Toyota yaris new brand yelewm ende weye belela video seralen brother yezarew video betame arif new hulem ante serabete ewnete yemigerme teyaqe melese new bro 👏👏👏👏👏👏
The problem of neser (eagle) microfinance is the interest rate. They are telling you 19%, but practically, they are charging 29%. I myself testify that.
መኪና ከመግዛታችው በፍት 1 መኪናው ኪሜ በደንብ አረጋግጡ cAR FAX የምባል ተጠቀማችው መኪናው ግጭት ኪሜ ካልሆነ በዘመናዊ መሳሪያ ከሜትሩን Roll back ያረጋሉ Roll back ማለት 300000ኪሜ የሄደ መኪናወደ 3000 ልመልሱ ይችላሉ ካልነቃህ ቆርቆሮ ገስተህ ትገባለህ
Please ደምሩኝ
Please bedenbe ngrey mekna lgeza felge yesra abraralgne
You are one of the best Ethiopian journalist, or RUclipsr simply the Best
ሁለታችሁም ምርጥ ገለፃ ነው ያደረጋችሁት
ግልፅነታቹ በጣም ደስ ይላል በተለይ እህታችን
ልጅ ጎበዝ ሰዉ ነዉ አጠያየቅ ያስደንቃል።
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏
ብራቮ አጠያየቅህ እንዲሁም የልጅቷ ገለፃ በጣም ግልፅና ደስ የሚል ማብራርያ ነው።
እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏
Please ደምሩኝ
በጣም ጥሩ ገላፅ ነው ።🎉🎉🎉❤
እንቁላል ፋብሪካ ያሉትን የመኪና መሸጫዎች የByd አጠቃላይ ዋጋ 2…6 እና አንዳንድ መሸጫዎች ላይ ደሞ 2.55 ነው በ50% ካሽና በ50% ባንክ ብድር ነው ይሄ ዋጋ የዛሬ መስከረም 29/1/2017 ያረጋገጥኩት ነው
Toyota yaris new brand yelewm ende weye belela video seralen brother yezarew video betame arif new hulem ante serabete ewnete yemigerme teyaqe melese new bro 👏👏👏👏👏👏
ጠያቂውም ተጠያቂዋም አደናቂ ብቃታቸውን ተረድቻለሁ ግበዞች!!!
🙏🙏🙏 እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏
ምርጥ መረጃ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ነገር ግን ያልገባኝ ፍተሻ ላይ የሆነ ችግር ከተገኘበት ገዥ በችግሩ ምክንያት አሳቡን ቢቀይር የፍተሻ ይከፍላል? ምክንያቱም ባልሳሳት ገዥና ሻጭ ግማሽ ግማሽ ለፍተሻ እንደሚከፍል ገልፃቹ ነበር ሌላው,,,,,,በተረፈ ጥሩ አገላለፅ ነው ከጥቂት ማይነር ችግሮች በቀር እናመሰግናለን
የፍተሻ ሙሉ ከፋይ ገዥ ነው እንጅ ሻጭ አይደለም ወንድ መ እና ችግር ብኖር የፍተሻ ወጮ ገዥ ከሰሮ ለድርጅቱ ይመልስል bro
መኪኖቹም ልጅቷም በጣም ቆንጆ ናቸው አቦ አቦ BYD መኪና ነው
የተሰወር የዋጋ ሚስጥር 950 ሽ ብር ብሎ እንደገና 27ምሌን ግሩም ማጭበርበር ነው
tizh wet chemrew weradoch ene ybiirrsewaedelehum ettafi..mr dino tqlel
እናመሰግናለን ❤
እኔ የ2017 Toyota Rav4 XLE 76,000k km የተነዳ, በ17000$ ቪ Canadian dolar ገዛሁት እና ሌላ የ 2006 Toyota Yaris 145000km የተነዳች በ5200$ ሺ Canadian ገዛሁት ዋጋው መጀመርያ ስንት ኪለሜተር እንደተነዳ በጣም ኣስፈላጊው ነው።
ኦኬ ካናዳ እንዳለሽ መናገርሽ ነው? ጀለሴ አሁን ካናዳ የገዛሽበትን ማውራት ምን አስፈለገ ?😭
ለምን ህዝቡን ማታለል አስፈለገ በ950 ሺ ብር የምትሸጡ አይመስልም በ እናንተ ቤት የማያውቀውን ህዝብ ማታለላችሁ ነው
ቅድመ ክፍያ ነው ያለችው እንጂ በ950 ይሸጣል አላለችም።
ቀሪው በባንክ ነው
የሚያውቅ ሰው ሲናገር ደስ ይላል
ለማያውቅሽ ታጠኚ አሉ እማማ ፅጌ😅
ተመልካች ለማገኘት የማይዋሽ ነገር የለም😢😂😂😂
የአኤሌክትሪክ መኪና በአኢትዮዽያ ደረጃ የማይታሰብ ነው ምክንያቱም ባትሪያችው በጣም ዉድና አስቸጋሪ ነው ። የሚገዙ ሰዎች ጥንቃቁ ያርጉ።
አሁን የኤሌክትሪክ መኪና እየገዙ ያሉ ሰዎችን ከ 5,6አመት በኋላ መጠየቅ እፈልጋለሁ😂 ለዛውም የቻይና 😢
ልጄ በርቺ
አናመሰግናለን
Thank you for your helpful sharing ❤
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏
የመጨረሻ ዋጋው ስንት ነዉ ቁርጥ ያለውን እንጂ የምዘረፍበት ዛዴ ያልሆነ
The problem of neser (eagle) microfinance is the interest rate. They are telling you 19%, but practically, they are charging 29%. I myself testify that.
How come? does it not state the interest rate on the contract or is it not a fixed rate?
@dagembelete8475 please call🙏
የገረመኝ ዲዛየር 2022 አዲስ 00 ያልተነዳ ስንት ነው??? በሷ ገለፃ 4 ሚሊዮን ገባ ማለት ነው
በትክክል
Office የት ነው? ስልክ ፃፈልኝ?
Ok ok 😂😂 keep goin I appreciate you🎉
Good job 👏
Wait wait. ንግድ ፍቃድ ያለው ብቻ ነው መግዛት የሚችለው????? ምን አይነት አሰራር ነው? ቤተሰብ ከውጭ ገንዘብ ከላከልኝ መግዛት አልችልም ማለት ነው? ማብራሪያ
please Call🙏🙏🙏
የይገርሙኛል ለምን ሞተራችውን ከፍተው አያሳዮም
ከዱባይ መላክ እፈልጋለሁ plise አግዙኝ በሀሳብ ስደት ሰለቸኝ
27.50 ስትዪ የዳቦ ዋጋ አደረግሽው።
" ምንም አትከፍሉም " ብሎ ማላገጥ ምን ያህል የማሰብ አቅማችንን ብታናንቀው ነው? ትንሽ ተመልካቾችህን አክብር !
😢😢
በጣም ውደድ ነዉ
ኪሎሜትሩስ እስከስንት የሄደ ነው አልገለፃችሁትም
የምር ሊጠቅሙን ካሰቡ ቢያንስ ተመላሽ የሚደረግበት አመቱን ቢያረዝሙት ይበልጥ ጥሩ ነበር
እኔ BYD አለኝ በጣም ቆንጆ መኪና ነው እንዴት 2024 አዲስ መኪና መግዛት እየቻላቹ አሮጌ መኪና ትገዛላቹ
አዲሱ ስንት ነው
አሪፍ ማጭበርበር ነው ህጋዊ ሌብኑት ማለት ይህ ነው 950ከዛ 1.5እነሱ ብድር ያመቻቻሉ ክክክክክ
በርቺ
አሪፍ ነገር ነዉ
ከአገረችን አዉጥቴሽ ጠይልን አሸንጉልት መኪና ነቸዉ
አሁን በምትጠሪው ብር ግን የሚከፍልሽ አለ?
Berta good job
ቪትስ መኪና 1.9 ሚ ወይ ቀልድ
ቁጥር ልቀቁልን እዲገዛ
ጥሩ መግለጫ አቀራረብ። ገዢ አቅሙን ገምቶ ለመቅረብ ያስችላል። እህታችን ጨዋና ቅንነት የተላበሰ አሻሻጭ ነሽ። አቀራረብሽ ገበያተኛን ያቀርባል። በርቺ።
እውነት 950ሺ ብር ሙሉ ክፍያ ነው ወይስ ሌላ ጭማሪ አለው?
እንፈልጋለን
Eyandandu mekina lay minimum 500,000birr eyechemerech nw mitaweraw
19 ፐርሰንት ኢንተረስት ዘረፋ እኮ ነው መንግሥት ይህንን ድርጅት በአስቸኳይ እርምጃ ሊወስድበት ይገባል
😂😂😂መንግስት ምን አገባዉ ከፈለግህ ግዛ ካልፈለግህ ኮምት😂
ነፃ ገቢያ ነዉ መብቱ ነዉ ግን አትግዛ
ሁሉም ባንክ እንዲያ እኮ የሚያስከፍለው እረ ከዚም የበለጠ የሚያስከፍሉ አሉ ወዳጄ ካዋጣህ ግዛ ካላዋጣህ አትግዛ ነው ነገሩ እንጂ ከድርጅቱ ጋር አይገናኝም። ድርጅቱን ለመዝጋት ያለህን ፍጥነት ግን😥😂😂😂
@@Abyssiniannews7 😂😂😂 lel sel
የባንኮች ቢበልጥ ነው እንጂ ደሞ የምን መግስት ነው የምትለው ብልፅግናን ነው😂
She is so simple and nice.
@@kashmo5350 ሂድና ግባላት she is sweat and you are በግ😅
ስንት ኪ ሜ እንደተነዳም ኣይጠየቅም እንዴ
ከሌላ አገር የገቡ ናቸው ወይስ በኢትዮጵያ ያገለገሉ ናቸው ?
ሌላም ሀገር ጭምር ያገለገሉ ናቸው ዜሮ
ከቪዲዮ ያገኙታል፡፡
ተመልካች ለማግኘት ስትሉ የሌለ ነገር ትለጥፋላችሁ:: የሰው ጊዜ አታባክኑ::
hilux alachehu..?
የ2014 መኪና $4000 ዶላር እየተሸጠ ፡ ኢትዮጵያ ግን የ 2004 ብር 1.9 ሚሊዮን ብር?????
ውነትነው?
ሰዉ ሳያጣራ ገብቶበት በባንክ ተዘርፎ ባዶውን ይቀራል.ሙሉውን መረጃ መጀመሪያ አይሰጡህም.takecare
እደዛ ከሆነ መግዛት እፈልጋለሁ እዳዋሹ
የኛ ነብይ ወለድ መብላት እናት ጋር ግንኙነት የማድረግ ያክል ነው ብለዋል
ምንድ ነው የምታወሪው ከርዕስ ውጪ
ዝርፌአ ነው እንዴ 2004 ሞዴል 1,900,000
ለማጭበርበር ነዉ 2300000ነው መግዛት የምትፈልጉ ደውለው ይመኑን
Corolla/yaris ከ2006- በላይ ብድር ያላቸው ብትፈልግ
Hi
በቤት ካርታ ይሆናል ወይ አጭር ስጡኝ
Higawi yezerefa tekoami .dihawi lemin tekemito enidemirabi gira newi yegebagni
Hi ethiopia Sera fete tesebisibo...... 1 aroge vitz 2004 model 1,900,000 birr migermi waga nw
አውሮፓ ላይ በስልክ ነው ምትቀይራቸውኮ 😂 1000ዩሮ
Microfinance 800,000 በ ካሽ ግን 2.5 ሚሊዮን መከፈል አለበት፣ እየቀለዳችሁ ነው እንዴ? 2.5 ሚሊዮን ካሽ መክፈል ከቻልኩ 800,000 መበደር ምን አስፈለገኝ? ትልቁን ዋጋ በካሽ አስከፍላችሁ የቀረውን ትንሹን ግን ከባንክ ብድር you're so funny! ትንሹ ባካሽ ተከፍሉ የቀረውን ትልቁን ግን በባንክ ብድር ነው መሆን ያለበት የናንተ አሰራር ግን ተገላብጦሽ ነው፣ ከቻይና ቀጥታ ገዝቼ ባመጣ ይሻለኛል ርካሽም ነው።
ማንን ነው የምትሸውዱ።ት ዘጠኝ ከአምሳ ብላችሁ ሚሌየን የምጠሩት
ስልክ ንገሩን
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 🙏🙏
id 4 2024 ለመግዛት እፈልጋለው ዋጋውን ብትነግሩኝ
ወይ ኢትዮጵያ በአንድ ሺ ዶላር እየተገዛ ኢትዮጵያ ሲመጣ😂😂😂😂
Sile wastnaw alteyekmm enjii lelaw mirt nww
ሲጀመር ዚህ ዋጋ ገበያ ላይ የለም 2300000 ብር ነዉ ከፍተኛዉ ዋጋ ቢዋይዲ ባጠቃላይ ሌቦች ናቸዉ እነዚ
2010 Yaris 2mil ግፍ ነው
Gef new bicha 2 million le Mekina
5 million Chemereh 2 bedroom apartment megzat yeshalal
የሰራ ታክሲ
አድራሻ የት ነው?
ከvideo ያገኙታል
በጣም ውድ ነው።
I need the red one vtz dou you have adeduction
እንዳትዎሽ መዎሸት ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበዛል
መላኩ ገብርኤል በለተቀኑ 19 ጊዜ ይገልብጣችሁ
What fetre yekirybalish ayibalim😢😢😢😢😢
መስቀሌሌሌሌሌ ላይክ በሚገባ እናረገለን
በሊባኖስ የደረሰውን የሞተረላ ሞባይል ባትሪ መፈንዳት ተከትሎ ሌሎችም ሞባይሎች በተለይ ባትሪያቸው ከፍ ከፍ ያሉ የእስራኤል ሀከረሾ ወደ ፈንጀነት መቀየር ይቻላሉ እየተባለ ነው የኤሌትሪክ መኪናማ ባትሪዎቹ ምቹ ናቸው ፈንጂ እየነዱ መጓዝ ነው በተቻለ አቅም የነዳጅ መኪና ግዙ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪዎች ወደ ፈንጅነት ይቀየራል አደራ
ሻጯ ሀቀኛ ናት ይመችሽ አቦ
Yaris2007_1.6
hits2004_1.9
ended new
Bibirara
አይደረግም
Why dont you get to the total price you are asking for? Or the supposedly questioning individual is an owner trying to fleece customers.
710+950=1660
????
በዚህ ዋጋ ግን አለ
😂😂😂😂 ይሄ ዘረፋ ነው፤ለዛውም ያገለገለ።😂😂😂😂😂
እመኪናዉስጥሳጀነጅናትአቀርም😂😂😂
🤣🤣
ፑል ስራልን
750shi legzachu inbox
እሺ ማይክሮ ፉይናንስ ወይ ማይክሮ ፉይናንስ
20 አመት የተረገጠ ቪትዝ መኪና 1.9 ሚሊዮን ብር ሰገጠ ሁላ አታፍርም እንዴ.
Dese yemetele lij neche
ስንት ሺ ኪሎ ሜትር ሄዷል ብሎ አይጠይቅም እንዴ ሰገጤ
I am Sorry for that,please call♡
lejetoa tamralech❤❤❤
Beka Agbat Bemegnot Atekut
Ehe mekina be england eko 2000 pound eko newu btam kelideya nachu 😂😂
ባንክ ሃሃሃሀሀሀ ጦርነቱ እና ዘረፋው አራቁቶት ብድር ከቆመ 2ዓመት አላለፈውም እድሜ ለተረኞች
መንግስት እንዲህ የሚያጭበረብሩ ድርጅቶችን ሊዘጋ ይገባዋል