የሴኩሪቲ ካሜራና wifi router ዋጋ 2014 | Security Camera and wifi router price |Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Комментарии • 65

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  2 года назад +7

    የልጄን ፀጉር አጠብኩ፣ በጣም ነው የተፈተንኩት 😁😁
    ruclips.net/video/R7B9BhbkgdM/видео.html

    • @emutube4860
      @emutube4860 2 года назад

      ስልክህን ሰጠኘ ላናግርህ እፈልጋለሁ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 года назад +5

    ስለ መረጃው አመሰግናለሁ ወንድማችን የምዲያ ካሜራ ና ዋጋ ቻውን ጥራታቻውን ብታቀርብልን ወንድማችን👍🙏❤

  • @ruralianstube452
    @ruralianstube452 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ በተጨማሪም የቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑትን እቃዎች ብጠይቅልኝ........

  • @mac-cyber
    @mac-cyber 2 года назад

    ለማስተማር ያህል፣ Mb (Mega bit) ማለት ነው፣ (Mega Byte) ማለት 8 * Bigger ነው ከ Mb, ቪድዮው ላይ ያሉት በሙሉ በ (Mb) ነው መሰየም ያለበት።

  • @alemgech8673
    @alemgech8673 8 месяцев назад

    ለኮንደሚኒየም ግቢ በር ላይ ለማስገጠም የመኪና ታርጋ እና የእቃ ዓይነቶችን ጭምር ዲቴክት የሚያደርግ ዋየርለስ ሙሉ ዋጋውን ብታሳውቀኝ።

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 года назад +2

    እናመሰግናልን ወንድማችን👍👍👍

  • @tesfaywelay4801
    @tesfaywelay4801 2 года назад +2

    ወንድሜ ዛሬ የሰራሀው ቪዶ ስፈልገው የነበርኩ ነው ደስ ብሎኛል ግን ልጠይቅህ በመጀመርያ በአገራችን የሚሸጥ አልመሰለኝም የሰክሪቲ ካሜራው ባለቤቱ ሲነግርህ የነበረ ዋጋ የአንድ ካሜራ ብቻ መሰለኝ እኔ ባለሁበት አገር መጀረያ ከሱጋ የሚሄድ ረሲቨር በተጨማሪ እስክሪን በመቀጠል የምትፈልገው ብዛት ካሜራ እና ኬብል እነዚ በአጠቃላይ ዋጋ አውቀን እንገዛለን አንተ የሰራሀው ቪዶ የካሜራ ብቻ ነው ወይስ ከነሙሉ ማተርያላቸው ነው ግልፅ አርግልኝ ??

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад +1

      የበለጠ ማብራርያ ለማግኘት ቪዲዮ ላይ ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ

    • @goitomabadiabadi9437
      @goitomabadiabadi9437 2 года назад

      ስልኩ ቁጥር የለም ፃፍልኝ

  • @abduselamhassen6940
    @abduselamhassen6940 Год назад

    Hi best, would u tell me current price of New D90, and could u send it to dessie?

  • @mohammedhussen6622
    @mohammedhussen6622 2 года назад +1

    የነዚህን ሰዎች የቴሌ ግራም ቻናል ስፔሊንግ በፅሁፍ አስቀምጡልን

  • @salamtmasigeni1693
    @salamtmasigeni1693 2 года назад

    Betam desi yilali wagachomi turu new 1tyaq Litayiqahu ba Egzaberi malisulini ka wuchi camera wode Ethiopia bamata yisarali???

  • @damenechafaroayanadamenech7678
    @damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад

    1ኛ ወጥቻለሁ ሰላም ሳላም ነው በዚያው የካሜራ ዋጋ ጠይቅ ለነ እ ሺ ወንድማችን

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 2 года назад +3

    ባለ አራት አንቴናው ዋይ ፋይ ከውጭ ብናመጣ ይሠራል ወይሥ የግድ ከቴሌ ነው መግዛት ያለብን ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      ክየትም ብመጣ ይሰራል፣ግን ቴሌ ይቀንሳል

    • @fadilamohammed6922
      @fadilamohammed6922 2 года назад

      አዎትትክል እኔም ገዝቻለው ከቴሌ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Год назад

    መዳም ኤርፎኗስጠፍት በሰልኳስትፈልግአየኃትና እንዴት ሰላት ካሜራ አለው ስልኬአለችኝ

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 2 года назад

    ጫላ መልካም ሰው ነህ እባክህ መሲየ አረጋጋት ሴት ልጆች አሉህ እባክህ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      እየሞከርን ነው

    • @pikakoku9152
      @pikakoku9152 Год назад

      Ene tmhertun temre nber megetem echelalaw

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Год назад

    ere.betam.aref.new.enamsegenalen.ene.betan.zerefewgn.new.benedat.ede.sedt.yawetawet.qoy.mala.agegnee💛💚❤🙏

  • @ታደለተረፈ
    @ታደለተረፈ 11 месяцев назад

    የት ናቹህ? አዲስ አበባ ወይስ ጎንደር

  • @ልራመድበተስፋየጊራና-ተ3ፐ

    የትነው ክፍልሀገር ታዴርሳላችሁ

  • @AmalFayezSss
    @AmalFayezSss Год назад

    እናመሰግናለን

  • @amanuelabera819
    @amanuelabera819 2 года назад +1

    13:32 'mega pixel' new yalkew le internet speed 'Mega byte per second' new mibalew

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 2 года назад

    Hey can you install out of addis?

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 Год назад

    ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @hailekrstostamiru8038
    @hailekrstostamiru8038 2 года назад

    Eski pls ye pool bet table wagawn mawek felge neber kene accessories

  • @ZeineSheibro
    @ZeineSheibro 7 месяцев назад

    አሪፍ

  • @SamsungSamsung-iz5gs
    @SamsungSamsung-iz5gs Год назад

    ያለ ኢንተርኔት መጠቀም አይቻልም???

  • @bethelnardi7271
    @bethelnardi7271 2 года назад +1

    ክፍለ ሀገር ላይ አትልኩም ወይ

  • @gulchatube2671
    @gulchatube2671 2 года назад

    A9 camera geziche mexeqem alichalikum indet new madireg yemichilew

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 2 года назад

    አረቢሥሚላህ የምንአረብአገር ተሸክሞመምጣት

  • @goitomabadiabadi9437
    @goitomabadiabadi9437 2 года назад

    ከባድ ነው ጨላ ቡዙ ነገር እውቀት ታስተምራለህ ገበዝ እስቲ ሌሎቹ youtup ከማይረባ ከምትጠቀሙ እንደዚ የምያስተምር ኣቅርቡ

  • @zahram6570
    @zahram6570 2 года назад +3

    ኢትዮጵያዬ ዋይፋይም ሊያልፍልሽ ነው መሰል🤔

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 2 года назад

      ድሮም አለ ሰው አያውቅም እንጂ ቴሌ እንቸርነት ክፍያ ስባል አልሰማሽም አሁን በየ ሻይ ቤት ሁሉ አለ

  • @AbuleEdited-pv9yh
    @AbuleEdited-pv9yh Год назад

    About laptop price in 2016.. 15,000birr jamiraw please😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @milkitube7362
    @milkitube7362 2 года назад +1

    ስለ ፋይበር ግላስ ስሩልን እስኪ

  • @fatemahtube
    @fatemahtube 2 года назад

    Wi fi ስንት ነው ወገው

  • @tewodrostewodros7982
    @tewodrostewodros7982 2 года назад

    arif new gebeya

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 года назад

    Merx mereja new yasamahan enamesegenalen 🙏👌👍😍

  • @bawekebiadgie7902
    @bawekebiadgie7902 Год назад

    ዋጋቸው ሰንትነው

  • @abduselamhassen6940
    @abduselamhassen6940 Год назад

    Nikon D 90 camera

  • @ዜድወሎየዋያዉምየኩታበር

    ኢትዮጵያ ኢተርኒት በወር ስንት ይከፈላል

  • @ልቤሞኙ
    @ልቤሞኙ 2 года назад

    እናመሠግናለን ጫላ ግን መለሥተኛ ባሥ አሣየን ፕሊሥ

  • @zahram6570
    @zahram6570 2 года назад

    ዋይፋዮቹ በየወሩ ምን ያልክ ያስከፍላሉ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      ስንት mb ነው የፈለጋችሁት

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      እኛ መች መልስ ነው አልን

    • @abametyub501
      @abametyub501 2 года назад

      @@meleseayelign3853 የት ነው የሚገዛው ማለቴ ማንኛውም ሱቅ(ኤሌክትሮኒክስ እቃ መሸጫ ይገኛል

  • @ammartaju
    @ammartaju Год назад

    ዋጋው ሰንት ነው

  • @fatumamuhammed1526
    @fatumamuhammed1526 2 года назад

    ጠይብ ዎጋ ሥንት ነው

  • @Telugu-789
    @Telugu-789 2 года назад

    Yagelegelu desktop waga siralin

  • @SebelDejena
    @SebelDejena 7 месяцев назад

    ቆይ ገዛለው

  • @zedisha531
    @zedisha531 2 года назад

    ዋጋቸዉስ

  • @oromiyaatoo1232
    @oromiyaatoo1232 2 года назад

    Set new??

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 2 года назад

    እባካቹ ለልቼየምፈልገው ነገር አለህ ሥልካቹን

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 2 года назад

    ሰላም የገበይ በትሰብ ሰቭስክራይአረጉኝ በናታችሁ ስደትኛዋ እህትችሁ ነኝ

  • @wassihunmelaku3306
    @wassihunmelaku3306 2 года назад

    ዋጋ

  • @eyrusi
    @eyrusi 2 года назад

    አረ ለቤቴ ለሌበ በጠም እፈልገለዉ

  • @bryamgaromsa7579
    @bryamgaromsa7579 2 года назад +1

    Wowowo😍😍😍😍😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @beletekassa1943
    @beletekassa1943 2 года назад

    ገለቶማ ጫላ

  • @JamaludinMentina
    @JamaludinMentina 3 месяца назад

    Wagaw.sintino