😢😢ለይክ😊😊😊

    • @H7guvj
      @H7guvj 3 месяца назад

      ማልቀሱምንአመጣዉታዲያ😂😂😂

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 3 месяца назад +4

      @@H7guvj በነት ስለታራብኩ ነው ውድ እናቴ ነፍቃኛላች

  • @zubirazubira170
    @zubirazubira170 3 месяца назад +52

    እናቱን የሚወድ ወንድ ልጅ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ረጅም እደሜ ከጤናጋ ለናቶች

  • @wowwow6662
    @wowwow6662 3 месяца назад +2

    ቡራ ለማሚ ስጦታ መስጠት ፈልጌ ነበር በምን ላግኝህ ሀቢቢ

  • @GeletawBelete-kz6qj
    @GeletawBelete-kz6qj 3 месяца назад +55

    ለእናትና ለአባት ክብር የሌላችሁ ልጇች ከብሩኬ ተማሩ እናቶች ሺ አመት ኑሩልን

    • @jebdb
      @jebdb 3 месяца назад

      እሽ እንማራለን

  • @ethiopialove8512
    @ethiopialove8512 3 месяца назад +49

    እናት ሁሌ ትሳቅ እማዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋራፈጣሪ ይስጠዎት
    ልጆቸዎንም ፈጤራ ይጠብቅለዋት
    ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል
    እኔ በህይወቴ የሚቆጨኝ ነገር የለም ቤተሰቦቼን አሰደሰቻለሁ በ15አመት የሰደት ቆይታዬ እመቤቴን የማሰታውሰው ወንድሞቼ እና እህቶቼ ድግሪ ሲመረቁ በተለያዬ አመት የወርቅ ስጦታ ነው የምሰጣት ደሰታዋን ሳይ ነፍሴ ትደሰታለች

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 3 месяца назад +1

    ቤተሰብ በናታችሁ እኔም የስደት እህታችሁ ነኝ የመዳም ምርኮኛ ነኝ 10k አስገቡኝ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 месяца назад +34

    እናት እኮ ከወርቅ በላይ ናት ቡሩኬ ለናትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ❤❤❤

  • @GantAbaralmu
    @GantAbaralmu 3 месяца назад +22

    የስልክ ጥረው የማረከው እንደ እኔ ክብሪ ለእናቶች እናቴ ሽህ አመት ኑረልኝ እናት አለመ

  • @HaregA-ee4qo
    @HaregA-ee4qo 3 месяца назад +6

    የኔ እናት ይገባሻል እግዚአብሔ ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ❤❤🎉

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 месяца назад +51

    እናቱን የምወድ ወንድ ለሴት ልጅ ክብር አለው ❤ለአባቷ ክብር ያላት ሴት ለወንድ ልጅ ክብር አላት ስለዝህ እናንተን ያገባች ሴት ታድላለች ምክንያቱም ስለማትጎዷት❤❤❤

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt 3 месяца назад +31

    በህይወቴ እናቱን የሚወድ ወንድ ደስ ይለኛል ይገባታል ረጅም እድሜና ጤና ለናቶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAbabe-nk2rb
    @SaraAbabe-nk2rb 3 месяца назад +1

    ብሩኬ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TTTT-t5h
    @TTTT-t5h 3 месяца назад +91

    የቡሩኬ እናት እደኔ ደስ ያለቻቹሁ እሲኪ ላይክ👍👍👍

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 3 месяца назад +10

    እናት ሁልጌዜም ደስተኛ ትሁን ቡሩኬ እውነት ጀግና ነህ ለእናት ይህም ያስባታል በርታልን ወንድማችን እድሜ እና ጤና ለእናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahelslase
    @Rahelslase 3 месяца назад +4

    ቡራ ሀብቴ የምሬን ነው የምላችሁ እምባዬን ነው ያመጣችሁት እድለኛች ናችሁ ደርሶ ለእናት ስጦታ መስጠት አናታችሁ በህይወት ያቆይላችሁ እድሜ ጤና ይስጣቸው በወጣ ይተካ እሳቸው የመረቁት ምርቃት በሚልዬን እጥፍ ይደረሳችሁ አሜን

  • @naemasaeid2355
    @naemasaeid2355 3 месяца назад +19

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ቡራ መጨረሻ አከባቢ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኔም አባቴን በልጅነቴ ነዉ ያጠዉት 😢😢ለእናታቹ ረጅም እድሜ ይስጥልን🥰🥰

  • @فوزيةاا-د1م
    @فوزيةاا-د1م 3 месяца назад +62

    እስኪ እናቱን የሚወድ ቡራን መቶሺ እናስገባው

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye 3 месяца назад +2

    ለሁሉም እናቶቻችን እድሚችውን ያርዝመድ እማ የእኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር እድሚሽን ያአርዝመው❤❤❤❤❤

  • @user-hi7cd6zj7o
    @user-hi7cd6zj7o 3 месяца назад +16

    የኔ አባት ብሩኬን ካወኩት ወር አይሞላኝም
    ግን ካወኩት ጊዜ ጀምሮ ሳየው የናቴ ልጅ ወንድሜ ነው የሚመስለኝ በቃ በጣም ነው የምወደው ❤ምክኒያቱም ለእናቱ ያለው ፍቅርና ክብር ይለያል የኔንም አስተሣሰብ ቀይሮታል 😢😢 ፈጣሪ ቢፈቅድ እኔም እናቴን ማስደሠት እና ለልጄ እንደነ ብሩክ እናት መልካም እናት መሆን ነው የምመኘው.
    ብሩኬ እናትህን እንዳስደሰትክ ፈጣሪ ላንተም ያላሠብከውን ደስታ ሀብት ይስጥህ በጣም እወድሀለው አከብርሀለው ተባረኩ ሁላቹም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EzanawitEzana
    @EzanawitEzana 3 месяца назад +8

    በጣም ጎበዝ ነህ ማርያምን በተለይ ወንድምህን አክባሪነትህ እንዳይሰማው ያደረከው በጣም ያስከብራል ታላቅ ወንድምህም ረጋ ያለ የተባረከ ቤተሰብ ❤❤

  • @EkirrameE
    @EkirrameE 3 месяца назад

    ወላሂወንድልጅእናቱንሚወድበጣምነውምወደው፣እኔምእናቴንእወዳለወኝ፣ግንድዋአርጉላትአላህይራህማት፣በልጅነትእናትየመሠለችስታጡይከፍቸዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @heymiTubeሀይሚይቱብ
    @heymiTubeሀይሚይቱብ 3 месяца назад +29

    "ምንም አይገልፅሽም"
    እምዬ የኔ እናት የመኖሬ ሚስጥር
    ምን ልበል ስላንቺ ከየቱ ልጀምር
    ከ ሀ እስከ ፐ ያሉት ፊደሎች በሙሉ
    ሺህ ቃል ቢመሰረት ጠቢብ የተባሉ
    አንቺን አይገልፅም ለፍቅርሽ ያንሳሉ
    በልዩም ሕብረ. ቃል ስላንቺ ቢያወሩ
    ማያልቅ ሆኖ ነገር.......ጀምረው ቀሩ
    እኔስ በተራዬ ምን ብዬ ልግለፅው
    የእናትነት ፍቅርሽ እፁብ ድንቅ ነው
    ሂወቴን በሙሉ ላንች ብሰራልሽ
    ነፍሴን አሳልፌ ሳልሰስት ብሰጥሽ
    ላረግሽልኝ ነገር ከዚያሁሉ ምሃል
    አንዱንም አይተካምም የኔ ላንቺ ያንሳል
    ስለዚህ የኔ እናት....
    አንድ ነገር ብቻ ካንጀቴ ልበልሽ
    ከፈጣሪ ደጃፍ ሄጄ የምመኝልሽ
    ከኔ ላይ ቀንሶ ላንቺ ጨምሮልሽ
    እሱ እድሜ ሰቶ ለዘላለም ያኩርሽ
    ውለታሽ በዝቶብኝ ሆኖብኝ ተራራ
    እምዬ ምን ልበል ስላንቺ ምን ላውራ
    1 2 3 ተብሎ ፍቅርሺ ላይቆጠር
    ጀምሬ ላልጨርስ ይሻለኛል ቢቀር
    ቢቻል ከዚህ በላይ ቢነገርልሽ
    አንቺን እኮ ቃላት ምንም አየገልፅሽ
    "እናቴ ህይወቴ ኑሪልኝ"🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o 3 месяца назад +10

    እናት ፍቅር ናት
    እናት ክብር ናት
    እናት ሀብት ናት
    እናት ደሰታ ናት
    የማን እናት አትበሉኝ
    የማንም እናት እናቴ ናት !!!
    ❤❤❤❤❤❤
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለውድ እናቶቻችን 🙏🙏🙏❤❤❤
    ውድ እናቶቻችን ከወርቅም በላይ ይገባቸዋል🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @halimaomar7769
    @halimaomar7769 3 месяца назад

    ቡራዛሬገናስብሥክራይብአደርኩህበወንድምህቃል ግንእከታተልህአለሁሁየእናጠንክሩእናታችሁንምእረጅምእድሜከጠናጋይሥጣቻውእናትሁለየምትደስት

  • @SeadaMohamed-d5z
    @SeadaMohamed-d5z 3 месяца назад +32

    ያረብ አላህዬ እናቴን ጠብቅልኝ ሁለት የምወዳቸዉን አያቶቸን አጥቻለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 3 месяца назад +1

      አብሽር ሀያቲ ሁሉ ወዳዛው ነው አላህ ያበርታሽ😢😢😢😢😢

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 3 месяца назад +23

    ዋውው ማሚ የኔ እናት ❤ለእናት ምንም ያሳታል❤ብሩኬን 100kእናስገባ

  • @SasddGaddd-bh2xk
    @SasddGaddd-bh2xk 3 месяца назад

    ረቡራበፈጠሪየሀይሚንስልክስጠኝተዉተዉወድሜስትጊዜጠየኩህኮሜትላይታነባለህደሞሳቅህነዉኮሜትእደምታነብእርግጠኛነኝ

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 месяца назад +13

    ቡርክ ለእናቱ ያለው ክብር ይለያል ወላሂ ሳላደቀው አላልፍም ተባረኩ እስኪ እደኔ በስደት ያላችሁ እህቶቸ የቤተሰብ ናፍቆት ያሰቃያችሁ በላክ ደምሩኝ❤❤❤❤❤

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma 3 месяца назад +6

    የኔ እናት አላህ ይጨመርላችኋለሁ እናትህ ስትስቅ እንዴት ደስ ይላል በአላህ ደረጅም እድሜ ❣️
    🫶🫶🫶❣️❣️❣️❣️❣️

  • @EkirrameE
    @EkirrameE 3 месяца назад

    ወላሂጀግና፣እናትማሻላ፣የምርልጆቻእራሱስነስራአትያላቸውያሣታልየምርእናቱንየሚወድእስቲበላይክግለፁ፣ኡሚወድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 3 месяца назад +83

    ለወርቅ እናት ዳይመንድም ያንስባታል ❤የኔ እናት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አላህ የመረቀዉ ቤተሰቡን ያስደስታል 🥰💟

  • @merontesfay7762
    @merontesfay7762 3 месяца назад +24

    የደስታ እንባ ነው ያነባሁት እኔ ለእናቴ የምመኘው የነበረ በሌሎች እናቶች ሆኖ ሳየው ከቃላት በላይ እረካለሁ።ቡሩኬ እመብርሃን ትጠብቅ።እናት መተክያ የላትምከአክብርዋት።

  • @SemirAahmed-ow2oc
    @SemirAahmed-ow2oc 2 месяца назад +4

    እናቴ በጣም ነዉ የናፈቀችኚ ካየሆት 7አመቴ ነዉ ልሂዲ ስል አይሞላም ብቻ አልሀምዱ ሊላህ ብራየ እናትህ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ማዘርየ ዉዲዲዲዲዲ❤❤❤❤❤❤

  • @ZabebaMhammed
    @ZabebaMhammed 3 месяца назад +25

    ስማ ቡርክ እኔ ለማንም ላይክና ሰብስክራይብ አላደረገም ግን ለአንተና ለሀይሚ ለፍቅር ብቻ ነዉ ለምን ብትል ለናታቹ ያላቹ ክብር በጣም ነዉ የምወድላቹ እኔ እናት የለኝም እናቱ የሚከባከብ እወዳለዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለማንም አመት ፅፌም አላቅም. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 3 месяца назад +27

    እናት እኮ ልዮ ነች ለሶ ሳይሆን ለልጆ ነው የምታስበው ❤እናት ያላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ❤❤❤

  • @Samrawiet
    @Samrawiet 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ ሲስቁ አብሬ የሳኩት ሳቅ❤😂😂😂😂😂 እረጂም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 3 месяца назад +23

    *_ወይኔ ታድላቹ የምር እናትስ ሁሌም ትሳቅ 🥰 እኔም ከስደት ተመልሼ እንደዚ እናቴን እማስደስትበት ቀን ይስጠኝ 🤲🥹❤️_*

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec 3 месяца назад +1

      አሚንንን

  • @sedetegewa
    @sedetegewa 3 месяца назад +31

    እመቤቴን ማንም አልቀደመኝ እማዬ እድሜ ይሥጥዎት❤❤❤❤

  • @mamemame6-et9dj
    @mamemame6-et9dj 8 часов назад

    ለእናት ወረቅም ሲያንሳትነው እረጅም እድሜና ጤና ለሁላችሁም ይስጣችሁ ሰታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 3 месяца назад +10

    ቡራ ሲያሳት ነው የእናት ውለታዋ ይገባታል ከዚህ በላይ እድሜና ጤና 👍👍👍🙏🙏❤️❤️

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 3 месяца назад +6

    በጣም ነው የኮራሁብክ ውንድ ልጅ ለእናቱ ክብር ሲኖረው ደስ ይላል

  • @iamoromofarist8344
    @iamoromofarist8344 3 месяца назад +4

    የኔ እናት እረጂም እደሜ ከጤናገረ አብዘቶ ያኑረለህ ኡፍፍ የእናተን ደስታ ማዬት የማስደስት ነገር መናለ በዚህ ዓለም ተባረክ አተም ያሰብከበት ደረስ ኮሜንት ሰፀፍ የመጀመራዬ በቤተህ በጣም ደስ ስላለኝ እናት የዚህ ዓለም መብራት ናት ረጂም እድሜ ልናቶች 🙏🥰🥰❤️❤️

  • @tube1273
    @tube1273 3 месяца назад +10

    ብሩክዬ ሁለተኛ እናታችሁን እደጎደኛችሁ አትሰልሙ ከኝጆን ይዛችሁ ጎበስ ብላችሁ ስማችሁ እጆን ሳለቁ ግባሮን ነው የሚሳመው ወድሜ እሺ በተረፈ አላህ እድሚና ጤና ይስጥልን ይኑሩልን

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 3 месяца назад +28

    ማዘርየ ሀይሚን አጋቡአቸው ብሩኬ ጋር አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev Месяц назад

    አሚንእናትንየምታሥደሥቱልጆችእድሜያችሁሉምየደሥታያድርግላችእናታችንእርጅምእድሜይሥጣትደምወጣትናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 3 месяца назад +25

    እረጅም እድሜ ለናቶች
    እኔም አባቴ በልጅነቴ ነው የሜተዉ
    ግን ጠካራ እናት አለችን እኔ በቅር እገባለሁ እናቴ ማስደሰት ነው የሁሌም ሀሳቤ

  • @Fadya-ud7dv
    @Fadya-ud7dv 3 месяца назад +17

    ለኔት ወርቅ ያንስባታል ሩጅም እድሜ ከጤና ጋ ያቆይልን የሁላችንም እናቶች እና እኔ ምላቹ ቅመሞችዬ wende እና,zeleke እናበርታቸው በጣም ያሳዝናሉ እባካችሁን የሁሉ ደራሽ አደለን አትርሱ ቅመሞቼ ❤❤❤❤

  • @LilaJesus-g5j
    @LilaJesus-g5j 3 месяца назад

    ዋዋውውበጣምደሥሥሥትሉሉቡራራየየእእናናታታችችእድሜናጤናያርዝምልን😘😘😘💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍ፈጣሪይጠብቃቹሁ😘😘😘💗💗💗💗💗💗😍😍😍😍❤❤❤❤🌷🌷🌷🙏🙏

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 3 месяца назад +35

    እኔም ምነው እናቴና አባቴ ኑረውልኝ በነበር ሁሉነገር ባረኩላቸው አላህ ነብሳቸውን በጀነት ያኑርልኝ እናትና አባት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ተንከባከቡ እዳያመልጧችሁ ለዳማ እዳይመጣባችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ደምረኛ

    • @Getenshtube
      @Getenshtube 3 месяца назад

      😢😢

    • @TaweRafas-nv9kg
      @TaweRafas-nv9kg 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NajmahFrdos
      @NajmahFrdos 3 месяца назад

      👍👍👍🥰🥰🥰🌹🌹🌹

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 3 месяца назад

      አብሽሪ እህት ሰደቃ ሰድቂላቸው ዱአ አርጊላቸው ❤

  • @TigostHat
    @TigostHat 3 месяца назад +13

    ወይኔ የኔ እናት ደስታቸው ይጋባል ወይመታደልህ ብሩክ ትላንት እንደ እናንተ አሳድጋን አሁን እኛ ስንደርስላት አፈር ገባችብኝ እናቴ እና እናት ያለችሁ ሁሉ ለእናታችሁ ሳታጣት በፊት የሚገባትን አድርጉላት

  • @MeryemSdme
    @MeryemSdme 2 месяца назад

    ቡራየ እናትህንከዚህምበላይያስብከውንያሳካልህ አባቴ እማትኑርለዘላለም 💞💞💞💞💞💞💞

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 3 месяца назад +18

    ለእናት ወርቅ ያንሳታል🥺 ቡራዬ የኔ ጀግና በወጣ ይተካ❤️🙏

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 3 месяца назад +11

    ለናት ወርቅ ያንስባታል❤❤ ሽአመት ያኑርልህእኔም ለወደፊት የናቴ ሙሉወርቅ ለመግዛት ብር እያጠራቀምኩ ነዉ ያሳካልሽ በሉኝ😢😢❤❤ ብሩኬ ለናትህ ያለህ ቦታ አይቅየር ሁሌም ተንከባከባት😢😢❤❤

  • @MedinaL-nv8rt
    @MedinaL-nv8rt 3 месяца назад

    የኔዉድ ደሰሰትል እናቶቻችን ነፍ አመት ይኑሩልን ያረብብብብብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏እህ ደሰታዋ ደሰእዳለኝ ወላሂ❤❤❤❤

  • @KalbaUae-fy9zb
    @KalbaUae-fy9zb 3 месяца назад +12

    ኡፍፍፍፍፍፍ የስልክ ጥሪው ወድማችን በቤቱ ያፅናህ የኛ ባለማህተቦች

  • @mahelalik5147
    @mahelalik5147 3 месяца назад +27

    በህይወትህ ከፈጣሪ በታች እናት ሲኖርህ እድለኛ ነህ ❤

  • @ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ
    @ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ 3 месяца назад +3

    እናትየ እድሜይስጥሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 месяца назад +22

    ይገባታል ለእናት😢 ብርኬ ምርጥ ሠው❤❤ሠላማችሁ ይብዛልን

  • @Seadademessis
    @Seadademessis 3 месяца назад +17

    እናቴ ናፍቃኛለች ሁላችንንም አላህ በሠላም ይገናኝን ብርኬ የኔ የዋህ ለናቱ ይለው ክብር

  • @TagastAsmara
    @TagastAsmara 3 месяца назад

    ለእናትከዚህበላይይገባታልትልቅስራነውብሩኬክብርለናቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤♥️🙏❤️🙏❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 3 месяца назад +28

    ዛሬ መጀመሪ ሆንኩኝ ተመስገን እድሜ ና ጤና ይስጥላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢 እናት የላችሁ ደሞ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጠን 😢😢😢❤❤❤❤

    • @amina-r5k9q
      @amina-r5k9q 3 месяца назад

      💔💔😭😭የኔሙታብኛለይ ቁሜካአልቀበርካትም የእግርእሳት😢😢😢

    • @user-ds2ri9qd2
      @user-ds2ri9qd2 3 месяца назад

      @@amina-r5k9q አይዞሽ ሁላችንም እደዛው ነን 💔💔

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 3 месяца назад +22

    የኔ እናት የእኔም እናት አባቴን ያጣቹሁ1982 የዛሬ 32አመት ነው ከዛ ጅምሮ እኛን ያሳደገችን ብቻዋን ነው እኔን ታላቅ ወድሜን እና እህቴን ያላ አባት ነው ያሳደገችን እናሱን ለማስድስት ብዬ ስደትን ከተሰደድኩኝ ድፍን 12አመት ሆነኝ አይኖን ካየዋት እራሱ አሁን 7አመት ሆንኝ ለእምዬ ይህን ሲያንሳት ነው 👍👌 ብርኬ ለእናትክ እመብርሀን እረጅም እድሜና ጤና ትስጥልክ
    ስደት ላይ ሆኚ ስደውል ስልክ ሳታነሳ ስትቀን ቀኒሁሉ ነው የሚረበሽው
    ❤❤❤❤እናት ለምን ትሙት ትሄድ አጎብሳ ቅማል ትገላለች በጭለማ ዳብሳ እናቴ የዘላለም ቤት ያለእነሱ ሁሉ ነገር ባዶ ነው ተመስገን

    • @Getenshtube
      @Getenshtube 3 месяца назад

      እኔም፣አባቴ1995
      እናቴ፣ገና8ውር ፣ሕፀን፣እያሌ፣ነው😢😢😢😢😢😢
      አሁ፣አሁን፣በጣም፣😢😢😢😢፣ይሳመኛል
      ፣ግን፣ደሞ፣በነገር፣ሁሉ፣እግዚአብሔር፣መልካም፣ነው
      😢በስም፣፣ነው፣እንጂ፣አለቃችሁም😢

    • @hanankm4587
      @hanankm4587 3 месяца назад

      ​​@@Getenshtubeኔቆጆ እኔም ስሙን እና አንድ ፎቶ አለው በእሱ ነው የማውቀው ያለአባት ማደግ ከባድ ነው ሳስበው በጣምነው የሚሰማኝ አንዳንድ ነገር እናቴ ልጠይቃት እልና እተዋለው እንዳትረበሽብን ብዬ እኔ ያለሷ እምኖርም አይመስለኝም ክፍውን ያለው የኔ ቆጆ

  • @የኮቻዋነኝ
    @የኮቻዋነኝ 3 месяца назад

    እናትኮእለያለች ሽአመትይሩርልንእናቶቻችንአላህ ረጂምእድሜይስጥልንለናቶቻችንያርብ

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 3 месяца назад +16

    ለእናት ከዚህ በላይም ይገባታል ቡራ ግን ብልህ ልጅ ነህ እናትህን አክባሪ♥🤗

  • @haniLove-sw4ey
    @haniLove-sw4ey 3 месяца назад +45

    ግርም የምትሉኝ ሀይሚና ብሩኬ ይጋብ የምትሉ ወጪው በናተ ነው እንዴ ኦኦ ጌታዬ ይላል እኮ ብራ

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 3 месяца назад

      True 👍

    • @kalkidanteklehaymanot4828
      @kalkidanteklehaymanot4828 3 месяца назад +1

      😂😂ይገርምሻል ተጋቡ ተፋቀሩ ይላሉ😂 ሆ

    • @Zubyda-gz2kx8gy5o
      @Zubyda-gz2kx8gy5o 3 месяца назад +4

      ዝም አትየቻው የወንድ ሱስ የለበቻው ሸቀሎች ነቻው እንደዘ የሚሉት

    • @Sofiasadek-mf3yk
      @Sofiasadek-mf3yk 3 месяца назад +2

      😂😂ሐሣቡ ኝኛ ሒሳቡ ከነሱነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Sofiasadek-mf3yk
      @Sofiasadek-mf3yk 3 месяца назад

      ​@@kalkidanteklehaymanot4828😂😂😂😂😂

  • @Sara-x7x2n
    @Sara-x7x2n 3 месяца назад +1

    Edeme. Ketena. Yesetaheu. Tebareku. Lenataheu. Edeme. Ketena. Yestelaheu

  • @bestethio-g4c
    @bestethio-g4c 3 месяца назад +8

    የኔ እናት እራስዋ ወርቅናት አይለያችው💕
    በጣም ነው ደስ የሚትሉ ፍቅር ናቸው💕
    ልጆች ሆይ እናት አባት እት ወንድም
    ታላቅ ታናሽ አብክር ተከበራለህ🎁🎉🎉

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 месяца назад +17

    ለእናት ወርቅ ያንስባታል ቡራው እናቱን አክባሪ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ሀብ አንተም ምርጥ ወንድም ነህ ማሚዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይሽሽ የኔ ደርባባ

  • @ትውከልቱአላህ
    @ትውከልቱአላህ 2 месяца назад

    ደስሲሉእርሚጤናይስጣችሁደጋግሚየማየውነገርየኔናትደስታሺይብዛ❤❤❤❤❤

  • @Sunlight-u7y
    @Sunlight-u7y 3 месяца назад +9

    አቤት ማስደሠታቸዉ መፈሳዊ ቅናት ቀናዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ቡራ ለእናትህ የአለህ ክብርና ፍቅር ያስደስታል ፈጣሪ አይቀንስብህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haniLove-sw4ey
    @haniLove-sw4ey 3 месяца назад +11

    ረጅም እድሜ ለናቶቻችን ብራዬ💘 እናትክ ረጅም እድሜ ኖራ አተም ምኞትክ ተሳክቶ የምትፈልገው የምታረግ ያርግክ ምርጥ ሰው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 месяца назад +2

    የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ቡራ የናትህ ልዩ ፍቅር አለህ አላህ ይጨምርልህ እናቶቻችን እድሜ እና ጤና ሰቷቸው ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 3 месяца назад +28

    ረጅም እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች ብሩኬ ስለናቱ ሲያወራ እንደኔ እናቱን የሚናፍቅ ማነው ግን😢😢😢

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 3 месяца назад +35

    የኔም እንደዝ ኑራ ሁሉ ነገር ብያደርግላት ደሲ ይለኝ ነበር ግን ምንም ማድርግ አይቻልም ሁሉም የአላህ ፍቃድ ነው😢😢😢😢😢😢

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 3 месяца назад

      Ajizosh yene ihit😢😢❤

    • @tdtftdtf8061
      @tdtftdtf8061 3 месяца назад

      አላህ ባለለን እማ ግን ደሞ አላህ የፈቀደው ሆነ😭😭😭ብቻ አላህ በጀነት ያገናኘን😢😢😢😢

    • @woyay2095
      @woyay2095 3 месяца назад

      አይዞሽ እህት

    • @አላሀምዱልላ
      @አላሀምዱልላ 3 месяца назад

      @@woyay2095 እሺ ሆደ

    • @BelatBelat-ou4ej
      @BelatBelat-ou4ej 3 месяца назад +1

      ❤❤❤

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 3 месяца назад +1

    ስታምሩ፣እኛንም፣ከቤተሰቦቻችንጋበሰላምያገናኘን

  • @GTime-jr6cf
    @GTime-jr6cf 3 месяца назад +23

    ወንድሜ እናቴ አላህ ይጥብቃት እኔም ኑራ እንደዝ ብያደርግላት ደሲ ይለኝ ነበር እኔ እናቴ ከጥሆ 2 ዎሬ ናው የኔ እናት አላሕ በጀነት ያገናኘን አሚን የረብ 💦💦💦💦💦💦💦

    • @ZeynebMohamed-mt2ex
      @ZeynebMohamed-mt2ex 3 месяца назад

      አሚንንን ያረብ አብሽሪ ጠንክሪ ዱዓ አድርጊላት

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 месяца назад

      አብሽሪእህትአላህካችጋርይሁን😢😢😢❤😢😢

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 3 месяца назад

      አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቅሽ አችም ሶብሩን ይወፍቅሽ

    • @GTime-jr6cf
      @GTime-jr6cf 3 месяца назад

      @@ZeynebMohamed-mt2ex እሺ ሹኩረን

    • @GTime-jr6cf
      @GTime-jr6cf 3 месяца назад

      @@SasddGaddd-bh2xk አሚን

  • @iloveyou-v3m
    @iloveyou-v3m 3 месяца назад +10

    ቡራየ ለእናትህ ያለህ ፍቅር ይለያል ለእናት ወርቅም ያስባታል ለእናቶቻችን እረጂም እድሚና ጤና እመኛለሁ

  • @yerayawa8717
    @yerayawa8717 3 месяца назад +1

    ነፍ አመት ይኑሩልን እናቶቻችን🥺😍🙏

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 3 месяца назад +11

    ለእናት በአለም ላይ ያለ ሥጦታ ሁሉ ቢሠጣት ያንስባታል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለእናቶቻችን ❤❤❤❤

    • @TirngoHabesh
      @TirngoHabesh 3 месяца назад +1

      ነፍ አመት ትኑርልህ ብራ❤❤❤

  • @zahrakamal6584
    @zahrakamal6584 3 месяца назад +10

    የኔም እናት አላባት ነው የሰደገችን ላናቶች ረጂም እድሜ ይስጥልን ፋጣሪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emnetgirma6808
    @emnetgirma6808 3 месяца назад +1

    ቡራ ጎበዝ ነህ ለእናትህ እድሜና ጤና ይስጥ❤❤❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 3 месяца назад +6

    ሰላም በሩክ ትናት ወንድምህ በተናገረዉ ልቤን ነዉ የነካዉ ልቤን በቻ አይደለም እንባዬን ነዉ ያመጣዉ ብሩክ ታላቅ ወንድም አባትም ነዉ እኔ በዚህን ሰአት እናት አባት ባይኖረኝም እናት አባት ያላቸዉ ልጆች ሳይ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ እመዬ እመዬ ናትና እናቴ የዘጠኝ ወር ቤቴ ክፉሽን አልስማዉ እሰከለተሞቴ እናት አባት ላላችሁ ሽ አመት ተመኘሁላችሁ❤❤❤❤❤❤ [ ላሌለን ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጠን አሜን ]