🛎️ የኔ ጥፋት ነው ሀይሚ ከ እኔ ጋር ትኖሪያለሽ 🙆😳

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии •

  • @BirukTube-
    @BirukTube-  8 месяцев назад +1044

    youtube.com/@Hab_Tube?si=LnMFmNkwJR-nZ8IU ወንድሜን ሰብስክራይብ አርጉልኝ🙏🥰🥰

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 8 месяцев назад +10

      ለም ፕረክ አደረከት😢😢😢

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 8 месяцев назад +6

      @@Makiyah-lz3hh እሳ ለምን አረገችዉ

    • @EyuelXO_grace
      @EyuelXO_grace 8 месяцев назад +3

      አድርጉት HAB

    • @rahima1683
      @rahima1683 8 месяцев назад +6

      ቡራየ ሄሉዬን አምጡልን አደየኳ😭😢😢

    • @EhteBelachew
      @EhteBelachew 8 месяцев назад +4

      ውይኔ😢😢ሀይምዬየኔውድ❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 месяцев назад +1174

    ሃይሚ እና ቡራ ካልተጋቡ የማዳም ቅመሞች ቀልባቸዉ ተንጠልጥሎ መቅረቱ ነዉ😂😁 ተጋቡ ዝም ብላችሁ እስኪ የማዳም ቅመሞች ፍቅር ናቸዉ የሚል 👍

    • @beydanuru8616
      @beydanuru8616 8 месяцев назад +3

      😂😂😂😂😂

    • @SaeedImam-l5j
      @SaeedImam-l5j 8 месяцев назад +4

      🤣🤣🤣🤫

    • @useYeshiiJimma
      @useYeshiiJimma 8 месяцев назад +12

      ፍቅር ከ አይማኖት ይጀምራል🤔 እምነታቸው አንድ አይደለም እኮ

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 8 месяцев назад +2

      😅😅😅

    • @MeemiMeem
      @MeemiMeem 8 месяцев назад +2

      ክክክክክ

  • @gullala4624
    @gullala4624 8 месяцев назад +88

    የኔ ናት ሃይሚየ ዝም ብላ ትዳብሳታለች የኔ የዋህ ማነዉ ያስተዋለባት ❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 8 месяцев назад +475

    ሀይሚ እና ብሩክ ፍቅር ይታይባቸዋል ይጣመሩ የሚል👍👍

    • @SelinaSelina-ue7pt
      @SelinaSelina-ue7pt 8 месяцев назад +3

      ትክክለኛ ዊና የቱ ነው 🤐

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 8 месяцев назад

      ክክክክክ ትክክለኛውን ዊና ለመለየት ስብስክራይብ እያየሽ ለይ እነሡ ሲጀመር ብዙም እንድህ አይኮምቱም​@@SelinaSelina-ue7pt

    • @Fatma2000Mohamed
      @Fatma2000Mohamed 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @Meme-eu1vc
      @Meme-eu1vc 8 месяцев назад

      ezawu negerewun atabesachewu wine

    • @Sara-l8n5s
      @Sara-l8n5s 8 месяцев назад

      ዊናአደለምእኮ😅😅😅

  • @FfdgfGghj
    @FfdgfGghj 8 месяцев назад +202

    ወይኔ ቡራ ተናዶ ነበር ማለት ነው ሀይሚ ተበቀይው የምትሉ

  • @RabiaA-x7v
    @RabiaA-x7v 8 месяцев назад +239

    ማነው እደኔ ደጋግሞ ያየው በቀጣይ ለሃይሚ ቡሩኬ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት የምቱሉ👍

    • @zizuyoutube
      @zizuyoutube 8 месяцев назад +1

      አትሻብኝ😂😂😂

    • @Amuyusra
      @Amuyusra 8 месяцев назад

      ዋት

    • @tamirnab474
      @tamirnab474 8 месяцев назад

      😜😂😂😂

    • @hanamitkh1612
      @hanamitkh1612 8 месяцев назад

      እኔ

    • @Hanamariad-ju3yd
      @Hanamariad-ju3yd 8 месяцев назад +13

      እረ ባክሽ ልጆቹ ስራ ይስሩ ዝምበይ 😮😮ምን ተመሰላለች ወንድና ሴት ባያችሁ ቁጥር ግዴታ ፍቅረኛ ማሞች መሆን አለባችሁ ማለት ነው ምን አይነት አስተሳሰብ ነው በጌታ ስም 😮

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 8 месяцев назад +572

    ሀይሚየ የብሩኬ ንግስት ተጋብታችሁ አብራችሁ ወልዳችሁ እዳያችሁ ምኞቴ ነዉ😍

    • @neimaseid-d4e
      @neimaseid-d4e 8 месяцев назад +5

      አዎ እጠብቃለን ❤❤

    • @starcall9965
      @starcall9965 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @starcall9965
      @starcall9965 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 8 месяцев назад +1

      እጠብቃለን በደሥታ

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂በለዉ

  • @ወለተስላሴ-ቈ5ጸ
    @ወለተስላሴ-ቈ5ጸ 8 месяцев назад +953

    ሀይሚን እንደኔ ማነው የሚወዳት

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 8 месяцев назад +85

    ሀይሚ የኔ ውድ የኔ ሰው ወዳድ ድብስብስ ስታረጋት እህቴን ነው ያስታወሰችኝ የምር ቡራ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቅ ያቅርብላት የምትሉ በላይክ

    • @BarkotTubee
      @BarkotTubee 8 месяцев назад

      ደምሩኝ ልደምራችሁ

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 8 месяцев назад +131

    ሀይሚ ግን ንፁህ ናት አስተዋይ🎉🎉🎉🎉

  • @MekaDawb
    @MekaDawb 8 месяцев назад +703

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አድርጉኝ አምሮኝ ነዉ🤰🤰🤰

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 8 месяцев назад +43

    ሀይሜዬ የኔ ቆንጆ ደርባባ አሳዘነችኝ እዉነት ምርጥ ልጅ ትግሰታ

  • @BiZi-l5f
    @BiZi-l5f 8 месяцев назад +1907

    እስኪ ዱአ አርጉልኝ አባቴ ሙቶ ብኝነው 😭😭😭😭😭😭😭😢

    • @جمال-ز7ف
      @جمال-ز7ف 8 месяцев назад +44

      አላህ ይራሀመው

    • @መኪየወግዲዋ
      @መኪየወግዲዋ 8 месяцев назад +55

      አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አባትሽንም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀዉ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 8 месяцев назад +24

      አላህ ይሶብርሽ ለሳቸውም አላህ ይርሀማቸው😢😢😢😢

    • @ከድራቲዩብ
      @ከድራቲዩብ 8 месяцев назад +10

      አላህ ያፅናሽ

    • @ነኢማነኝስደተኝዋ
      @ነኢማነኝስደተኝዋ 8 месяцев назад +16

      አላህ ይሶብረሽ😢

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu 8 месяцев назад +170

    ገና አሁን የማይቻል እዳ ውስጥ ገባ ቡራ ወየው አምላሹ ደም እንባ ነው የምታሥለቅሰው እመኑኝ ሀይሚን ባትነካኩ ይሻላችሁ ነበር😂😂😂😂😂

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 8 месяцев назад +9

      ብሩኬ ፕራክ ሲደረግ ደስ ይለኛል ክክክክ ትንሽ ተበሳጭቶ ይተወዋል አሁንም አትለቀውም እንጠብቃለን

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 8 месяцев назад +47

    ሀይምዬ የኔ ልዩ ሴት በጣም የዋህ ነሽ የኔ ውድ የእናት አጀት ነው ያለሽ ልዩ ሴት በጣም ነው የምወድሽ ቡሩኬ ሀይሚን አታስከፋብኝ አደራክን በጣም የዋህ ናት❤❤❤❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @JuneadAhmed-u9j
      @JuneadAhmed-u9j 8 месяцев назад

      ኣዎ ብጣምነዉ ምወዳት የኔ ልዩ ሃይምየ

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 8 месяцев назад +204

    ብሩኬ ሀይሚን ጠበቅ አድርጎ የያዝ የምትሉ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 8 месяцев назад +178

    ተው አንተ ልጅ ከሀይሚ ጋር ፕራንክ አታድርጋት የባሰ ነው ፕራንክ የምታደርግህ ቡርኬን ና ሀይሚን የምትወዱ በላይክ

    • @BarkotTubee
      @BarkotTubee 8 месяцев назад

      ውዴ ደምሪኝ እማ እደምርሽ አለሁ ውዴ

    • @Wube-mk6mm
      @Wube-mk6mm 7 месяцев назад +1

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 8 месяцев назад +44

    ሀይሚዬ የኔ ውድ እኔ ጋ ትኖሪያለሽ አላለችም ሚስኪን አንችን የምወድሽ እኮ በምክኒያት ነው አስተዋይ የዋክ ቅመም ስወድሽ🎉🎉🎉🎉 ሰመርት የሌለ ተውናዋለች 😂

  • @merd24
    @merd24 8 месяцев назад +52

    ሀይሚዬ የኔ ሚስኪን
    ሲበዛ የዋህና አዛኝ እኮ ናት የምር !

  • @Ahllame
    @Ahllame 8 месяцев назад +423

    የብሩክ ወዳጆች የድምፃችን ውጤት በደብ ፊሬ አፍርቷል የሚል እጂወደላይ10kአስገቡኝ በርቱ ቀጣይ ሌላምነገር እጠብቃለን❤️‍🩹😂

    • @SelinaSelina-ue7pt
      @SelinaSelina-ue7pt 8 месяцев назад +2

      ዊና ግን ስንት ነህ? 🤭

    • @ሎም
      @ሎም 8 месяцев назад

      ​@@SelinaSelina-ue7pt😂😂😂

    • @Yeshargmelcamu
      @Yeshargmelcamu 8 месяцев назад +1

      ታዳ በሰዉ ስም ምን ያስነግድሻል

    • @abcabc1705
      @abcabc1705 8 месяцев назад

      ዊናዋ አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ ሄሉን ሣምልን

    • @SelamFantu-k7n
      @SelamFantu-k7n 8 месяцев назад

      ዊናዬ ተናፍቀሀል የሂሉ መከታ ወንድም❤❤

  • @amalali9768
    @amalali9768 8 месяцев назад +11

    ተፋቀሩ , ተዋደዱ የሚል ኮሜንት ሳነብ ይገርመኛል! እነዚህን ፕራንክ ተደራረጉ በሏቸው በጣም ያውቁበታል! በተለይ ልጅቱ በጣም የገባት ነች ድራማ መስራት ትችላለች! Haymi, you are very talented! Keep going

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 8 месяцев назад +82

    የቡራን እህት ማነው እደኔ የሚወዳት የምር
    በጣምነው የምውዳት❤❤❤

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 8 месяцев назад +94

    ዛሬእኮ መድሃኔአለም እኮ የልባቹን መሻት ይፈፀምላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሀይሚዬ የኔ ውድ ምስኪን ዛሬ ተገኘሽ ሀይሚዬ❤❤

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen5569 8 месяцев назад +14

    በል ጠብቅ የሀይሚን ምላሽ በተርፊ ወዳችዋለው

  • @meditube147
    @meditube147 8 месяцев назад +142

    እስኪ ላዛች የሰው ደስታ ምስደስታት የሰው ሃዘን ምያሳዝናት የሰው ለውጥ ምያስደስታት የሰው መፋቀር ማዋደድ ደስታ የምሰጣት ባረቡ አለም የምትነረው ጀግና ሴት ላይክ👍👍👍👍 ❤❤❤❤ ሃይሚና ብሩኬ ብትጣመሩ ደስ ይለናል ካልሆነ በተመልካች ተቀባይነት አላቹ ግዛቹ ተጠቀሙበት❤❤❤❤❤❤

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 8 месяцев назад +30

    ወይኔ ሀይሚየ አጀቴን በላሽኝ ላጅቷን ስደባብሳት

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr 8 месяцев назад +51

    የብራክ እህት ሀይሚን እንዴት ነው የምትወዳት ደሞ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 8 месяцев назад +95

    ብርኬ እኔ ልንገርህ ሀይሚን አግባት እሷን ካገባህ እናትህ ከልባ መርቃሀለች ማለት ነው ድንግልን በጣም መልካም ፀባይ ያላት ልጅ ናት❤❤❤❤❤

    • @FifViduf-lk8sg
      @FifViduf-lk8sg 8 месяцев назад +2

      ሀይሚ ቤንጢ ናት እኮ ትዳር የሀይማኖት ልዩነት ኖሮ ፉፄሜው አያምርም

    • @nomore8101
      @nomore8101 8 месяцев назад +4

      አንቺ ነሽ ጴንጤ ያረግሻት ወረኛ ደ።። ብ ነሽ

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 8 месяцев назад +3

      @@FifViduf-lk8sg ኣረ ዝም ብለሽ ኣታውሪ በስመአብ ኣይደለችም😏

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 8 месяцев назад +1

      ወይ ስግጥና😂😂😂 ለራስሽ አግቢ😂 ልጁ አይፈልግም በግድ ነዉ😂❤

    • @jebdb
      @jebdb 8 месяцев назад +1

      በጣም

  • @PariteSaid
    @PariteSaid 8 месяцев назад +122

    እስክ ስምረትም ፕራንክ ትደረግ የምትሉት እጅ ወደለይ። እስከሁን ከማድረግ ውጭ ተደርጋ አታቅም

  • @Luluyoutube-j2z
    @Luluyoutube-j2z 8 месяцев назад +22

    ሀሰን እርጋታው ማሻ አላህ የኔ ወንድም

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 8 месяцев назад +36

    ሀይሚ ማርያምን ንፁ ልብ ነው ያለሽ የኔ ውድ እንዴት እንዳዛዘኑኝ ሀይሚና ሀሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤H b❤❤❤❤

  • @አያፋ
    @አያፋ 8 месяцев назад +112

    ማነው እደና ሀይሚ እና ብሩክ የሚወድ👍👍👍

  • @Seada-qs9fk
    @Seada-qs9fk 8 месяцев назад +22

    አይዞሽ ሀይሚየ ቻይው ስለሚወድሽ ብቻነው❤❤❤❤

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 8 месяцев назад +33

    አረ እነዚህ ልጆች አልተቻሉም ብድር በምድር ማለት እድህ ነው በዚሁ ቀጥሉበት ሀይሚ የኔ ቅመም አይዞሺ ያጋጥማል በዚሁ ቀጥሉበት ደስ ሲሉ በቃ አንድ ላይ ስሩልን ፈታ ነው የምታደርጉት👍

  • @samiras4127
    @samiras4127 8 месяцев назад +64

    ቡርኬ ተዉ ይቅርብህ ፕራንክ ሀይሚን አችላትም አቃጥላ ትደፋሀለች 😂😂😂😂😂😂

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @jebdb
      @jebdb 8 месяцев назад

      ክክክክክ

    • @ዬድንግልልጅ
      @ዬድንግልልጅ 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @KsaKsa-oc2ux
    @KsaKsa-oc2ux 8 месяцев назад +52

    ቡሩኬ. ሀይሚን. ጠበቅ. አድር.ጎ የያዝ. የምትሉ❤❤❤❤

  • @ጋልማርያምኪሓ
    @ጋልማርያምኪሓ 8 месяцев назад +192

    ሀይሚ አይቼ ነው የመጣሁት ሀይሚ አይቶ የመጣ 👍👍👍😁😍

  • @Etsub21
    @Etsub21 8 месяцев назад +54

    ማነዉ ደስታ የተሰማዉ ብሩክና በሀይሚ አድላይ በመስራታችዉ ድምፃችን ተሰማ የሚል እጂ ወደላይ ❤❤❤

  • @Rahelslase
    @Rahelslase 8 месяцев назад +13

    ሀይሚ የፐራንክ ቅመም አይዞሽ ስምሪ እኮ ነች የሸወደችሽ እንጂ አንቺን ቡራ በቀላሉ አይሸውድሽም ነበረ በይ ቻይው እንግዲህ ሀይሚዬ እንደበፊትሽ ሁኚ በቀላሉ አትሸወጂ አንድ ነገር ግን ስምሪን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ጐበዝ ነች እንደ ድራማ ነው እኮ የተወነችው በጣም ብቃት አላት በርቺ ነው የሚያሰኘው ሀይሚ ለተመልካች ክብር እንዳለሽ እናቃለን እናም በከባዱ ቡራን ፐራንክ አድርጊው እናም አንቺና ቡራ ሆናችሁ ሳምራ ፐራንክ ተደርጋ አታቅም አሷንም ፐራንክ አድርጓት የሀይሚን የመልስ ምት ፐራንክ የምትጠብቁ በላይክ ግለጹላት

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 8 месяцев назад +34

    ቡራየ የቡታጂራው ማኛ እርጋታህ ንግግር ማራኪ ነው ፕሊስ ሀይሚን ቅረባት ግን እሄን ስል ይቅርታ ሁለታችሁን በጣም ስለምወዳችሁ ብትቀራረቡ ምኞቴ ነው ቡራ

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 8 месяцев назад +84

    የምር ሀይሚ ሚስኪን ናት እኔ ጋ ትኖሪያለሽ አለቻት የኔ ቆንጆ

  • @SaadaYasin-oc5ss
    @SaadaYasin-oc5ss 8 месяцев назад +21

    ሀይሚየ የኔ የትንሽ ትልቅ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 8 месяцев назад +157

    ሀይሚ በጣም ወደዋለች እሱም ወዷታል ይጋቡ😂❤❤❤❤ ጎራ በሉ ቅመሞችየ ወደ ቤቴ

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 8 месяцев назад +3

      ማጀመሪየ ከሀይማኖት ይጀምረል ሀይማኖተቸው አንድ አይደለም አልተበለም ኢንዴ ሆሆሆሆ😂😂😂ተረገጉ

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ 8 месяцев назад +5

      ኧረ ተዉ ተጋቡ ተጋቡ አትበሉ የራሳችሁን ሂወት ኑሩ

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 8 месяцев назад +3

      አርሀይማኖታቸው አድነው አች 😂😂😂

    • @NEIMA-cf3ds
      @NEIMA-cf3ds 8 месяцев назад

      አረ ተውአቸው ይሸቅሉ ክክክ ሽቀላነው😅😅😅

    • @saadaaa
      @saadaaa 8 месяцев назад

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 8 месяцев назад +16

    እውይ ሀይምየ ሰፍሰፍ አለች የኔ ጣፋጭ ቡራ ግን አጠፈውን አትችለውም የሀይሚን ራስክን አዘጋጅ

  • @RuqaiaElkateb
    @RuqaiaElkateb 8 месяцев назад +26

    ቡታ ጂራወወች አአልተቻላችሁም ከሰዉ አአይን ይጠብቃችሁ እኔ ለወደፊት ብኖር ብ የምመኝበት ሀገር ነዉ ግን የትዉልድ ሀገሬ እሩቅ ነዉ ጎንደር

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 8 месяцев назад +170

    ሀይሜ በፈጠርሽ ብድርሽን መልሽ ብራን አስጨልሊው እባክሽ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 8 месяцев назад +37

    ቡርኬ ከሃይሚ ጋር ቪዲዬ ስለስራህ በጣም ደስ ብሎኛል የመጀመሪያ ኮሜንት ስሰጥ ሃይሚቲን ስላገኘሁ ነው ሁልቀን አንድላይ ስሩ❤️❤️👍

  • @yasiyasi2324
    @yasiyasi2324 8 месяцев назад +17

    ተዉ ቡራዬ ሀይሚን አችላትም የኔ ምርጦች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Yeshargmelcamu
    @Yeshargmelcamu 8 месяцев назад +65

    እደኔ 12 ስአት አልሆንለት ብሎኝ ነቨር

  • @HBRAእወዳችኅለአድናቂ
    @HBRAእወዳችኅለአድናቂ 8 месяцев назад +32

    ሁለቱም ፈቅር ገብቶላቸዋል❤❤❤❤ ተጣመሩ

  • @AleenaHanna
    @AleenaHanna 8 месяцев назад +11

    ብሩኪ ዳግም ይዘሐት ናሐይሚን የኔ ቆንጆ ሐይሚ ስወድሽ አሰደነገጣችሗት ❤❤❤

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 8 месяцев назад +14

    ወይኔ ሀይሚየ የኔውድ አይዞሽ እህቴ አደግጭ የኔልዩ ትንሾ ብድር በብድር ነው የኔ ቅመም😂😂 አይዞሽ እሽ

  • @ቅሱ-03
    @ቅሱ-03 8 месяцев назад +223

    ተጋሩዋይ ኣለኩምዶ ከምዙከማይ ኣድነቅቲ ሃይሚና ብሩኬ 👍ፀፊዕኹምኒ ሕለፉ

  • @HhdHjx-c2x
    @HhdHjx-c2x 8 месяцев назад +16

    ማነው እደኔ ሀይሚየንና ቡርኬን የሚወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😁😁🤙🤙🤙🤙🤙👌👌👌 የኔ ውድድድድድድድድድድድድ

  • @KenziyaAl
    @KenziyaAl 8 месяцев назад +60

    ብድሩን የማይመልስ ወንድ አይወለድ ቡራ ጀግና😂😂😂😂😂❤

  • @ሸገመቐለ-ፐ8ሠ
    @ሸገመቐለ-ፐ8ሠ 8 месяцев назад +167

    በነዚ ልጆች ምክንያት በጥበቃ ስአት አልደርስም ብሎኝ ከዘ አመመኝ ላይክ አርጉልኝ ከዛ ይሻለኛል😢😂😂 ሀይሚ ና ቡራ የኔ ውዶች እምርርር ድምቅ እያላቹ ንሩልኝ🎉❤❤

  • @ThhhD6yh
    @ThhhD6yh 8 месяцев назад +20

    እደኔ ማነዉ ቲክቶክ ላይ አይቷቸዉ የመጣ😂🥰🥰🥰

  • @ስብራቴ
    @ስብራቴ 8 месяцев назад +59

    አንዳኛ ናኝ ላይክ ኡምሮኛል እርጉዝ ናኝ

  • @አያፋ
    @አያፋ 8 месяцев назад +56

    በድር በምድር ቡራ ጠብቅ በጥፉ ነው የምትመልሰለክ ከሀይሚ ጋ አታሳፈጥ😂😂😂😂😂

  • @Samirasaeed-r6u
    @Samirasaeed-r6u 8 месяцев назад +14

    የኔ የዋህ ሀይሚዬ ውድድድድ ፍቅር የሆሽ ልጅ

  • @Yegbreal_19
    @Yegbreal_19 8 месяцев назад +175

    ሀይሚን የሚወድ be like😊🎉

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 8 месяцев назад +113

    😂😂😂ተው ይቅርብህ ከሀይሚ ጋር ፕራክ አቃጥላ ትደፋህ አለች😂😂😂

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 8 месяцев назад +2

      በትክክል ል ይቅርብህ ብራ❤❤❤❤የኔ ቅመም ሀይሚየ የወንድሞቸ ንግስት❤❤❤❤❤

    • @uaex2464
      @uaex2464 8 месяцев назад

      ነፍስ ይማር አይዞሽ ጠንከር በይ እማ

    • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
      @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 8 месяцев назад

      @@uaex2464 🤔🙃

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 8 месяцев назад

      አይሀይሜተበልተሻል

    • @muntahasharif85
      @muntahasharif85 8 месяцев назад

      እሡም ኧያንሠውም አብድር ለምመለሥ ለነ ዊና እራሡ ተናዶ እየመለሠላቸው አልነበር 😂😂😂😂

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd 8 месяцев назад +11

    የቡሩክ እህት ሀይሚ እና ቡሩክ በደቦ እንዲህቀረረቡ አድሪጊ

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 8 месяцев назад +14

    ብሩኬ በሰፊዉ ጠብቅ ምላሽክን ሀይሚ ታሳይኛለሽ ደግሞ ታምራላቹህ ፈጣሪ ያጣምራቹህ❤❤❤❤❤

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 8 месяцев назад +50

    የሀይሚ ፕራንክ ይብሳል ቡሩኬ ጠብቅ😂😂😂😂

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 8 месяцев назад +30

    ቡሩሬና ሀይም ተገብታችሁ ልጅ ወልዳችሁ ፈጣሪ የሰያኝ አሜን የምትል እስት በላይክ አሰዩኝ ❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 8 месяцев назад +58

    ቡራ የሐይሚ ፕራክ የከፍ ነው ጠብቅ😂😂ሐይሚ አስጨልልው😂😂እጠብቃለን😂😂💔💔💔🥰✌️✌️✌️🤣🤣

  • @KokobKokob-i2b
    @KokobKokob-i2b 8 месяцев назад +224

    ብርኬ እና ሀይሚ ይጣመሩ የምትሉ😊በላይክ👍

    • @ShemsyiaJemal88
      @ShemsyiaJemal88 8 месяцев назад +1

      እዴ ያሀይሚ አባት የማርክ እኅት አይደል

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 8 месяцев назад +1

      ​@@ShemsyiaJemal88አይደለም ብሆኑም ማርክ ና ብሩኬ ጎደኛሞች እኮ ናቸው

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 8 месяцев назад

      እንዴት አይችልም ማርቆሴ እና ሀይሚ ቤተሰብ ናቸው ግን ብርኬ አና ማርቆሴ ጓደኛ ናቸው በቃ !!!!

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cb 8 месяцев назад +9

    ሀይሚ የኔ ሚስኪን የኔ የዋህ የኔ እናት ስወድሽ👸🥰🌎😢

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx 8 месяцев назад +71

    እስኪ ብሩኬን 100k እናስገባው ቤተሰብ

  • @March-t3z
    @March-t3z 8 месяцев назад +16

    የኔ ቆንጆ ሀይሚ ሳዘነችኝ እኮ 💞💞💞

  • @Maydi-ni7kc
    @Maydi-ni7kc 2 месяца назад

    አለህ ሶብር ይስጥሽ ኡሰቻዉንም አለህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀቸዉ አብሽሪ ሁለችንም ወደዘዉ ነንና

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 8 месяцев назад +32

    ልጂቷ ትወና ትችላለይ😂😂😂😂

  • @T8dgig
    @T8dgig 8 месяцев назад +34

    አይይ ሀይሚ 😂 ተሠራልሽ ተገኝተሻል 😂❤

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 8 месяцев назад +4

    ሀይሚዬ ቀናልጅ ነሽ እግዚያብሄር ይባርክሽ

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 8 месяцев назад +17

    ቱ ቡራ ብድር በብድር ባንድሰው ማን ጭሶ ይቀራል አጨስካት ግን ቀጣዩን የሀይሚን ብራንክ ለማውጣት ያብቃህ ታየኝ ሀይሚ የተነሳይ ለታ😂😂😂😂❤❤❤❤ ስወዳችሁ እኮ

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 8 месяцев назад +11

    የኔ ቆጆ ሀይምዬ አይዞሽ😢😢❤❤ተበቀይው እዳተይው አሽናፉው አቺ ነሽ

  • @Tig12342
    @Tig12342 8 месяцев назад +35

    ሀይሚን ግን ዝብዬ ሳያት የፈረንጆች ልጅ ትመስላለች

    • @byky3031
      @byky3031 8 месяцев назад +2

      ጋሺየ እዳይሠማሺ 😂😂😂😂 የሞ ለነጪ ሰጣችሆት ከከከከከ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 8 месяцев назад

      የምርአወግንአደለይምየኔማር❤❤❤❤❤❤

    • @Hani-r2x1s
      @Hani-r2x1s 8 месяцев назад

      እውነትነው እነሡንአትመስልም

    • @JuneadAhmed-u9j
      @JuneadAhmed-u9j 8 месяцев назад

      ወይነ በሳቅ ልሞት ነዉ

    • @JuneadAhmed-u9j
      @JuneadAhmed-u9j 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ
    @ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ 8 месяцев назад +77

    ማነው እደኔ ሀይሚየንና ቡርኬን የሚወድ❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 8 месяцев назад +25

    አይ ስምረት ልጥፍ ማለቷ በቃ ተመችታሻለች 😂😂😂አይ ሀይሚ የእጅሽን ነዉ ያገኘሽዉ ቡራ ቻለዉ መልሱን በቃ ጨዋታዉ ተጀመረ 😂😂

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube 8 месяцев назад +9

    ሀይሚ ብድርሸን ባትመልሸ ሴት አይደለሸም😅😅😅ሀሰን የኔ ሚሰኪን😅

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 8 месяцев назад

      Awon haylegna prank adera haymi ye prank kimem

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 8 месяцев назад +72

    ማነው እንደኔ ሀይሚነቴ ቡራዬ አንድ ለይ በመሆነቸው የተደሰታ🤝😘ሁሌም አብራችሁ ኑ ስታምሩ ኮ ማርያምን የኔ ፍልቅልቆች ሀይሚነቴ የኔ ምስኪን የቤቱ ድምቀት የወንድሞቻ ቀባጥ በስስት የምወድሽ 😢❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 8 месяцев назад +580

    ዊና የናፈቃችሁ ላይክ 😢😢❤❤❤

  • @እግዚአብሔርምልካምነውአሜ
    @እግዚአብሔርምልካምነውአሜ 8 месяцев назад +7

    ኡፍፍፍ የኔ ዉዴ አይዞሽ 🥹🥹💔💔💔💔💔💞

  • @rahima1683
    @rahima1683 8 месяцев назад +29

    አረ ተዉ አረ ተዉ 😢ላድ ግዜእንኳን እደል ስጡን 😢ሄሉዬን አምጡልን 😢😢😢😢

    • @BahriaQadir
      @BahriaQadir 8 месяцев назад +4

      ኡፍፍፍ አሁንሥ ደከመኝ 😢😢😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 8 месяцев назад +5

      በጣም ናፍቃኛለይ😥😥😥😥

    • @rahima1683
      @rahima1683 8 месяцев назад +1

      የምር ምነዉ ባላወኳት እፍፍፍፍፍፍፍ​@@BahriaQadir

    • @mekiyamohamned915
      @mekiyamohamned915 8 месяцев назад

      ደከመን ማርያምን ሄሉየ የኔ ስስት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 8 месяцев назад +22

    ቡራ ተናደሀል የታባትዋ አላለም kkk
    ዊና አምጣልንንንን

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 8 месяцев назад +13

    የት ነው የቀበጠችው ሀይሚ አላየኋትም ልጅቷ ግን ትተውነዋለች አይገልፀውም😃😃

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 8 месяцев назад +2

      በትወናማ ሀይሚም አደኛነች

    • @KaleNate-eq8xc
      @KaleNate-eq8xc 8 месяцев назад

      @@pickalemayou1153 እዚ ላይ ባየሁት performance ነው ያልኩት ውዷ

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc 8 месяцев назад +21

    አረ ቡራየ ተዉ ይቅርብህ ሀይሚን አቺላትም ኤፍሬም አረፈዉ እግዲህ ከሀይሚ ብራክ ቡራየ ተዉ!!

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 8 месяцев назад +1

      ሁለቱንም ኤፍሬም እኮ ስራአት አስያዘቻቸው ክክክክክ

  • @HayatOumer-ur2uy
    @HayatOumer-ur2uy 8 месяцев назад +167

    ሀይሚና ቡርክ ሁሌም ይስሩ የምትሉ❤❤

    • @zynab7786
      @zynab7786 8 месяцев назад +1

      እየሠሩኮነዉ😂😂😂😂

    • @user-ve6sc6fj5x
      @user-ve6sc6fj5x 8 месяцев назад

      ​@@zynab7786🤣🤣

    • @user-pc9gm7or7c
      @user-pc9gm7or7c 8 месяцев назад

      😂😂😂ሠውኮ ጨለለ​@@zynab7786

  • @farookmuhammed9426
    @farookmuhammed9426 8 месяцев назад +4

    ብሩኬ ምርጥ እህት አለህ ትህትነዋ ደስ ሲል

  • @SALAMSALAM-tm8ye
    @SALAMSALAM-tm8ye 8 месяцев назад +12

    ሀይሚና ብሩኬ ተጣመሩና ሚዲያውን አድምቁት❤

  • @meryamali-fz6qt
    @meryamali-fz6qt 8 месяцев назад +48

    ፍቅር ፍቅር ፍቅር ይዞኛል ወይኔጉዴ ምንሻለኛል አለች ዘፋኟ 😂😂 ተሎ ፍቅራቹሁን እዳትገላለጡ የምዳምን ታክሲወች ልባቸዉን ቀጥ አድርጉት የምትሉ ከከከከ😅😅

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 8 месяцев назад +1

    ሀይምዬ የኔ ቅመም በጣም ለተመልካች ክብር ያላት ልጅ እኮ ናት ❤❤ቡሩኬ ሀይምዬን አደራ ❤ሁለት ቆንጅዬ ልጆች በርቱ ❤ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ❤❤❤

  • @weynakasa
    @weynakasa 8 месяцев назад +124

    ሃይሚይ እና ብሩኬ ይፋቀሩ የምትሉ 👍👍👍👍

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights 8 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤እኔ

    • @BarkotTubee
      @BarkotTubee 8 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት ልደምርሽ እማ

  • @ጤናይበልጣል
    @ጤናይበልጣል 8 месяцев назад +8

    ሀይሚ እዳለቂው እራስ ምታት የሆነ ፓሪክ አድርጊው ብሩኪ ተዘጋጂ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @AzizaHgg
    @AzizaHgg 8 месяцев назад +28

    ለሀይሚ ብሩኬ የፍቅርጥያቄ ያቅርብላትየምትሉ❤🎉🎉🎉

  • @EKRAMFEREJA-p7o
    @EKRAMFEREJA-p7o 8 месяцев назад +39

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ የኔ ውዶች 😂😂 ማነው እደኔ ሲጠብቅ የዋለው😂😂❤❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 8 месяцев назад +36

    ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቃቸዉ የኔበረዉ❤❤❤

  • @ZEYNBMDMD
    @ZEYNBMDMD 4 месяца назад +1

    አይዞሽ የኔ ውድ አላህይሶብርሽ አባትሽንም ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው😢😢

  • @ሠላም1067
    @ሠላም1067 8 месяцев назад +215

    ሁለቱም ፍቅር ገብቶላቸዋል የምትሉ በላይክ