ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ዋጋ የቀነሰበት ምክንያት...መኪናውስ እውን ቴክኒካል ችግር አለበት? የአቶሞቢል ባለሙያው ሞገስ ትንታኔ....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 дек 2022
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 618

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Год назад +253

    ሰይፍ - መኪና ሻጭ አቅርበህ ስለ መኪና ጥራት ትጠይቃለህ? የቴክኒክ ባለሙያ አቅርብልን

  • @changcw78
    @changcw78 Год назад +41

    "ሱዚኪ ዲዛየር ለመግዛት ያማከራቹሁኝ ወንድሞቼ እህቶቼ በአጭሩ መልሴ እንዳትገዙ የሚል ሲሆን ምክንያቴን እንደሚከተለው እዘረዝራለሁ( ምክንያቴ ምሁራዊም ያየሁትን ያለውን እውነታ ነው።

  • @user-AbuIbrahim
    @user-AbuIbrahim Год назад +65

    እሱ ትክክለኛ መረጃ ሊሰጥክ አይችልም becouse he is a seller!!!

  • @justandrew6229
    @justandrew6229 Год назад +160

    ሰው ሲተርፍ "እንዴት ተረፈ " ሰው ሲሞት ዝም

  • @meloethio9813
    @meloethio9813 Год назад +36

    ዋጋዉ በጣም የተጋነነ ነዉ:: ተጠቃሚዉ እራሱ ባለመግዛት ገቢያዉን ማረጋጋት ይችላል::

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 Год назад +113

    እንዴት ነው ሰይፍሻ ይህ ሰው ሴልስ ማናጀር ከሆነ መሃል መንገድ ላይ እንዴት ሊቆም ይችላል ? ሁለተኛ አሽቆለቆለ አይባልም መጀመሪያም ያላግብብ ተስቅሎ ወደ ትክክለኛው ዋጋ ተመለሰ ነው የሚባለው::

  • @yasinredi1523
    @yasinredi1523 Год назад +50

    መነጋገር ያለብን ሲቀንስ ነው መሆን ያለበት? ወይስ ሲጨምር ? ስለቀነሰ ቅር ያለውም አለ እኮ ሲገርም!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Год назад +17

    ቴክኒካል ችግር ኑሮ ሳይሆን እኛ የማዳም ቅመች ፀሎት ሰምቶ ነው ፈጣሪ ዋጋውን አሁንም ይቀንስልን የመኪና ሰልፍ አልወድም ይቀንስልን እንገዛለን

  • @sisaykasu2430
    @sisaykasu2430 Год назад +27

    This guy is not telling the truth. He spoke totally out of logic. But I like how Seifu asked the questions.

  • @SolTube
    @SolTube Год назад +10

    የመኪና_ዋጋ_ለምን_ቀነሰ?

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 Год назад +2

    እውነቱን ለመናገር አቅርቦት ስለጨመረ ዋጋ ቀነሰ የሚለው ማስረጃ ያስፈልጋል። የተሻለው የተጠቃሚዎችና የጋራዥ ሙያተኞችን ግብረመልስ መሰብሰብ ነው ። ለመጥቀስ ያክል ቦዲ ግጭት ሲኖር መቀንጠስና መሰንጠቅ

  • @tedted8833
    @tedted8833 Год назад +18

    Semi automatic transmission መኪኖች እንዳትገዙ gearbox ከተበላሸ የሚስወጣው ወጪ ብዙ ነው በአወሮፖ semi Automatic gearbox ያላቸው መኪኖች አንደኛ ዋጋቸው ይቀንሳል ሁለተኛ ብዙ ገዢ የላቸውም

  • @gutadebela3200
    @gutadebela3200 Год назад

    Thanks for further description about the car!!!

  • @user-oj2ly2zw6c
    @user-oj2ly2zw6c Год назад

    ጥሩ ማብራሪያ ነው👍" እናመሰግናለን

  • @fisehaabera9935
    @fisehaabera9935 Год назад +5

    ሴይፋ የብልፅግና አመራር አይነት ሆነብን የሚጠየቀው ሰውዬው የተጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ ሴፋ የመኪና ሻጭ ሳይሆን የመኪና መካኒክ አቅርብልን።

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 Год назад +4

    እረ ሰይፍሻ ነጋዴማ እውነተኛ የመኪናውን ችግር መቼም አይናገርም ነገር ግን ይሁን ትንሽ አምልጦታል ካሁን በኋላ ባለሙያ ሳያማክር ዲዛየር የሚገዛ አይኖርም። ዲዛየርን ባለሙያ ብታቀርቡልን እና ቢብራራ አሪፍ ነበር ግን።

  • @mekonnentesfaye7987
    @mekonnentesfaye7987 Год назад +94

    You better ask customers who used the cars for years and what they felt about the car

  • @yonasgetachew3523
    @yonasgetachew3523 Год назад +36

    ሲቀንስ አሽቃበጣቹ ሲጨምር የት ነበራቹ

  • @tadessetsige4473
    @tadessetsige4473 Год назад +35

    ይገርመኛ ዋጋ ቀነሰ ተብሎ መወያየታችን አልቀነሰም Dzire ዋጋው 800ሺ ብር በላይ አይገባውም ቀነሰ አይባልም ገና ይቀራዋል

  • @kahsayftsum6952
    @kahsayftsum6952 Год назад +10

    ባለሙያና ተጠቃማዎች ነው መቅረብ ያለበት።