የኮፒ ማሽን፣ፕሪንተርና ስካነር ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Copy Machine, Printer and Scanner price in Ethiopia |Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የኮፒ ማሽን፣ፕሪንተርና ስካነር ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Copy Machine, Printer and Scanner price in Ethiopia |Gebeya
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Комментарии • 83

  • @semiraseid6476
    @semiraseid6476 Год назад +3

    እስኪ የ2015 ዋጋ ስንት ገባ በሚለዉ አሳዉቀን እባክህ

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 года назад +19

    በርቀት እመቤቴን አየዋት እናቴ🙏

  • @menbex6680
    @menbex6680 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየህን ግን copy machine እና print machine ሁለቱም copy, print scan ማድረግ ከቻሉ ሚንድን ነው ልዩነታቸዉ

  • @seidkebede3279
    @seidkebede3279 17 дней назад

    አድስ ማሽን ልገዛ ፈልጌ ነበረ ግን ሥለማሽኑ ማወቅ አልቻለሁም ማሽኑም Ts5040 ትባላለች

  • @siltetelevision8753
    @siltetelevision8753 Год назад

    ጎበዝ ጥሩ ድጋፍ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ

  • @anchinaneabebe999
    @anchinaneabebe999 2 года назад +1

    የHP 1212 የቀለሙ ሞዴል ስንት ነው ቀለሙና መለዋወጫው በቀላሉ ይገኛ ወይስ ከናንተ ላይ ብቻ ነው

  • @yohannesmulugeta3744
    @yohannesmulugeta3744 Год назад

    ምንድን ነው ልዩነቱ? የስም ብቻ ብላው እርፍ! የካምፓኒው sales ኤጀንቶች ቢያዩት ከዚህ ሱቅ ዕቃችውን ያስወጡ ነበር, ዋጋ ላይ ደሞ ገቢዎች ቢያዩትስ የሚለውን ታሳቢ ያደረገ ግለፃ

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  2 года назад +3

    🛑 አነጋጋሪው የዲጄ ሊ ሙዝቃ፣የአርትስቶች አፍንጫ አበሳስ እና ለቅሶ፣ፀጋየ የዘፈነላት አድሷ ሞዴልስት ruclips.net/video/omi2gmfOXL0/видео.html

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 года назад +1

    ከዱባይ እንዴት ማስገባት ይቻላል እባካችሁ አሳዉቁኝ ከስደት መልስ ልሰራዉ ያሰብኩት ስራ ነዉ ኮፒ ቤት

  • @madesign21
    @madesign21 Год назад

    የፎቶ ማጠብያ ማሽን እባክህ ፈልግልኝ

  • @ቤታችን-ኸ3ጸ
    @ቤታችን-ኸ3ጸ 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ ጥያቄዬ ነበር የምፈልገው ነገር ነዉ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገሬ ስገባ ስራዬ ይሆናል ።

  • @betsegawsintayehu2409
    @betsegawsintayehu2409 2 года назад

    ያሳያችሁን ማሽኖች አሪፍ ናቸው ነገር ግን የኮፒ ማሽን መለዋወጫ እንደ ልብ ማግኘት አልቻልንም፤ መለዋወጫ ለምን አትይዙም?

  • @milkitube7362
    @milkitube7362 2 года назад +3

    ኡፍፍፍፍፍ!!!! አሁን አብራራች ነው ሚባለው?? ምንምኮ አልነገረችንም። ምነው መልፋታቹ ካልቀረ እሚመለከተውን ሰው ፈልጋቹ ብታናግሩ🙄🙄🙄

  • @abduselamhassen6940
    @abduselamhassen6940 Год назад

    Would u tel me price of epson L805 printer?

  • @ፋዩየልጄናፋቂ
    @ፋዩየልጄናፋቂ 2 года назад +5

    ለምንድነው የልብስ መሥፊያ ሲንጀር ዋጋ የማትጠይቁልን???

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 года назад +3

    ልጅቷ ግን እውቀት ያለው ማብራሪያ አልሠጠችም

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ደ1ኀ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ደ1ኀ 2 года назад

    tnx እስኪ የ dj controller (mixer) ዎጋ አጋሩን

  • @rahmetassefa1043
    @rahmetassefa1043 Год назад

    Hp Laserjet 450n printer price how much??

  • @ሌመንበላይ
    @ሌመንበላይ 2 года назад

    እናመስግለን ወንድማች በርታ

  • @belachewsamuel1437
    @belachewsamuel1437 10 месяцев назад

    በዚሁ Documents Laminator machine አላችሁ?

  • @dilayhwgebre
    @dilayhwgebre Год назад

    Good Work

  • @mehammedemam8198
    @mehammedemam8198 Год назад

    Arif new gin sisera yetewsene enidesanipl bitasayun

  • @zaharanegash4239
    @zaharanegash4239 2 года назад

    ዱባይ ሆኜ ውክልና መስጠት የምችለው እንዴት ነው የምታውቁ ካላችሁ አሳውቁኝ

  • @ayuayu01
    @ayuayu01 2 года назад

    አድራሻ ግለጹልን፣ ማሽኖቹን የት እናገኛቸዋለን?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ እና አድራሻ አስቀምጠናል

  • @fkrfkr5008
    @fkrfkr5008 Год назад +1

    ዘድሮ ሰት ገባ እሱን ብትነግሩን ጥሩ ነበረ

  • @biftuq7395
    @biftuq7395 2 года назад

    የልብስም ጭምር ነው ወይስ ለወረቀት ብቻ ነው

  • @fikireapp1425
    @fikireapp1425 2 года назад

    do you give maintenance training

  • @tadeleabrhet
    @tadeleabrhet 6 месяцев назад

    2016 e.c snt dersua efelgalehu

  • @demibelcitytube1
    @demibelcitytube1 Год назад

    የት አከባቢ ነው ግን ቦታው እና ስልክ አስቀምጡልን pls

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 2 года назад

    እናመሰግናለን😍🙏

  • @anchinaneabebe999
    @anchinaneabebe999 2 года назад

    ኦርጅናሉ መለያው ምንድን ነው

  • @esubalewgurba2707
    @esubalewgurba2707 Год назад

    አድራሻው የት ነው ደግሞ የት ነው የሚገኝ ማሽኑ

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 года назад

    Thanks

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 Год назад +1

    18ሺ ያለሽው ዱባይ 150ድረሀም ነው 🧕

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 2 года назад

    Thank you 🙏

  • @TahirTahir-s7s
    @TahirTahir-s7s 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @molaasaye4534
    @molaasaye4534 2 года назад +3

    ከለር ፕርንት ስንት ነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      እስኪ ቪድዮውን ይይት መጀመርያ መልሱ እዛው ላይ አለ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 года назад

      @@gebeyamedia iske idet bewust agiche lawrak chala

  • @YonasWondwossen
    @YonasWondwossen 11 месяцев назад

    2016 Carent

  • @anames5146
    @anames5146 2 года назад

    ንፁነው እና 156 አድርጓል ማለት ግን ምን ማለት ነው?

    • @Ethiocoine1767
      @Ethiocoine1767 2 года назад

      150ሺ ኮፒ አድርጎል ማለት ነው

    • @hailiesendeku9076
      @hailiesendeku9076 2 года назад

      @@Ethiocoine1767 156,000 page print,copy, or scan adrgual malet nw

    • @Ethiocoine1767
      @Ethiocoine1767 2 года назад

      @@hailiesendeku9076 yes

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 2 года назад

    ስላም ለሑላችሑ ይሑን እኔ አንድ የኮፒ ማድርጊያ ማሽን አለኝ አሑን ውድ ሀገርቤት ልገባ ስለሖን እዬው ልግባ ውይስ ልሽጠው እስኪ ምክሩኝ

  • @yichialalsimachew4454
    @yichialalsimachew4454 2 года назад

    በጣም አርፍ ነው ግን አሁን አለ ለፍቶ ፕርንት ፈልጌ ነው

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 года назад

    Thank you

  • @eyesusgetanew5756
    @eyesusgetanew5756 Год назад

    ወንድም እባክህን የፑል ዋጋ አቅርብልኝ

  • @Ame-p5h2d
    @Ame-p5h2d 2 года назад +7

    የ 3 ወር ጋረንቲ አቤት ውሸት ትንሹ ጋረንቲ 2 አመት ነው 3 ወር ቲማቲም ነው እንዴ ምንገዛው አይ አገሬ ለአቅራቢው ግን እናመሰግናለን

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 года назад

    Enamesegenalen 🙏

    • @alemubabo7486
      @alemubabo7486 Год назад

      የሚገኝበት ቦታ ከአዲስአበባ ውጭ አሳዉቁን

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 года назад +1

    🍀💝👍🕊💕ሰላም ለናንተ ሰላም ለሃገራችን ይኩን💕🍀

  • @SamiTechEt
    @SamiTechEt 2 года назад +1

    3110 model 18500 mayhonwn

  • @shallofekadu877
    @shallofekadu877 Год назад

    ዘንድሮ ስንት ነው?

  • @uaeuae7142
    @uaeuae7142 2 года назад

    የምፈልገውን

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 2 года назад

    እናመሰግናለን ሸበላው

  • @kefalebayih93
    @kefalebayih93 Год назад

    እናመሰግናል ቤተሰብ 💓💓💓

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 2 года назад

    አህለንን

  • @መሰረትእንዳለማው
    @መሰረትእንዳለማው 2 года назад

    ፕሮጀከተረስ ስትንዉ

  • @millionyilma1973
    @millionyilma1973 2 года назад

    አድራሻ የት ነው?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው

  • @lalabish5470
    @lalabish5470 2 года назад +1

    አድራሻ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

  • @yeshuakleweg6340
    @yeshuakleweg6340 2 года назад

    silk kale yikemetlin

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው፣ አረ ስልኩን አስቀምጠናል

  • @ethioceremony
    @ethioceremony Год назад

    Yet nw emigegnut

  • @ShegawAshenef
    @ShegawAshenef 8 месяцев назад

    Taxs

  • @tazekassa
    @tazekassa 2 года назад

    2420 Ylem

  • @fafitube6505
    @fafitube6505 2 года назад

    Enmesgnaln

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 11 месяцев назад

    ❤❤❤