በኢንተርኔት የሚጀመር የፍቅር ግንኙነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 446

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 5 лет назад +48

    እውነት ነው እኔም ሁሌ እደ አቺና አችን መሰሎች መካሪ አስተማሪ ሳይ ምነው ካምስት ከስድስት አመት በፊት እዲህ መካሪ ቢበዛ ቢያንስ እኛ አረብ አገር ያለን ልጆች ቢያንስ ገዘባችንን በደብ እንይዝ ነበር አሁንም አረፈደም እኔመሰግናለን እህቴ ውስጤ ነሽ !!!!!!!

    • @rozisisay720
      @rozisisay720 5 лет назад +3

      እውነት ነው ከማያቁት ጋር የርቀት ፍቅር አላምንበትም እውነት አይደለም

    • @rozirozi4048
      @rozirozi4048 5 лет назад +3

      @@rozisisay720 አዎ ምናልባት ከስት አንድ እውነት ቢሆን ነው

    • @hayatmohamed3367
      @hayatmohamed3367 4 года назад

      Yeni wud ehet betam.amesgnalew ewunat teru meker .naw yengershen egzbher edemena.tena.yesteshi wdddd

    • @alamayewmy487
      @alamayewmy487 4 года назад

      ሀይ

    • @hussenseid5167
      @hussenseid5167 3 года назад

      እወድሻለሁከምንምበላይ

  • @sofiasofi2574
    @sofiasofi2574 5 лет назад +140

    እኔ በኢንተርኔት ጀምሬ ወድጄዋለሁ ግን ልጁ በጣም ጥሩ ነው አሁን እስከመጨረሻው ያድርግልሽ በሉኝ በከሀጂ ልቤ የቆሰለው እህታችሁ ነኝ

  • @tsehayabegaz9443
    @tsehayabegaz9443 5 лет назад +63

    ሰለምክርሽ እናመሰግነለን ግን በኢንተርኔትም ሆነ በአካል ፍቅር እና ትዳር የእግዛብሔር ስጦታ ነዉ ፈጣሪዉን የሚፈራ መልካም አፍቃሪ ለሁላችንም ያድለን ዉድ ያገሬ ልጆች ከስደት መልስ አሜን ።

  • @lezamedia-4487
    @lezamedia-4487 5 лет назад +88

    ለማነኛውም በስደት አለም ላሉ እህት ወንድሞቸ በአዲሱ አመት በሰላም በፍቅር ወደ ኢትዮጵያ መጣችሁ ከምትወዱት ቤተስቦቻችሁ ጋራ እንድታከብሩ ፈጣሬ ይርዳችሁ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    እኔ በኢንተርኔት ነው የተገናኘነው ግን 3 አመታችን እስካሁን አልሀምዱሊላህ በጣም ምርጥ መልካም ልጅ ነው አዛኝ ነው በጣም ነው የሚወደኝ የምወደው ከተገናኘን ጀምሮ እንጋባ ቤተሠብ ሽማግሌ ልላክ ይለኛል ለኔ ልዩ ነው በገንዘብ ዙሪያ አንድም ቀን አውርተን አንስተን አናውቅም ኮሮና ይጥፋ እንጅ ሀገሬ ገብቼ ልንጋባ ነው ኢንሻ አላህ እንደኔ አይነት #አፍቃሪ ወንድ ይስጣችሁ

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 5 лет назад +38

    ትክክል ቆጆ ብዙ በጣም fb ተጠቃሚ ነኝ በጣም ብዙ ሰወችን አውቃለሁ በጣም ግን የታዘብኩት ነገር ቢኖር አብሱ አርብ አገር ያሉ ሴት እህቶቻችን በድምፅ እረጂም ሰአት አውረተው አውርተው መደበሪያ እያደረጉ ፍቅር ከሲያዙ ብሀላ ላሺ እያሉ ነው የብዙ ሰው ሂወት እየተበላሸ ነው ሁሉም በግዜው ይሆናል እራሳችንን እንጠብቅ በፍቅር መያዝ ማለት ከባድ ነው
    ስት ሰው ነው የሚያለቅሰው በዛላይ አንድ ወድ ስት ሴት ነው የሚጀናጀነው ዝም ብላችሁ ስራችሁን ሰርታችሁ ወደ አገራችሁ ግብ

  • @betybeyot2452
    @betybeyot2452 5 лет назад +15

    በኢተርኔት ስጀናጀን ብዙ አይነት አስመሳይ ወንድ ሴቶችንም አይቻለው በጣም ተጎድቼ ነበር በመጨረሻም ፍቅሬን በፌስቡክ ተዋወቅን ሱስ እስኪሆንብኝ ድረስ እናወራ ነበር ሁለት አመት በፍቅርም በጭቅጭም አሳልፈን በመጨረሻም ተጋባን አብረን መኖር ከጀመርን አሁን አመት ሊሆነን ነው ዋናው መተማመንና ትግስተኝነት ነው ፍቅር መቼና እንዴት ወደእይወታችን እደሚመጣ አናውቅምና ሁሌም ተስፋ ሳንቆርጥ በቅንነት መጠበቅ ነው ያለብን

    • @askalokasi361
      @askalokasi361 5 лет назад

      ዋው ፈጣሪ ይጨምርላችሁ

    • @zain44zain53
      @zain44zain53 3 года назад

      ትክክልነሽ እህቴ እኔም መልካም ፍቅርኛ ነው ያለኝ ሁለት ወረ ቀረኝ ለትዳረ ለመግባት ይሳካልሽ በሉኝ ዋናግልፀነት እና መተማመን ነው ድብቅ መሆን ጥሩ አይደለም በግልፀ ማውራት

    • @zaynabzaynab8134
      @zaynabzaynab8134 5 месяцев назад

      ሲገርም እኔም በFB የተዋወኩት አለ ግን ውስጤ ይፈራል

  • @robelmelese7367
    @robelmelese7367 5 лет назад +8

    በጣም እናመሠግናለን ፍቅር
    የኢንተርኔት የፍቅር ግኑኝነት መልካምና መጥፎ ጎን አለው ።
    መልካም ጎኑ አንድ ሰው በገሀዱ አለም ያለውን ገፀባህርይ በኢንተርኔት አለምም ይዞ ሲቀርበን እና ሲተዋወቀን ነው ።
    ይህም መልካም እና ያማረ ፍሬ ይዞ ይመጣልናል ።
    ሌላኛው መጥፎ ጎኑ ደግሞ
    አንድ ሰው በገሀዱ አለም የሌለውን ገፀባህርይ በኢንተርኔት አለም ላይ ይዞ መቅረቡ ነው ።
    የዚህም መጥሮ ውጤት የብዙ ንፁህ እህቶቻችን ልብ ህልምና ቅስም የሰበረ ሆኖ አይተናልም ሰምተናልም።
    እንዲሁም የብዙ ንፁህ ወንድሞቻችንን ልብ ህልምና ቅስም የሰበረ ግኑኝነት ሆኖ አይተናልም ሰምተናልም ።
    ለማንኛውም እውነተኛ ፍቅርና ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና
    ፈጣሪ ንፁህ እውነተኛ ፍቅርና ትዳር ይስጠን ።

  • @johnyonathan9934
    @johnyonathan9934 5 лет назад +14

    እስከዛሬ ኮመንት ሰጥቼ አላውቅም ነበር። አንቺ ልጅ ግን ኮመንት እንድሰጥ አስገደድሽኝ። ሁለ ነገርሽ ይጥማል። የሚወደድ እንጅ የሚጠላ ነገር ፈልጌ አጣሁኝ። ካንቺ ጡሩ ጎኖች 3 ነገር ልጥቀስልሽ። 1. ትምህርትሽ ዝም ብሎ ዝባዝንኬ አይደለም። ብዙ ቁብ ነገር ያለዉ ነዉ። በዛ ላይ ስትናገሪ በተቻለ መጠን ፍትሀዊ ነሽ። ወንድን ወይም ሴትን ደግፈሽ አትናገሪም። 2. እንደ ሌሎቹ ጋጠ ወጥ አይደለሽም። ስትናገሪ አደብ አለሽ። 3. ገር ነገር ነሽ የዋህነትሽ ፊትሽ ላይ ያስታዉቃል። በመጨረሻም ስትናገሪ ነፍነፍ የሚል ነገር አለሽ እና እሱ ነገር ደስ ሲለኝ። በርቺ ጠንክረሽ ቀጥዪበት!

  • @ስአዳነኝየመካነሰላሟ
    @ስአዳነኝየመካነሰላሟ 5 лет назад +17

    እኔ fbነው የተዋወኩት ከተገናኝን 2አመት ከስድስት ወር ሁኖናል እኔም ያለሁት አረብ ሀገረ ነው እሱም ሳውዲ ነው በጥም ጥሩ ልጅ የመስለኛል በጣም ነው የምወደው ቤተሰቦችንም አስተዋውቆኛል እኔም አስተዋዉቄዋለሁ አላህ በሰላም ያገናኝን

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 года назад

      ማሻአላህ እኔም በዋሳፕ ነው የተዋወኩት እሱው አገሩነው

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 года назад

      ሱስት አመትሁነን

    • @ZubaraUae-ih4jx
      @ZubaraUae-ih4jx Год назад

      እኔም እዳችው አላህ ይርዳንንን

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 5 лет назад +11

    እውነት ነው በወሬና በኑሮ በምንም አይገናኝም ምድርና ሰማይ ነው በኢንተርኔትና በኖርማል ህይወት የተገለጠ ማንነት አይኖሩም መኖርና ማውራት ይለያያል በጣም አይቻለሁ በተግባር መኖር የሚባል ነገር ከባድ ነው ወሬና ተግባር ስንነካካ በአካል የሚወጣ ማንነት አለ እህቶች ተጠንቀቁ ትዳር ትልቅ የከበር ተቋም ነው ዝም ብላችሁ እንዳታገቡ በኢንተርኔት ብትተዋወቁም በአካል መገናኘት ማውራት መተያየት መልካም ነው ሁሉንም ነገር በሚዲያ አትጨርሱ ወሬና ተግባር መኖር ይለያያል

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 5 лет назад +7

    👍 Great advice Fikre..
    Thanks so much for your wonderful teaching my dear sister
    All ur teacher is so touchy and lesson giver from other peoples mistakes.. now I have more clear idea and perspective about online dating ...!!!
    God bless you more ..!!!!

  • @nuryeseid498
    @nuryeseid498 5 лет назад +31

    የፍቅር ይበልጣል አድናቂወች እምወደው ሰው ከድቶኛል ብዙ ካመንኩት ቡሀላ በላይክ አፅናኑኝ ።

  • @kassahunchekilu
    @kassahunchekilu Год назад +1

    እውነት ለመናገር ኢንተርኔትን በመጠቀም የሚገኙ ሰዎች ሌቦች ናቸው። ፍቅር ሳይሆን ብር ነው የነሱ ፍቅርና ለአብዛኛው ወጣቶች የምናገረው የኢተርኔት ፍቅር አታስቡት ብዙ ምክንያት በመጠቀም ገንዘብ ለመብላት ነው አለን የሚሉት የኢንርኔት የፍቅር ግንኙነት ይቅርባችሁ አታስቡት ጥርግ ብሎ ይቅር

  • @hanagebreslase364
    @hanagebreslase364 5 лет назад +5

    በመጀመሪያ ፉቅርዬን ከልብ አመሰግንሻለሁ በመቀጠል የዛሬ ትምህርትሽ ሁሉ እኔላይ የደረሰ ነው ከእንግዲህ አይደለም በኢንተርኔት ተዋውቄ በሀካልም እኔጃ ወንድ ማለት ብዙ ትርጉም አለው ወንድምም አባትም ሁሉ ነገር ነው ነገር ግን አንዳንድ ወንዶችን ከማመን ቆሞ መቅረት ይሻላል ፉቅር በዋትሳፕ እንደ ሀሳብም እንደ ጥያቄም ከጠየኩሽ ጥያቄ አንዳንዱ በዚሁ ተረድቻለሁ ከልብ ከልብ ከልብ አመሰግንሻለሁ የኔ አስተዋይ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @zaynabzaynab8134
    @zaynabzaynab8134 5 месяцев назад +1

    ትክክል

  • @እልፍዬነኝ
    @እልፍዬነኝ 5 лет назад +4

    ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የፈቀደው ነው እሚሆነው እልም ያልኩ ሱሰኛ ነኝ ግን ድብቅ ማንነት እንዳይኖረኝ በግልጽ ነው የነገርኩት በፌስ ታይም ላይ እያጨስኩ አወራዋለው እንዴት እንደሚያስተወኝ ያስባል በነገራችን ላይ የኔ ፍቅርኛ እንግሊዝ ይኖራል እኔ ደሞ ዱባይ ፍቅር ብለን ከጀመርን ድፍን ሶስት አመታችን ነው በሱሴ ምክንያት ግን ፍቅራችን አልቆመም ጭራሽ እየባሰብን ነው የመገናኘት ጉጉታችን እየጨመረ ነው እሚሄደው ላቆመው አልችልም እሱም እኔን ለማግኘት ነው ሁሌም ሚያስበው እና ሁሉም እግዜር የፈቀደው ነው እሚሆነው እና ሳገኘው ሌላ አመል ቢኖረው ልተወው አልችልም ጥግ ድረስ ስላፈቀርኩት

  • @AaSs-ll9bw
    @AaSs-ll9bw 5 лет назад +6

    እውነትሽን ነው እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ከባድ ነው አንዱ እናወራለን እና አይ ምናልባት ልቆይ እችላለሁ ስለው 1 አመት ብቆይ ነው እጠብቅሻለሁ ችግር የለውም ግን ላንተ የምትሆን ካጋጠመህ መያዝ አለብህ አጉል እንዳላደርግህ እኔ እህት ልሆን እችላለሁ እና ግን ቪዲዮ እናወራለን ባለችን ሰአት ከስራ ሲወጣ አውርተን እንዘጋለን ግን በወንድ የተበደልኩ ነኝ እና ብዙ አላምንም እና አልፈልግም ግን በሂደት እግዚአብሔር ያውቃል እና አለመቸኮል ፀሎት ማድረግ ነው ለምክርሽ እናመሰግናለን

  • @alem6447
    @alem6447 5 лет назад +5

    ትክክል ነሽ ብቻ ከባድ ነው በጣም ማስተዋል ያስፈልጋል ስለ ምክርሽ ከልብ እናመሰግናለን

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 лет назад +2

    *ፍቅር ይበልጣል ፣ ከስምሽ ብጀምር ሁሉም ነገር. ኖሮኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ አይደል የሚለው ቅዱስ መጽሀፋችን እንደ ስምሽ ፍልቅልቅ ፣ ሳቂታ ፣ አስተማሪና ተግባቢ ስትሆኝ ደግሞ ያለሽን እውቀት ሳትሳሽ ለሁላችን የምታሳውቂን ብሎም ግንዛቤ የምታስጨብጭን ሳይኮሎጅስታችንና አማካሪያችን ነሽ ፣ ሁሌም የምለው በርች ፣ አድናቂሽም ነኝ ፣ የምታስተምሪያቼው ትምህርቶችሽ ሁሉ ሁላችንን ሊያስደስቱም ሆነ ሊያሳዝኑም አይችሉም ፣ እውነትን ወዳጅ ይቀበለዋል ፣ የሚጠላት ደግሞ አይቀበልሽም ፣ ስለዚህ እውቀትሽን ሼር ከማድረግ ወደ ኋላ አትበይ ፣ ልክ የእህታችን ሃናን አይነት ሀሳብ ቢሰነዘርብሽም ወደፊት ብቻ እንጅ ወደ ኋላ የለም ፣ በአጠቃላይ የአንች አፍቃሪ የታደለ ነው ፣ ሆኖም ግን ከአንች በፍቅር እውቀት መብለጥ አለበት ብዬ አምናለሁ ፣ ምክንያቱም አንችን በፍቅር ለማሼነፍ በእውቀትና በተግባር መብለጥ ግድ ይለዋል እላለሁ ፣ ይህ ስጋቴ ነው ብዙ ጊዜ እውቀት ያላቼውን ሰዎች ማፍቀርና መቅረብ ፣ ብሎም ለትዳር መፈለግ ከባድ ነው ይባላልና ።*

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 лет назад +9

    ትክክል ነሽ ቅመም የሆንሽ ልጅ አላህ ይጠብቀን ጅ ያጋጥማል ዋናው ፍቅር ነው

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 3 года назад

    እኔም በኢንተርኔት ከተዋወኩት ልጅ ጋር 2 አመት ነበር በፍቅር የቆየን ግን እየቆየ ሲመጣ የብልግና ወሬ በጣም ቆቅ የሚያደርግ ንግግር ነበር እያወራኝ የመጣው ለትንሽ ጊዜ በጣም ጥሩ ነበር ግን እየቆየ ሲመጣ በጣም ንግግሩ ቆቅ እያለኝ መጣ ማለቴ እሱ ለጊዚያዊ ስሜቱ እንጅ ስለወደፊቱ እንደማይሆነኝ ነው የተረዳሁት እና ከ2 አመት በዋላ ግን በዚህ በልጁ ተስፋ እየቆርጥኩ መጣሁ ለትዳር የሚፈልግ ወንድ ይሄ የማይረባ ቆሻሻ ንግግር አያወራትም ስለወደፊቱ ህይወት እንጅ እናም በጭራሽ ለትዳር እንደማይሆነኝ ተረዳሁት በጣም ነበር በልቤ ያስቀመጥኩት ለትዳር ይሆነኛል ብየ ንግግሩ በፊት ዋው ወደፊት ያለው አላማ ግን በጊዜ ሂደት እየተበላሸ መጣ እና ወንዶች በንግግራቸው መልካም ይመስላሉ ግን እየቆዩ ሲመጡ ይታወቃሉ ግን ሁሉንም ወንድ አይደለም ያልኩት

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 5 лет назад +5

    ከምንም በላይ ፈገግታሽም ይስባል እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነው ቀጥይበት እኔ በፍቅር 8አመት ቆየሁበት ግን ከባድ ነው በተለይ በርቀት

  • @demissiagulti763
    @demissiagulti763 5 лет назад +3

    ትክክለኛ የሆነ ወሳኝ ትምህርት ናው ፍቅር እነመሰግናለን የብዙ ኢትዮጵያውያን ኑሮ ትዳር ሕይወት ተበላሽቷል ጥንቃቄ ያስፈልጋል

    • @mrkober863
      @mrkober863 5 лет назад +1

      አሴቶችበረሀውጋ
      ስሜታቸውመቆጣጠርአልቻሉም

    • @mrkober863
      @mrkober863 5 лет назад

      ቶሎወራቱቢልቅላቸው

  • @man.unitedggmu8451
    @man.unitedggmu8451 5 лет назад +4

    እኔ ግን ምለው በፌስቡክም ሆነ ብቻ በተለያዩ ሚዲያዎች ቢተዋወቁም ቢያንስ ሀገራቸው ሲመለሱም ይበልጥ መጠናናት አለባቸው ብዬ አስባለሁ ለምሳሌ እኔ አሁን ጀምሪያለሁ ነገር ግን ለልጁ ምን አልኩት ሀገሬ ከ4 ወር በኋላ ስለምመለስ ይበልጥ በአካል ብንተዋወቅና ብንጠናና ብዬ ስለው እሺ ደስ ይለኛል ብሎ ነው የመለሰልኝ እኔ ግን ብዙም ለልጁ ስሜት የለኝም እሱ ግን እኔ እንጃ በጣም የሚገርም ሰው ነው የሆነብኝ ብቻ ምንም ይሁን ምን ሀገሬ ስገባ ምን እንደሚፈጠር አያለሁ 😍😍

    • @dubaidubai3277
      @dubaidubai3277 4 года назад

      መልካምስውነሽይመችሽ፣ያራዳልጂ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +11

    ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን ፍቅር ይበልጣል ፈጣሪ ሁን ያለው ይሆናል ስለዚህ እግዚአብሔር ፈጣሪውን የሚፈራ ባል ለሁላችንም ይስጠን ከወረት የፀዳ ፍቅር ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ብቻ ነው የሚሆነው

  • @hasonhason4439
    @hasonhason4439 5 лет назад +1

    bitam des yalal enami segenalin egezabeher ybarekish

  • @kebedeotono7413
    @kebedeotono7413 2 года назад

    ዘመንሽ ይባረክ። ሁል ምክርሽ በጣም ነው የሚወደው። ምክርሽ ቀጣይነት ይኑረው።ተባረክልኝ 💝💝💝💚💛💛💝💚💝💛

  • @mobileshop303
    @mobileshop303 5 лет назад +14

    ሰላም ላች ይሁን እኔዴት ነሽ እ በእንቴርኔት ነዉ ፍቅር የጀመረዉ ግን በጣም ጥሩ ነዉ ፈጣሩ መጨረሻችንን ያሳምርልንጅ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +4

    እንኩዋን ደና መጣሽ ፍቅር
    እግዚአብሔር ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም 🙏ስለ ምታደርሽን ትምርቶች በጣም ከልብ እናመሰግናለን ውዴ 😘😘ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏😘

  • @tgtigi6843
    @tgtigi6843 5 лет назад +3

    በጣም እናመሰግናለል ውዴ ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቺ

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፈ9ሸ

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን

  • @kalamkalam1186
    @kalamkalam1186 5 лет назад +13

    ፍቅር ሰላምሽ ይብዛ በመጀመሪያ የትዳር አጋር ውይም ፍቅረኛ ከእግዚአብሔር ነው ሰለዚህ ሁሉም አድ ላይሆን ይችላል ለሁላችንም ንፁህ ፍቅር ፈርያ እግዚአብሔር ያለው ሰው ይስጠን ይስጣችው አሜን ፫

    • @hanaalume9095
      @hanaalume9095 5 лет назад

      አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን ማማይ

    • @teketelwolde4890
      @teketelwolde4890 4 года назад

      Amen sis teleku kulefe ba getachen eje laye nw

  • @egelgladiater2234
    @egelgladiater2234 5 лет назад +1

    ስለ ብስለትሽ አድናቂሽ አርጎኛል በርቺ ያው አስተዳደጋችን በፍቅር ግንኙነትና በስነ ተዋልዶ ዞሪያ መነጋገር እንደጥፋት ስለሚቆጠር ይሄንን በመቋቋም የምትሰጪው ምክር እጅግ ጠቃሚ ነው ይመችሽ

  • @cell8632
    @cell8632 4 года назад +1

    በጣም ምርጥ ትምህርትነው በርቺ እህታችን እናመሰግናለን

  • @sarakebede4156
    @sarakebede4156 5 лет назад +3

    እህቴ በጣም እናመነጫለን ለሁላችንም የሚሆን ትምህርት ነው

  • @hananfonka9928
    @hananfonka9928 5 лет назад +2

    ፍቅር ይበልጣል የእውነት ፍቅር ነሽ ስወድሽ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ሀሳቦች ነው ሁሌም የምታነሽው በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
    @ወለተስላሴ-ጠ8ሐ 5 лет назад +5

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @tigwelloyoutube9959
    @tigwelloyoutube9959 5 лет назад +11

    ፍቅር ይበልጣል ሁሌ ትምህርትሽን እከታተላለሁ በጣም ተመሽኛለሽ በርች ፍቅር ቆጆ

    • @tharikkareem5582
      @tharikkareem5582 4 года назад

      እር ፍቅር ጋር አገናኙኝ በነታችሁ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 4 года назад

      @@tharikkareem5582 ክክክክክ

  • @workubelete1931
    @workubelete1931 4 года назад +1

    Good advice and education for those who understand

  • @nestyfiker2875
    @nestyfiker2875 5 лет назад +3

    betam arif fiker tnx so much becouse i am in distance love

  • @tsehayalemu449
    @tsehayalemu449 Год назад +1

    Tru maraga naw gen tru gonm alaw selasu vido betsari❤❤❤❤❤

  • @EnatAbat-vc7ts
    @EnatAbat-vc7ts Год назад

    Wawwww tebaraki yametaserajibat mangad bexam arefi naw

  • @dawitejegne5952
    @dawitejegne5952 3 года назад

    ፍቅር በረቺ እንደ ስምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ===ጥሩ ትም/ት እያስተላለፍሽ ነው። በርቺልን እህታችን ይመቺሽ!"

  • @eyasuyoutubechnale4794
    @eyasuyoutubechnale4794 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን

  • @nhialdaniel6049
    @nhialdaniel6049 4 года назад +1

    Interesting Conversation Topics keep it up young girl

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507

    በጣምምርጥ ምክር እግዚአብሔርይመሰገን በስችያቸምክርያሰፈልገናን

  • @tedrosadhenom5056
    @tedrosadhenom5056 5 лет назад +3

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፍቅር ይበልጣል ሁሉም ምትሰጪው ምክር ትምህርት ጠቃሚ እና ኣስተማሪ ነው እኔ ምንም ትዳር ወይም ፍቅር ሚባል ኬኔ ጋር ክስካሁን ኣልተዛመዱም ግን እንደኔ ያላቹ ፈጣሪ እውነተኛ ፍቅር ትዳር የሚሰት ኣምላክ ይስጠን ኣሜን Thank you.

  • @kerimsued6109
    @kerimsued6109 3 года назад

    በጣም የምወዳት ልጅ ነበረችኝ እንደምወዳት አልነገርኳትም ነገር ግን በጣም ተግባብተን ነበር ከወንድ ጋር ያን ያህል የምትቀራረብ ልጅ አይደለችም summer ወደ ሌላ ሀገር ስሄድ ስላኬን ተሰረኩ ግቢ ቶሎ ስለተጠራን ሳልፈልጋት ሄድኩ ከዚያ ላገኛት አልቻልኩም ከ1 አመት ከ8 ወር በኋላ ስልኳን አገኘሁት እና መደወል ስለደበረኝ መጀመሪያ በchat ባወራት ይሻላል ብዬ በchat ማውራት ጀመርን አሁን እኔ ግቢ ነኝ በአካል ላገኛት አልችልም ለኔ ያላት ቦታ እነዳልጠፋ በምን ላረጋግጥ ግንኙነቱን ለማጠናከር ምን ማድረግ ይጠበቅብኛል

  • @MimiMimi-dr3br
    @MimiMimi-dr3br 5 лет назад +2

    የእውነት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልሽ እህቴ በጣም አስተማሪ ነው መልእክትሽ ከልብ እናመሰግናለን

    • @omaralatawi677
      @omaralatawi677 5 лет назад

      አረ አይጠቅምም መሬ በአከል ይሸለ ል ምንም ብሆን የንችን ትምህርት አልከተተልም ነበር እስክ ልክነሽ እንደእኔ በእንተርነቴ. አይሰረም ፈቅረ ። ተመለስኩኝ እኔም ተሸውጄነበር ውድ ልክነሽ ምኑን አውቀን በንግግ ሩ ልንየዝ እንችለለን

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 5 лет назад +3

    እናመሰግናል እህታችን ምን መሰለሽ ብዙ ሰው አውሮፓን /አሜራካን ነው ሚገቡት እና ምናየው ና ምንሰማው አንድ አደለም ና የኢንተርኔት ፍቅር ሊሳካም ላይሳካም ይችላል የርቀት ፍቅር ብዙዎቹ ይከሽፋሉ ብዙ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ና መሆን ና መምሰል ይለያያል ስለዚህ ሴቶችዬ ፍጣራ አዳማችንን የት እንዳለ ይምራን

  • @Sነኝየእናቴናፋቂ-n6g
    @Sነኝየእናቴናፋቂ-n6g 4 года назад +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ብርችልን እህት 😘😘

  • @BezakebedeAbera
    @BezakebedeAbera Месяц назад

    አመሠግናለሑ እኔ እሔን ሠሞን ነው የተዋወኩት እና ደሥ እሚል ነው እኔ ሓረብ ሓገር እሱ አሜሪካ እና ሚሥት አግብቶ እደተፋቱ ከተፋቱም 3አመት እደሖነው ነገረኝ አንድ ልጅም አላቸው ግን በቪድዮ ካላየሑሽ አለኝ ከዛ ተያየን እኔም ሣየው ደስ አለኝ እሱም እደዛው እግዲሕ መጨረሻችንን ያሣምርልን እኔ ድክም ብሎኛል ፈጣሪ በቃሽ ብሎ እሱን የኔ ባደረገልኝ ፈጣሪ ይርዳኝ የኔካልሖነ ቶሎ ከሒወቴ እዲወጣ ብቻ ፈጣሪ ይርዳኝ ከሖነይሖናል ካልሖነ ይቀራል 50/50ብዬ ይዠዋለሑ😅

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 5 лет назад +7

    እምሉትን ይበሉ ሰዎች ኣንቺ ግን ያለውን እውነት ከማድረግና ከማስተላለፍ እንዳትታክች በነጋራችን ላይ የመልካም ነገሮች ጣላት ለላ መንፈስ እንደሆኔ እንዳት ዘነግ ባርቺ የኔ እመቤት!!!

  • @linalina-iv9fn
    @linalina-iv9fn 5 лет назад +3

    የኔ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት ነው ከሁላቹሙ ዩቲ በሮች እኔ እየቀስምኩ ያለሁት አመስግናለው ከልብ በርቱ

  • @amen3040
    @amen3040 4 года назад +1

    Melkami temerti new Sister tebareki ye le satmi lewendmi teru mekere new

  • @aslawilhsjss6955
    @aslawilhsjss6955 5 лет назад +2

    I like you form Eritrea

  • @elsabetmolla6465
    @elsabetmolla6465 Год назад +2

    Ene endesu mwedew yelem......yeminorew wchi new ene ezi ke erket yetenesa bahriyen alemeredat baybetm yenen yahl yetua set ltwedew endemtchl i don't know.....endet new endiredagn madergew pls mkerign fikre adega wst new

  • @sofialove6232
    @sofialove6232 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @meronzelalem280
    @meronzelalem280 4 года назад

    በጣም እንድትመልሽልኝ እፈልጋለሁ። የምናወራው በTg ላይ ነው። የመጀመሪያዎቹ አንድ ሁለት ሳምንታት ኦንላይን ላይ እያለ ካለሁ ያወራኛል ግን አሁን ብዙም አደለም ቁጥር ተቀያይረን ሲመቸኝ እየደወልኩ እናወራለን ግን ከሆነ ጊዜ በኋላ ስደውል እናወራለን ግን ቤት ስገባ እናወራለን ይለኛል አይሰማ ስለው ግን አይደውልም በአካል መገናኘት ነው የሚፈልገው እንደሚለኝ ግን እኔ በጣም በጣም የቤተሰብ ቁጥጥር አለብኝ። እና ምን ልወስን ምን ላርግ የሚፈልገውስ ምን አይነት ሰው እሱ ሲጠየቅ ስነገናኝ ነው የሚለው ይሄ ነገር ዘላቂ ነው ወይስ በማርያም መልሽን እጠብቃለሁ በጣም ጨንቆኛል ንገሪኝና ገላግይኝ ፍቅር በማርያም ይዜሻለሁ ይሆናል ወይስ

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 3 года назад

    ፍቅርየ ስምሽም ፍቅር ሰላምሽ እንደ አሸዋ ብዝትዝት ይበል የኔ አስተዋይ በስሀቱ ደረስሽልኝ አመሰግናለሁ ከልብ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ካንች ግን እኔ ምንም ፍቅረኛ አልበረክትልኝ ብሏል ለምን እንደው አላቅም አሁንስ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው ምናልባት ከእኔ ይሆን ስህተቱ አልታየኝ አለ ቀጥይበት እህታለሜ

  • @madesign21
    @madesign21 4 года назад +4

    🥀🥀❤️ግን ፍቅር ምንድን ነው መልስ እፈልጋለው ፌስቡክ ላይ መጀናጀን ፍቅር ነው የሚባል ወቸው ጉድ ....ፍቅር እግዚአብሔር ነው ከእግዚአብሔር በላይ ቃፈቀርሽው ሞተሻል ማለት ነው

  • @fatmaa6926
    @fatmaa6926 3 года назад

    እኔም የተዋወኩት ልጅነበር በfb ነው የተዋወኩት እሱ ሳውድነው እኔ ዱባይነይ ግን እኔ በጣም ፍቅር ይዞኛል ስለራሴ ነው ግልፅ ሁኝ እምነገርው እና ጓደኛየ ስነግራት ይቅርብሽ አለችኝ ምን ማድርግ አለብኝ ልጁ ለየት ያለነው ብዙ ወድ አቃለሁ በወሬ ግን እደማንኛውም ወድ አይደለም ፎቶየን ሳያይ ከወር በላይ አውርቶኛል ልክ እደጓደኛ ሁኖ 4ወር ሙሉ ልክ እደወድም ሁኖ ይመክርኝ ነበር ብዙነገር እናወራለን አሁን ግን ወደፍቅር እየተቀየረነው እኔም በጣም እወደዋለሁ

  • @kuwaithomemaid1946
    @kuwaithomemaid1946 5 лет назад +4

    የኔ ቆንጆ ዛሬ ደሞ እዴት እዳማረብሽ ሙሽራ መስለሻል
    ሁሌም ይመርብሽ አድናቂሽ ነኝ በርች ማሬ

  • @sacell7167
    @sacell7167 5 лет назад +2

    Tebareki

  • @rahimarahima2100
    @rahimarahima2100 5 лет назад +2

    በጣም እናመሠግናለን ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ የኔ እህት

  • @lubabaethioplaethiopla7962
    @lubabaethioplaethiopla7962 5 лет назад +11

    ፍቅር የፈጣሪ ስጦታ ነው የዛሬ ወንዶች ግን ገንዘብ ነው ፍቅራቸው ብቸኝነት ሰላም አለው

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 5 лет назад

      በትክክል

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 5 лет назад

      በትክክል ቢያንስ በአካል መተዋወቅ አለባቸው ምንም በኢንተርኔት ቢያወሩም ለማግባት አለመቸኮል

    • @askiyemaryamlij5064
      @askiyemaryamlij5064 5 лет назад

      ብትክክል ማር

    • @imamezigale5058
      @imamezigale5058 4 года назад

      Yna tafachi setamer enmsegnalewn gen ena.afekeri lechingar bshta new yseten lkikign selwu motekolshi ylale gera new ymgbagi sekerbew yrkal.serkeew ychohale minbldergi mar lzehe mfeteha alsh

    • @dnieldniel3023
      @dnieldniel3023 Год назад

      @@askiyemaryamlij5064את

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 5 лет назад +9

    እስኪ ትንሽ ፈገግ በሉ አሁን እደምትይው ያጋጠመኝን ልገራችሁ በፊስ ቡክ ለሁለት አመት ካወራሀት በሀላ ሁሌም ምጠይቀኝ ገዘብ ላብ ቶብ ነው ግን አንድ ቀን ጉዱ ፈላ ለካስ ሁለት አመት ያጫወተኝ የምሽቱን ፎቶ ፉሩፋይል ላይ አርጎ በትንሽ 100$ ዶላር ከበላኝ በሀላ የልጅቷ ባለቢቷ መሆኑን መገሩ ሳይበቃ የመሰናበቻ ስድቡ ቆለጣም ሌበዳ ነው ብሎ በምስጋና ተለያየን እና ስለዚህ እውነት ነው ተተቀቁ ከከከከከ

  • @mikiyasseid6643
    @mikiyasseid6643 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ፍቅር ይበልጣል
    እኔ በጣም እወድሸለሁ ግን አንድ ጥያቄ
    አለኝ ግን በቅርቡ አሰውቀሸለሁ ውዴ ትክክል መልሰ እንደምትሰጭኝ ተሰፋ አረገለሁ ??Mikiyeas ke Qafar

  • @fatihaahemed6169
    @fatihaahemed6169 5 лет назад +2

    ትክክል ነሽ እህት

  • @ashash9382
    @ashash9382 5 лет назад +2

    Thanks

  • @tiggege7440
    @tiggege7440 5 лет назад +1

    Ehete ye hulume sawe felagote mamolet ayechalime nger gn be haniche video buzuwochu yemarubatlw bey amenalw so keep up the good work thank you! !

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 2 года назад +1

    እሺ

  • @tiztatzu2822
    @tiztatzu2822 5 лет назад +2

    ከቻልሽ ይችን ጥያቄ የሆነችብኝን ነገር ንገሪኝ ትዝታ እባላለሁ በ 16 አመቴ ቤተሰቦቸ ሳልፈልግ ድረውኝ ነበር የዳሩኝን ሰው አሎደውም 3 ወር አብሬው ቆይቸ ከሱ ለመለያየት ብየ ሳልፈልግ ዱባይ ሄድኩ አሁን 7 አመት ሆነኝ በቃ ስነልቦናየ ተጎድቷል አሁን ላይ ወዶች እኔን አይቀርቡኝም በርግጥ ልቤ ቢፈልግም ግን ለማንኛውም ወድ በጣም ሲርየስ ነኝ የቀረብኩትም ወድ ይርቀኛል ምን ትመክሪኛለሽ

    • @zufanzufan2342
      @zufanzufan2342 4 года назад

      ከላል ነው ይሄ አብሽሪ ብቻ አቺ ጠክሪ ወዶች ስትቀርቢ ባጣም ምግዜም አታውሪ አልፎልፎ ነው ከዛ በስስት ነው ማውራት እዲናፍቅሽ የተለያዮ ነገሮችን መገምገም ይወደኛል አይወደኝ ብለሽ እዴት እደሚወድሽ ማወቅ ጥቺያለሽ እኔ ይሄው 5።አመት ሙሉ አድ ውድ ፍቅረኛ አለኝ ከኔ ስሙኒ አይፈልግም

  • @أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي

    አህለን ዉደ እሺ አንድ ጥያቄ አለኝ ስሚን መግለፅ አልፈልግም በርቀት ላይ ሁነን አንድ ወንድ ከኛ ፍቅር እንደያዘዉ እንዴት እናዉቃለን ማለቴ በቴክስት የሚያወራን ወንድ ማለት ነዉ

  • @astu.zouboun8972
    @astu.zouboun8972 5 лет назад +2

    Mar selemkresh btam enamsegnalen

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 лет назад +2

    Selam fiker bexam arif new berehi amesegenalu selamesh yebeza 💙 💛 ❤

  • @ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ

    ምክርሽን ሢጥመኝ በርቺ 🕊🕊

  • @menenbiru8493
    @menenbiru8493 3 года назад

    wow nice advise thank you

  • @ስፈልግነኝየባህርዳርዉብ

    አደራቺሁ ምነም ደህና ሰዉ የለም አንዳትሸዎዱ በ አንተርኔት ማለት ነው. ዎንዱም ብትሆን ያረብ አገር ሴት አንዳለ ቺንክላቱዋ የተበከለ ነው በ ቺቆና ስለዚህ ተጠንቀቅ. አኔ ምሰራበት ቤት አንዲት ሀበሻ አለቺ በጣም ጥሩ ሰዉ ነው መጀመሪያ የመሰለቺኝ ግን መጥፎነቱዋን ያዎኩዋት ከ 7 ዎር በሆላ ነው አብርያት ስውል ሳድር. ግን አብሬአት ስለምውል ስለማድር አንጂ በሩቅ ቢሆን ማንም አይነቃባትም አና ሰዎች ለሁላቺሁም አባካቺሁ ብዙ አስመሳይ መጥፎ ሰዎቺ አሉ አና ተጠንቀቁ አእንተርኔ ት ፍቀር ሚባል አትመኑ !!

  • @AminaAmina-il6hj
    @AminaAmina-il6hj 5 лет назад

    እናመሰግናለን እህት ጥሩምክርነው።

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад +4

    እንኳን ደና መጣሽ ፍቅር የበልጣል ምክርሽ ሁሉ በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለው

  • @ayalbelay394
    @ayalbelay394 5 лет назад +3

    ዳውት አይዞህ ምንም ማለት አይደለም እሺ ግን ግን ፀብን በፍቅር እንጂ ፀብን በፀብ ማሸነፍ አይቻልም ከቻልክ ለማስተካከል ሞክር

  • @ስምየለኝምበስምህልጠራ

    አንቺ ቅመም የሆንሽ ልጂ ስወድሽ በጌታ. እህቶቼ በኢንቴር ኔት የምጀመር ፍቅር በጣም ካባድ ጠንቀቅ ማለት አይከፋም ብትጀምሩም እንኳን.

  • @makediadane1076
    @makediadane1076 5 лет назад +2

    ተባረኪ ማር

  • @yehamzalijhamza4311
    @yehamzalijhamza4311 5 лет назад +1

    thank you so much

  • @ashewolo2995
    @ashewolo2995 4 года назад

    በጣም ትገርሚያለሺ እንደት አይከፋኝም ለምን አይከፋኝም በጣም ነው ወላሂ ያናደድሺኝ ግን በጣም እውድሻለሁ ግን ፕሮግራሞችሺን በጣም እወደዋለሁ ግን መልስ ባለማገኘቴ ብናደድም ግን አችን መጥላት አልችልም ከቻልሺ ትንሺ በሃሳብ አግዥኝ በሌላ ሠው ፎቶ ስታውራኝ የነበርችዋ ልጅ ባካል ሳገኛት ሌላ ሁና አየሓት እና የቀን ቀጠሮ ሰጥቻት ተመለሥኩ እና ሳገኛት ምን ልበላት በምታመልኪው ንገሪኝ

    • @sikosilo1497
      @sikosilo1497 3 года назад +1

      ክልክል ይሄ ምን ምክር ያስፈልገዋልሳይጀመርውሽት

  • @atekingrolaatekingrola7455
    @atekingrolaatekingrola7455 5 лет назад +2

    tnx sis betam new yastemaregn

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 4 года назад +1

    ትክክል ብለሻል ማር ግን የዋትስ ኣፕና ቴሌግራም ቁጥርሽን በየት ላግኘው ብዙ የምትረጅኝ ነገር ነበር

  • @wudelove2616
    @wudelove2616 5 лет назад +2

    adinakish negn fekir keep it up.. .... yemitezegajiyachaw programochish mirt nachaw. betelay Arab hager leminoru ehitochachin bemenim dureye ena bozene endayishewedu. bezih video kalishachaw ayinet sewoch betam bizu nachaw sew be online ena be akal betam yileyayal 50%50 enji beminabachin aminan tegebitan teweldan charisaw adame be akal sigenagnu ayit ena dimet hono yikaral ye online fekir ke 100 75% weshet new

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 4 года назад

    Thanks very much

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 5 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ምክረ ነው በረች

  • @lubabaethioplaethiopla7962
    @lubabaethioplaethiopla7962 5 лет назад +16

    እኔስ ንፀህ አፍቃሪ ይስጠኝጅ በፍቅር ብቻ ነው እማምነው ግን አስመሳይ ናቸው አብዛሀኛው ወንዶች

  • @ayatshkur8364
    @ayatshkur8364 4 года назад

    ማር በርቺልኝ ለትምህርትሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @demewezchane6353
    @demewezchane6353 4 года назад

    በጣም ትክክል ብለሻል

  • @እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ
    @እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ 5 лет назад +1

    እኔም በዋትሳብ የተዋወኩት ሰው ለ10ወር አውርተናል ግን በጣም ወደጄው ነበር እንደምንጋባ ልጆች እንደምንወልድ ተነጋግረን ነበር እኔ ግን በጣም ስለምወደው ያነጫንጨኝ ነበርና አንድ ግዜ ሰደብኩት ከዛም በጣም ተናደደና ካሁን በኅላ ተለያይተናል አለኝ ይሄው እኔም እንደተከዝኩኝ አለሁ

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 5 лет назад +3

      የሚወድሽ ቢሆን ስሠድቢው እንደሙዚቃ መቁጠር ነበርበት ሲቀጥል በሌላ ቀን ምንሆነሽ ነው የሠደብሽኝ በሠላም ነው ወይስ ስራቦታ ተናደሽ ነው ብሎ ይጠይቅሽ ነበር ስለዚህ ስለማይወድሽና አላማ ስሌለው በትንሹ ተለያየን ብሎ አሠናበተሽ ለማንኛውም እንኳንም በጊዜ ተገላገልሽ ደግሞ ለዛሬ ወንዶች ትተክዣለሽ ስንት የሚተከዝበት ሞልቶ!!!

  • @zeharereshedzeharereshed3469
    @zeharereshedzeharereshed3469 5 лет назад +2

    እናመሠግናለን እህት

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ጥሩ ምክር ነው ለገባው ባለፈው አንዷ አናዳኝ ነበር እርቅ ማዕድ ላይ

  • @meseretgetaneh2152
    @meseretgetaneh2152 4 года назад

    ፍቅርኛዬ በጣም ብዙ ጊዜ ይከታተልሻል ለኔም ሼር ያደርግልኛ ትምህርት ሰጭ ነዉ በርቺ

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 5 лет назад +3

    Video chat is very good to identify the real one ☝️