የአልጋ ፍራሽ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Bed Mattress Price in Addis Ababa Ethiopia | ኑሮ በሸገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 60

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  2 года назад +7

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የፍራሽ መሸጫ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ቀስተደመና 0913440420 / 092060909 (መካኒሳ ቅርንጫፍ)
    ☎ ፋይቨር ቦንድድ 0921762683 (አዲሱ ገበያ)
    ☎ ረድኤት ፍራሽ 0912440949 / 0933900493 (ሾላ ገበያ)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @yergde5399
    @yergde5399 2 года назад +27

    ጡሩ ትሰሪ አለሽ ነገር ግን የዛሬው ፍራሹ ላይ ያለው ምልክት ወይም ስዕል አደገኛ ነው ከመስራትሽ በፊት አረጋጋጭ ምልክቱን እድንለማመደው እያደረጉ ነው ስለነማን እደ ማወራ ይገባሻል ።

    • @werkitumola1299
      @werkitumola1299 2 года назад +3

      አቤት አበሻ ምን ምልክት አለው አረጓዴ ቢጫ ቀይ ነው

    • @setegnmerko6326
      @setegnmerko6326 2 года назад

      Jziba neger

    • @ذهبولميعود-ق6ر
      @ذهبولميعود-ق6ر 2 года назад +4

      @@werkitumola1299 የኛ ባንድራ ሰማያውይ የለውም ይሄኮ አለው የግብረሰዶማዊ ይመሰላል

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት Год назад +1

      የግብረሰዶም ምልክትነው ልጅቷ አሰተያየቶ ትክክል ነው

    • @kidusbiresaw154
      @kidusbiresaw154 Год назад +1

      😂 የነሱ ኮ 6ቀለም ነው ያለው

  • @semukebede3421
    @semukebede3421 Год назад +2

    ፋይቨር ቦንድድ ሁለተኛው ሱቅ 5500ብለው ነበር ስደውል 5600 አሉኝ በማግስቱ ባአካል ስሄድ 6000 ነው አሉኝ ሰውን ማጉላላት መልካም አደለም ትክክለኛውን መሸጫ ወጋቹን ብትገልፁ ሰውንም ከድካም ትታደጋላቹ ። በተረፈ ጥሩ ስራ ነው በርቺልን

  • @hana967
    @hana967 2 года назад +12

    ስፈልገው የነበረውን ነው ያቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 Год назад

    አቀራረብሽ እዉነት አንደኛ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +1

    ጥሩ ነገር ነው ምታቀርቡልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 года назад +2

    ይገርማል ስፈልገው የነበር ነገር ስላስጎበኘሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ግን መጀመሪያ ያየንበት ቦታ ውድ ነው ከጥራቱ ነው የትኛው ተማራጭ ነው በቀጣሪ አሁን ያለውን የፍሪጅና የልብስ ማጠቢያ ባቀው የኔ ቆንጆ ከቻልሽ ዋጋውን ፃፊልኝ መካከለኛ ፍርድ 14 ኪሎ የሚያጥብ የልብስ ማጠቢያ ቻናልሽን በምብለቂ ሰሀት እመለከታለው አስተያየት ለመፃፍ ስለማይመቸኝ ነው ከልብ እናመሰግናለን ያለውን ነገር እንድናውቅ እያደረግሽን ነው

  • @Yaecob
    @Yaecob 2 года назад

    በጠም ጥሩ መረጃዎችን አግኝተናል በርቺልን።

  • @et3498
    @et3498 10 месяцев назад

    ሰላም, @ቀስተ ደመና ፍራሽ international delivery service ትሰጣላችሁ? (online shopping?
    Thank you!

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 2 года назад +4

    አርፍ ነዉ በርቱ

  • @የጃማልጅ-ኰ3ጰ
    @የጃማልጅ-ኰ3ጰ 2 года назад

    ጎበዝ በርቺ እናመሠግናለን ግን ለምን ተመልካች የለም😳

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    እናመሰግናለን

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 Год назад

    ግን ደረጃ የለውም አንደኛ ሁለተኛ የሚበል አለው በውጭ ሀገረት

  • @sweetsweet1220
    @sweetsweet1220 2 года назад

    Yachin vido weltya alyim siyeye xeqkush ye raya qemis arbi iyalku

  • @gebrelafikre2270
    @gebrelafikre2270 2 года назад

    Gobezi👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @bilubilubilu4492
    @bilubilubilu4492 Год назад

    😍🥰 thanks

  • @EdrisSafi-vh6wn
    @EdrisSafi-vh6wn Год назад

    ስልካችሁን

  • @woyeneshetasefa6664
    @woyeneshetasefa6664 2 года назад

    Good!

  • @gadaanet
    @gadaanet 2 года назад

    Belewu! Bale 27,000 birru smart nw ende?😛

  • @aynalemgerma7057
    @aynalemgerma7057 2 года назад

    wowww

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 2 года назад

    Belew 16.,000?eza eyalew eko 1500 neber

  • @selemonbirhanu7827
    @selemonbirhanu7827 2 года назад

    ደሬ ይመችህ የደሴ ልጅ

  • @mareymawithailu9007
    @mareymawithailu9007 Год назад

    ዴልቨሪ አለ?

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Год назад

    እኔ ግን ቀስተ ደመና ገዝቼ ግን ቆየት ብልዋል ሙሽሽ አለ

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي Год назад

    እኔአላህላገሬየብቃኝእጅቀሰተዳመናፉረቀሺቆጃነው

  • @የሩቅ
    @የሩቅ 2 года назад

    ሳሪን እወዳታለሁ

  • @lubabaahmed7992
    @lubabaahmed7992 Год назад

    ሯሯሯሯሯሯ

  • @etsegenet1722
    @etsegenet1722 2 года назад

    Wow

  • @aubmohamed9525
    @aubmohamed9525 2 года назад +1

    ሰራሚክ አቅርቢልን

  • @ethiopiawitnat8374
    @ethiopiawitnat8374 2 года назад

    Firashulay yalewin melikt betam adegegna new 🤔🤔

  • @አብደሏህነስሩ
    @አብደሏህነስሩ 2 года назад

    👍👍👍

  • @Absalat700
    @Absalat700 Год назад

    Adama akerbelen please 🙏

  • @የቤቲቤተሰብ
    @የቤቲቤተሰብ 2 года назад

    በናትሽ የፀጉር ቤት ዕቃ አግሪቢልኝ

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  2 года назад

      ቀጣይ ሳምንት እናቀርባለን

  • @abebechshumetshumet6972
    @abebechshumetshumet6972 2 года назад

    ናዝሬት ብራንች አላቹ?

    • @rama4690
      @rama4690 2 года назад

      አላቸው ከአራዳ ትንሽ ዝቅ እንዳልሽ አሉ

  • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ

    ሸዋሮቢትስ አለ?

  • @lucytube4427
    @lucytube4427 2 года назад

    Logiya Amara kilil naw

  • @yaredfantayoutube6309
    @yaredfantayoutube6309 2 года назад +1

    ሞተር ሳይክል ሰራልኝ

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 2 года назад

    uuu besmeab keste damena it's expensive

  • @hayatseid6994
    @hayatseid6994 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад

    ሁለተኛ የገባሽበት ቤት ፍራሽ ተመቸኝ ያምራሉ💞

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад

      በቅንነት እንደማመር

  • @piuqwe2980
    @piuqwe2980 Год назад

    No moer ygbrsodm badiraa wan😂😂😂

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад

    አርመው ግን 666ነው ?🙄🤣🤣

  • @HalimaHalima-xx7qn
    @HalimaHalima-xx7qn Год назад

    ሽቶ እየቀባች የእራሱ ሽታ አለው አቤት ዉሸት

  • @ቃልየእምነትእዳነውYouTube

    እናመሰግናለን