ምቹ የሆነ ፍራሽ ዋጋ በኢትዮጵያ 2015 | Price of Mattress in Ethiopia 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 40

  • @mimiwinta2730
    @mimiwinta2730 11 месяцев назад +4

    ሰላም ለሁላችን 🖐እባካችሁ ተጠንቀቁ እዚ ሰውዬ ጋር ዩቱዩብ ላይ አይቼ የላባ ፍራሽ ለመግዛት ሄጄ የላባ ያልሆነውን ነው ብሎ ሸጦልኝ ነበር እንደተሸወድኩ ሳቅ ግን ከነቃሽ ይቀራል በሚመስል ሁኔታ ብሬን መልሶልኛል ስለፍራሽ ማታቁ ከሆነ ወይ ከሚያቅ ሰው ጋር ካልሆናቹ ዪቱዩበሮን አምናችሁ እንዳትሸወዱ🤗

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Год назад +1

    Nic✅✅✅

  • @lubabaahmed7992
    @lubabaahmed7992 Год назад +2

    እናመሰግናለን አባታችን
    ዋጋዉ ግን አይነሳ

  • @አርሰናል-ፀ7ጐ
    @አርሰናል-ፀ7ጐ 14 дней назад

    ሰው ቤቱ ፈርሶ በረንዳ እያደረ የፍርናሽ ዋጋ ስትሉ አታፍሩም ብዳታሞች

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 Год назад +1

    እስቲ እነ ባለ መትር ከሀያ ውን በአንዴኛው እፌልጋለዉ ዋጋው ስንት ነው ጅማ ትልካላቹ ...??

  • @naibah
    @naibah Год назад

    ዋዉ ምርጥ ፍራሾች ናቸዉ

  • @zareazarea934
    @zareazarea934 Год назад +1

    ምርጥ ጃናል

  • @ribkabelay8729
    @ribkabelay8729 4 месяца назад

    እኔ ግልዕ እንዲሆንልኝ የምፈልገው ነገር ቢኖር አንዳንድ መደብሮች የግብረሰዶም አርማ ለምን ይጠቀማሉ ይህንን ያውቁ ኖሯል????????🔥🔥🔥🔥

  • @ለሁሉምግዜአለው-ፀ6ቀ

    በጌታ ስም ምን ጉድ ነው የፍራሽ ዋጋ ካ5 ሽብር በላይ አይከብድም

  • @ዙዚነኝ
    @ዙዚነኝ Год назад

    ብሮየ ያንተን ቁጥር ልሰጠኝ ትችያለለየ እምፈልገው ነገር ስላለ ነው ?

  • @timatalakiyuotube360
    @timatalakiyuotube360 Год назад

    Woooo

  • @woine123
    @woine123 Год назад

    በቅድሚያ ለደምበኞቻቸው ባንዲራችን ለምን እንደተገለበጠ ችግሩን ግልፅ ቢያደርጉልን!!!

  • @Eleos251
    @Eleos251 Год назад

    የአባታችንን ስልክ ብትሰጠኝ ፈልጌያቸው ነው

  • @woine123
    @woine123 Год назад

    ዋጋው በስኩየር ካሬ ነው ወይስ እእንዳለ ነው::

  • @ziekra1youtube426
    @ziekra1youtube426 Год назад +1

    የት ነው

  • @Abrham-gp4kr
    @Abrham-gp4kr 3 месяца назад +1

    አድራሻ ሳሪስ አላችሁ

  • @FaMe-j6c
    @FaMe-j6c 6 месяцев назад

    ዋጋው ስንት ነው

  • @timatalakiyuotube360
    @timatalakiyuotube360 Год назад

    Ytal geram yanageren

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Год назад +5

    እንደኔ ያልገባው አለ ወይስ እኔ ነኝ ግራ የገባኝ 🤔

    • @fetiazeyne8815
      @fetiazeyne8815 Год назад

      እኔም ምንም አልገባኝም

    • @Mo-rm7kx
      @Mo-rm7kx Год назад

      😅😅😅 እረ እኔም አልገባኝ

  • @Asther567
    @Asther567 Год назад

    Coloru gin ye..... arma honesa ?

  • @marta-mk5we
    @marta-mk5we Год назад

    አዲሥ አበባ ፎምሥ ሥንት ነው

  • @shsjssjjsjhxbhzhhshdjdjjdj1193

    ቁጡረ አሰቀምጡ

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 Год назад

    ሻሸመኔ ወይም ሀዋሳ ለይ ....ማከፋፋያ ካላችሁ አድራሻ!

  • @ziekra1youtube426
    @ziekra1youtube426 Год назад +3

    እኔ ባለ ስላሳ እፍልጋለሁ ሀይቅ ድርስ ካደርሱ እንደሁ

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Год назад

      እኔም ሀይቅ ነኝ እፈልጋለሁ ግን ምንም አልገባኝም የሚለው ሀሉ

  • @ZainabTadessa
    @ZainabTadessa Год назад +1

    ኢትወ ፎም ስትነዉ

  • @mrmohammed1999
    @mrmohammed1999 Год назад

    ኧር በፍጣሪ ዋጋው በጣምውድነው😢😢😢😢

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 11 месяцев назад

    ማሰታወቂያወሰ ጥሩ ምን አገላለጣት የግድ እዩኝ እዩልን ነው ? ሴትየዋን ገበያ ማውጣት እንጅ እቃ አይደለም ማሰተዋወቅ የያዛችሁት !!!! ምነው ከጣኦት አምልኮት መውጣት አቃታችሁ!!!! ሰካራም!!!!!

  • @asnakechtarekeign-m9m
    @asnakechtarekeign-m9m 7 месяцев назад

    Yeti Akebabi naw

  • @asnakechtarekeign-m9m
    @asnakechtarekeign-m9m 7 месяцев назад

    Silk kalachuw

  • @بنتإدريس-ه1ه
    @بنتإدريس-ه1ه Год назад

    አግገባኝብሎ ሳዳምጥሳዳምጥ ገባኝ የፍራሽዋጋ ለመጀመሪያግዜ እስከ42ሺ

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 Год назад

      እንደ አቅምሽ ነው፡ዝቅተኛም እኮ አለው

  • @rfgbfghh2594
    @rfgbfghh2594 Год назад +3

    ፍራሹ ብቻ ነው አልጋ አለው ብሩ ኡኡ

  • @asnakechtarekeign-m9m
    @asnakechtarekeign-m9m 7 месяцев назад +1

    Yeti Akebabi naw