Thank you you mentioned it all. While I was in Ethiopia I don’t know about washing machine then after I arrive to other country I didn’t see and of washing machine very old and manual. Garad, LG ALL THE BRAND he mention is not known in other developed countries. We Ethiopian didn’t deserve all made in China 🇨🇳 trash that didn’t help a mother with children haaa
The stronger the power of the motor, the more energy the machine needs to function. ስለዚህ የኦርቢት ኤሌክትሮኒክሱ ልጅ እንዳለው ሳይሆን፤ ዋት ከፍ ባለ ቁጥር የሞተሩም ጉልበት ይጨምራል። ይህ ማለት ደግሞ የእቃውም ጥራት ይጨምራል ማለት ነው።
It is great job.Please keep it up!But please always ask for more details.For example,instead of asking the minimum price of the item ,it is good for us if you ask them the maximum price.And I was expecting you do videos of Dryer machine as well.Anyway what you are doing is amazing
ye automatic washing machine water fjota resut enesum saynegrush.. betam water consuming nachew ena wha lemikoraretbet bota ayhonum..steyek ketenegeregn
After the importer become rich and rich why they didn't have factory for washing machine, freezer tv and so on. Why importing is the only way for all Ethiopian
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን ኤሌክትሮኒክስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ ዱሬ ኤሌክትሮኒክስ 0948190819
☎ ሸሪፍ ኤሌክትሮኒክስ 0972404040 / 0911241871
☎ ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ 0911023160
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ +251943517747 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
የወንዶች የፀጉር ቤት እቃወችን አቅርቢ ቆንጂት ❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ ከጋዜጠኛዋ ጀምሮ ቋንቋ አጠቃቀም ላይ መጠንቀቅ የለም ዝግጅቱ ለአገር ውስጥ ስለሁነ ሁሉን በሚገባው ቋንቋ መናገር ተቸግራችኋል ከተቸገራችሁ የሚቀጥለውን በእንግሊዝኛ አርጉትና እንያችሁ በየትኛውም አለም ሁለት ቋንቋ ደብልቆ የሚናገር አላየሁም 🙄🤭🤔
@@nunubelete8142 😃😃😃😃👍👍👍
@@nunubelete8142 😂😂😂😂😂😂😂😂👍✅✅✅
የት ነው አድስ አበባ ነው ወደ ቀጨኔ ታድርሳላችሁ ትዛዝ ታድርሳላችሁ ብሩን በአካውንት አስገብተን
ማንኛውንም እቃ ከመግዛታቹ በፊት ከባለሙያ ጋር ብትማከሩ መልካም ነው ምክንያቱም ሻጮቹ ምላሳቸውን ተጠቅመው የሚቸረችሩ ቸርቻሪ ስለሆኑ።በመቀጠል በብራድ አትመኑ ሁሉም እቃ አንዱ ከአንዱ የሚለይበት የራሱ ካሊቲ አለው።
በጣም ሀሪፊ ነው አውቶማቲኩ በኢትዮ ኖሮ ውሀው አይገኝም እንጅ
እናመሰግናለን ለመረጃሽ ቆንጂት እምታቀርባቸው ሁሉ እምንፈልገውን ነው በርቺ
ዋው የአገራችን ኢነፈርሜሸን ሰለምሰጨን አነመሰግነለን ሰነመጣ ጉራ እንላለን ወድቻነሌ ተቀላቀይ በድወል
ሀሪፍ መረጃ ነው ከምር እኛ ዝም ብለን ነው የአረብ ሀገር የምንጓፍፈው ዋጋው ሲታይ እንዳውም ኢትዮጵያ በጣም ሀሪፍ ነው ወላሒ ውጭ ከመግዣው በላይ ሀገር እስኪገባ ወጩ እጥፍ ነው
አዎ እህት ኢቶ አለ ከውጭ ድጋም ብቻ ነው እና ቀርጥ አለው እና ሃገር ቤት መግዛት ያውልጣል
በቅንነት ደምሩኝ
እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው የአገርንም ኢኮኖሚ እየረዳሽ ነው ህንድ ፓኪስታን ግብፅ ባንግላዴሽ ፊሊፒን ኢሲያዎች እቃ ወደ አገራቸው አይልኩም ዶላርነው የሚልኩት አገራቸውን ጠቀሙ
ሀሪፍ ነው ለመረጃሽ እናመሰግናለን ግን የቻይና እቃ እድሜ አይኖረውም
🤣🤣
ማማዬ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
🤣
ሳሮንዬ ውስጤ ነሽኮ😘👌
ይገርማል ብዙዎቹን ማሽን አይቻለሁ የሚያጥብ እንጂ ልብስ የሚያደርቅ አላየሁም አንዳንድ ሰዎች እንደነገሩኝ ከሆነ አጥበው ከጨረሱ ብኋላ ውሃውን ከውስጥ እየቀዱ ያውጣሉ ልብስም ከጨመሩ ብኋላ ውሃ የሚጨምሩ አሉ እንዲህ ዓይነት ማሽን አይቼም አልውቅም እንደዚህ ከሆነ በጣም ኤሌትሪክ ይፈጃል ለምን አንድ የሚያጥብ አንድ የሚያደርቅ ማሽን ወደ ሃገር ወስጥ አያስገቡም ሰውም ከድካም ያርፋል እንዳየሁት ከሆነ የዋጋው ብዛት ሳይሆን የተጠቃሚው ድካም ያሳዝናል ነጋዴዎችም ከሃገር ወጣ ብላችሁ የልብስ ማጠብያም ሆነ ማድረቅያ እንዴት እንደሚሰራ ልታዩ ይገባል
Thank you you mentioned it all. While I was in Ethiopia I don’t know about washing machine then after I arrive to other country I didn’t see and of washing machine very old and manual. Garad, LG ALL THE BRAND he mention is not known in other developed countries. We Ethiopian didn’t deserve all made in China 🇨🇳 trash that didn’t help a mother with children haaa
እህቴ ተሳስተሻል beko 90% ያደርቃል
ሰላም ለዚህ ቤት ኢትዮጵያ ነጋድዮች ባስር እሺ ዎስዳችሁ ከአንድ ዕቃ ሃያ ሺህ ስታተርፉ ፈጣሪን አትፈሩም 🙄🙄
ወይ መፍራት መፍራቱን ትተው እኛ ወደአገር ይዘን ልንገባ ስንል ባላስፈራሩን ፈጣሪን መፍራት እኮ አላህ ያዘነላቸው እንጂ ቀርቷል ሰው በቁም ሰውን ሊበላ ተቃርቧል ስጋውን ማለቴ ነው ገንዘቡንማ ቆየ
እኔ ምለው ግን ማሽኑን ገዛነው መብራትና ውሀ እንደት ልናረገው ነው አንዲ ጊዜ ውሀ ትጠፋለች አንዲጊዜ መብራት ሆ ይቅረብኝ እንደለመዲኩት በእጀ
የኔ ቆንጆ ፍሪጅ አየጠበኩሽ ነው ከመግዛቴ በፊት ፍሪጁን ጠይቂልኝ አዲሥ አመት ሀገሬ ሥለምገባ
ሲበላሽ የሚሰሩ (plumber ) በኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ወይ?
የልብስ ስፌት ማሽን ዋጋውንና ኳሊቲውን አመዛዝነሽ ብታሳይን ደስ ይለናል ከቻልሽ
የኔም ጥያቄ ነው
በጣም ሀራፍ ነው እስኪ ስለ ሲጀር ወይም የልብስ መኪና አሳይን
እናመሰግናለን😍
ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያውቀው የምፈልገው ቴክንሺያን ከ9ኝ አመት በላይ አጠቃላይ የቤት ውስጥ እቃዎችን ሰርቻለው ከማኑዋሉ በስተቀር አውቶማቲኮቹ ምንም አይነት መለዋወጫ የላቸውም ከማኑአሉሉም 3 ብራዶች ስማቸውን የማልጠቅሰው የመጭመቂያ ሞተራቸው ገበያ ላይ የለም።ሲቀጥል በጣም ጥቂት አስመጪዎች ብቻ ናቸው ለሰጡት ዋስትና በተገቢ የሚሰጡት በተረፈ ግን አብዛኛው ነጋዴ ውሽታም ነው ዋስትናው ለፎርማሊቲ ነው።
እናመሰግናለን
ለመረጃሽ አናመሠግናለን በቀጣይ የልብስ ስፌት ሲጀር በመብራ የሚሰራውን አሳይን አባክሽ
ክፍያቸው እስከ 3 ወራት የሚሠጥ ካለ ይግለፅልን በመንግስ ደመዎዝ ለምንተዳደር
ተባረኪልን
The stronger the power of the motor, the more energy the machine needs to function. ስለዚህ የኦርቢት ኤሌክትሮኒክሱ ልጅ እንዳለው ሳይሆን፤ ዋት ከፍ ባለ ቁጥር የሞተሩም ጉልበት ይጨምራል። ይህ ማለት ደግሞ የእቃውም ጥራት ይጨምራል ማለት ነው።
U are excellent.
በስመአብ ጋራድ ከሁለት አመት በፊት አስራአምስት ኪሎአስራአምስት ሺህ ብር ነው የገዛሁት እስካሁን ደህና ነው
በጣም ሀሪፍ ነው
thank you saron🥰
የoneplus nord n10 5g ስልክ glass and safety cover ያለበት ሱቅ ጠቁሙኝ።
Front one best
የልብስ ማድረቂ ለብቻው ስራው ማድረቅ ብቻ የሆነ ጥይቂልኝ? አመሰግናለሁ!
በጣም አሪፍ ነው
ወስትናው ስንት ግዜ ነው?
የቻይና እቃ በተለይ ወደታዳጊ አገር የሚልካቸው በጣም እርካሽ ማቴሪያል የተሰሩ ለአጭር እድሜ ያላቸው ናቸው!!
Manufacturing ( የሰራው ካፓኒ ዋስትናው warranty አለውወይ?
የቴሌዠን ዋጋ የፍሪጆ የመሳሠሉትንም ነገሪን ቆጇ እናመሰገንናለን
ቅዳሜ እናቀርባለን የፍሪጅ: ቴሌቪዥን ደግሞ በቀጣይ
Konjo ye migb ekawochin matebiya machine btasayin ebaksh??
በርች የእኔ ቆንጆ ልጅ
የመዳም ቅመሞች እውነት ለመናገር የአረብ ሐገር ማጠቢያ ማሽን የሚያክል የለም ቀረፁ ነውጂ ማን እደዚሕ ችግሩ ማጎጎዣው ነው
ከቀረጽ ነጻ አስጽፊውዴ
@@ከቅዱሳንሕይወትእንማር እንዴት ይቻላል ከቀረጥ ነጻ?
@@jerrynlm3567 ከአለሽበት ሀገር ካለው ኢባሲ ሄደሽ ከቀረጽ ነጻ ወረቀት ጻፉልኝ በያቸው ከዚያ እነሱ ሁሉን ያስረዱሻል
ማጠብያውና ማድረቂያውን አንድላይ ነው የሚገዛው ወይንስ ለየብቻው ነው?🤔
ሰውም የለም አደኛ ነኝ አገሬ ስገባ መጣለው በርቱልን
ማማዬ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@@amenmedia529 አድርጌሻለው
በቅንነት ደምሩኝ
ሆቴል ቤት ለመክፈት ስንት ብር ይዘን ብንገባ ይበቃናል መልሽልኝ እህቴ ሀገር መግባት ፈልጊ ነው
በጣም ዉድነዉ
ሰላም እህታችን በዚህ ግዜ ያለው ዋጋ ነው ማጠባው በትክክል የፍርጂና ማጠባውን ማወቅ ፈልጌ ነበር
አዎ ሰሞኑን የተሰራ ነው
@@NurobeSheger አመሰግናለሁ ቤተሰብ ነኝ የሚለቀቅ አዳዲስ ነገር እከታተላለሁ በርች
ባለ 20ኪሎ እጥቦ የሚያደርቅ ፉል አዉቶ ማቲክ በአሁኑ ሥአት ሥንት ነዉ
የአውቶ ማቴ ኮቹን አጠቃቀም ብታሳይን የሁለቱንም ማሽን በተረፍ በርቺ
laundary ቤት ለመክፈት የሚያስፈልጉ ማሽኖችን ከነዋጋቸው ብታሳይን ውዴ
It is great job.Please keep it up!But please always ask for more details.For example,instead of asking the minimum price of the item ,it is good for us if you ask them the maximum price.And I was expecting you do videos of Dryer machine as well.Anyway what you are doing is amazing
በጣም ትልቅ ነው ቦታ ይይዛል ቀልጠፍ ብልህ ጥሩ ነው በተለይ ለተከራይ አመችህ አይደለም
So, no one uses dryer 🙄? Or have I missed something?
ኢትዮፕያ ውስጥ 50HZ ናቸው ወይስ 60HZ ናቸው ውጪ ስለሚኖር ትብብር ፈልጌ ነው አመሰግናሎ
እሺ.እናመሠግናለን,10k.እፈልጋለሁ.ወልቂጤ.ታደርሳለቹ.
እናም.ፍሪጅም.ካለቹ.
በደህና ቀን ከሳውዲ 15ኪሎግራሙን አስገብቻለሁ የዛኔ 700ሪያል ነበር የገዛሁት ቀረጥ 2ሺብር ተቀረጥኩኝ የጃፓን ምርት ነው አልሀምዱሊላህ
የጃፖን በጣም ቆንጆ ነው
ደምሩኝ
የቻይናን እቃ ከምገዛ በጀ ባጥብ ይሻለኛል
ቻይና ማለት እኮ ሁል ጊዜ ፌክ አይደለም። Made in China ሆነው ብዙ ኦሪጅናል እቃዎች አሉ። ለምሳሌ ቤትህ/ሽ ውስጥ ካለው አሪፍ እቃ ቢያንስ ከግማሽ በላይ ቻይና ነው
ወቸዉ ጉድ ዉሀ ሳይኖር ማጠቢያ ድንቄም😀የኢትዬጵያ ህዝብ 90%ቱ ድሀ ነዉ ዋጋዉ እራሱን እንኩዋን ቢሸጥ ለመግዛት ይጎድለዋል ይሄ እቃ ለሀብታሞች ብቻና ብቻ ነዉ እኛ ዉጪ የምንኖረዉ እኛ ከምንገዛዉ እኮ እጥፍ ሆነ ከየት የመጣ ዋጋ ነዉ በዛ ላ የቻይና እቃ 30-40 ሺ ተኝተሽ ተኩሺ ኮሽኳሻ እኮ ነዉ😂ግፍ ነዉ ለደሀዉ እዘኑ እንጂ😖😖😖😖😖
እኮ
አሽሟጠጥሽ ማለት ነው ቆይ 90% ድሀ መሆኑን በምን መረጃ ተነስተሽ/ህ ነው ወይስ ሁሉንም እንደራስሽ/ህ ነው የምታዩት
በቅንኘቶ ደምሩኝ
@@hirutgashaw9206 እንወራረድ እንደውም 91%ነው ሀብታሙ ሰማይ የኔ ቢጤው ደሀ ደሞ መሬት አይደል እንዴ ኑሮዋቸው በተለይ አሁን ደሞዛቸው በወር 10,000 ቢሆን እንኩዋን እንዴት ነው 30-40 ሺ ዋሸ ማሽን የሚገዙት 200 አመት አጠራቅመው?😂😂ለምን ይካዳል ሀብት እያለን ደሀዎች ነን🤷🏽♀️
የቲቪ ዋጋ ንገሪን በናትሽ
My dear please think about this. How som
First of all, do you have enough inputs like water,electricity, etc to operate the Machine. ?
የት ድረስ ነው የሚያድርሱት አ.አ ብቻ ነው ወይንስ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ክፍላት ሀገራት ማድረስ ይችላሉ ወይ?🤔
እባክሽ እህቴ ይችን ፅሁፍ ካየሽው ሥልክ ቁጥርሽን ፃፊልኝ በማርያም እንዳታልፊኝ
በተረፈ ምንኛውም ኤሌክትሮኒክስ የሚለካው በዋቱ ለምሳሌ የመጭመቂ ሞተር እና የማጠቢያ ሞተር ዋታቸው የተለያየ ነው ዋታቸው ሲጨምር ሬዚስታንሳቸውም ይጨምራል ሬዚስታስ ማለት አቅም ጉልበት ማለት ሲሆን ዋታቸው ከፍ ባለ ቁጥር ጉልበታቸው ይጨምራል ያደሞ ተመራጭ ስለዚህ .......ይሰማሃል ስለዋት ያወራህው ልጅ??
ye automatic washing machine water fjota resut enesum saynegrush.. betam water consuming nachew ena wha lemikoraretbet bota ayhonum..steyek ketenegeregn
ውይ የ19ኛው ዘመን ብራንድ ከየት ነው ግን የሚገባው!? ደና ያየሁት LG ነው. አይ ቻይና ደሞ ለአፍሪካ የምትሰራው በማይረባ እቃ.
yesofa cherik or leather sifet machine waga ena megegnachewun bitakeribim arif new. des yelali merejash wodijewalew
ሰንት ብር ነው ሪቦ
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
yyete agre endhone quality attyqime anchi
Gobez
After the importer become rich and rich why they didn't have factory for washing machine, freezer tv and so on. Why importing is the only way for all Ethiopian
What about oven???
We will make about Oven soon, stay tuned
max 15 kg ስንት ነው??
👍👍👌👌👌
ደብረ ዘይት ቅርንጫፍ ካላችሁ ስልክ ቁጥራችሁን ላኩልኝ
Ye camera serilne
እሴቲቱልጅ ጋር ያሳየሽንን አውቶማቲክ ነው ማወቅ የምፈልገው
kilowatt ke machine gulbet ga ketitegna ginignunet alew
👍👍👍👍👍
እስኪ ስለ አልጋ እና ቁምሳጥን ዋጋ ጠይቁልን
እሽ በቅርብ እናቀርባለን
Subscribe argennal, ahun demmo ye fridge, ye microwave Enna cooking machines as a whole entebikkalen. Good job
ቅዳሜ እናቀርባለን የፍሪጅ
ትንሽ እኛጋ የውሀና የመብርታ ችግር ነው እንጂ
የራሰ ቤትካለ ምንም ችግር የለም
Bederebes miyaxebe mashen asayune
It is unbelievable expensive China made if it cost that much west made might expensive 3 or 4 times
👍👍👍👍❤💚💛
Electric mixadis?
የኤሌትሪክ ምጣድ ዋጋ
ruclips.net/video/-8z86fLiQps/видео.html
የቲቪ ዋጋ next አቅርቢ
ክፋለ ሀገር ትልካላችሁ
hi sari betam tiru tiru zemenawi ekawochn advertise slemtadergi subscribe madregen eketilalew.berchi belela channel enditkesechlin.good bye
ቴሌዥን ዋጋ ንገሪኝ
ቅዳሜ እናቀርባለን የፍሪጅ
ፊሪጁስ?
ወይ ኢትዮጵያ ፓምፕ የሚሉት የራሱ የማሽኑ ውሃ ማስወገጃ ነው የዋጋ ልዩነት መጫን ምን ይሉታል በዚህ አይነት በክዳሉም መጨመራቹ አይቀርማ።😐
ye TV WAGA SINT NEW?
ቅዳሜ እናቀርባለን
ኢትዮ የሚገባ ማሽን ሀሉ ጋርቤጅ ነው !
Ene lgeza neber yetgnaw nw arif kewchim kewstm
ጋርቤጂማለትምዲነው??
@@ኡሙእሬደዋን የማይረባ ማለት ነው
እስኪ ኡቭን የኤሌትሪክ የሚሰራ
እሺ ወደፊት እናቀርባለን
Ethiopia 🇪🇹 kef bylgn
Amen
አሜን ደምሩኝ ውዶቼ
ye Ekamatebiya kale ebakish
52 yallew LG ynorall
ማጠቢያ ብቻ ነው እንዴ የሚይዙት ማድረቂያ አይዙም
እህቶቼ ብራንድ መርካቶ እየተለጠፈ ይሸጣል እና ተጠንቀቁ
Ye tv waga
ፌሪጅ አሳዬን
ውጭ አገር ያላቹህ ግን ስትገቡ ይዛቹህ ግቡ አንደኛ ጥራት አለው 2ኛ ዋጋውም ይሻላል
አይደል?? ካካካካካካካካ ቀሚስ ወይም ሱሪ ነው እንዴ?? ቴሌቪዥን ለማስገባት የዋጋውን ግማሽ እንሚከፍልስ አላወቅሽም ማለት ነው።
@@fantudesta2819 ከቀርጥ ነፃ ይፈቀዳል ጠቅልሎ ለሚገባ ሰው
Kertu mezanu btam weed new
@@fantudesta2819 ውዴ ይዘን ገብተን አይተነዋል ዝም ብለው ነው ሚያስፈራሩን ከሚሸጠው በግማሽ ነው ሚቀርጡት ሚሉት ውሸት ነው እኔ ልብስ ማሽንና ባለአራቱ አፉ በጋዝ ሚሰራውን ስቶብ ይዠ ገብቸ 4ሺ ብር ነው የቀረጡኝ ጠቅላላ በኤሌክትሪክ ሚሰሩ ፔርሙዞች ካውያዎች የጁስ ማሽኖችን ጨምሮ
@@alessandramenzani2207 ስትልኪ በራስሽ ስም አስገቢ እመኚኝ እንደሚያወሩት አይደለም ቀረጡ ያን ያህል አይደለም ልብስ ማጠቢያ ብትልኪ ተሰባሪ እቃዎችን ውስጥ ላይ አስገብተሽ ብትለኪ ምንም ሳይሆን ይደርሳል እኔ የቡፌ እቃ ኢትዮ አንድፍሬ አልገዛሁም በተለይ አረቦች የቤት እቃ ሲቀይሩ አትጣይ ኢትዮ ይዘሽው ብትገቢ ይጠቅምሻል ምትገዢበትን ካርጎ መላኪያ ይሆንሻል ቀረጥ የለውም ያው አረቦቹ በየአመቱ የቤት እቃ ስለሚቀይሩ ማለት ነው ተጠቀሙበትም አልተጠቀሙበትም
Chain become rich because of African who buy anything with low quality
Atomic sint new