ቢዝነስ ብንጀምርባቸው ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ 10 የማምረቻ ማሽኖች | small business idea | Gebeya | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 54

  • @maddtube3175
    @maddtube3175 Год назад +32

    መረጃ እንደሰጣችሁን አይቆጠርም መሙሉ መረጃ መሆን አለበት የማሽን ዋጋና የት እንደሚገኝ ምንም ያላችሁት ነገር የለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад +16

      በቀጣይ አንድ በአንድ እንዳስሳለን

    • @dubaisatwa4019
      @dubaisatwa4019 Год назад

      Eko

    • @tgtube976
      @tgtube976 Год назад

      Ewente new bezu gize yer magegnet endemenchel ayenagerum

    • @tgtube976
      @tgtube976 Год назад

      ​@@gebeyamediayeshamaw mashion yet new magegnet yemenechelew adershaw

    • @SultanIbrahim-vm9pv
      @SultanIbrahim-vm9pv Год назад

      Yemaachajaa maashiin

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Год назад

    ገበያዎች በምታቀርቡልን የስራ በሮች በጣም ተጠቃሚዎች ስለሆንን በጣሙን እናመሰግናለን።
    ነገር ግን በረጃው የተከበሩ ጫላ ገልቹ እንደሚያቀርቡልን ብትን ብሎ የተሟላ ቢሆን ጥሩ ነበር።
    አሁን ግን የመገኛ ስፍራውን ዋጋውን ያልገለፀ በረጃ ከመረጃ አይቆጠርም!!

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 Год назад +4

    እናመሰግናለን cnc ማሽኑ የት ይገኛል ዋጋውስ የት ነው ዋጋውንና የምጣፍ ማቀነባበሪያ ማሽን እደሚገኝ ብትነግሩን እናመሰግናለን

  • @arayagt7861
    @arayagt7861 Год назад

    CNC Machine (Computer Numerical Control ) እንዳላችሁት አሪፍ ማሽን ቢሆንም በጣም ኮምፕሌክስ እና ብዙ ትምርት የሚፈልጉ የኮምፒውተር ፕሮግራሞች ነው ቅርፁ የሚወጣው። እና ማንም ሰው ገዝቶ ሊሰራበት የሚችል ማሽን አይመስለኝም የግድ የCNC program ኮርሶችን መማር ይፈልጋል።

  • @GetachewAbebe-r8l
    @GetachewAbebe-r8l Год назад

    አቦ ያን ጎበዝ ልጅ ቆይ የት አድርሳችሁት ነው?.... ስለ ዲዛየር ሰርቶልን የነበረው??
    አንቺም ብትሆኚ እህቴ ሙሉ መረጃ ከሰጠሺን እንደሁሌው ሁሉ ገበያ ሚዲያ ምርጫችን ሆኖ ይቀራል 🙏

  • @yosefabera6103
    @yosefabera6103 3 месяца назад

    የመኪና ማጠቢያ ማሽኑ ዋጋው ስንት ነዉ ?

  • @samsonamsalu3335
    @samsonamsalu3335 10 месяцев назад

    ይሄ መረጃ አይባልም። መረጃ ሙሉ መሆን አለበት። ዋጋውንና የት እንደሚገኝ አለመናገራችሁ አስቀይሞኛል።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад

      በሌላ ቪዲዮ ሙሉ መረጃ ሰርተናል፣ችግሩ አለማየታችሁ ነው

  • @MelatTilahun-z1z
    @MelatTilahun-z1z Год назад +3

    እንኩዋን ለአዲሱ አመት አደረሣችሁ ቤተሰቦቻችን
    የቡናውን ማሽን እንዴት ላገኘው እችላለሁ የተወቀጠ ቡና እያሸኩኝ ለገበያ ማቅረብ ሐሳቡ አለኝ ብትጠቁሙኝ!!!

  • @ሳምሪዬፍቅር
    @ሳምሪዬፍቅር Год назад

    በጌታ አሸዋ እና የሰምንቶ የምትቀላቅል ማሽን ወይም እስካበተር ወይም ሚስከር የምበለው ማሽን አሰይኝ ዋጋው እና ገበው ምን ያህል እንደ ሆነ

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 Год назад

    Thank you !!

  • @elsatilahun5241
    @elsatilahun5241 Год назад +1

    የስሪዲ ብሪትግ የት እናገኛለን ዋጋ ንገሩን በቀጣይ inkjet wall printer ጨምሮ ዋጋ እና የት እንደሚገኝ ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @Relax-fe5tf
    @Relax-fe5tf Год назад +4

    ሰሞነኛ ዋጋቸውን ብትጨምሩበት ደግሞ ወሳኝ ነዉ

  • @buzekassa1084
    @buzekassa1084 9 месяцев назад

    ሙሉ መረጃ ብሰጥ ጥሩ ነበር

  • @temugech9093
    @temugech9093 Год назад

    pleas inform me about siliper making machins including its current price in ethiopian birr.

  • @WakweyaAdisu
    @WakweyaAdisu Год назад

    ካሪ ዎሽ ማሽኑ እንዴት እንደምሳራ እና ወጋው ምን የክል ባጄት የስፋልጋል ሃገር ውስጥስ ይገኛል

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Год назад +3

    ከነዋጋቸው ቢሆን መረጃውን ሙሉ ያደርገዋል እኛም በአቅማችን እንወስናለን

  • @SamuelAdane-ts7mj
    @SamuelAdane-ts7mj 7 месяцев назад +1

    መሽኖችን የትየው የማገኘው

  • @Masudtube-z2z
    @Masudtube-z2z 8 месяцев назад

    ተንቀሳቃሽ የመኪና እጥበት ማሽን ፈልጌ ነው ስልካችሁን ላኩልኝ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  7 месяцев назад

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @f.A-vv7wk
    @f.A-vv7wk 10 месяцев назад

    ዋጋውና የሚገኝበትን ቦታ ንገርን

  • @NaolAbebe-v2d
    @NaolAbebe-v2d Год назад

    Full information

  • @MiheretDerejeL-7
    @MiheretDerejeL-7 10 месяцев назад

    ሰብል ማጨደያ ስንት ነው

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 Год назад

    አድራሻ እኮ ግልጽ አይደለም ወንድም ጫላ የሚገኙበት ቦታው አከባቢ በዝርዝር ንገረን

  • @derejejebessa9787
    @derejejebessa9787 Год назад +1

    Hager west ale kalsh Yet enegzaw tadya ???

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 Год назад

    የአርቲ ሜታል ማሽን ማለቴ ፌሮን እያጠፈ ለተለያዩ ቅርጻቅርጽ የሚወጣው

  • @HeavenKingdom698
    @HeavenKingdom698 Год назад

    የእኔ እህት ዝም ብሎ ማውራት ምን ዋጋ አለው? የት ይገኛል?ዋጋው?

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Год назад

    በኢትዮጵያ የሚገኙ ምርጥ 13 ሆስፒታሎች
    ruclips.net/video/yRbIFkj_nt0/видео.htmlsi=E-fDC3YzPyxvARoJ

  • @elsabetaklilu9456
    @elsabetaklilu9456 Год назад

    የት ነው የሚገኙት

  • @Kedir-s4g
    @Kedir-s4g 6 месяцев назад

    Price

  • @helewunamekuria
    @helewunamekuria 3 месяца назад

    Ye sebile machedaw madhin sinit new

  • @hubeyb4371
    @hubeyb4371 Год назад

    ቦታውነ ዋጋ አብሮ ቢገለፅ

  • @GetAbebayehu-nt1ob
    @GetAbebayehu-nt1ob Год назад

    ገበያዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ያልተሟላ መረጃ አቀረባችሁ ምነካቹ???

  • @dirshayearega8868
    @dirshayearega8868 Год назад

    ዋጋዉስ?

  • @filmtime9354
    @filmtime9354 Год назад

    በቀጣይ ያላቹትስ የት አለ

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube Год назад

    ዋጋ እንፈልጋለን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +1

    ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ገበያ ሚድያ የጨት እና የብረት መስራወች ማሽኖች በአሁኑ ወቅት ዋጋቸውን እና የሚገኙበትን ቦታወች ብሰሩልን ወይም በኮመት መልሱልኝ ከቻልክ ፈልጌ የቆዩ ቪዶወች ናቸው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      በቀጣይ መረጃ ፈልገን ለመስራት እንሞክራለን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 Год назад

      @@gebeyamedia እሺ አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏

  • @ahmadmahamad-vj5nr
    @ahmadmahamad-vj5nr 6 месяцев назад +1

    Yetno megagu

  • @najiafita
    @najiafita Год назад

    Yee lamii malaby mashin indet yeet indaa mageny inaa wagaa

  • @KebenaYoutube
    @KebenaYoutube Год назад

    ሁሉንም ግዛ ግዛ ሚል ወስዋስ እኔ ጋ ብቻ ነው ያለው😢?

  • @EndalemawSenke
    @EndalemawSenke Год назад

    ዋጋውስ

  • @tameth
    @tameth Год назад

    Inezi machine yetnew minagegnachew

  • @kobizefishaye5737
    @kobizefishaye5737 Год назад +1

    ዋጋቸውውውውውውውውውውውው

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 Год назад

    ይቅርታ አድራሻ ብትገልጡልን !

  • @TeshomeEyasu
    @TeshomeEyasu Год назад

    የማሽኖቹ ዋጋና የሚገኙበት ቦታ መግለጽ ነበረባችሁ።

  • @abdalhadra
    @abdalhadra 8 месяцев назад +1

    ስ ል m ና ው የ ት ነው የ ሚ ገ ኝው